Tariku Gankisi - Yane - ታሪኩ ጋንካሲ - ያኔ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Tariku Gankisi - Yane - ታሪኩ ጋንካሲ - ያኔ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #tarikugankisi #dishtagina #ታሪኩ_ጋንካሲ #ያኔ #newethiopianmusic #amhricmusicvideo #ethiopia #ethiopiantiktok #ethiopia #habesha #ethiopianculturalmusic
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2023: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Tarikugankisi #Yane #ታሪኩ_ጋንካሲ #Dishtagina #veronicaadane #abebaye #henokgetachewbestmusicvideo #Henokgetachewnewmusic #በኩረአማኑኤል_የማነ #Eredagnanewmusicvideo #ዘውድ_አለሜን #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic ##oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords #Bekureamanuelyemane #Zewd_alemen #በኩረአማኑኤል_የ

Komentáře • 1K

  • @nikati529
    @nikati529 Před 11 měsíci +170

    ወይ ድሽታ ግና ያኔ ሳይማሩ ፍቅር ነበር
    ያኔ በረከቱም ቀረ ይገርማል
    ያኔ በዘር በጎሳ ሳንከፋፈል ሁለም ነበር
    ወይ ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላምሽ ናፈቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @Damu6.
      @Damu6. Před 11 měsíci +1

      የሰሜን የትግራይን ጦርነት ተቃወምክ ጀግና ነህ👍 አማራ ላይ ህጻናት ሴቶች ደካሞች እየተረሸኑ እየተደበደቡ መቀሌ ላይ ደነስክ ጀግና ነህ 👍 ወይ ታሪኩ😊😁

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr Před 11 měsíci

      ​​​​@@Damu6.እሰቲ አንተን ልጠይቅህ ምን ትል ነበር እሰይ ሰትል ነበር በትግራይ የሆነው በማንም አይሁን ሁሉም ለታሪክ ይፃፋል አብቹ ወዳጃችንነ ማነው ጠ** አሳውቁናል እወደዋለው እያሉ ከመኖር ሲጀመር እሱ የመጣው ከጦርነቱ በፊት ነወ ማንም የአፉን ፈሬ ከመብላት በፊት እናሰተውል የህሊና እዳ እንዳይኖር ያኔ ሰላም ሲል ሰንት ተሰደበ ግን አይቆጨውም በእግዚአብሔር ዋጋ አለው ህዝብ ሲያልቅ እሰይ ያለውም ዋጋው ከትውልደ ትውልደ ነው ያጭደዋል ።ሰላም ለሰው ሁሉ።

    • @hailemaryamgebru165
      @hailemaryamgebru165 Před 11 měsíci +7

      @@Damu6.የወረደ ሰው የሚያስበው እሳቤ ልክ እንዳንተ ኣይነቱ ነው መልእክቱን እንኩዋን ምን እየዘፈነ እያስተላለፈ እንደሆነ ኣልተረዳሀውም በጥላቻ ብቻ ስላየሀው

    • @user-uu4lp6vg9c
      @user-uu4lp6vg9c Před 11 měsíci +1

      የዕውነት ወዳጅ ያኔ ቀረ
      እንኳን ሰዉ እፅዋቱ ተቀየረ

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr Před 11 měsíci

      @@user-uu4lp6vg9c እሰካሁ ሸታውን ወዘናውን ያልቀየረ ቡና ብቻ ነው።

  • @brukgonfa5064
    @brukgonfa5064 Před 11 měsíci +70

    እዚ ልጅ ውስጥ ያለቺው ሀገሬ ትናፍቀኛለች! ውንድሜ ኣይዞን ሁሉ በነበረበት ይመለሳል! መልዕክትህ እንደ ወትሮ ግሩም ነው!!!

    • @yetatwork6137
      @yetatwork6137 Před 11 měsíci +1

      😢

    • @miruethio3059
      @miruethio3059 Před 11 měsíci

      እዉነት ነዉ

    • @freedomfreedom2133
      @freedomfreedom2133 Před 11 měsíci

      Me to bro well explain

    • @bbg8739
      @bbg8739 Před 11 měsíci +1

      Yes I love he's country ❤❤❤ such beautiful person

    • @misrachtube3180
      @misrachtube3180 Před 11 měsíci

      ልክ ነህ አሁን ነገር እያበላሹ ያሉት የሚዲያ አክቲቪስቶች ናቸው አንድ ቀን ህዝቡ ነቅቶ ለእነሱ ጆሮ መስጠት ስያቆም ሁሉም ነገር ይስተካከላል

