ትዳር የኢኮኖሚ እስታተስን መቀየሪያ ቦታ አይደለም.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Vložit
- čas přidán 2. 12. 2023
- ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV CZcams channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv CZcams channels.
CZcams: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: abbay.tv?igshid...
TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ
ለአሁኑ ወጣት ምሳሌ ነው ጌታ ዘመናቹን ይባርክ❤❤
እኔ በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ውሳናችው አላማቸው ጎበዞች ናቸው ፍቅር ባለበት እግዛቤር አለ አስተማሪ ናቸው❤❤❤❤❤❤
እናንተ ምርጥ ጥንዶች ጌታ ኢየሱስ ቤታችሁን ኑሮአችሁን ህይወታችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላችሁ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ፕሮግራም!!
ጌታ ይባርካቹ ባቢ እና ግሬስ እንወዳቹ ተባረኩ
ስታምሩ እኮ እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤
እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙ በጣም ነው የባረካችሁኝ ተባረኩ ። we love you guys ❤🙏❤️🙏❤️🙏
Grace & Beb❤❤❤ ፍቅር የሆናችሁ ነገሮች🎉🎉🎉
ተባረኩ ለክርቲያን ወጣት ባለትዳር ምሳሌ ናችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የብዛችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወደድዃቹ ❤❤❤❤❤❤❤ዘመናቹ ይባረክ
እኝህን ልጄች ስወዳቸው ❤
የዳዊትን ልጅ አይቼባችኋለሁ❤❤ ለምልሙልኝ
ጥሩ ቦታ ላይ ነው ያቋ ረናሻቸው ጨዋታው ቀርቶ ስለ ህይወታቸው ጨርሰውልን ቢሆን ሠውን ያስተምራል ፈሪንቸር ቤቱን እንዴት እንጀመሩት ማውቀ እንፈልጋለን
ተባረኩ በብዙ B&G❤❤❤
More blessing 🙏🏾
ሰወዳችሁ ፋቅርእሰከመቃብር❤❤❤❤❤
ጀግኖች ናቸው ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
እስካሁን ከቀረቡት ጥንዶች የነዚ ቁምነገር አለው ምናለ በደንብ ቢያወሩ አቋረጥሻቸው
1negn like arigugn😂
siwodachuu Babi & Gires❤❤
ፈጣሪ ይባርካች
ያባቴ ልጆች ተባረኩልኝ
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ❤
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ኑርልን
ተባረኩ ውዶች❤❤
Powerful
‹‹ እኔ አንችን አላኖርሽም እኔና አንቺን አንድ አድርጎ የሚያኖረን እግዚያብሔር ነው›› ድንቅ ቃል ……….. ተባረኩ ዘመናቹ አሁንም ይለምልም እልፍ ሆናቹ ደግሞ እንድናያቹ ይሁን፡፡
❤❤❤ተባረኩ ዉዶች
ቲጅዬ የኔ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፕሮግራምሽን አነፍንፌ ነው የምከታተለው እማ 😍😍👍👍👍
Wow Amazing ❤❤❤❤
ስወደቸው❤❤❤
Babi እና Grace ስወዳችሁ ስለናንተ ሲወራ ጆሮዬ ቆሞ ዓይኔ ፈጦ አፌ ተከፍቶ ነው የምሰማው 🥰
ስወዳችሁኮ ተባረኩ
❤❤❤ተባረኩ❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
Ewnet new egziabher tamagn new
❤❤❤❤❤ babi and grace
የኔ ወዶች ስወዳችሁ❤❤
እናንተ ግን ሳላድግ እንዳገባ ልታረጉኝ ነው ጌታ ያለምልማችሁ
😂
😂😂😂
አንተማ አረጀ እኮ 😅😅😅
አረ?
እዳታገባ😂😂😂
በጣም ነው ምወዳቹ
,Geta yebarekachu
we love so much ❤️ ❤❤❤❤❤
Arifek serakin sira bakih
WOW
Wey bayechersh yeni wedoche❤❤❤ Adebetachu yetafetal
Wowww Wudoche❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘💯💯💯💯
ቲጂዬ የኔ መልካም እወድሻለሁ❤❤❤
የምንርዳሸ በሀጢያት ውድቃችኋላ 😭😭
Babi&gres ስወዳቹ😅
ዎውውውውው የኔ ማሮች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Yene wudochi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠንካራ ሴት
❤❤❤
Yene wudochi kipu anekachu❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Babe &grze❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
waw chewataw 1gna new yketlln
Wawu simrchkoo❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰
Endew bxame new mewedachew Teje negerelege❤❤❤❤❤ tejeyaeeeeee Ancheneme wedddddddd new maderegesh❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yene mertoch
❤❤❤❤❤👌 👏 😍 👍
