ቅንጡ መኪና- ከስራ ፈጣሪው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ

Komentáře • 311

  • @user-xh3ck8en4c
    @user-xh3ck8en4c Před měsícem +20

    ወድሜ ፈጠራችሁን በጣም አደንቃለሁ እኳን ደስ አለህ
    ሲቀጥል ቦዲውን በፋይበር ግላስ የሰራው ጓደኛህ በጣም ተናዷል ምክንያቱም በሁለታችሁ አለመግባባት ስለተፈጠረ
    ፈጠራው ተግባራዊ የሆነው የሁላችሁም ጥረትና ሞያ ታግዞበት ነው
    እሱ ቦዲውን ባይሰራ አንተ መካኒካል ፓርቱን ባትሰራ ሌላውም ኤሌክትሪካል ፓርቱን ባይሰራ ሀሳባችሁ እውን እንደማይሆን ማወቅ አለባችሁ
    ነገሩን በሰላም ፈታችሁ ወደስራ መግባት ይሻላል
    ፈጠራው ለብዙዎች ወጣቶች ስለሚጠቅም በሰላም ነገሩን ፍቱት
    መካካድ መጠፋፋትን ያመጣል
    ሀገር የመቀይር ፕሮጀክት በከቱ እዳታዳፍኑት ተረጋግታችሁ ተነጋገሩ
    የአንድ ኢትዮጵያዊ ምክር ነው
    መልካም እድል

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Před měsícem +26

    ጎሽ ልጄ ዘር እየቆጠረ በወገኑ ላይ ገጀራ
    ለሚያነሱ ወጣቶች ትልቅ ምሳሌ ነህ።ወጣቱ ፊቱን ወደ ፈጠራ እንጂ ወደ ዘረፋ ማዞር የለበትም ።ተባረክ!

  • @dengel8429
    @dengel8429 Před měsícem +11

    ስራውን ለስራው ባለቤት መልስ አታጭበርብር

  • @ritahenry3013
    @ritahenry3013 Před měsícem +62

    ጀግና ጀግና በውነት ጀግና ነህ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህን አይነት ችሎታ ያለው ኢትዮጵያዊ ስላላት ደሰ ይላል ።
    Many may not understanding the value of how big this is . But this cars start has potential of being as great as cars like Lamborghini , Porsche, supra etc .
    So በርታ ጌታ ይርዳህ , በሁሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ማደግ ይሁን ለአንተም ለድርጅቱ ።

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 Před měsícem +19

    ጀግና ይሄኔ ስድብ ፈብርከህ ቢሆን ኖሮ ስንቱ ተረባርቦ ያየው ነበር ለማንኛውም አንተን መቼም እዚህ ሀገር ማንም አይረዳህም እግዚያብሄር ብቻ ይርዳህ በርታ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před měsícem +12

    በጣም ጎበዝ ነህ፣ መንግስት፣ባንኮች፣ ባለሃብቶች ይህን ሰው ቢታገዝ ሌላ የስራ መኪኖችና ሕዝብ ማመላለሻ ሊሰራ ይችላል።

  • @TofikyesufaliTofa
    @TofikyesufaliTofa Před měsícem +53

    እነዚህን መሳሰሉ አገራችን ሰው እያላት ለምን መቸገራችን ? በሰው ሐብት በተፈጥሮ ሐብት እያለን ምንድነው ሐገር ከችግር የማንወጣው እባካቹ በየክፍለ ከተማው በየቀበሌው ያላቹ ለህዝብ አገልግሉ የሀገር ሸክም አትሁኑ በሉልኝ የዚህ ሁሉ ችግር ዋና እነሱ ስለሆኑ ነው

    • @LawofGod
      @LawofGod Před měsícem +3

      Because in the past they have not been given chance! Now they got it !

    • @naser884
      @naser884 Před měsícem

      አብይ አህመድ እያለ እንዴት yesakale

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 Před měsícem +3

      Tribalism is the number one reason.