  • @issui140
    @issui140 Před 11 měsíci +296

    ሙዚቃ መለት ዝምብሎ ማበድ ሳዮን መልእክት ማድረስ ነው ደሞ በዚን ዘመን እንዲ አይነት ዘፈን መሰራቱ የሚገርም ነው እምይ ኢትዮጵያን ልክ እንደ ጥቱ የተባረከች አርግልን አሜኝ መልካም ዕደል እግዲ ተሬ🇪🇹❤❤🙏🙏🥰🥰

    • @Damu6.
      @Damu6. Před 11 měsíci +2

      የሰሜን የትግራይን ጦርነት ተቃወምክ ጀግና ነህ👍 አማራ ላይ ህጻናት ሴቶች ደካሞች እየተረሸኑ እየተደበደቡ መቀሌ ላይ ደነስክ ጀግና ነህ 👍 ይሄ ነዉ ጋንጊሳ

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam Před 11 měsíci

      @@Damu6. አራም ነገር ናቹ እሄኔ ቢቃወም ደም ፋኖ ስለገሰገሰ ነው የተቃወምከው ትሉት ነበር ምናቹም የማይታወቅ ፍጥረቶች

    • @amarseid6068
      @amarseid6068 Před 11 měsíci +5

      ታሪኩ ትለያለህ ያኔ ስትቃወም አይንህን ለአፈር አልንክ የኢትዮጵያ ህዝብ ሳይገባን እኔበበኩሌ ዝቅብየ ይቅርታ እጠይቅሃለሁ 🙏🙏

    • @TilahunDebebe
      @TilahunDebebe Před 11 měsíci

      WaW.........😢😢😢😢😢

    • @Muhammed27340
      @Muhammed27340 Před 11 měsíci

      ይሄ መልክት ሪከርድ መያዝ አለበት በላይክ በኮመት

  • @Awuchetube
    @Awuchetube Před 11 měsíci +78

    ከ ታሪኩ ጋንካሲ የምንጠብቀው ሙዚቃ እራሱ
    አዘፋፈን ግጥም ዜማ ክሊፕ 100%🔥🔥🔥🔥እሚገርም ድምፅ 👏👏👏

  • @user-hw1hn4jc5y
    @user-hw1hn4jc5y Před 11 měsíci +92

    ፍቅራችንን ይመልስልን ፈጣሪ ሰላም ላገራችን ባዲሱ አመት መልካም መልካሙን ያሰማን ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @zerihunmekonnen6631
    @zerihunmekonnen6631 Před 2 měsíci +4

    "ያኔ ሳይማሩ ያኔ ፍቅር ነበር ያኔ" ያስብላል መማር ሲያራርቀን እግዚአብሄር ይመልሰን።

  • @BikoGar-bq7zg
    @BikoGar-bq7zg Před 11 měsíci +80

    Wow I'm from Brazil 🇧🇷 I like Ethiopian music

    • @zebibaseid1802
      @zebibaseid1802 Před 11 měsíci +2

      Thanks ❤

    • @ferihiwotandobeseni8411
      @ferihiwotandobeseni8411 Před 11 měsíci +1

      Thank u dear ❤

    • @samueladem1935
      @samueladem1935 Před 11 měsíci

      አሁን ይህን ደደብ ዶርዜ አይተህ የኢትዮጵያን ስም ትጠልራለህ😊

    • @BiniyamAlemu-rb4tt
      @BiniyamAlemu-rb4tt Před 11 měsíci

      @@samueladem1935 ይልቁስ አንተው ነህ ደደብ

    • @dawityohanes6333
      @dawityohanes6333 Před 11 měsíci

      ​@@samueladem1935እርግጠኛ ነኝ ጎጃሜ ነህ ዘገምት ኢትዮጵያ ከ86በላይ ብሔሮች እሚኖሩባት ሐገር ነች እሺ ባንተ ዘር ልክ እምትመዘን ሐገር አይደለችም😏😏

  • @abbabafajina2886
    @abbabafajina2886 Před 11 měsíci +227

    I'm from Nigeria nice music so help God 🙏🙏🇳🇬

    • @NBI3
      @NBI3 Před 11 měsíci +9

      Mean that "at the moment every body was love ,respectfull,unity ,blessed, mother,brother,brother ,sister, and everything was from the bottom of heart.
      What a respect full song
      From ethiopia

    • @Nani-py5qm
      @Nani-py5qm Před 11 měsíci +1

      Thank you bro❤

    • @HabtamuNimona
      @HabtamuNimona Před 11 měsíci

      Nice Pic

    • @greecegr7524
      @greecegr7524 Před 11 měsíci

      Thanks ❤

    • @nd6098
      @nd6098 Před 11 měsíci +2

      Tew enji Ababa

  • @RomiRomiAddis-jw7wk
    @RomiRomiAddis-jw7wk Před 11 měsíci +48

    መልዕክቱ ጠጣር ነው ግጥሙ ደስ ይላል እየቀረ የመጣውን ባህላችንን ነው የገለፅክልን ፈጣሪ ይመልስልን አብሮነታችን ያነ ሁሉም ነገር ያነ አብሮነቱም ያነ መዋደዱም ያነ መተዛዘን ያነ ይነፍቀኛኝ የድሮ ማንነቴ ያነ ያነ ያነ!

