አድዋ 0 0 ኪ.ሜ ፕሮጀክት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 10. 2023
  • አድዋ 0 0 ኪ.ሜ ፕሮጀክት

Komentáře • 285

  • @tsehayabraha8845
    @tsehayabraha8845 Před 8 měsíci +15

    ውድ ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች አቤቤ - አስደናቂ፣ ወደር የሌሎት ከንቲባችን ፣ በጣም እናመሰግናለን። እንደርስዎ ዓይነት ሴቶች አምላክ በብዛት ይፍጠርልን። ክብር ለጠ/ሚንስትራችን፣ ክብር ለመከላከያችን፣

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před 8 měsíci +38

    ወውውውውው ታሪክ እንዲ መሰራት የመጀመሪያ በኢትዬጵያች መደረጉ በጣሞ ያሰደሰታል አንድነት ሐይል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @derejeakalu2140
    @derejeakalu2140 Před 8 měsíci +20

    #አድዋ የኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ የኩራት ምንጭ

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Před 8 měsíci +15

    🇪🇹👉እውነት ነው ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ አድዋ የአንድነታችን ምሳሌ
    🇪🇹👉የጀግንነታችን መለያ ነው ህዝባችን ለመለወጥ እና ለማደግ ይሄን ድንቅ ምሳሌ በውል በመረዳት ወደ አንድነት መምጣት አለበት

  • @Solomon.A272
    @Solomon.A272 Před 8 měsíci +7

    ለማየት ጓጉቼአለሁ ፣ ከሁሉም በላይ ይህንን ድንቅ ታሪካዊ ቦታ እንዲህ ባማረ ሁኔታ ተሰርቶ ለማየት እድሜና ጤናን ለሰጠኝ ልዑል እግዚአብሔር እያመሰገንኩ ለክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤና ከሁሉም በላይ እንደ አይናችን ብሌን የምንሳሳለትን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ ፣ አብቹ ረዥም እድሜና ጤና ከነቤተሰቡ እመኛለሁ ፣ ገና ብዙ እንጠብቃለን እናያለንም ❤❤❤ thank 🙏 you.

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před 8 měsíci +35

    Mayor Adanech Abebeb, thank you for your brilliant leadership. Because of your work, Addis Ababa is better than before! Again, thank you, our heroine and DAGMAWIT TAYTU! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 Před 8 měsíci +14

    አዳነች አበቤ የኔ ዘመን ጣይቱ ❤
    ምድረ ባንዳ ታሪካችን እንዳይታይ ተደብቆ የቆየውን በናንተ ጀግኖቻችን እንዲህ ያማረ የአድዋ ድል ሙዚየም ተሰርቶ ማየታችን ትውልድ ያመሰግናቹሃል❤🇪🇹❤🙏

  • @birtukankassa9402
    @birtukankassa9402 Před 8 měsíci +22

    እጅግ በጣም የሚገርም ልዩ ፕሮጀክት ነወ። እግዚአብሄር ዉለታችሁን ይክፈል። የኢትዮጽያ አምላክ ይጠብቃችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před 8 měsíci +19

    መንግስታችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ::

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 8 měsíci +18

    የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ታሪካዊ ድል ለሆነው የአድዋ ድል ማስታወሻ ለተገነባው ውብ ሙዚየም ውዷ ከንታባችን አዳነች አቤቤ እናመሰግናለን ፣ እግዚያብሄር ይባርክሽ !
    God bless 🅰️🅱️ℹ️©️♓️⛎️ዬ 💚💛❤️
    God bless E➕️♓️ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 💚💛❤️

  • @zewduamesa6692
    @zewduamesa6692 Před 8 měsíci +28

    ንግሪልኝ ፣የወሬ ከበሮ የመደልቅ አባዜ የተጠናወታቸው ለሥልጣን ብቻ በመንፋቀቅ ዕድሜያቸውን ለፈጁ የወርሬ ጃንደረቦች ከተማው ሲጸዳ ኮሌራ ለማባዛት ለሚተጉና ህገ ወጥነት እንደ መብት ለሚቆጥሩ ግዴታን ሳይወጡ ሥልጣንን በዱላ ናፋቂዎች ሥራ ማለት ምን እንደሆነ ይማሩ ።