    • @muradmo
      @muradmo Před měsícem +1

      አገራችን ጥሩ መሪ መች አገኘች። ሁሉም የኢትዮጵያ መሪ መሀይም ዘረኛና ሌባ ነው። መቼም አያልፍልንም! እኛም ምቀኝነትና ቅናት ካልተውን። ፈጣሪ በስራችን የተነሳ እረስቶናል!

    • @Codm_anglee
      @Codm_anglee Před měsícem

      design መስራትና engine መስራት ይለያያል design ብቻ ስለሰሩ ምንም አሪፍ ነው አይባልም

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb Před měsícem +11

    የፋይናስ እጥረት ካለብህ እና በትልቁ መስራት ከፈለክ ድርጅት ግን ወደ አክስዬን ማህበር ቀይረው ያኔ ትልቅ ካፖኒ ልትመሰርት ትችላለህ እኛም በአክስዬን እንሳተፋለን

  • @edeletube700
    @edeletube700 Před měsícem +11

    በርቱ የስራ ፈጣሪዎች ሀገራችሁን ትታችሁ አትስደዱ ገዘቡ ፈልጉ ወደናተ ይስደዳል።

  • @tesfayemeshesha6713
    @tesfayemeshesha6713 Před měsícem +8

    እግዚአብሔር እቅድህን ያሳካልህ ዘንድ እንመኝልሀለን፣በርታ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት እንዳንተ ያሉ ብዙ ወጣቶች አሉ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 Před měsícem +10

    በጣም ጎበዝ ነህ ከዚህ የበለጠ ድንቅ ነገር ትሰራለህ ከአነጋገርህ እንደገባኝ መካኒክነት ምን ያህል ትልቅ የጭንቅላት ስራ መሆኑን ስላሳየህ በጣም ደስ ይላል

  • @Ermi21
    @Ermi21 Před měsícem +6

    መኪና አስመጭዎች ይህን ሲያዩ ??? እናንተ ጨርሱት ለማንኛውም በርታ ወንድሜ

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg Před měsícem +28

    በርታ ወንድሜ .... መቼም የራስ ነገር ይቀለናል ሀበሻ ስንባል:: ትልቅ ስራ ነው በርታልን

  • @user-ii9sx7bt6v
    @user-ii9sx7bt6v Před měsícem +18

    This is awesome Discovery mind ....we love it .. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 forward....and mass production...

    • @Samriayalwe
      @Samriayalwe Před měsícem +1

      በረታ ጥሩ የሰራ ውጤት ነው

  • @bute5158
    @bute5158 Před měsícem +12

    ጎበዝ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN Před měsícem +8

    በሌላው ሀገር ስሪት ምደነቅበትን በሀገሬ ጀግና ልጅ ተሰርቶ ማየቴ ደሞ አኮራኝ ሀገርም ባንተ አይነቱ ትኮራለች👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @Meku-tg6sx
    @Meku-tg6sx Před měsícem +12

    Brave young man, very proud of you as an Ethiopian citizen. Surely, you'll have a huge African market. Keep it up!

  • @loveandkindnessinternation2321

    በአወነት ሀገራችን ብዙ ሥራ ፈጣሪ😮 ትጉ ልጆች አላትና ገና ብዙ ደረጃ ትደርሳለቸ ሰላማችን ጠብቀን ተግተን ሌት ተቀን ከሰራን የወጭ ሀገሮች የደረቱብን የረሀብ የድህነት መገለጭ እስኪገርማቸው ድረስ ተገፎ ተለውጠን ያዩናል። ብቻ መገፋፋትን ሶድብና አፍራሽ ትችትና ነቀፋን ሥራን ማጠልሸትን ፈጣሪ ከኛ ያርቅ። ያም ሆኖ የቃል ኪዳን ምደርና ህዝብ ነንና የኢትዮጵያ አምላክ አይጥላትም። ፈጣሪ ይመስገን

