የአማራ ፋኖ❤

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 37

  • @meseretdesale7163
    @meseretdesale7163 Před rokem +1

    አማራ ታጠቅ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሸኔ ሊሠለቅጥህ ተዘጋጅቷን ባትታጠቅም አማራ በመሆንህ በቻትገደል አለህ ትፈናቀል አለህ አማራ ምረር እደ ግራዋ።

  • @fatumaahmed9896
    @fatumaahmed9896 Před rokem +2

    ባላችሁበት አላህ ይጠብቃቹ ያረብ የኛ ኩራቶች ጀግኖቸ♥♥♥♥♥♥♥👌

  • @zelalemaklilu1498
    @zelalemaklilu1498 Před rokem +1

    እንደቅድም አያቶቹ ፋኖ አገር ድንበር ጠባቂ እንጂ እንደሸኔና ግብረ አበሮቹ ዘራፊና ገዳይ አይደለም ::
    ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና ለፋኖ!!!!

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před rokem +1

    ፍኖ አማራ አማራ ጥንትም አማራ በርቱ ከጎናችሁ ነን የኔ ውዶች አለንላችሁ

  • @user-ts3zc4gb1q
    @user-ts3zc4gb1q Před rokem +2

    አላሂ ይጠብቃችሁ የኛ የአገር ጠባቂ ጀግኖችች ስወዳችሁሁሁ እና የወለጋን ነገር ምን አላችሁ

  • @BinyamAlemuasegahegn
    @BinyamAlemuasegahegn Před 5 měsíci

    ከባዶድላተይዞእዚሕመድረሳችሑአደቃለሑጀግናፋኖ

  • @seblewongelbekele575
    @seblewongelbekele575 Před rokem +2

    Fano Wegeny 🇪🇹

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s Před rokem +1

    ፋኖዬ የኛ ጀግኖች

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk Před rokem +1

    የኛ ጀግኖች የአገሪቱ አለይታ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ 💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nuhaminhabtamu7642
    @nuhaminhabtamu7642 Před rokem +1

    በርቱ ጀግኖች፣ ብልፅግና ከወያኔ የከፋ እየሆነ መጥቷልና።

  • @ergoyegetahun1494
    @ergoyegetahun1494 Před rokem +1

    በአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ከቁጥር እንዳትጎዱልቡኝ

  • @mekdesmekdes9900
    @mekdesmekdes9900 Před rokem +1

    ፈጣሪ ከናተጋር ይውን ክብር ለናተ

  • @HananAhmed-lc3nn
    @HananAhmed-lc3nn Před rokem +2

    Gen wedat eyna new allah ethiopia 🇪🇹 yetbak wetatu hulum zemta koyi mane lemar new 😢😢😢😢

    • @bektalk8783
      @bektalk8783  Před rokem

      ኑሯችን አልገባሺም ኤህቴ

  • @adssfhfsasds8847
    @adssfhfsasds8847 Před rokem +1

    እሰይ

  • @user-no5ef2nv3s
    @user-no5ef2nv3s Před rokem +1

    አላህይጠብቃችሁ 😍😍😍😍🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪

  • @user-gt5ro7cv3s
    @user-gt5ro7cv3s Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጌች እደት እደናፍቀኝ የኔ ውድ እደት እደምወድህ ታውለህ ከተለያየን 12አመታችን ነው አብቢ ስትለኝ ኩራዚን እማጠፍብህ አድቀን አባቴ እየጠበቀን ሳምሬ እና አተ ስታነቢ እኔ ኩራዝ አጠፍስል አባቴ መታኝ ጌች ትንሹ ሙሉ ነኝ ካምት ካነበብህ ምናልባት ታየው አለህ ትዝታህ በልቤ ይኖራል በስልክ ናፍቁት አይወጣም ስስቴ እወድህአለሁ አድርስልኝ

  • @oneloveethiopia9687
    @oneloveethiopia9687 Před 4 měsíci +1

    ዳኒዬ😢😢😢😢የኔጀግና አይ ሞት አይፈሬው😢

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE Před 2 měsíci

      ማነዉየገደለዉ ቆይ 😢😢😢😢አብይነዉ

  • @fatimaahmed-rq4dk
    @fatimaahmed-rq4dk Před rokem +1

    አላህ ይጠብቃቺሁ የኛ ጀግኖቺ

  • @neza6422
    @neza6422 Před rokem +1

    አበሳየ ፋኖ መከታየ ግን በሚዲያ አታዉጡብን ተዉ ግን

  • @meseretdesale7163
    @meseretdesale7163 Před rokem +1

    አማራ ይቀርሀን ሠልጥን ሸኔ ተዘጋጆቷን ከሊቆ እሥከደቂቅ ታጠቅ ባትታጠቅም አማራ በመሆንሕ ብቻ ይገሉሀን ያፈናቅሉሀን ያርዱሀን አሠፍስፎ ሊሰለቅጥሀ ነው ነው።

  • @user-bf6jl3zy9w
    @user-bf6jl3zy9w Před 11 měsíci

    አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️💪💪💪💪💪

  • @zehara605
    @zehara605 Před rokem +1

    ግን ሚዳያ ላይ ስለሚውጡኮነው ባአዴን እያሳዴዳቸው ያለው ባአዴን ካላጠፍን አማራ ነፀ አይውጣም

  • @fatima-uk3uu
    @fatima-uk3uu Před rokem +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ወገኖቼ ያገርና የህዝብ ጉዳይ አሳስቦዋችሁ ራሳቺሁን አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ጀግኖች ናቺሁ ታሪክ የማይረሳው ታላቅ ሥራ ነው ሕዝብ ከናንተ ጋር ነው

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s Před rokem

    ዋው ደሞቸ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +1

    Amen biyaloh 😍🥲🥰🥰🥰🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝✍️🤝🤝🤝💚💛❤💅

  • @ggtt913
    @ggtt913 Před rokem +1

    🥰🥰😘😘😘🥰🥰😘😘🥰🥰🥰🥰💔💔💔💔💔💔💔💔💜💚💚💚💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @hayatas7137
    @hayatas7137 Před rokem

    ወግን አደኑ ወለጋ ላይ መሽሃሎ ታምራላቹሁ አላህ ከክፊ አይን ይጥብቃቹሁ ጀግና ሁሊም አይሽነፉም

  • @aswasw3595
    @aswasw3595 Před rokem +1

    💚💛❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯👍👍🙏🙏💞💞💪💪💪👌👌👌👌👊👊🥰🥰🥰🥰

  • @adssfhfsasds8847
    @adssfhfsasds8847 Před rokem +1

    ፍኖጅግንች

  • @mergabeyene1803
    @mergabeyene1803 Před rokem +1

    ጩሀት ብቻ. ደሞ እኮ መጥተው ወለጋ ላይ ልረግፉ ነው. ኦሮ ልዩ ኃይል እና ወቦን አንድ አርገው አረፉ ንፁሃንን ጨፍጭፈው. አሁን በተራቸው ልዋረዱ ነው. ቀጥሉበት ለሌላው ህብረት መሰረት ሆናቹልን.

    • @user-ib4lg9es9q
      @user-ib4lg9es9q Před rokem

      አንተ ገመድ አፍ ራያ መሆኑ ን አትርሳ የምታየው እሳት

    • @mergabeyene1803
      @mergabeyene1803 Před rokem

      @@user-ib4lg9es9q ገመድ አፍ እንዳለኝ በምን አየህ መጥተህ አልገመድከው. የአንተኑ በፎጤ ሸፍነው በሁአቃ

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Před rokem +1

    ለምንበሚድያታወጣላችሁ