  • @ethio5925
    @ethio5925 Před 8 měsíci +20

    ‹‹ሁሉም ከዚህ ይጀምራል›› የአድዋ ጉዞ የኢትዮጵያ የነፃነት ጉዞ ፤ታላቁ የኢትዮጵያ የአይበገሬነት ጉዞ፡፡
    በዚህ ስፍራ ‹‹ሁሉም ከዚህ ይጀምራል›› እናመሰግናለን።

  • @Galax77792
    @Galax77792 Před 8 měsíci +14

    ጀግና ሴት 🌺🌸🌷🌹
    ከንቲባ አዳነች አበቤ❤
    ለወሬ ጊዜ የላትም።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 8 měsíci +30

    አብቹ❤❤❤አዱ❤❤❤የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 Před 8 měsíci +23

    እናመሰግናለን ❤🎉

  • @yonastelahun
    @yonastelahun Před 8 měsíci +19

    ይገርማል የዘመኑ ጀግናዎቻችን ናችሁ በቃ ሌላ ቃላት የለኝ

  • @solomonabebe4014
    @solomonabebe4014 Před 8 měsíci +19

    Addanech Abbeb thank you , we love you , you are very strong leader ,it's true!God will help you .

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Před 8 měsíci +23

    አዳነች እንደስምሽ ያዳንሽ የኢትዮጵያ ዉያንታሪክ ያስከበርሽ የግዜዉ ጣይቱ ብየሻለዉ ቀጥይበት በርቺ ለምቀኛ አሉባልታ ፈፅሞ ቁብ አትስጪ እናከብርሻለን ❤🇪🇹

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 Před 8 měsíci +21

    የአዷ ጀግኖች አያቶቻችን ዛሪ በዛሪው ትውልድ ደምቀው የሚታወሲበት ትልቅ ማስታወሻ እየተሰራ ነው ጀግኖቻችን ዛሪም ጀግኖች ልጆቻቸው የልጅ ልጆቻቸው ሐገርን በጀግንነት አስከብረው ኢትዮጵያ በትውልድ ትውልድ ጀግኖቻ እየቀጠለች ነው 🇪🇹❤🇪🇹
    ኢትዮጵያዊነት ጀግንነት ነው ኢትዮጵያዊነት ኩራትነው በጣም ልብ የሞቃል 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @melayaanta2574
    @melayaanta2574 Před 8 měsíci +10

    ካንትባ አዳነች አበቤ እግዚአብሔር ይባርክሸ፣ አድዎ የኢትዮጵያውያን ታርክ ብቻ ሳይሆን የጥቁሮች ሰዎች ታርክም ጭምር ነው ።

    • @Hiwatse_Media
      @Hiwatse_Media Před 8 měsíci

      czcams.com/video/W_5w3H6bPeY/video.html

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před 8 měsíci +11

    በጣም ደስ ይላል የእውነት ታሪካችን እንዲህ አምሮ እና ደምቆ በአንድ ስፍራዎች ማይታችን በርቱልን ❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 8 měsíci +18

    ግሩም ድንቅ ስራ ነው በርቱ ከጎናችሁ ነን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 Před 8 měsíci +10

    ክቡር ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች አቢቤ, የጠቅላይ ሚኒስትራችን ጠንካራ አጋር , የሴቶች ጀግኖች ተምሳሌ ነዎት, ለብዙ አመታት የታመቀው የኢትዮጵያን እምቅ እውቀት ወጥቶ በአንድነት, በደማቸው ፍሳሽ እና በአጥንታቸው ክስካሽ ያቆይዋትን ጀግና ሰማእታት በየቀኑ እንድናስታውሳቸው በአዲስ አበባ ለመገንባቱ,አመራር በመስጠትዎ እንደ ሚሊዮን ኢትዯጵያውያን ከፍተኛ ደስታ እና ኩራት ተሰምቶኛል, ውድ ኢትዮጵያችን እርስዎን በመሰሉ ጀግና ልጆችዋ ታፍራ እና ተከብራ ብልፅግናዋን ትቀጥላለች::❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺

    • @Hiwatse_Media
      @Hiwatse_Media Před 8 měsíci

      czcams.com/video/W_5w3H6bPeY/video.html

  • @abichuethio
    @abichuethio Před 8 měsíci +12

    እናመሰግናለን ክብርት ከንቲባ!!!