  • @tsion3656
    @tsion3656 Před 11 měsíci +21

    ድሮን እያሰብኩ አለቀስኩ😪 ድንገተኛ እንግዳ ሲመጣ በጎረቤት እንጀራ ይስተናገድ ነበር እግዚአብሔር ወደድሮው ፍቅር ይመልሰን

    • @bbeihrdnea4382
      @bbeihrdnea4382 Před 11 měsíci

      በትክክል ያምር በዚ ዘማን ግን ወፍ ዬለም ሰለሙን የዉርድልን👍

    • @muhidinabatemam2267
      @muhidinabatemam2267 Před 10 měsíci +1

      Ewnat new

  • @IVAN-db9ky
    @IVAN-db9ky Před 11 měsíci +21

    ያኔ ሳይማሩ ያኔ ፍቅር ነበር ያኔ ያነ አንድነቱም ያነ ያነ ወንድምነት ያነ በረከቱም ያነ ያነ ሁሉም ቀረ ያኔ
    እንዳንተ አይነት ሰው በሻማ ተፈልጎ አይገኝም❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤

  • @ashebirteshome9792
    @ashebirteshome9792 Před 11 měsíci +5

    ለጀሮ የሚስማማ ነው።መልእክቱም በጣም ቆንጆ ነው።ማንንም አትስማ፤አንተ የያዝከው መንገድ ትክክለኛው ነው።

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Před 11 měsíci +8

    ምርጥ ዜማ ፣ ግጥም የግል የተሰጠህን የሙዚቃ ዜማ ። የልጅነት ያደግንበትን ወርቃማ ዘመን ትዝታ ያፈለቀ ድንቅ ሥራ።

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před 11 měsíci +15

    እናቴ _ ኢጂ ቡና ጥሪ
    እኔ_ እትዬ አለሚቱ እማማ አረጋሽ ጋሽ ከበደ የዘርዬ እናት .....ኑ ቡና ጠጡ
    እንግዶች -- እንደምን አደራቹ እግዛኼር ይመስገን
    እናቴ _ ግቡ ግቡ ግቡ ተነሽ ቡና ቁርስ አሲዢ
    ያኔ ያኔ ቀረ ያኔ ያኔ ያኔ ቀረ ያኔ 😢😢

  • @YamYam-ck2xo
    @YamYam-ck2xo Před 11 měsíci +17

    אני אתיופי יהודי מישראל לא ידעתי שיש שירים כל כך יפים בתרבות אתיופיה ד"ש מישראל❤🇮🇱❤

  • @user-qx8uy6qd3g
    @user-qx8uy6qd3g Před 11 měsíci +21

    ቃል ያጣሁለት ሙዚቃ የናፈቀኝን ትላቴን ያስታወሰኝ እናመሰግናለን በርታ❤

  • @MyGeremew
    @MyGeremew Před 11 měsíci +13

    ያኔ--- ሁሉም ነገር ያኔ ታሪኩዬ እግ/ር ስራህን ይባርክልን የስኬትና የክብር ማማ ላይ ወጥተህ እንድናይህ ያርገን እንወድሃለን መልካም አዲስ አመት ከመላው ቤተሰብህ ጋር

  • @tekiyeetate8317
    @tekiyeetate8317 Před 11 měsíci +28

    ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ❤

    • @avim4113
      @avim4113 Před 3 měsíci

      ከኢትዮጵያዊን ምርጥ ዘፋኞች አንዱ ብትለው አይቀልም?

