በሰዓት 350 ኪ.ሜ የምትሄድ ቅንጡ የስፖርት መኪና የሰራው ወጣት Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • አዲስ ነገሮችን የመሞከር ልምዱ አድጎ ዛሬ ላይ ቅንጡ የስፖርት መኪናን በመስራት የኢትዮጵያውያን ምኞት ምልክት እና የፈጠራ አቅም ማሳያ ለመሆን በቅቷል - ወጣት ሀብታሙ አበራ።
    ይችህን የስፖርት መኪና ለመስራት 3 ዓመታት ፈጅቶብኛል ይላል - ወጣቱ።
    መኪናዋ በሰዓት 350 ኪ.ሜ የምትሄድ መሆኗንም ይናገራል።#ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 19

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 Před 25 dny +5

    እባካችሁ እንደዚህ አይነት ዝግጅትን የሬዱዮ ዝግጅት አታስመስሉት። ለምሳሌ በከፍተኛ ፍጥነት መነዳት የሚችል መኪና ነው ብላችኋል፤ ነገር ግን መኪናው በዛ ፍጥነት ሲነዳ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ፊልም እንኳን የላችሁም። እናንተ ባትቀርፁት እንኳን መኪናውን ሰራን የሚሉት ሙከራ ሲያደርጉ የቀረፁት። ስለዚህ ለምትናገሩት ነገር ምንም የምስል ድጋፍ አላሳየችሁም። የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ቢሆን ጥሩ ነበር።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 24 dny

      ምን ይሰራልሀል በሰዓት አንድ ሺህ ኪሎሜትር ቢሄድ በዓለም ላይ ከጀርመን በሰተቀር መንዳት የምትችለዉ 100km/h ነዉ እሱን ቢያሳዩ በፓሊሰ ራዳር ቢለካ ጥሩ ነበር
      ግነ እኔ ባሄድም ከፍጥነቱ ምንም ጉዳይ የለኝም በሰዓቶ መቶ ኪሎሜትር ከሄደች በቂዬ ነዉ ዋናዉ ሰራዉ መጀመሩ ነዉ ብዙ ብዙ ተከታዬችን ያፈራል ሰለዚህም መደገፍ ብቸ ነዉ ያበት ጥራት ወደ ኃላላይ ይመጣል አሀን እኳ ዳዴ እያ ነዉ

  • @teddybest9019
    @teddybest9019 Před 25 dny

    wow desi yelal

  • @burqaaentertainmenttube989

    Saladenkeh alalfem ❤

  • @messaybekele5243
    @messaybekele5243 Před 25 dny

    የሚድያ ስነምግባር Fana, Ebc, .....ሌሎችም ለምን አታጣሩም በተሰረቀ ነገር አትቀባበሉ የማን ስራ ነው?

  • @SmilingEyeglassFrames-wh8gi

    ለምንድን ነው ውሸት የምተዋሸው ቦዲውን ማን ነው የሰራው አንተ መካኒክ ቦታውን ብሰራው ነው እንደዚህ አይነት ቢዝነስ ለምንድነው ተባብራችሁ የማሰሩት body ስራው ያንተ አደለም

  • @relax-everything
    @relax-everything Před 23 dny

    350 km per hour 😂

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Před 25 dny

    ወንድም ሀብታሙ መሸቀጫ አትሁን።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 24 dny

      ገብሬ ጋር ማዳበሪያ እንዳያርስ ትክለክላለህ; አሁን ደግሞ ከተማ አትስሩ እያልክን ነው? የእንኳየ መስኩ ጄምስ ቦንድ!😅😅

    • @user-th9tx7sw9o
      @user-th9tx7sw9o Před 24 dny

      @@Coffee-do1gm ማዳበሪያ ትከለክላለህ😁በሚል ይስተካከል 😁

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 24 dny

      @@user-th9tx7sw9o " እንኳን በሀገራችሁ ለወጥ በቅርብ ቤተስባችሁ ህይወት መለወጥና ጥሩ ነገር ማግኘት የምቀኑና የምትመቀኙ" የኤርትራዊው ወንድም “quote of the year “ ስለእናንተና ; ወያነ; ኦነግ አክራሪዎች የተናገረው!

  • @yasinsule7295
    @yasinsule7295 Před 25 dny +2

    የዚህ መኪና ትልቁ ስራ ቦዲ ነው ቦዲውን የሰራው ደሞ ሌላ ሰው ነው ለምን ይዋሻል ።ለምን የፈጠራው ባለቤትን አትጠይቁም ሌባውን ከምጠይቁ።

    • @user-kp9ug8in1z
      @user-kp9ug8in1z Před 25 dny

      ማስረጃ አለህ??

    • @yasinsule7295
      @yasinsule7295 Před 25 dny

      @@user-kp9ug8in1z" የስራ ሰው" ብለህ search on you tube you see the person how did this car body.

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 Před 25 dny

      የፈጠራው ባለቤት የቀን ሰራተኛ አይኖረውም ማለት ነው ፖዲውን የሰራው ቱልቱላ ተቀጥሮ ጉልበቱን ስላዋጣ እኔ የሰራሁት ነው ብሎ ሲቀደድ አንተን የመስሉ ፖንዳዎች ማስብ ስለማይችሉ እውነት ይመስላቸዋል

    • @iliadmulugeta4524
      @iliadmulugeta4524 Před 25 dny

      ከቻልክ ታድያ ለምን አንተ መኪና ሰርተኅ አታሰየንም የት ነብርክ ?!😂?!?! ጅግናው ልጅ ኮፒ እንኩዋን ቢያደርግ ይህም ቢሆን ሙያ እና ዕውቀት ይጠይቃል

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 24 dny

      ​@@user-kp9ug8in1z
      የምን ማሰረጃ ነዉ? ማሰረጃማ ቢኖራቸዉማ ኢግዠቢሸን ደረሰ ሄድ ንብረቴን ተቀማሀ ሁ የል ነበር
      ሶሰት ሚዬን ብር ተሰርቆ ዝም የሚል አጭቤ ነዉ ለፈጣሪ ትቼዎለሁ ይለናል የዩቱቡን ገንዘብ ሊለቅም
      ይህ እኔነኝ የሰራሀት የሚለዉ ልጅ ማሰረጃ ካላመጣ በሰም ማጥፋት መከሰሰ አለበት
      አሁን እኳ ትህዛዝ ለመሰጠት የሚፈልጉ ሰዎች በሙሉ እሰከሚጣራ ልቆፍ ብለዉ ገበያ ያበላሸበታል