Beware of counterfeit gospel/ ተመሳስሎ ከተሰራ ወንጌል ተጠበቁ By Dr. Mamusha Fenta May 17 2018

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 56

  • @BeneyamAboyeTehadeso
    @BeneyamAboyeTehadeso Před 4 lety +4

    7ቱ ወሳኝ የሕይወት ጥያቄዎች ባጭሩ!
    በክርስትና ውስጥ ሊታወቁ የሚገባቸው ትክክለኛ የደህንነት /ድነት/ መሰረቶች እና ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው፡-
    1- ሁሉም ሰው ኃጢያትን ሰርቶአልን?
    " ልዩነት የለምና ሁሉ ኃጢያትን ሰርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤በኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ቤዛነት እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ፡፡" በግዕዙ እንዲህ ይላል / ወኢፈለጣ፡ ወኢሌ ለየ፡፡እስመ፡ ኩሉሙ፡ አበሱ፡ወጌጋዩ፡ ወኀደጉ፡ ስብሐተ :እግዚአብሔር / ሮሜ 3፤23
    " ልዩነት የለም" የሚለው ቃል የሰውን ስጋ ለብሶ ከመጣው ከጌታችን በስተቀር ስጋን የለበሰን ሁሉ ሰው ማለት ነው፡፡ የሐጢያት መንስኤውም አንድም የአዳም አለመታዘዝ ሲሆን / ሮሜ .5፤19/ :ቀጥሎም ሰው ሁሉ በነፍስ ወከፍ ያደረገው ሐጢያት ነው፡፡
    2- የኃጢያት ደሞዝ ምንድን ነው?
    " የኀጢያት ደሞዝ ሞት ነውና ::የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ነው፡፡" ሮሜ.6፤20 : ሐጢይት ልክ እንደማንኛውም ስራ የራሱ ደሞዝ አለው፡፡ ክፍያው ከበድ ያለ ስለሆነም ነው ንስሀ መግባት አስፈላጊ የሆነው፡፡ የኃጢያት ደሞዝ የዘላለም ሞት ነው፡፡ ነገር ግን ከዚህ የዘላለም ሞት ሊታደገን ፡እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ለእኛ ሰጠን /ዮሐ.3፤16/፡፡
    3- ከሞት ፍርድ እንዴት ማምለጥ ይቻላል?
    የዮሐንስ ወንጌል ም.3 ቁ 16-18 ሲናገር " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ፤ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አላከውምና፡ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል፡፡ " ከላይ እንደተጠቀሰው ከዘላለም ፍርድ ና ከዘላለም ሞት ለመዳን መንገዱ በክርስቶስ ማመን ነው፡፡
    4- መዳን ወይም መጽደቅ በማመን ነው?
    የእግዚአብሔር ቃል በሮሜ 10 ቁ.9 ሲናገር / እምከመ፡ ተአምን፡ በአፉከ፡ከመ፡ክርስቶስ፡ውእቱ፡እግዚእ፡ወተአምን፡ በልብከ፡ከመ፡አንሥኦ፡ እግዚአብሄር እምውታን፡ተሐዩ፡፡ወልብን፡ ዘየአምን፡ቦቱ፡ይጸድቅ፡ወአፍኒ፡ዘየአምን፡ቦቱ፡የሐዩ፡፡
    (" ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳነሳው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና፡፡ መጽሐፍ በእርሱ የሚያምን አያፍርም ይላልና፤" ) ሮሜ.10፤9-11፡፡ በቃሉ እንደተጠቀሰው የክርስቶስን ጌትነት በአፍ መመስከርና፣ ተሰቅሎ ለኃጢያት ስረየት የሚሆነውን ደሙን አፍስሶ፣ ሞቶ፣ ተቀብሮ፣ በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ እንደተነሳ ማመን ደግሞ ሁለተኛው ዋና ነገር ነው፡፡
