MK TV || ልጆቻችንን ለማሳደግ ነው አሜሪካን ጥለን ወደ ኢትዮጵያ የመጣነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 11. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 56

  • @seyoum917
    @seyoum917 Před 9 měsíci +10

    ውድ ወገኖቼ አይዟችሁ ልዑል እግዚአብሔርን እየፈለጋችሁት ስለሆነ አርሱ ልዑል እግዚአብሔር ደግሞ አይዟችሁ ልጆቼ ከኔ ማንም አይወስዳችሁም ይላችኋል።

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před 9 měsíci +7

    በጣም ድንቅ ሥራ ነው የሰራችኹት ለእኛም ጥሩ ተሞክሮ ነው ከስደት መልስ የኔም ትልቅ ራዕይ የሰፈሬን ሕጻናት ሰብስቤ በክርበየስቲያናዊ ሥነ-ምግባር መቅረፅ ነው ያሳካልሽ በሉኝ በጸሎት አስቡኝ
    ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ያስፋልን ከክፉ ጠላት ይጠብቅልን አሜን❤❤

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 8 měsíci

      ያሳካልሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ በእውነት

    • @HM-fu4sb
      @HM-fu4sb Před 8 měsíci

      እግዚአብሔር ይርዳሽ መልካም ምኞትሽን ያሳካልሽ አሜን፫

    • @user-fd4ye3jg9c
      @user-fd4ye3jg9c Před 4 měsíci

      እግዚአብሔር ያሣካልሽ እህታችን እኔ ወድሞቸን ተማሩ ስል ስራው ነው የሚሉት😥😥😥

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před 9 měsíci +6

    ደስ የሚል ተሞክሮ ነው ተዋህዶ እናት እና አባት ማለት ይሄ ነው አሁን ዘመኑ ከፍቷል

  • @user-oy6jl8ps5y
    @user-oy6jl8ps5y Před 9 měsíci +9

    ሁላችን ብንማርበት በየሰፈራችን እንዳቅማችን ብንጀምረው ከነሱ ተሞክሮ ብንወሰድ እኔ በበኩሌ እግዚአብሔር ቢረደኝ.......

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 9 měsíci +7

    በርቱልን እኛንም እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ወደ አገራችን ለመግባት ያብቃን.

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 9 měsíci +10

    ማህበሩ ከስደት ለሚገቡ ወላጆች ትልቅ እረፍት ነው. ላይክና ሼር እያደረግን የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን

  • @user-vi2bo7gp9s
    @user-vi2bo7gp9s Před 8 měsíci

    በእውነት ተባረኩ ከዚህ በላይ ሰርታችሁ ለሌሎች አርያ እንደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ አሁን ላይ ልጅ መውለድ ነው እንጅ አስተዳደጉን አላውቅንበትም ሰለዚህ እናተ ለሁላችንም አርያ ናቹ በረቱ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ

  • @Hasesa1
    @Hasesa1 Před 8 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚል ማህበር ነው አንድ የክርስቲያን ቤተሰብ ሊያደርግ የሚገባው ማህበር ነው አርያነታቹ ለኛም ይተርፋል። በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 8 měsíci

    ግሩም ድንቅ ነው !የቀድሞዋን ኢትዮጵያን ከነ ሰላሟ ፣ከነባህሏ ፣ከነውበቷ ፣ከነፍቅር አንድነቷ ይመልስልን ።ማኅበረ ቅዱሳንን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን!✝️

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 Před 8 měsíci

    Dr. Else,
    Your message is remarkable and powerful. You are an exceptional in your approach and addressing the challenges. Well done!