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před 11 měsíci +23

    2016 የሰላም የፍቅር ዘመን ይሁንልን 🤲🤲🤲 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @lovelovelove1346
    @lovelovelove1346 Před 11 měsíci +13

    You are a Peace Ambassador. Love U ❤ From Eritrea ❤

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Před 11 měsíci +11

    እውነት ነው ሁሉም ነገር ያኔ...ያልተወለድሁበት፣ያልኖርሁበት ደጉ ጊዜ ይናፍቀኛል ማርያምን😢
    ምርቃትም መድኃኒት ነው❤

  • @hehhggd
    @hehhggd Před 11 měsíci +13

    Im from tigray አነወድሃለን አናከብራሃለን 🙏🙏 ያኔ ሰው ሆንከብን አና አናመሰግናለን አሪፍ ስራነው ሰላም ንትግራይ ዓደይ

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Před 11 měsíci +10

    እግዚአብሔር ሆይ ይህ ማንነታችንን ፍቃርችንን❤ መልስልን😢 ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ባርክ🤲 ታሪኩ የፍቅር የሰላም ሰው እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርከው🙏

  • @Yohannaleulalula16
    @Yohannaleulalula16 Před 11 měsíci +47

    I couldn't help but weeping. Tariku is a blessed guy who preaches love & peace through music.
    Best Regards & respect.

  • @edengebermedehen3521
    @edengebermedehen3521 Před 11 měsíci +14

    ትዝታ ብቻ ሆኖ ቀሩ እግዚአብሔር ወደቀድሞ ኢትዮጵያ ይመልስልን 💚💛❤

    • @mdalli3716
      @mdalli3716 Před 11 měsíci +1

      ♥️♥️♥️♥️

  • @imanseid
    @imanseid Před 11 měsíci +15

    አወ ያኔ😊ጠፋብን አሁን ያኔ ዘመን አለፈን የተረገመ ዘመን መጣብን

  • @asfawhaile10
    @asfawhaile10 Před 11 měsíci +5

    ማርያምን ቪዲዮውን እያየሁ እንባዬ መጣ 😢😢😢 ወይኔ ኢትዮጵያዬ ያኔ መቼ እንዲህ ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ሰላሙን ይመልስልን መዋደዱን ያብዛልን❤❤❤

  • @nganapaipatrick1350
    @nganapaipatrick1350 Před 10 měsíci +14

    From south Africa 🇿🇦 love the song

  • @exodus134
    @exodus134 Před 11 měsíci +9

    ውይ ውይ ውይ የኔ ታሪክ!🥰✨✨✨ እንኳን መጣህልኝ:: ስወድህ! ሳከብርህ! በሰላም እና በጤና ከመላ ቤተሰብህ እና ሃገር ያቆይልኝ ከአመት አመት ያድርስልኝ:: 🌻🌻🌻

  • @abmank
    @abmank Před 11 měsíci +38

    ፈጣሪ የኢትዮጲያን ሰላም ያሳይልን ለዚህ እንቁ ወንድማችን

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Před 11 měsíci +4

    ታሪኩ ያኔ ሰላም ሰትል ማን ሰማ ከቄሰ እሰከ ሸ እሰከ ጰጤ ዛሬ እንዲ ሊበዛ የመግለጫ ጋጋታ እናመሰግናለን🙏❤️ ትገልፃለህ ያሁኑን

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Před 11 měsíci +9

    ምርጥ ስራ ነው! መልዕክቱ የትናንትዋን ኢትዮጵያን ነው ያስናፈቀኝ! Best music of the year. Respect!

  • @YabuHab
    @YabuHab Před 11 měsíci +22

    ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላምሽ ናፈቀን 💚💛❤

  • @user-zw5hm2yb1w
    @user-zw5hm2yb1w Před 11 měsíci +11

    ሁሌም ትችላለህ መልዕክት አለው አዲስ አመት የፍቅር የደስታ የስላም ያንድነት ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏❤

  • @ethopa
    @ethopa Před 11 měsíci +21

    እውነት ነውተማርን የሚሉ ናቸው ኢትዮጲያን የሚያምሳት ሠላምን ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን

  • @maruwolde8710
    @maruwolde8710 Před 11 měsíci +5

    እኔን በዝ ሰው ውስጥ ያለችው እትዮጵያ ነፋቃችኝ😢😢😢 በርታ ያምገርም ስራ ነው🙏🙏💝💝

  • @user-rr6bm4yn9n
    @user-rr6bm4yn9n Před 11 měsíci +5

    በጣም በጣም መልእክት እያሎው ዘፈን ጥበብ እንደዚኖው / ኤርትራዊኝ ሰላም ንወድ ሰብ ❤

  • @if8f811
    @if8f811 Před 11 měsíci +16

    ናይ ብሓቂ ደስ በሃሊ ስራሕ የሰላም አባት ይመቺካ ❤️❤️❤️👌

  • @burjimedia-Abbakoora
    @burjimedia-Abbakoora Před 11 měsíci +13

    I'm from Kenya I like Ethiopian 🇪🇹music❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaduethiopia9357
    @amaduethiopia9357 Před 11 měsíci +4

    ያኔ ዳማከሴ ያኔ
    ሁሉም ነነር ያኔ
    እናትነት ያኔ
    አባትነት ያኔ
    ሳይማሩ ያኔ
    ፍቅር ነበር ያኔ
    በረከቱ ያኔ
    የውነት አዛኝ ያኔ----
    ያኔ ቀረ ያኔ ኡኡኡኡ

  • @DanielTadele6855
    @DanielTadele6855 Před 11 měsíci +12

    I am from Madagascar😃 but I love Ethiopian music!

