የዘማሪ በረከት ተስፋዬ ሰፕራይዝ ለኤፍሬም አለሙ ሰርግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • የዘማሪ በረከት ተስፋዬ ሰፕራይዝ ለኤፍሬም አለሙ ሰርግ #new_protestant_mezmur #pastor_kassahun_lemma #ethiopia#tiktok
    gofund.me/9ce7...
    www.tehadesoin...
    t.me/pastorkas...
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
    °Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
    °To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
    °Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Komentáře • 69

  • @zweidtuhailu5200
    @zweidtuhailu5200 Před rokem +15

    በኪዬ እነቁአችን ይህ ቅኔ ለእግዚሐብሔር የተቀኘሆው እጅግ ደስ ይላል

  • @sophiaa4289
    @sophiaa4289 Před rokem +8

    እውነት እውነት እግዚአብሔር ነው ለኛ የደረሰው ክብር ይሁንለት ለእርሱ።ተባረክ በረከትዬ የደረሰለት ነው መቸም የሚያውቀው።

  • @dafayadahika2088
    @dafayadahika2088 Před rokem +13

    እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ ይባረካችሁ።

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw Před rokem +20

    ኤፍዬ በወጣትነት ዘመንህ ጌታን ያገለገልክበትን፤ እኛንም ሕዝቦቹን ያገለገልክበትን፤ ዛሬ ደግሞ እግዝአብሔር ከዙፋኑ አንቴን አገልግሎሃል። የእግዝአብሔር ስም የተባረከ ይሁን! መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ። ጌታ እየሱስ እስከመጨረሻው በጽናት ያቁማችሁ።

  • @mercytewolde7135
    @mercytewolde7135 Před rokem +6

    ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @sintayehu3294
    @sintayehu3294 Před rokem +7

    ኤፍዬ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ

  • @mesia3420
    @mesia3420 Před rokem +2

    የሚገርመዉ የናዝሬ ሙሉ ወንጌል ዘማሪ በፀጋዉ እንኳ ጌታ እረዳክ ለሀገር ተባርኩ ቅድሳን

  • @BELDA143H
    @BELDA143H Před rokem +4

    Ammmeen blessed brother efi and all brothers bless more haleluyaa

  • @zweidtuhailu5200
    @zweidtuhailu5200 Před rokem +3

    በእውነት ኤፍ እግዚሐብሔር ካነቸ ጋር አለ እሱ ካልሆነ ይህ ሂሉ እነዲህ ያማረና የደመቀ አይሆንም

  • @genetteshome654
    @genetteshome654 Před rokem +2

    Ephye congrat silante YE EGZIABHER SIM bruk yhun...ykerut gudagnochih singers & musian bezih kbr ytasebu🙏

  • @esetebeyene6946
    @esetebeyene6946 Před rokem +1

    Berkeley Tesfaye!!! Asedenski zemari!! God continue to bless you!!

  • @wubityedemufireenegh5601

    Egziyabher huluchnim leziy kibir yabiqan tebarekuuu hulachuum Videon inke chersi deres inesakugh neber Haleluyaaaaaa esaayyyy❤️❤️❤️❤️

  • @tigabumarkosofficial2852

    ኤፊ መልካም የጋብቻ ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 Před rokem +1

    We love you Bekiye. You are our blessing

  • @teketelmekoro9711
    @teketelmekoro9711 Před rokem +3

    ተባረኩ

  • @mudasirlolamo758
    @mudasirlolamo758 Před rokem

    Amen

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 Před rokem +4

    Amennnn 🙌❤🥺❤🙌🙏☝

  • @mulumebetegebreegiziabhr3038

    Thank you god

  • @batalyoutubeahemed3856

    ከልቡ እኮ ነው የሚዘምረው ተባረክልን ቤክዬ

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd Před rokem +3

    It's ye Bereket zelesenya for me 👌😆😆😆

  • @miheretdana3527
    @miheretdana3527 Před rokem +10

    Is the hat old guy normal?😂😂😂😂😂

  • @christiannewcreation4112

    ቤካ ትችላለህኮ❤

  • @YohansKassa
    @YohansKassa Před 7 měsíci

    god blessed you

  • @user-mp7mk3zt3b
    @user-mp7mk3zt3b Před rokem

    Yes ssye sssss AMNNEEE AMNNEEE ❤❤❤❤

  • @zweidtuhailu5200
    @zweidtuhailu5200 Před rokem +8

    ዘመሪያዎቻችን አኮራችሁን

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před rokem +1

    ስለሁሉ ጌታይመስገን ባለኮፍያ ሆዴን አሳቀው ወዴት ወዴት ነው

  • @nursemakedirjemal9201

    Des Yilal Geta Yibarek,yesus Yikiber

  • @tegegnteshome3432
    @tegegnteshome3432 Před rokem +3

    Wow bekaye❤

  • @kidistgrace4105
    @kidistgrace4105 Před rokem

    በረከትዬ ተባረክ የትም ቦታ ላይ አምልከህ ምታስመልክ ዘማሪ ነህ እግዚአብሔር አይለመድም ሁሌ ዘመናዊ ነው

  • @eneyeyeeysuslege7725
    @eneyeyeeysuslege7725 Před rokem +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @oziyanagold1955
    @oziyanagold1955 Před rokem +1