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před měsícem +3

    በጣም ጎበዝ ወጣት ነሕ በእውነት ደሥ ይላል

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 Před měsícem +3

    እጅግ ደስስስስ ብሎኛል ሐገር የምታድገው፤በስራ ፈጠራ ነው። በርታ

  • @fikirutarekegn4536
    @fikirutarekegn4536 Před měsícem +2

    አቦ ይመችህ ፤ከምር በጣም ደንቆኛል፣የምገርሙ የምደንቁ የምገርም ብቃት ያላቸው ሰዎች አሉኮ።በርቱልን ገና ብዙ ያልታወቁ ጀግኖች ኣሏትና ሀገራችን።

  • @tewodrosabebe9579
    @tewodrosabebe9579 Před měsícem +8

    Great achievement!!! Super!!!

  • @AbrhamFkadu-c4o
    @AbrhamFkadu-c4o Před měsícem +3

    በርታ የሀገራችን ልጅ 💪💪💪💪

  • @geez2115
    @geez2115 Před měsícem +6

    በጣም አሪፍ ወንድም ጐበዝ መቼም የቬትናም ወጣት ልጆች ልክ እንዳንተ የሚሰሩትን አይተሀል ዩቱብ ላይ እና የሙያ የቴክኖሎጂ ትስስር ብታደርግ more ጥሩ ነው በርታ👍

  • @user-dw9cz7hm8d
    @user-dw9cz7hm8d Před měsícem +8

    Wow. Amazing.

  • @yalexy5398
    @yalexy5398 Před měsícem +3

    አሪፍ ነው ጎማው ግን መኪናውን የሚምጥን መሆን አለበት

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 Před 18 dny

    ፈጠራው ድንቅ ነው💙💙💙ስራውን ላገዙህ ስማቸውን በመጥቀስ ለምን እውቅና አልሰጠህም????

  • @tewodrostilahun3801
    @tewodrostilahun3801 Před měsícem +2

    I am proud u man ..great Job done our country deserves more

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před měsícem +1

    congratulations brother 👏 I hope in the future, 100% the metal in Ethiopia

  • @user-et7yq5zc4n
    @user-et7yq5zc4n Před měsícem +2

    በሀገሬ ልጅ ይህን የ restoration ስራ ማየቴ ደስ ብሎኛል። ወንድም በርታ በርታ ወደፊት መስራት ምመኘው ነው

  • @fitawurarnega7299
    @fitawurarnega7299 Před měsícem +1

    Woow you're really hero...
    Keep doing u will motivate and change many of us and Ethiopia

  • @EndalewAyenew-lu2xd
    @EndalewAyenew-lu2xd Před měsícem +12

    በጣም ምርጥ ነው። የኤሌክትሪክ ቢሆን የተሻለ ነው።😊👏

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před měsícem

      ኢትዮጵያ ዉስጥ በየትኛዉ መብራት ቻርጅ ሊደረግ ነዉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ቢሆን የምትሉት በቀን 10ጊዜ ለሚጠፋ መብራት አታስቡም እንዴ

    • @selamaynalem1699
      @selamaynalem1699 Před měsícem +1

      በሻማ ለመቸረጅ ይሆናላ😮

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před měsícem

      @@selamaynalem1699 😃😃😃😃

  • @TesfuSahle
    @TesfuSahle Před měsícem +1

    ፈጠራው ቆንጆ ነው ደስ ይላል የተገጠመ ጐማ እና ቼርኪዬ ግን ለዚህ መኪና አይመጥነዉም በጣም ነዉ ውበቱ የቀነሰው በዛ ላይ የመገልበጥ እድሉ ሰፊ ነው ለወደፊቱ ስትሰሩ እንደምታሻሽሉት ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @addisu_lemma
    @addisu_lemma Před měsícem +2

    Amazing 👏! Hats off to you, Sir!