  • @seyoum917
    @seyoum917 Před 9 měsíci +3

    የዮሐንስ ወንጌል ም 10 : 27--29
    "" በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ ለዘላለም አይጠፉም ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም ። የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም ። እኔና አብ አንድ ነን""
    ውድ ወገኖቼ አይዟችሁ ይኸው የአባታችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቃል ኪዳን የንጉሠ ነገሥት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆናችሁ ለማንም አሳልፎ አይሰጣችሁም።
    በርቱ አይዟችሁ

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 Před 9 měsíci +4

    ቃለህይውትን ያስማልን

  • @meseretabebe8622
    @meseretabebe8622 Před 9 měsíci +1

    ኢልሲ ስላአየሁሽ ደስ ብሎኛል አንቺ ገና ብዙ ነገር ህዝብን ታስተምሪያለሽ ብዬ አምናለሁ ያለሽን እውቀት ስለማውቅ በርቺ ::

  • @meronwoubshet
    @meronwoubshet Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ። ፍፃሜውን ያሳምረው ።

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር እናትና አባት ለልጆች መሰረት አርጎል የህን አላፊነት ለሚወጡ ወላጆችን አላማመሰገን ወይም አለማድነቅ ነፉግነት ነው ቸሩ መድኃኒዓለም ቤታችሁን እንደ አባቶቻችን አብረሃም ወ ይስሐቅና ያዕቆብ ይባርክላችሁ ሁላችሁ ወላጆች ተቸግራችሁም ቢሆን ለልጆቻችሁ ለነጋቸው መንገድ ሁኑቸው ትዳር ለመሙስረት ያሰባችሁ ሰዎች ከነዝ ተማሩ

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ያስፍልን

  • @tgjimma
    @tgjimma Před 9 měsíci +3

    ትክክለኛ ምርጫ ነው ❤❤❤

  • @elsamengestu7933
    @elsamengestu7933 Před 9 měsíci +2

    ኤልሳዬ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ማህበሩን ያስፋላቹ 🙏🙏🙏

  • @user-mm7ym6ro3t
    @user-mm7ym6ro3t Před 8 měsíci +3

    በጣም ደስ ይላል ሌላም ቦታ ቢቀጥል ጥሩ ነዉ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 8 měsíci

      በጣም የምመኘው ነው በእውነት እኔ ገና አሁን ነው ውስጤ የገባው ❤

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 9 měsíci +2

    ለብዙዎች አርአያ ነው የምትሆኑት እግዚአብሔር ይርዳችሁ እመቤቴ አትለያችሁ

  • @tasfanechaiebahew1356
    @tasfanechaiebahew1356 Před 8 měsíci

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @AynadisAlemye-bb5kw
    @AynadisAlemye-bb5kw Před 9 měsíci +3

    ማህበሰ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያስፈልን ስለ አገልግሎታችሁ እናመሰግናለን እስቲ አደስ አበባ ያሉ አብያተ ከረስቲያን ት/ት እንደከፈቱ ንገሩልን እስቲ።

  • @genetabebe3336
    @genetabebe3336 Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ያስድግላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 9 měsíci +1

    ውይ ኤልሲዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አንቺ ጀግና ነሽ

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 Před 9 měsíci +3

    💚💛❤️🙏🏽

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰምተን እኛም እንድንኖረበት እግዚአብሔር ይረዳን አሜን፫

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 9 měsíci +2

    ሰላም ሰላም

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 Před 9 měsíci

    thanks

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDay Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm Před 8 měsíci

    እውነት ግዲታ ቢሆንም የወለዱትን ማሳደግ እናንተግን ሳላደንቅ አላልፍም የማንቂያ ደውል ነው

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Před 8 měsíci

    I sincerely appreciate your instructive sessions, Dr. Birhane. Your teachings are instrumental. I perceive them as a concise encapsulation of the child development course, and they undoubtedly have the potential to positively impact numerous parents. Your delivery is articulate and engaging.
    We, currently residing in California, contemplated a move to Ethiopia with the intention of fostering our children's upbringing within the context of Ethiopian Orthodox Church teachings and culture, akin to your own experience. However, the financial aspect presented challenges. While my boss has graciously allowed me to work remotely, it's a temporary arrangement lasting only a few months.
    I commend your efforts and look forward to supporting and expanding this valuable program “Fidel”.