  • @user-zv9tz2wx4n
    @user-zv9tz2wx4n Před 8 měsíci +13

    ተወዳጁ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብቹ
    ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያውያን የሆነ ምቹ❤❤❤❤❤
    ትጉህ ታታሪ ክብርት አዳነች አበቤ
    የልብሽ ይሙላልሽ ብያለሁ ከልቤ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Před 8 měsíci +18

    It needs great talent and experience and tireless work ethic to be a great leader. Dr Abiy Ahmed and Mayor Adanch Abebe showed us how it is done practically. Thanks

  • @gebremichael890
    @gebremichael890 Před 8 měsíci +15

    ኢትዮጵያነ ወደ nነበረችበት ክብሯ ለመመለስ ለምት ደከሙ ጠ ቅላይ ሚ ር ዶክተር ዓብይ ክብርት ውሮ አዳነች አቤ ቤ እና በቅንነት ለ ምትሰሩ አመራሮች እግዚአብሔር ይስጣችሁ. Despite all the unbelievable challenges and problems that Ethiopia is going through you are all laser focused on your objectives. God bless you. God bless Ethiopia

  • @mulugetaabebe673
    @mulugetaabebe673 Před 8 měsíci +19

    ታሪክ ለነገ ወሳኝ ነዉ

  • @surafelsimen7390
    @surafelsimen7390 Před 8 měsíci +9

    ክቡር ከኒቲባ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትንታኔ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ ።

  • @tyreliouszukarious2582
    @tyreliouszukarious2582 Před 8 měsíci +14

    Wedefit with PM Abiy Ahmed Leadership Wedefit !!

  • @yonasmelese3484
    @yonasmelese3484 Před 8 měsíci +4

    እናመሰግናለን ሳይገባን የምንጮህ ወጣቶች ሰከን እንበል ! ባለፈው አድዋ በአልን የበጠበጥን እኛ ብቻ ነን አሳቢ እኛ ብቻ ኢትዮጵያዊ ያልን እዚህ መከበር አለበት ምናምን ስንል የነበርን ከ5 አመት በፊት እኮ አድዋ መቼ ቀን እንኩዋን እንደሚከበር አናውቅም ነብር ማለቴ በሚገባው ልክ አናከብረውም ነብር ለማንኛውም አቢቹ ኢትዮጵያውያንን አያሳፍርም አዴ እንወድሻለን

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 Před 8 měsíci +9

    አዳነች አቤቤ የኔ ዘመን ጣይቱ 🇪🇹 ኮራንብሽ በርቱ ድንቅ ስራ ነው ታሪካችን እንዲህ መሬት ላይ ወርዶ ከትውልድ ትውልድ እንዲሸጋገር ስለምታደርጉ እናመሰግናለን 🙏❤🇪🇹❤

  • @girmaseid8485
    @girmaseid8485 Před 8 měsíci +11

    ድንቅ ስራ ነው:: እናመሰግናለን በርቱ!!

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Před 8 měsíci +15

    Extremists and tribalist will not succeed. Long live PM. Dr. Abiy Ahmed and Mayor Adanech Abebe. They are one's in a generation of leaders who work tirlessly for the people of Ethiopia.

  • @birtukankassa9402
    @birtukankassa9402 Před 8 měsíci +6

    ተባረኩ የሴት ቁንጮ ነሽ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @user-iv9eu4cs5n
    @user-iv9eu4cs5n Před 8 měsíci +9

    Great job

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 Před 8 měsíci +10

    Wow! I appreciate how you honored the work of leaders before you. You're amazing! Abiy and Abbebech! You're doing more than what all the leaders before you did combined.