  • @AmanuelSumamo-ou6jt
    @AmanuelSumamo-ou6jt Před měsícem +1

    ተስፋ የሚሰጥ ነገር ነው በርታ ኣባ

  • @johnafework5570
    @johnafework5570 Před měsícem +2

    ጀግና ነህ

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv Před měsícem +1

    shout out to this legend man keep it up ma man

  • @kiduish21
    @kiduish21 Před měsícem +1

    በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አፍሪካ ውስጥ የፈጠራ ሰዎችን ነጮቹ እያፈኑ እያጠፉ ስለሆነ ተጠንቀቅ

  • @user-ev6pw8jw1w
    @user-ev6pw8jw1w Před měsícem +1

    በጣም ያምራል እጅህ ይባረክ አበባው ከልደታ

  • @Kevinsolomon2050
    @Kevinsolomon2050 Před měsícem +3

    በርታ ጀግና ነህ

  • @surathehabesha
    @surathehabesha Před měsícem +3

    በጣም ጀግና

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před měsícem +2

    wow! what a wonderful design. Viva Habtish.

  • @Teshmoti
    @Teshmoti Před měsícem +2

    Bravo bro,be God with you!!

  • @Akk1856
    @Akk1856 Před měsícem +2

    አንተ ጽድት ያለ ትክክለኛ ምርት አይደለ እንዴ ማኒፋክቸሪንግ እስኪልህን እና የስራውን ቅልጥፍና ምናምን አሳድገህ በብዛት ማምረት ከተቻለ እኮ ምርጥ የመኪና ካምፓኒ ማለት እኮ ነው ዋው በርታ በጣም ደስ ይላል

    • @Sura-cd2me
      @Sura-cd2me Před měsícem +1

      ሰላም የ CZcams channel ቤተሰብ እንደራረግ እናም youtube Video ደሞ በሁለት ቀን ውስጥ ለአንድ ሰአት እይ እኔም እንደዛ አረጋለው ቻናሉ ይሄ አይደለም በዚህ channel ግባ እና community lay link አለ በዛ ገብተክ አድርግ

  • @Business_Abex
    @Business_Abex Před měsícem +1

    😢ሀገሬ ተስፋ አላት!
    ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před měsícem +2

    ዋዉ ዋዉ እንዴት ያምራል ይህ መኪና 🎉🎉 ዋጋ ይዉጣ place🎉🎉

  • @birhananega2843
    @birhananega2843 Před měsícem +1

    በረታ ወንዴሜ አጂህ ይባረክ

  • @comedy2483
    @comedy2483 Před měsícem +1

    በርታልን ወንድማችን! እንተጋገዛለን

  • @samuelasfaw9337
    @samuelasfaw9337 Před měsícem

    ጀግና ! ለብዙ ሰወች ተስፋ ነህ

  • @K.T-mj9mj
    @K.T-mj9mj Před měsícem +9

    መሪ አጣን እንጅ ከድሮም ጀምሮ ኢትዮጵያኖች የእውቀት ችግር የለብንም100%

    • @Nathaniel_alemu
      @Nathaniel_alemu Před měsícem

      እና አንተ ትመራን ደደብ

    • @amnuil
      @amnuil Před měsícem +1

      እውነት ነው

  • @tsegabkarta6739
    @tsegabkarta6739 Před měsícem +1

    ጀግና ነክ💯🔥

  • @Habtshmobile
    @Habtshmobile Před měsícem +1

    ምርጥ ነው

  • @gech59
    @gech59 Před měsícem +1

    You did great job!!!

  • @oumersabir8480
    @oumersabir8480 Před měsícem

    የሰው ስራ የኔ ነው ማለት ዘብ ጥያ ያወርዳል !

  • @gezachewteshome5435
    @gezachewteshome5435 Před měsícem +1

    Very strong and talented friend

  • @nejatahmed2599
    @nejatahmed2599 Před měsícem +1

    ይህ ለኔ ተአምር ነው።

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Před měsícem

      ወላሂ የሰራው ሌላልጂነው በመጨረሻም እሱን ሳያማክሩ እኛነን የሰራነው ብለውከዱት

  • @temaledtube8302
    @temaledtube8302 Před měsícem +1

    ስራ ፈጠራው በጣም ደስ ይላል። ነገር ግን የፈጠራ ስራው ላይ ከ80% በላይ የሰሩትን መክዳት ጥሩ አይደለም። በጠዋት ወደቅህ!