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልጆቼም የዚህ ማህበር አባል ይሆኑ ዘንድ ምኞቴ ነው. በፀሎታችሁ አስቡን

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut Před 9 měsíci +1

      የልብሽን መሻት እግዚያብሔር ይፈፅምልሽ

    • @tinawolde9826
      @tinawolde9826 Před 9 měsíci +1

      @@OkOk-re3ut አሜን አሜን አሜን

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq Před 9 měsíci

      Me too

  • @user-vg1gt1ln5e
    @user-vg1gt1ln5e Před 8 měsíci

    እግዚአብሔይስጣችሁ❤❤❤

  • @user-ev5nk8vv7i
    @user-ev5nk8vv7i Před 9 měsíci

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 8 měsíci

    ስንቱን መርዝ በጥብጠው ሰጥተውናል !?😢

  • @eluyegetnet6950
    @eluyegetnet6950 Před 9 měsíci

    Egizabhere yasadegachew

  • @stc6291
    @stc6291 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔርይባርካችሁበጣምየሚገርምተሞክሮነዉለብዙዎቻችንአረአያናችሁፍፃሜያችሁንያሳምርላችሁማህራችሁንያስፋላችሁማህበረቅዱሳኖችእናመሠግናለን

  • @user-lf8ql1qs2v
    @user-lf8ql1qs2v Před 9 měsíci +7

    እኔ ምለዉ ለምንድነው ግን ወደ ገጠር ገብተዉ የማያስተሙር መምህራን ሃዋራያትኮ ወደ አህዛብ ሃገር እንዃ ህደዉ ያስተምሩ ነበር
    በተለይ በራያ በገጠር ያለን ማን ፈጠረህ ስንባልዃ አናቅም 😢

    • @sara-tp5mh
      @sara-tp5mh Před 9 měsíci +1

      እውነት ነው የፈጠረኝ ሚኪኤል ገዮርጊስ እያልን ነው ያደግነው ግን አስተባባሪ አልባ እንደት የት እንደሚሔዱ እሚያስረዳ ያስፈልጋል

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 8 měsíci +1

      እውነት ነው የእውነት😢

  • @teklaygebremeskel8233
    @teklaygebremeskel8233 Před 9 měsíci

    የኣንድ ብሔር የበላይነት ሰባኪ ምድራዊ ነው። ኣትሸወዱ

    • @etsegenetberhanu4295
      @etsegenetberhanu4295 Před 9 měsíci +2

      ምን ማለት ይሆን😢😢😢

    • @ashenafi725
      @ashenafi725 Před 9 měsíci +2

      ወንድም ቃለ-እግዚአብሔር ዘር የለውም እኮ...

    • @atiaba-bx3wg
      @atiaba-bx3wg Před 9 měsíci +3

      ወንድሜ ይመስለኛል ይሄ ቤት አንተን አይመለከትም መሰለኝ ። ለምን ማህበሩ ማህበረ ቅዱሳን ይባላል ካላወከው ቀርበህ ጠይቅ

    • @bizunehaschalew6221
      @bizunehaschalew6221 Před 9 měsíci +2

      እግዚኦ አሁንም ከዘር ቆጠራ አልወጣችሁም? ያን ያክል ህዝብ አልቆ? የትግራይ ህዝብ ሆይ ምን ዓይነት አዚም ነው የተደረገብህ??

    • @atalayasres8079
      @atalayasres8079 Před 8 měsíci

      አንተ ራስህን አታውቅም ራስህን ፈልግ ብሔር ከማምለክ እግዚአብሔርን አምልክ ከኔ ሌላ ሌላ አማልክት አይኑርህ አልተባልህም ነገሩ ሀይማኖቱን ምታውቀው አልመሰለኝም