  • @awelsheffa7776
    @awelsheffa7776 Před 8 měsíci +7

    በርች አዳነች በጠም ደስ ይላል

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Před 8 měsíci +4

    ክብርት ከንቲባችን እናመሰግናለን። በጣም ጥሩ ስራ ነው፣ በርቺ፣ የሚቀጥለው ትልቁ ስራ በእንደዚህ ዓይነት ስራ እና ቦታ የሚመጥን የሰው ሃይል መገንባት ዋና ፈተና ነው፣ ከጉቦና ሌብነት የጸዳ በፍትህና በእኩልነት የሚያገለግል የሰው ሃይል መገንባት ያስፈልጋል፣፣ በርቱ

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 Před 8 měsíci +9

    Mayor of Addis Ababa Is the queen of Ethiopia make Addis beauitfull as its name and show them the work , This the begning. Thank you

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 8 měsíci +2

    እኒ ቃላት ያጥረኛል ክብር ምስጋና ለፈጠረን እምላክ ይሁን ክብርት ከንቲባችን እናመስግናለን የአያቶቻን ለናት ሀገራቸው ሞተዉ ሀገራችንን አቁሞውልናል ይገባቸዋል ክብር ትልቅ ምስጋና በዝህ ፕሮጀግት የተባበራችችሁ የሀገራችን ሙሁሮች በእጅጉ እናመስግናለን ትልቅ ምስጋና ልጠቅላያችን ዶ/ር አብይ አህመድ

  • @yonassima8168
    @yonassima8168 Před 8 měsíci +18

    Keep up the good work, Mayor of the great city 🇪🇹

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Před 8 měsíci +13

    Thank you mayor Adanech Abebe, for your tireless work to make Addis Ababa beautiful. Hundreds of thousands of very poor and elderly people are helped by your great program. Millions of people across Ethiopia support you. God bless you, and God bless Ethiopia. Extremists will lose.

    • @esatukemey2555
      @esatukemey2555 Před 8 měsíci +1

      Ethiopians do not support a thief master like her. Rather people pray for its removal!!!

    • @gebremichael890
      @gebremichael890 Před 8 měsíci

      አዛባ

  • @samuelmulatu5239
    @samuelmulatu5239 Před 8 měsíci +6

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Před 8 měsíci +9

    እንክዋን ደስ አለን ለሁላችንም ኢትዮጵያን በጣም ድንቅ የሆነ የታሪክ ቦታ እስከመጨረሻው ሰላም ይሁንልን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት በጣም እናመስግናለን ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ይህ የመጀመርያ ነው እንደዚህ ሲታይ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንጂ ለማልማት የታገለላት የለም ።

    • @Hiwatse_Media
      @Hiwatse_Media Před 8 měsíci

      czcams.com/video/W_5w3H6bPeY/video.html

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 Před 8 měsíci +3

    Wow! God bless Ethiopia and her honest and hardworking leaders! Long live Dr Abiy!!

  • @user-pl3lo3zc5e
    @user-pl3lo3zc5e Před 8 měsíci +4

    እኛወጣቶች እውነቱንሳናዉቅ እንጮሀለን አሁን እኛ አፈርን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MediBekele
    @MediBekele Před 8 měsíci +9

    God bless you🙏🙏🙏

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před 8 měsíci +9

    አዴኮ ፈጣሪ የልፋትሽን ይክፈልሽ ::

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Před 8 měsíci +6

    ከንቲባ ክብርት አዳነች ፕሮጀክቱን የሚመጥን ገለፃ ስለሰጡን እናመሰግናለን።
    አንድ ቀረ የምለው ነገር ከገለፃ ውስጥ
    እነ አዝማሪ ጣዲቄ እንዳይረሱ!!!
    ክብርት ከንቲባ በአገራችን የተፈፀመውን ትልቁን የአድዋ ድል ጀግንነት ከፌዴራል መንግስት ጋር በመተባበር በዚ አስደናቂ በሆነ መልኩ ስለሰራቹ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።
    እርሶ ግን ክብርት ከንቲባ አዳነች የአዲስ አበባ ከንቲባ እንደመሆኖት ለየካቲት 12ቱ በዓል ትልቅ ቦታ ሰጥተው የአዲስ አበባ ህዝብ የከፈለውን ያን አስከፊ ጭፍጨፋ ታስቦ ከመዋል ተከብሮ እንዲውል በማረግ አዲስ አበባ ላይ ስሞትን እንዲተክሉ በአክብሮት እጠይቃለው ።