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Před měsícem +1

    ገርማል ጎበዝ አቦ

  • @Habeshaking
    @Habeshaking Před měsícem +1

    ❤❤አንበሳ

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 Před měsícem

    በርታ ወንድሜ የሀገሪቱን ባለሀብታቾ ስራህን በደንብ ቢመለከቱ መኪናውንም ቢሞክሩ የፍይናንስ ደግፍ አድርገውልህ የበለጠ እንደምታድግ አምናለው።

  • @MohammedYamer-k1h
    @MohammedYamer-k1h Před měsícem +1

    ጀግና ማሻአላህ

  • @user-on3pz4xr4x
    @user-on3pz4xr4x Před měsícem

    ድንቅ፡ስራ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡በርታ፡ገና፡ቡዙ፡እናያለን፡

  • @endashawtsige7966
    @endashawtsige7966 Před měsícem +5

    Woooow

  • @QubaTube
    @QubaTube Před měsícem +1

    MashaAllah Berta wendmachn , kegonih nen

  • @user-vc2fn6bu1k
    @user-vc2fn6bu1k Před měsícem

    በርታ አንበሳ👏👍

  • @sobetube5052
    @sobetube5052 Před 25 dny

    Wow habtsh you did it well great job🎉

  • @AbuMan-qg9pk
    @AbuMan-qg9pk Před měsícem +1

    l am appreciated

  • @mvab3252
    @mvab3252 Před měsícem

    ሀሳባችሁ ብቻ ያጠግባል #ይቅናችሁ ❤️🇪🇹🙏🏽

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c Před měsícem +1

    Hero!

  • @ELUTA25
    @ELUTA25 Před měsícem

    Good job,keep it up

  • @Hibsti
    @Hibsti Před měsícem

    አንተ ጅግና ነህ

  • @meskeluamsalu3463
    @meskeluamsalu3463 Před měsícem

    ❤ጀግና

  • @abenezerkasaye4737
    @abenezerkasaye4737 Před měsícem

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በርታ

  • @Hayui-f1y
    @Hayui-f1y Před měsícem +1

    Betam des yilal berta

  • @Modagne23
    @Modagne23 Před měsícem

    Amazing! keep up the good work. This has a BIG potential of being something Great.

  • @abdallaali6856
    @abdallaali6856 Před měsícem

    I'm really proud of you my friend masallah beautiful luxury car. Keep it up the good work 👏

  • @t2chickensfarm365
    @t2chickensfarm365 Před měsícem +1

    One day am gonna by your car proud of you my brother

  • @yosephgirma2237
    @yosephgirma2237 Před měsícem

    You are an amazing innovator, thank you, keep it up❤❤❤❤

  • @diehard0155
    @diehard0155 Před měsícem

    well done ! There are a lot of hidden gems in thousands of youths, in each part of z country. Those who are creatively gifted ppl should get unreserved praise, support and priority from z government at every level.

  • @et2507
    @et2507 Před měsícem +1

    መናጆ መረጆ
    ========
    መኪናን መንዳት መሬትን መናድ ነ:: ጌታ እንዴገለጠልክ ጨምሮ ይግለጥልክ:: ቀበጥ እና ጨበጥ ቀቢጽንም ይጨምራል:: ተስፋህን ተቀቢጽ ወዴ ሙሉ ተስፋ ያሳዲግልህ:: ባጭሩ መንዲግ:: ምንዳጌ ግንዛቤ ....ነቅቤ ጭቤ ወይንም ጨጨብሳ ጨጨቤ ይቀቡታል እንጂ ኣይነጨንጩትም:: ቡታንቴ ሙታንቴ ተጥሊያን ቡታና ስዲብ ያያዙታል:: የጦሳ ገዳም ግሪክ ኣልፋ ኦሜጋ በሮሚዎ ትምህርት ያጠኑ ጥንት ዲያቆናት:: መጣፉ በግብጥ ኣረብ ይተረጎም ዘንድ ታይታዘዝ በፊት ዋነኛው Greek version ስቶ በገሃድ ተቃጥሏል:: እንዳያስት:: ፲፱፶፯::የትምህርት ብርሃን::

  • @DagiyachewZenebe
    @DagiyachewZenebe Před měsícem +1

    በርታ ወንድም አለም ከፒያሳ አያሌው ሙዚቃ ቤት ባርዬ

  • @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
    @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy Před měsícem

    ብቻ ይገርማል ❤

  • @GechoBaba
    @GechoBaba Před měsícem

    Great !!!!!!!