    • @user-ur2wk8cl8u
      @user-ur2wk8cl8u Před 28 dny

      you should listen to it in eritrean they are better ❤😊

  • @zewdneshdejene8967
    @zewdneshdejene8967 Před 11 měsíci +5

    ❤ሁሌም ፍቅር ብቻ የምታስተምር ጀግና ነህ🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ ❤

  • @GERAMEDIA21
    @GERAMEDIA21 Před 11 měsíci +13

    am from 🇰🇪Kenya i like it ❤

  • @YohanesTsehaye
    @YohanesTsehaye Před 6 měsíci +1

    ኣንተ የ ሰላም ጀግና ነህ ። ሁሉም የሰላም ጥቅም ቢገባቸዉ ጡሩ ነበር ።

  • @esmaelseid4510
    @esmaelseid4510 Před 11 měsíci +7

    ያነ ጤናዳሙም ያነ ዳማከሴ
    ያነ ምርቃቱም መዳኒት ነበረ💕💕💕

  • @almazhailu8748
    @almazhailu8748 Před 11 měsíci +15

    ልክነህ የኔ ኣስተዋይ ❤ 👌እድሜና ጤና ከነሙሉ በተሰብህ!!🙏

    • @MikeErimolo
      @MikeErimolo Před 11 měsíci

      Betam desi yelali ethiopia hagere fetar selamun yemelisilishmedia.tenor.com/RKUZ7avfE_gAAAAM/dancing-happy.gif

  • @emanda1366
    @emanda1366 Před 10 měsíci +1

    ከሰውኛ አስተሳሰብ አፈንግጠን ፣ በመንደር አስተሳሰብ ታጥረን ፣ በጥቅም ታውረን ፣ መደማመጥና መግባባት ተስኖን ፣ እዚም እዛም ግጭት እየፈጠርን ፣ የእርስ በርስ ጦርነት አዙሪት ውስጥ ገብተን ፣ ሰላምና መረጋጋት ከቤታችን አርቀን ፣ የእምዬ ኢትዮዽያን አሳርና መከራ አብዝተናል፡፡ 🙏🙏🙏🕊☮

  • @AregeignMena-uz8ub
    @AregeignMena-uz8ub Před 11 měsíci +13

    I'm Kenya nice 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🤟

  • @user-yo1rw9hk5r
    @user-yo1rw9hk5r Před 11 měsíci +5

    ንፁህ ልብ ንፁህ እምሮ። ❤❤❤❤

  • @salitahabtemariam2914
    @salitahabtemariam2914 Před 11 měsíci +8

    I am from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 i proud of you

  • @jeligamoofficialchannels
    @jeligamoofficialchannels Před 11 měsíci +10

    #Tare የኔ መልካም ሰው በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው RESPECT 🙏🙏🙏

  • @mesayhabesha8780
    @mesayhabesha8780 Před 11 měsíci +26

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!💚💛❤️

    • @Damu6.
      @Damu6. Před 11 měsíci

      የሰሜን የትግራይን ጦርነት ተቃወምክ ጀግና ነህ👍 አማራ ላይ ህጻናት ሴቶች ደካሞች እየተረሸኑ እየተደበደቡ መቀሌ ላይ ደነስክ ጀግና ነህ 👍 ይሄ ነዉ ጋንጊሳ ማለት😊

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Před 11 měsíci

      @@Damu6.አየ አማራ 🤣🤣🤣….

  • @solliytube1526
    @solliytube1526 Před 11 měsíci +5

    l am from south Africa amazing song God bless you tare ♥️♥️

  • @user-uq6nr7xz3b
    @user-uq6nr7xz3b Před 11 měsíci +29

    I AM FROM arbaminch I can't stop listening to amazing music

  • @adilatninateyzbla8035
    @adilatninateyzbla8035 Před 11 měsíci +5

    ታሪኹ የዘመኔ ምርጥ አርቲስት ሁሌም ክበርልን

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 Před 11 měsíci +4

    ሁሉም አለፎ ወደ በፊቱ ፍቅራችን ይመልሰን የእመብርሀን ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ❤❤🙏