  • @Views_News_Today
    @Views_News_Today Před 8 měsíci +3

    ጀግና ታሪክ ይሰራል:ሐገር ሕዝብን ወደ ብሩህ ተስፋና እድገት ያሻግራል። በርቺልን ጀግናችን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 8 měsíci +7

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን አብሮ ደስ አለን❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @Welabu2002
    @Welabu2002 Před 8 měsíci +7

    Abebe iron lady keep it up the great work ,thank you very much

  • @ethart7309
    @ethart7309 Před 8 měsíci +3

    W/ro. Adanche Ababa all the time thanks a lot 👍🙏

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 8 měsíci +4

    ጣሊያን በትዕቢት በንቀት ምኒልክን ይህን ጥቁር እንደ እንስሳ በኬጅ ይዘነው እንመጣለን ብለው ኢትዮጵያን ሲወሩ ምኒልክ ሕዝቡን አንድ አድርጐ ጣሊያንን በማሳፈርና ድል በማድረግ ጥቁር ሕዝብ ነጭን ማሸነፍ በነፃነት መኖር እንደሚችል ለአለም ህዝብ ያሳየበት ድል የአድዋ ድል ነው፡፡ አስደናቂ የአፍሪካ ነፃነት ተምሳሌት ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ኑሪ :
    ክብር ከንቲባ እንዳአንድ ኢትዮጵያዊ ላደንቆት ላመስግኖት እወዳለሁ .. ሰላም ብልፅግና ለአገሬ ለወገኔ ይሁን

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 Před 8 měsíci +2

    ይህ የአባቶቻችን ታሪክ ለማየትና ለልጆቼ ለማሳየት ጉአጉቼአለሁ፡፡ ድንቅ ነው!!

  • @kassahunwoldegebriel3212
    @kassahunwoldegebriel3212 Před 6 měsíci +1

    በጣም እናመሠግናለን፤ ይኸ ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪካዊ ቅርስ ነው ።

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 Před 8 měsíci +1

    ኢቺናት አገሬ ኢቺ ናት ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @birtukankassa9402
    @birtukankassa9402 Před 8 měsíci +5

    ዉሾቹ ይጮሀሉ ግመሎች ግን መንገዳቸዉን ይዘዉ ይሄዳሉ።❤

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 8 měsíci +5

    እነመለስ ከአድዋ መጥተው የአድዋን ታሪክ ሲያፈርሱ የበሻሻው ውድ ጀግና አድዋ እንደገና እንዲያንሰራራ ሁልጊዜ በመሥራት ታሪክ ሠራ።ማን ይሄን ታሪካዊ እውነታ ከእንግዲህ ሊያጠፋው ይችላል?እጅግ አስደናቂ ደስ የሚያሰኝ እውነተኛ ኢትዮያዊነት የታየበት በኢትዮጵያን ወዳጅ መሪዎች የተሠራየታሪክ አሻራ የተጣለበት ፕሮጀክት ነው።ዘመናችሁ ይባረክ። 37:29

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 Před 8 měsíci +2

    ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ውብና ድንቅ ታሪካችን አሣያችሁን እግዚአብሔር በጥበቡ ላይ ጥበቡን ይጨምርላችሁ

  • @adis7211
    @adis7211 Před 8 měsíci +6

    ዋዉ ዋዉ ምንግሥታችንን ና ካንትፈችን እድሜ ና ጤና ያብዛላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @bisratmelaku7606
    @bisratmelaku7606 Před 8 měsíci +1

    Can’t wait to see it
    Thank you Addis Ababa Governor Adanech Abebe.