    5- ንስሐ መግባት ምን ማለት ነው?
    ኢየሱስም ራሱ " ተነስሑ እስመ ቀርበት መንግስተ ሰማያት"- /መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ፡፡/ ወንጌል ዘማቴዎስ 4፤17፡፡ በሌላም በኩል ማመንና ንስሐ መግባት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው፡፡ ማለትም ንስሐ መግባትና ማመን የማይነጣጠሉ ናቸው ፡፡ ታዲያ ንስሐ ስንገባ ኃጢያታችን ይቅር እንደሚባል ተስፋ ተሰጥቶናል፡፡ " በኃጢያታችን ብንናዘዝ ኃጢያታችንን ይቅር ሊለን ከአመጻም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው፡፡ኃጢያትን አላደረግንም ብንል ሀሰተኛ እናደርገዋለን፡፡ ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።"
    / 1ዮሐ.1፤9-10/ ፡፡
    መናዘዝ ማለት በስውርና በግልጽ፤ በስህተትና በድፍረት የሰሩትን ሐጢያት ለእግዚአብሔር ዘርዝሮ መናገር ማለት ነው፡፡
    6- ጌታን መቀበል ምንድን ነው?
    ጌታን መቀበል የሚለው ቃል የመጣው ከዮሐንስ ወንጌል ም.1 ቁ.11-13 ባለው መሰረት ነው፡፡ " ወለእለስ፡ ተወክፍዎ፡ወሀቦሙ፡ሥልጣን፡ውሉደ፡ እግዚአብሔር፡ ይኩኑ ለእለ፡አምኑ፡በስሙ፡፡ " /የእርሱ ወደ ሆነው መጣ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም ፡፡ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው፡/ ይላል፡፡ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የምንቀበለው /የምናስተናግደው / የልባችንን በር በመክፈት ሲሆን በህይወታችን ላይ እርሱን እንደ ሊቀ ካህን፣ እንደ ነቢይ የዘላለም ጌታና ንጉስ አድርጎ መሾም ነው፡፡ራዕይ 3፤20
    7- ዳግም መወለድ ማለት ምንድን ነው?
    ከላይ የዘረዘርናቸውን መንፈሳዊ እውነቶች በህይወቱ በመታዘዝ ያደረገ ሁሉ ዳግመኛ ተወለደ ማለት ይቻላል፡፡ በዮሐንስ ወንጌል ም.3 ቁ.3 እንደሚናገረው " ኢየሱስ ወይቤሉ፡አማን፡አማን፡እብለከ፡ዘኢተወልደ፡ዳገመ፡አይክል፡ርዕዮታ ለመንግሥተ፡ እግዚአብሔር፡፡" /...እውነት እውነት እልሀለሁ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግስት ሊያይ አይችልም ! ማለት ነው ትርጉሙ::
    ለምሳሌ በዚህ ታሪክ ላይ የምናገኘው ኒቆዲሞስ ሽማግሌ ነበር፣ የአይሁድ አስተማሪ ነበር፣ ይህ ብቻ አይደለም አጥባቂ ፈሪሳዊ ነበር፣ ደግሞ የአይሁድ አለቃ ነበር፡፡ ረጅም ዘመን ብሉይ ኪዳንን ያስተማረ እንኩዋ ቢሆን፣ ወይም አለቃና በእድሜው የበሰለ የሚባል ሰው ቢሆን? ዳግመኛ ካልተወለድክ፤ የእግዚአብሔርን መንግስት አታይም ነው የተባለው፡፡ ስለዚህ ዳግም ሳንወለድ የምናደርጋቸው የትኞቹም ኀይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች ለመዳናችን ፋይዳ የላቸውም:: አንተ ወንድሜ፣ አንቺስ እህቴ ዳግመኛ ተወልዳችኋልን? ዛሬውኑ ንስሐ ይግቡ! በወንጌልም ይመኑ!
    ለበለጠ መረጃ info.lemekeru@gmail.com