  • @hasetfasi1384
    @hasetfasi1384 Před měsícem

    ጀግና

  • @AkinawWagari
    @AkinawWagari Před měsícem +2

    Excellent you need support both finance and from government, you should have to do luxury product dont limit your self.

  • @forem123
    @forem123 Před měsícem +1

    እመነኝ በቅርቡ ይገሉሀል ምክኒያቱም ሀገሪቱ ለመሀይም ብቸ የተፈቀደች ናት ከቻልህ ከሀገር ዉጣ የወንድምነት ምክሬ ነዉ

  • @Songplayer.
    @Songplayer. Před měsícem

    ጀጀግናዉ በርታ

  • @mikiyasfekadu5756
    @mikiyasfekadu5756 Před měsícem

    Keep it up brother !. Nice work

  • @abugidabrandtube2332
    @abugidabrandtube2332 Před měsícem

    Jegena wedemachen beretalen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haronzulal4182
    @haronzulal4182 Před měsícem +1

    በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ቀጣይነት አለው ምርቱ?

  • @TewabeBegashaw
    @TewabeBegashaw Před měsícem

    እዚህ ሀገር መንግሥት አለብሎ ለመናገር ያሳፍራል ምን አለበት ይህን እና መሠሎቹን በአንድ አደራጂቶ የቦታ እና የገንዘብ እገዛ ቢደረግላቸው

  • @cocotemaribet9293
    @cocotemaribet9293 Před měsícem

    ትችላለህ።።።።15 ዓመት ከምንማር።።።።15 ዓመት ብንሰራ ይሻለን ነበር

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Před měsícem

    Wow great job! Keep up

  • @FlAZ55
    @FlAZ55 Před měsícem

    Betam gerami sira new bro buzu intebikalen

  • @user-kk3zg4cu2c
    @user-kk3zg4cu2c Před měsícem +6

    አጭበርባሪ ሥራውን ለሠራውሠውአሥረክብ ይቅርታጠይቀህ እውነት ትቀጥናለችጂ አትበጠስም የዚህሥራባለቤት ሀብታሙ ኑርየ ነው

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h Před měsícem +2

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

    • @endrisabdu4772
      @endrisabdu4772 Před měsícem

      አትሳሳቱ ሠውየው እኔ ብቻየን ሠራሁ አላለም ሲቀጥል የሀሳቡ ባለቤት እሱ ነው በሚድያ ወጥቶ ቦዲ ሠራሁ ቢል ስንቶች ተውጣጥተው እንደሠሩት ይታመናል ለምን እኔ ብቻ ይከብዳል

    • @hindmekonen6216
      @hindmekonen6216 Před 29 dny

      Betekekel leba

  • @endalkgetachew1100
    @endalkgetachew1100 Před měsícem

    ኢሄኔ በፍጥነት ቻይኖች ሞዴሏን ወስደዋታል።

  • @MehdiMaher-rq2mb
    @MehdiMaher-rq2mb Před měsícem

    ይቻላል !!!

  • @devaman1012
    @devaman1012 Před měsícem

    omg its amazing bro wawawaaaaaaaaaaa

  • @sultanahmedin1524
    @sultanahmedin1524 Před měsícem

    Yabizalih yichemirlih my brother bertalin

  • @user-br4ks3dt2j
    @user-br4ks3dt2j Před měsícem

    Amazing and unbelievable. The government's responsibility to support by whatever means necessary a start up founder like Habtish.