    Tebareklgne Beki

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 Před rokem +3

    ♥️♥️👌🥰

  • @netsanetmuluwork4881
    @netsanetmuluwork4881 Před rokem +1

    ኤፊ መልካም ጋብቻ ግን ከሚዜዎችህ መሀከል በጣም ራሱን ማሳየት የሚወደው የሚጮኸው ስሙን አላውቀውም ግን ኪቦርድ ሲመታ አየዋለሁ እሱን ገስፁት በጣም ወጣ ማለት ይፈልጋል ሚዜ ማድረግ አልነበረብህም ሌሎች ተረኞች ካሉ ንገራቸው ሚዜ መረጣላይ በታሪክ እንዳያስገቡት እናንተን አይመጥንም ወይ አያመልክ አያስመልክ ዝም ብሎ እያንጋጠጠ ስንት ሰው እንዳየው ያያል🤗

  • @user-ky4ys9lh3r
    @user-ky4ys9lh3r Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yd2gd8nr4g
    @user-yd2gd8nr4g Před rokem

    Amenamen AmenAmen AmenAmen amenities AMNEM AMNEM international airport ✋✋✋✋📚📚📚📚📚

  • @tewodrosawoke103
    @tewodrosawoke103 Před rokem

    Bekiye mn largih. Yihen keldihin bitikenis endante yale zemari yalem aym3slegnm

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 Před rokem +1

    አንደኛዉ ነብይ ሙባይልና የመኪና ቁልፍ ይዞ መካከላቸዉ የሚንጎራደደዉ።መኪናና ዉድ ስልክ አለኝ ለማለት ነዉ ፣ኸኸኸኸኸ ወይ ድህነት እስኪ ከሀይሌ ገብረስላሴ ተማሩ ኖርማልነትን።ኸኸኸኸኸኸኸ

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 Před rokem +4

    እኔ አሁን አሁን የዘፈን እና የመዝሙር ስታይል ተመሳስሎብኛል አህዛብ ሀይሎጋ ሲሉ የሚሉት ስታይል አናስገባም ሰርገኛ ምናምን ኧረ እንለይ እባካችሁ አታደበላልቁት

  • @voiceofforvoiceless4551
    @voiceofforvoiceless4551 Před rokem +1

    የማፌያ ቡድን እንዴውኑ የጥላሁንን ቤዘፍን ይሻለው ነበር

  • @hanifikeramen1783
    @hanifikeramen1783 Před rokem +3

    Eg.r eko new

  • @bireewaaqayyooguddaadha3463

    Efiyee enkan des aleki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 Před rokem

    betem des yelal bhbrt setmelku yonta sura zemryan conger

  • @emebetbirahanuiyaasusiigoo9051

    ❤❤❤❤💐💐💐💐😍😍😍😍efi

  • @hayatthhhayatthh6251
    @hayatthhhayatthh6251 Před rokem +1

    AmneAmnennnnn🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤

  • @Bukashe
    @Bukashe Před rokem

    Wow! So beautiful!

  • @mulatumulatulammalareb0032

    ማቴዎስ 24
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤
    ¹² ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።
    ¹³ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።

    ¹⁵ እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥

    ህዝብ ሆይ ወዴት ነው______________________
    ጌታ ሆይ አድነን

  • @allsportshow891
    @allsportshow891 Před rokem

    Amen amen egizeyaber eko nw lene yederesew

  • @mihratematwose5533
    @mihratematwose5533 Před rokem

    ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ruthamare8400
    @ruthamare8400 Před rokem +1

    Deceivers , examen your hearts, prospering in money and materials is not serving God. Repenting is the beginning of following and serving our Lord Jesus. So Get it right, don’t mislead people