  • @tarikbelaye2847
    @tarikbelaye2847 Před 8 měsíci +1

    በቃ የሚገርም ይህን ሁሉ ከኢትዪዲያ ውጪ ሆነን ስናስበው ደግሞ በጣም ይለያል ይገርማል ደስ ይላል ኩራታችን ነው ምልክታችን መገለጫችን ነው::

  • @negedeayele2359
    @negedeayele2359 Před 8 měsíci +5

    እግዚአብሔርን እጅግ አድርግ አመሠግናሐሁ አንደ ዶክተር አብይ አሊና እንደአንቺ አይንነት ከንቲባ ሰለሠጠኝና እናንተን የመሠለ እውቀት የሞላባችሁ ኢትዮጵያን ከፍ ያደረጋቸው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርካችሁ እድሜ ይሥጣችሁ ስንት ምቀኛና ኢትዮጰያን ለማትፋት የሚሯሯጡትን ልቦና ይሥጣቸው ❤🎉😅❤

  • @solomonlakew4055
    @solomonlakew4055 Před 8 měsíci +1

    አስደማሚ ስራ ነው ቀሪውን ዘመናችሁ የተባረከ የስራ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 8 měsíci +3

    Wow በጣም ደስ ይላል በርቱልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @daveCR739
    @daveCR739 Před 8 měsíci +3

    እጅግ በጣም የሚገርም ልዩ ፕሮጀክት!!!

  • @meanmena2714
    @meanmena2714 Před 8 měsíci +3

    በናተ አመራር ጊዜ በመድረሴ በጣም ደስተኛ ነኝ ገና ኢትዮጵያዬ በቤተ ከፍ ብላ ላለም ትታያለች

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 8 měsíci +1

    አንቺም ትልቅ ሴት ነሽ ትልቅን ነገር እንድታደርጊ የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiohager309
    @ethiohager309 Před 8 měsíci +7

    አድዋን እንሁን
    ዘረኝነት ፣ሴረኛነት ፣ተረኝነት እና ሙሰኝነት ይዉደም

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 Před 8 měsíci +2

    Thank you.

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult. Před 8 měsíci +1

    W/r Adanech thank you for your leadership and the project, having said that you didn't mention that great man i.e Engineer Takele Umaa should take the lion share for realizing this great project.

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 8 měsíci +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝቧ ደሰ ይላል ታሪክን መገንባት አደዋ 😢

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před 8 měsíci +5

    Waw betam telek denk sera new .
    kebert kentiba bewnt gignt nwot geleswotem betam asdesch new denk new.

  • @esatukemey2555
    @esatukemey2555 Před 8 měsíci +6

    በወቅቱ አጼ ምንሊክ ንጉስ እቴጌ ጣይቱ ንግስት ሆነው ህዝቡን በአዋጅ ክተት ብለው ጦሩን መርተው አድዋ ድረስ ሄደው ዉግያዉን የመሩ ናችው፡፤ በወቅቱ አጼ ምንሊክ ንጉስ እቴጌ ጣይቱ ንግስት ሆነው ህዝቡን በአዋጅ ክተት ብለው ጦሩን መርተው አድዋ ድረስ ሄደው ዉግያዉን የመሩ ናችው፡፤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 8 měsíci +2

    By the way Thnkes so much The Heroes Ethiopian people prime menester Dr Abiy Ahemed long life For you and your family ኢትዮጵያ ትቅደም እናት ሐገራችን እናም እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ኢቲዮጽያ ትቅደም ። ወይዘሮ አዳነች ሐቤቤ የአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ከንቲባ ስማንሖት 😅።

  • @beletehailegiorgis128
    @beletehailegiorgis128 Před 8 měsíci +9

    It's just WOW! You guys have done tremendous and tiresome job,which generation could proud of it by looking into how our forefathers were unified and heroically fought and defeated European invaders that had never been happened before and only Ethiopians had done it and it'd be world's historical moment which others followed as a model to start fighting colonialism to liberate themselves from oppressors.
    Ethiopians never give up for colonialists as well as fascists ,but fighting till victory although many had sacrificed their precious life.
    Thank you!

  • @yemisrachs.7
    @yemisrachs.7 Před 8 měsíci +1

    Good job 👏🏼👏🏼👏🏼
    history without racism thank you!!!