  • @user-ww3tp3xg3m
    @user-ww3tp3xg3m Před 7 měsíci +1

    ኣንተ በውነት በታርክ ከምንሰማቸው እትዮጵያውያን ኣንዱ ነክ። ጥበብ፡ፍቅር፡ሰባውነት፡ ባጭሩ እውነተኛ እትዮጵያው።❤❤❤❤❤

  • @user-vy5ep8kb7m
    @user-vy5ep8kb7m Před 11 měsíci +4

    ምርጥ ስር ነው ❤❤ መልዕክቱ የትናንትዋን ኢትዮጵያን ነው ያስታወሰኝ! አሪፍ ስር ነው የሰራችውት ታሪኩ እና ስሜ❤❤

  • @nigistkebede4280
    @nigistkebede4280 Před 11 měsíci +4

    መልካም አዲስ ዓመት 'ያኔ' ን ለምትናፍቁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች! 2016 " ያኔን" 'ዛሬ" የሚያደርግ ዓመት ያርግልን። ፈጣሪ አምላካችን በቸርነቱ ይቅር ይበለን። አይዞን ይህች ክፉ ቀን ታልፋለች። መልዕክቷ እንባ እንባ ዱብ ዱብ፤ ሆድ ባር ባር፤ ታደርጋለች። ያያኔውን ፍቅር ለሀገራችን!!

  • @kibebulemma
    @kibebulemma Před 11 měsíci +2

    ጌታ ሆይ ያኔ የነበርውን ፍቅር ለኢትዮጵያ እንለምንሃለን እግዚአብሔር ሆይ አሁንም አትተዎን ።ይቅር በለን ና ፍቅር ለኢትዮጵያ ጌታ ሆይ እንለምንሃለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 Před 11 měsíci +33

    I wanted to take a moment to express my deep appreciation for the music you've created that celebrates the peace and love we once enjoyed in Ethiopia. Your songs have a remarkable ability to transport us back to those beautiful days, evoking a sense of nostalgia and unity that is truly powerful.Thank you for your dedication to preserving our heritage and for using your musical gifts to inspire Ethiopians. Your music serves as a reminder that peace and love are timeless virtues that should always be cherished and celebrated😊

  • @nardostilahun9508
    @nardostilahun9508 Před 11 měsíci +7

    I have never seen a peace preacher like this guy. He deserve massive respect ❤

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 Před 11 měsíci +4

    Wellcome back great man🙌🙏👌God always with You👌

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 11 měsíci +1

    ታሬ ሁሌም ስራህ መልእክት አለው 👍❤️በዛን ዘመን ተወልጄ በማደጌ ደስ ይለኛል በትዝታ ወስድከን እግዚአብሔር አምላክ ያኔነታችንን ይመልስልን ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾❤️🇪🇹

  • @YamYam-ck2xo
    @YamYam-ck2xo Před 11 měsíci +16

    ❤🇮🇱❤I'm an Ethiopian Jewish from Israel, I didn't know there were such beautiful songs in Ethiopian culture Greetings from Israel ❤🇮🇱

  • @emanuelbekele929
    @emanuelbekele929 Před 11 měsíci +6

    I am from South Africa wow I like the music ❤❤❤

  • @hntsaalem2736
    @hntsaalem2736 Před 11 měsíci +7

    ❤❤ዋው ብሓቂ ጥዑም ከይተብሃለ ጥዑም ሓሊፉ ኣምባሳደር ሰላም ትኽእለሉ ❤

  • @hiabyemane
    @hiabyemane Před 3 měsíci +2

    #Tariku 🥰 #Hager_neh ታሪኩ ሃገር ነህ እውነትም ታሪኩ ተናገርክ…. ታሪክህም ይነገራል …..

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 Před 11 měsíci

    እኔ አማራ ነኝ ግን ደቡቦች ትመቹኛላችሁ፣ ኢትዮጵያዊነት በደቡቦችና በአማራዎች ያምራል። እኒያ የተከበሩ የጋሞ ሽማግሌዎችን ሳስታውስ የዱሮዋ ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች።

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 Před 11 měsíci +6

    ዉይ አሪፍ ስራነዉ በርታ ወንድማችን ጎበዝነህ ኢትዮጵያዬ ሰላሙን ያምጣልሽ ሀገሬ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom Před 11 měsíci +5

    ንፁህ ልብ ንፁህ አእምሮ ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ታሪኩ ጋንካሲ 😍👦

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 Před 10 měsíci +1

    ታርዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ዲሽታዬ ማንም አይደርስብህም ትችላለህ 💚💛❤👌🙏💪💪💪እናመሰግናለን ለአይናችን ለጆራችን ሚጥም ለስለስ ያለ በቃ !!ሀገሬ ስላምሽ ይመለስልኝ😢