  • @netsuhgirma9070
    @netsuhgirma9070 Před 6 lety +4

    ለምድራችን የሚያስፈልጋት ትክክለኛ ወንጌል ነው፡፡ ማሙሻ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣ ይህ ዓይነት ስብከት ለየቤተክርስቲያኑ ቢሰበክ ኖሮ ምድራችን ትወፈስ ነበር፡፡ አሁንም በፀሎት ጉልበት ይህን ህዝብ ከመቅበዝበዝ ሒወት የመጠበቅ ግዴታ የሁሉም ክርስቲያን ነው፡፡

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 5 lety

      ,ለመለወጥ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው።

  • @reskyazennich6206
    @reskyazennich6206 Před 6 lety +13

    ዶ/ር ማሙሻዬ እዴት ነክ ያባቴ ልጅ በጣም ነው የምወድክ ተባረክልኝ።♥♥♥♥

  • @soloapple3
    @soloapple3 Před 2 lety

    Dear Dr. Mamusha, I am amazed and blessed by your understanding and clear teaching. May God keep your boldness & Honesty. Stay blessed!!!

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 Před 5 lety +2

    አሜንንንን. አሜንንንንን

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o Před 3 lety

    አሜን

  • @kidut8783
    @kidut8783 Před 5 lety +3

    Good Message to Preach the True Gospel Amen Amen Amen

  • @sirgutretta5308
    @sirgutretta5308 Před 2 lety

    Tebarek wendime!🙏🙏🙏

  • @mulugetatesfamariam9113
    @mulugetatesfamariam9113 Před 5 lety +2

    ጌታ ይባርክህ!

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 Před 5 lety

    Amen Amen Amen tebareki geta yibareki eyesuse geta naw bechawuni Amen Amen we love you mamushye Amen

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 Před 5 lety +3

    እለት እለት ማወቅ ማንበብ አለብን ።ማንም የሚያውቅ የሚመስለው ገና አላወቀም

  • @pheveneskinder1790
    @pheveneskinder1790 Před 3 lety

    Tebarek 🙏

  • @danb9330
    @danb9330 Před 5 lety +3

    God bless you

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 Před 5 lety

    I love you my brother In Christ Dr,Mamusha... bless you more and more.

  • @fikaduzerai9612
    @fikaduzerai9612 Před 6 lety

    Amennnnnnnnnnnnnn ye Egziabhear hailina xega ybzalih

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 Před 4 lety

    I watch at the right time, praise God

  • @reskyazennich6206
    @reskyazennich6206 Před 6 lety

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ክብር ለጌታ

  • @gospelnetworkglobalministr7826

    Very true Mamushaa yegnaaa

  • @luchyakiflay9568
    @luchyakiflay9568 Před 6 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ማሙሻ

  • @mullertsegaye3193
    @mullertsegaye3193 Před 6 lety +4

    ዋው ትልቅ ጥያቄ ነው የመለስክልን ተባረክ

  • @solomondejen7048
    @solomondejen7048 Před 6 lety

    Doctor mamusha yeserawit getta egizeabeher yitebekeh Melese meskele

  • @birukwolde822
    @birukwolde822 Před 5 lety

    God bless you ...keep preaching strongly

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 Před 6 lety

    Webdme tebarek mastwaĺen yesten zend enelemen

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 Před 6 lety +6

    አነጀት አርስ አስተማሪ ዶክተር ማሙሻ።

  • @menaldalo1710
    @menaldalo1710 Před 6 lety +1

    Tebarkr Geta Bante lelel yewedadwen bante yefetem!!!!!!