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br Před 8 měsíci +6

    ብራቮ: ከንቲባ: አዳነች: አቤቤ!! ትልቅ: ታአምር: እየተሰራ: ነው: በኢትዮዽያ።

  • @solomonlemma5164
    @solomonlemma5164 Před 8 měsíci +3

    great big project but finaly very exllelnt i am my faimly final born i am solomon legesse

  • @bircruz555
    @bircruz555 Před 8 měsíci +5

    Good progressive thinking! Scenic easement is a great policy. Tall buildings should not be allowed to block the view of the city from the museum, and from other higher grounds. It brings immeasurable beauty to any city. The tall ugly black and white building near the museum is unsightly. It is cheap, and it blocks the view. It would be a good idea to cut it short and reclad it, or even remove it entirely. We are proud of the thought that went into the project.

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ብሩ የተማሪ ምገባ የአዛውንቶች ምገባ የከተማው ግንባታ የአቅመ ደካማ ቤቶች እረ ስንቱ በአምላክ እርዳታ እንጅ ቀላል አይደለም

  • @beltway335
    @beltway335 Před 8 měsíci +3

    I’m celebrating Victory of ADWA @ Menelik Square.

    • @husenmohammed3431
      @husenmohammed3431 Před 8 měsíci

      So go to hell he is there waiting for you for so long😅😅

  • @alushakemal
    @alushakemal Před 8 měsíci +1

    ዘመን ተሻጋሪ ጥሩ ስራ ነው እስኪመረቅ ድረስ ጓጉቻለው ክበሩልን 👏

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 Před 8 měsíci +10

    It would be a wise move for Eriterian to negotiate on Assab.

    • @Hiwatse_Media
      @Hiwatse_Media Před 8 měsíci

      czcams.com/video/W_5w3H6bPeY/video.html

  • @user-Eth
    @user-Eth Před 8 měsíci +1

    ክብርት: አዳነች: አበቤ፡ እናመሰግናለን👏🏾
    ከተማን: ለታሪክ: መለወጥ: ትልቅ: የቱሪዝም: ገቢ: ምንጭ: ነዉ። 🇪🇹👏🏾

  • @mahishallom1369
    @mahishallom1369 Před 8 měsíci +1

    Amazing job Mayor Adanech

  • @getenttadess3182
    @getenttadess3182 Před 8 měsíci +2

    First of all I think my Prime Minister abiy the next one the mayor of Addis Ababa you make a lot of difference for our Ethiopian generation while you are doing good others they become a positive supposed to be while you deserve to be thanks to you and the leaders we become a backward nation sorry for unacceptable thinking people

  • @mehameddelil9943
    @mehameddelil9943 Před 8 měsíci +2

    ኑሩልን፡የአባገዳ፡ልጆች

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @abdumohamed710
    @abdumohamed710 Před 8 měsíci +1

    DEBORA DEBORA DEBORA DEBORA DEBORA DEBORA ....nesh .....Tebareki

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj Před 8 měsíci +3

    ድንቅ ነው!!! 👌🇪🇹

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️

  • @solomonbahru9065
    @solomonbahru9065 Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን.

  • @befkaduyilma5687
    @befkaduyilma5687 Před 8 měsíci +3

    It's good but someone is forgotten in the museum: Emperor Menilek II

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 Před 8 měsíci +1

    በጣም እናመሠግናለን በጣም ድንቅ ሥራ ነው በርቱ!!

  • @user-ix8sz4lm5c
    @user-ix8sz4lm5c Před 5 měsíci

    Rewriting the history! Thank you ❤❤

  • @alemjohnson4244
    @alemjohnson4244 Před 8 měsíci +5

    Peace I Ethiopia

    • @alemjohnson4244
      @alemjohnson4244 Před 8 měsíci

      Confusing , all government TV you only see new buildings, projects open but Independent TV u hear a lots of negative war, killing, starving and kidnapping. I am confused who to believe. Sad for people live in Ethiopia. Who will tell us the truth.

  • @tadright2349
    @tadright2349 Před 8 měsíci +3

    Dr. Abey Ahmed the Hero. We love you!! Keep going. However Dear Dr.Abey, please sit and negotiate with Fano an Amharas.
    Please do it before it's too late. Solve the problem with discussion not with Army.
    Thank you Dr. Abey and Abebech.