  • @alemalem2987
    @alemalem2987 Před rokem

    Eny communit mayet mesak sewed abet yesew lij tenesh setet tenesh kedada sewed

  • @mulatumulatulammalareb0032

    ኢሳይያስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² እግዚአብሔር ተናግሮአልና ሰማያት ስሙ፥ ምድርም አድምጪ፤ ልጆችን ወለድሁ አሳደግሁም፥ እነርሱም አመጹብኝ።
    ³ በሬ የገዢውን አህያም የጌታውን ጋጣ አወቀ፤ እስራኤል ግን አላወቀም፥ ሕዝቤም አላስተዋለም።
    ⁴ ኃጢአተኛ ወገንና በደል የተሞላበት ሕዝብ፥ የክፉዎች ዘር፥ ርኵሰትን የምታደርጉ ልጆች ሆይ፥ ወዮላችሁ! እግዚአብሔርን ትተዋል የእስራኤልንም ቅዱስ አቃልለዋል ወደ ኋላቸውም እየሄዱ ተለይተዋል።
    ⁵ ደግሞስ ዓመፃ እየጨመራችሁ ለምን ገና ትቀሠፋላችሁ? ራስ ሁሉ ለሕመም ልብም ሁሉ ለድካም ሆኖአል።
    ⁶ ከእግር ጫማ አንስቶ እስከ ራስ ድረስ ጤና የለውም፤ ቍስልና እበጥ የሚመግልም ነው፤ አልፈረጠም፥ አልተጠገነም፥ በዘይትም አልለዘበም።

    ¹⁰ እናንተ የሰዶም አለቆች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ እናንተ የገሞራ ሕዝብ ሆይ፥ የአምላካችንን ሕግ አድምጡ።
    ¹¹ የመሥዋዕታችሁ ብዛት ለእኔ ምን ይጠቅመኛል? ይላል እግዚአብሔር፤ የሚቃጠለውን የአውራ በግ መሥዋዕትንና የፍሪዳን ስብ ጠግቤያለሁ፤ የበሬና የበግ ጠቦት የአውራ ፍየልም ደም ደስ አያሰኘኝም።
    ¹² በእኔ ፊት ልትታዩ ብትመጡ ይህን የመቅደሴን አደባባይ መርገጣችሁን ከእጃችሁ የሚሻ ማን ነው?
    ¹³ ምናምንቴውን ቍርባን ጨምራችሁ አታምጡ፤ ዕጣን በእኔ ዘንድ አጸያፊ ነው፤ መባቻችሁንና ሰንበታችሁን በጉባኤ መሰብሰባችሁን አልወድድም፤ በደልንም የተቀደሰውንም ጉባኤ አልታገሥም።
    ¹⁴ መባቻችሁንና በዓላቶቻችሁን ነፍሴ ጠልታለች ሸክም ሆነውብኛል፥ ልታገሣቸውም ደክሜያለሁ።
    ¹⁵ እጃችሁንም ወደ እኔ ብትዘረጉ ዓይኔን ከእናንተ እሰውራለሁ፥ ልመናንም ብታበዙ አልሰማችሁም፤ እጆቻችሁ ደም ተሞልተዋል።
    ¹⁶ ታጠቡ ሰውነታችሁንም አንጹ፤ የሥራችሁን ክፋት ከዓይኔ ፊት አስወግዱ፤ ክፉ ማድረግን ተዉ፥
    ¹⁷ መልካም መሥራትን ተማሩ፥ ፍርድን ፈልጉ፥ የተገፋውን አድኑ፥ ለድሀ አደጉ ፍረዱለት ስለ መበለቲቱም ተምዋገቱ።
    ¹⁸ ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች፤ እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před rokem

    yemechereshaw zemen milikitoch nachihu

  • @berhanuhika4335
    @berhanuhika4335 Před rokem +1

    ከሞኞች በዘረፋችሁት ገንዘብ ቅበጡ አንጂ። እናቴ ናፈቅሽኝ መዝሙር እዘፈናችሁ ልበል? ማፈራያዎች

  • @mtlileso2218
    @mtlileso2218 Před rokem

    ለእግዚአብሔር ወይስ ለሰርጉ ድምቀት🤔

  • @user-tw9gj9hd2w
    @user-tw9gj9hd2w Před 14 dny

    I dont think Efi likes the surprise

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Před rokem +2

    Black hat he drank kkkk

  • @ematielias5126
    @ematielias5126 Před rokem +1

    Sorry but efi is ignoring teddy

  • @samdocho8195
    @samdocho8195 Před rokem

    where is the surprize as the thumbnail says ...pr u bait us this is a lie just to get viewers i'm really sad bcos of that pr 👀👀

    • @samdocho8195
      @samdocho8195 Před rokem

      Trust me pr. I'm waiting for ur answers . Ik demo u saw this bcos all the comments got replied goodjob but i'm not trying to accouse u tho

  • @mtlileso2218
    @mtlileso2218 Před rokem

    አረ ማነውውው ??ተው የሚላችሁ??

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Před rokem +1

    እሁን ይህ ሰርፕራይዝ አለው it's a click bait to guys full of lies

  • @yosefdessalgne
    @yosefdessalgne Před rokem

    ሁለታችሁም ቦዜኔ ናችሁ በአንድ ሴት የማትወሰኑ ናችሁ ።