  • @addisehabte2335
    @addisehabte2335 Před 5 lety

    Gad bless you / Dr Mamusha /

  • @messykebede345
    @messykebede345 Před 5 lety

    Wawww//Anbasa/D/R/Mamusha👍👍👍📚📚📚📚🥀🥀🥀

  • @sarabeyene269
    @sarabeyene269 Před 4 lety

    Goyta yebarka mausha bruk

  • @tesfutilahun2996
    @tesfutilahun2996 Před 6 lety

    OH!!!!!!!!!!!!!Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeen .GBU

  • @LaikeselasieFikadu08
    @LaikeselasieFikadu08 Před 5 lety

    God bless u dr

  • @eyouelteferi244
    @eyouelteferi244 Před 6 lety

    GOD BLESS U MAMUSHA

  • @BemiBemi-uv2lz
    @BemiBemi-uv2lz Před 6 lety

    Amen

  • @rich3108
    @rich3108 Před 6 lety

    GOD BLESS YOU.

  • @gospelnetworkglobalministr7826

    Geta yibarkihh!!!!

  • @ayaladimsuayaladimsu9974

    ተባረክ

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 Před 6 lety

    amen mamusha tebareklign nisuh wengel hulem yawra andebetih

  • @messykebede345
    @messykebede345 Před 5 lety

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnn👋✋✋✋✋✋✋✋

  • @rodasshewamare2461
    @rodasshewamare2461 Před 6 lety

    God Bless you Brother.

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 Před 6 lety

    የዘመኑ የሰው ቸርቾች መንኮታኮታቸው አይቀርም ።ሰፊውን ምዕመን ማስተማር አለብን።

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Před 5 lety

    Dr manisha yemitanebew be ejjih yalew bayibil temesasilo yetesera new just like kuran bihonim bihonim EYESUS KRISTOS temesasilo ayiseram SILEZI YEMITASIFELIGEW 1 WEYIM XIQIT NEW ; BIZU METSEHAF MADIREGIM YADEKIMAL SILEZI BEKENTU DOKTIRET SERAH TIMIRIT ABEZAH

  • @destadegaga7593
    @destadegaga7593 Před 6 lety +1

    I couldn't understand the saying ''God adopted us''. The word doesn't say that. John 1:13 says we are born of God not flesh. For me born of God is not equal to Adopted by God.

    • @outoflove8298
      @outoflove8298 Před 5 lety

      Desta Degaga adaptation through Jesus
      የሰይጤን ልጅች ነበርን ወደ እግዚአብሔር ልጅነት የተለወጥንበት መዝገቡ ማርጋገጫው በኢየሱስ ክስቶስ በማመናችን
      አዳብሽን ልጅያልነበረን ልጄ ነው ብሎ ይመቀበል ሂደት

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 5 lety

    ወንድም ማሙሽ እናንተ ኢየሱስ ያለው በአገልግሎታችሁ ይገለፃል ወይ ? እውርን አብሩ አጋንንትን አውጡ ፣ሙታንን አስነሱ ያለው ቃል በእናንተ ሰርቶ
    እውነተኛ ወንጌሉን ማሳየት ያስፈልጋል ።

    • @sarrasarabinum1965
      @sarrasarabinum1965 Před 5 lety

      Wedame aetesasat esu eyeteche aedelam ewunetun newu eyetenagere yalawu aegent lalakewu tenkeyocham aegenten yawetelu

  • @danieljoseph2392
    @danieljoseph2392 Před 6 lety

    በ ኣማርኛ ቢሆን ኖሮ ለመረዳት ኣንቸገርም ነብር። ይቅርታ ኣርግልኝ ፡ በቋንቋችን ማስተማር ኪብረት ነው

  • @mengeshbekele9274
    @mengeshbekele9274 Před 6 lety

    Wode megeleti timirit wusit kaligebahi eyetechegerik tinoralehi.tolo belina wode megeleti wusiti giba .

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 5 lety

    ኦሪጅናሉን አሳዩን ።ሌሎችን ከመንቀፍ ከመዘጋጀት እናንተ ህብረት አጋንንት ይወጣል ፣ይታዘዛል ? በሽተኞች በእጅ መጫን ይፈውሳሉ ?