  • @hailemaryamgebru165
    @hailemaryamgebru165 Před 11 měsíci

    ታሪኩ እውነትም ታሪክ በሚገርም ግዜ ብቅያልክ ድንቅ ኣርቲስት ሰው ህሊናውን በሳተ ግዜ ከነ ህሊናህ የተገኘህ ታሪከኛ ሰው ግሩም ስራ ነው ተጋሩ ሁሌም ከጎንህ እንዳለን ላፍታም እንዳትጠራጠር በርታ እናመሰግናለን

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 Před 11 měsíci +26

    I am from Rwanda, I love Ethiopia

  • @MM-qc3rd
    @MM-qc3rd Před 11 měsíci +7

    His music and story telling rhythm 🥁 🎶 are a fantastic and fascinating African tradition in many African cultures,. Ethiopia is blessed to have You

  • @MuhamedhusenMuhamed-oy5bl
    @MuhamedhusenMuhamed-oy5bl Před 11 měsíci +1

    አንተ ጀግና ነህ የዛኔ የእትዮጵያ ህዝብ ለጦር ሆሆ
    ብሎ በተነሰበት ሰአት መሳሪያ አውርዱ ሽማግሌ
    ላኩ ብለህ ወደመልካም ሰበከን አንተ ከድሮም
    ሰትማር የተማርክ ነህ 👏👏👏👏

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c Před 11 měsíci +2

    good job, brother, end good song, give for Ethiopia piece ❤ ደርፊ ማለት ስቅኢልካ ምስዕሳዕ ከይኮነስ ናይ ባዕሉ ዝሐቆፈ መልእክቲ አለዎ ❤ዓለም ያያኔ ❤ሳይማሩ ያኔ❤ ሰው መሆኑ ያኔ❤ አብሩነቱ ያኔ ❤ጉርብትና ያኔ❤ ሰው መሆኑ በቂ ❤ዓለም ያኔ ካራዊቱ ያኔ❤ ሁሉም አባት ያኔ የሰው ኑሩ ያኔ❤ያኔ ሁሉም እናት ያኔ❤ ሁሉም ወንድም ያኔ ❤ሁሉም እህቶች ያኔ❤ ያኔ ሳይማሩ ያኔ❤ የእውነት ወዳጅ ያኔ❤ያኔ የእውነት አዛኝ ያኔ🎉🎉🎉 የቀንየልና ዲሽታ ጊና ዓቢ ሰብ አምላክ ኢትዮጵያ ትግራይ ይሐልየልና አሜን ሙሉአለም ወዲ ዓድግራት like ግብሉኝ❤

    • @alemayehuzerihun12
      @alemayehuzerihun12 Před 11 měsíci

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✍️✍️✍️✍️✍️✍️🙏🙏

  • @wediweyinking
    @wediweyinking Před 11 měsíci +6

    ዋውዋው ደስ ይላል ኣድናቀህ ነኝ ከ tigray 🇪🇹Ethiopia

  • @DarkFFF-cc7vi
    @DarkFFF-cc7vi Před 11 měsíci +10

    እናት ሀገራችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹❤

  • @sadaberayhun9045
    @sadaberayhun9045 Před 11 měsíci +2

    ያኔ ትዝታ ብቻ ሆነብን ምን ያደርጋል አሁንማ አለቅነኮ ጌታሆይ የዱሮውን ዘመን መልስልን

  • @azebEthiopia
    @azebEthiopia Před 11 měsíci +1

    "ያኔ ምርቃቱም ያኔ!" እውነት አልክ::ጥሩ መልእክት ያለው ዜማ ነው:: እናመሰግናለን🙏

  • @user-eb1vu6ue4f
    @user-eb1vu6ue4f Před 11 měsíci +4

    ይሄ ስዉየ ግኖ ሙዚቃወች ግሩምናችዉ መልእክታችዉ ለሁሉም የሚዳርስ እርጅም እድሜ አቦ ሙዚቃዉ ሳይሆን በሙዚቃዉ ዉስጥ ያሉ መልእክቶች ያስምጡኛል በትዝታ

  • @ስራ
    @ስራ Před 11 měsíci +3

    I'm from Afghanistan I like these guy

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Před 11 měsíci

    መድሃኒያለም እሱ ሁሉን አዋቂ!
    የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን
    በጭንቀት ከሚቆጠር ቀን ይሰውረን