Mendew hasabachewn saychersu chewataw bikers
በጣም ቆንጆ ናት ፈላጊዋ ብዙ ነዉ አልክ ምኗ ያምራል ይች አሁን ቆንጆ ከተባለ ማሂ ናት ቃልዬዬዬ ናት ቆንጆ በ ርግጥ የሠዉ ልጅ ሁሉም ያምራል ግን የተጋነነ ነገር የላትም
ለእሱ እንኳን ቆጆ ሆና ብታስጠላ ለራሱ ከሰው በላይ ቆንጆ ናት የሰው ልጅ የየራሱ የሆነ አመለካከት አለው ውበትን የሚያይበት ግዴታ አፍንጫ መገተር አይን መጎልጎል የለበትም
@@user-cq3iv2gc3t ትክክል ኡሱማ እኮ ሁሉም ፍጡር ቆንጆ ነዉ ግን የተጋነነ ነገር የላትም ለማለት ነዉጂ
ቁንጅና እኮ ውጫዊ ብቻ አይደለም የበለጠው ያውም ዉስጣዊ ነው እንዲህ ስትሉ babi እንዳይሰማችሁ በዚህ ላይ ምንም ሳትጨማምር እራስዋን ሆና ነው የመጣችው ለነገሩ አረቦች ሲተርቱ ዝንጀሮ በናትዋ ዓይን ጨረቃ ናት ይላሉ
Einem einidi aeyinetun tidal neber miyota eiwineteyanetin min wage aelewi yitadelutali engine aeyitagelutim
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትጲያ ነው እንዴ እሚኖሩት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
Comment metadrgu sewoch hula metnkfu gen mendn new ahun eha yasedebale telacha yalachu sedebin metmaru kseytan new tefat kales emker aychalem woy hulacnm krstyanoch bkrstos enamenalen gen stet kale bmker benadrg ena hula lseytan hasab fkadgna anhun bey emkralhu gen msema ylem hulum awake negn bay new aznalhu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye 7 war tidar new yizesh yekerebishiw tije
Tinish biyaweru tiru neber
ጉድ ድፍርት ሽማግሌ አትልክም ነበር ይከብዳል
wawwwwwwwwwwwww Tgu des yelal
Yemayhon bota lay new yakoretshachewu
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
ቲጂ ሜካፕሽን ቀነስ ብታደርጊዉ ምን ይመስልሻል ትልቅ ሰዉ አይደለሽ እንዴ
እና ሜካፕ እኮ ለትልቅ ሰዉ ነዉ የተሰራዉ ለህጳናት ሳይሆን
@@eshetubeyene9557😅😅😅😅😅😅😅
የምን ዘማሪ እባክህ ዋይ ጴጤ ናቸው አልወዳቸውም
Ortodoxs negn bleh kehone yetelahachew meshaf kdush lay wendmoon yemitela nebsegeday new ylal mengedhn mermrew ok
❤💔❤❤💟❤❤💔💔💔💔💔💔❤❤❤
Betkekle
ለምልሙ
መናፍቅ ፔንጤናቸው እንዴ
ምን አገባክ
Eyesus bcha yemilu menafkoch menafk kasbalachew wey good
ቅስማቸውን ሰበርሻቸው
አዳተ አይነት ሰገጢ😂😂😂
ምንድነው ጉድ ?? በእያንዳንድ ሾው ላይ ካለእናንተ ግለ ህይወት እና ትዳር ወሬ የለም እንዴ??
ዪቱበሮቹ እንኳ በእናንተ ገንዘብ ለመስራት ነው:: እናንተም ብትሆኑ ለመፈመስ( እውቅና) እና ወዲህም ገንዘብ ለመስራት ነው:: ግን ግን ከእናተው አፍ እንደሰማነው ክርስቲያኖች ናችሁ ( ማለትም የክርስቶስ ተከታዮች) እንዲያውም ባልየው በቤተክርስቲያን ውስጥ አገልጋይ ነኝ ብለሀል:: እና እስቲ ልጠይቃችሁ በእነዚህ ሁሉ መድረኮች በእርግጥ ክርስቶስን ሰብካችጛል?? ወይንስ እራሳችሁን አስተዋዉቃችጛል?? ምስክርነታችሁ ወንጌል ነው ወይስ ሌላ?? በእርግጥስ እንደ አዲስ ሙሽራ ተጋቢዎች በቂ የትዳር ህይወት ምስክርነት አለን ብላችሁ ታምናላችሁ?? ወይስ የአሁኑ ዘመን የወሬአለሽ ዘመን ስለሆነ ወሬ እንሽጥ ብላችሁ ነው??
ያገሬ ሰው እንደሚተርተው " እዮኝ; እዮኝ" ማለት ጝላ ላይ " ደብቁኝ" ማለትን ስለሚያስከትል ረጋና ዝግ ብላችሁ የኑሮን ሀሁ ብትቆጥሩ ብዬ እመክራለሁ!!
Wengel hywet new yaf were bcha aydelem bigebah ahun snt pent tby frd bet be fchi lay new enesu gn behywetachew eyegeletoot new yehe eko new chrstna degmo keagelgaym mrtye agelgay nache degmo lemefred atroot ok😂
አይደብረውም አገልጋይ ነኛ ሲል እንደፌንጣ አዘል አለሁ አትልም
አገልጋይ እግዚአብሔርን ሲያመልክ አይዝለል የሚል ህግ አለ? ንጉስ ዳዊትንም ለእግዚአብሔር ክብር ሲዘል ብታይው እሱንም እንዲ ነበር የምትይው::
Metshaf kdusn bedenb anbbiw ewket saynorsh atkebatri weregna
Metehaf kedus anbebey
ወንድሜ ሰውን በምታየው ነገር አትገምት ጌታ ይባርክህ
😂😂😂 eko
አይ ጵንጤ መዝለል ብቻ
Fara
Fara
Fara
Fara
እስፖርት እኮ ነው😅😅😂😂
አይ ጴንጤ ሁሌ ወሬ ብቻ
የጴንጤ ጦስ ይዛሽ ሂጅ አሜን በይ
አባቴ ባገነኸው አጋጣሚ ስለ እግዚአብሔር ማውራት መታደል ነው ! ጌታ ይባርክህ!
ኢየሱስ ጌታ ነው
Ante degmo beknat ena be mesdeb zemenh yalkal
Ye yesuse Gata new amen beye
በጣም ነው ምወዳቹ
❤❤❤
❤️❤️❤️🥰🥰🥰
Ewnat new egziabher tamagn new