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před 11 měsíci +1

    እግዝአብሔር ባንድም በሌላም በኩል ይናገራል በዚኽ ሙዚቃ ላይ ያየነት ኢትዮጲያ በቅርብ የምናያት ይሆናል እግዝአብሔር እኮ በቃ ይለናል የናፈቅነውን ሰላም እና ፍቅር አንድነትን ይስጠናል እውነት እላቹሀለው በቅርቡ ምናየው ይሆናል ታሬ የፍቅር ሰው አንተ እኮ ትለያለክ እንደአፍክ ያደርገዋል ምርጥ ስራ ነው በርታ ተባረክ

  • @ጥበብ-ፈ9ሸ
    @ጥበብ-ፈ9ሸ Před 11 měsíci +4

    ታሬ ተመልሱዋል ይሜ ምርጥ ስራ 👍👍👍👍

  • @desalegnbalgo7855
    @desalegnbalgo7855 Před 11 měsíci +4

    I wish to see the lost that old love to be back to my people 😢
    Thank you Tare ❤

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 Před 11 měsíci +2

    ምርጥ ነዉ ያደቡብ ጀግነ ፍቅርን ከታሪኩ ታማሩ ሁለቹሁመረ🇪🇹💪👍

  • @user-bk6yp9hh6p
    @user-bk6yp9hh6p Před 11 měsíci +1

    ታሪኩ የፍቅር ሰዉ ምችት ይበልህ የኔ መልካም ሰዉ ከትግራይ እህትህ ምርጥ ሙዚቃ ነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @agafarisolomon287
    @agafarisolomon287 Před 11 měsíci +6

    I would like to take this opportunity to convey my profound appreciation for the exceptional music that you have crafted. Your compositions reverently celebrate the bygone era of peace and love experienced in Ethiopia, leaving an indelible imprint on our collective consciousness. Your melodic creations possess an extraordinary ability to transport listeners to those idyllic days, evoking a profound sense of nostalgia and fostering a unifying sentiment. I wish to extend my sincerest gratitude for your unwavering commitment to preserving our cherished cultural heritage and for employing your musical prowess to inspire and uplift our fellow Ethiopians. Your music serves as an enduring testament to the enduring virtues of peace and love, which transcend time and merit perpetual veneration. Kudos for Tare!!

  • @2Corinthians.10-17
    @2Corinthians.10-17 Před 11 měsíci +3

    ድሽታ ግና የሰላም ኣባት ከልብ የምንወድህ ውድ ወንድማችን ነህ🕊 ተጋሩ ላንተ ታላቅ ክብር ኣለን❤💛🕊🕊🕊🌼🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-mw4op3zr5v
    @user-mw4op3zr5v Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤ "ያኔ" ሰው ነበር ከሰውም ሰው "ያኔ" አብሮ መብላቱ ነበር ያውም ካለስስት "ያኔ" ጉርብትናው ያምር ነበር "ያኔ" መኖር ደስ ይል ነበር ዛሬ ግን………..???? "ያኔ" በነበር ቀረ ሃሃሃሃሃ ወይ ጊዜ

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 Před 11 měsíci +1

    እውነትህን ነው ወንድሜ ፍቅር ና ሰላም በሀገራችን እየጠፋ ነውደ
    ተባብረን ለመመለስ እንሞክር።

  • @surafielkibrom4550
    @surafielkibrom4550 Před 11 měsíci +3

    Pure melody Pure music 🎶 Pure love ❤️ Pure person with Pure culture god bless you brother

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube Před 11 měsíci +3

    ያኔን በትንሹ አይቼዋለሁ የአሁኑ ሳይመጣ 👏ጠዋት ቤታችን ተንኳኩቶ ቡና ጠጡ እከሌ ቤት ቡናውም ቁርሱም እዛ🙏አይ ጊዜ

  • @UnityHu-gf1js
    @UnityHu-gf1js Před 11 měsíci

    ያኔ አይባልም አሁንም ባህላችን አለ!! ያልሆነ ነገር ለሌላው አለም አታስጨብጥ
    አረቂያም

  • @afewrkreda4588
    @afewrkreda4588 Před 11 měsíci +1

    ዋው ከአንተ ይጠበቃል ባህላችንን የሚንፀባርቅ ሙዚቃ ነው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @bekitech
    @bekitech Před 11 měsíci +4

    music must be like this must speak about peace and stability

  • @KoloTube
    @KoloTube Před 11 měsíci +3

    ብጣዕሚ ልገርም ስራሕ እዩ ❤❤👌

  • @elyasteklu5830
    @elyasteklu5830 Před 11 měsíci +1

    መልካም አደስ አመት የተስፋ ይሆንልን የሰላም ይፍቅር ያአንድት ያርግልን ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን 🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🙏🙏🙏