#መዝሙር_ከዘፈን_መውሰድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 09. 2023
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19c... CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • Zábava

Komentáře • 209

  • @AtK-ks2ng
    @AtK-ks2ng Před 11 měsíci +35

    ከልጅነቴ ጀምሮ ኤፊን እጅግ እወደዋለሁ።ለነ ቁጥር 1 የሚወደው ዘማሪ ቢኖር ኤፍሬም አለሙ ነው። ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ፣ነገሮችን በእውቀትና በትህትና ስለሚታከናውናቸው እጅግ ባንተ አገልግሎት ተባርከያለሁ።እወዳችኋለሁ

  • @user-ll8tu5ce4r
    @user-ll8tu5ce4r Před 9 měsíci +1

    Efiye tebarekiln btam new miwedih bereketachn neh Albumhn degmo begugut eyetebekn new

  • @selamawityitbarek9357
    @selamawityitbarek9357 Před 11 měsíci +24

    Wow , love all Ephram’s mezmure. I wish want to meet him one day to thank him how his mezmure give me hope and encouragement!!!! God bless you abundantly and keep shining in His presence!!!

  • @Gobawmissiontv
    @Gobawmissiontv Před 11 měsíci +15

    ኤፊዬ🥲🥲ምወደው መዝሙር "ይሄ ልቤ ተመኝቶሃል"😍😍

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 3 měsíci

    ኤፊዬ እጥፍ መንፈስ እጥፍ ፀጋ ይጨመርልህ እንደዘመርከዉ በዘመንህ ከጌታ ጋር መኖር ይሁንልህ ክፉ አይይህ በመዝሙሮችህ በብዙ ተባርከናል ምንም የሚወዳደር መዝሙር ባይኖርም ቁጥር3ን በጣም ነዉ የምወደዉ። ፓስተርዬ ተባረክ❤️❤️❤️

  • @MamaFante-fm9wf
    @MamaFante-fm9wf Před 9 měsíci

    አሜንንን ፀጋ ይብዛል ኤፊ እንዲሁም ፓስተር ካሳሁን ተባረክ ❤❤

  • @user-kp2kj4mj3y
    @user-kp2kj4mj3y Před 11 měsíci +8

    ኤፊ በአንተ መዝሙር ጌታን እንድወድ እና ከጌታ ጋር ተጣብቄ እንድኖር በብዙ ረድተህኛል ተባረክ❤❤❤❤

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Před 11 měsíci +9

    ፖስተር እና ኤፍሬም በጣም ነው የምወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @BWHTvChannelWorldwide
    @BWHTvChannelWorldwide Před 11 měsíci +5

    ድንቅና በሚሪት የተደረገ ፕሮግራም ነው ሀያላኖቹ ተባረኩ

  • @Yemisra
    @Yemisra Před 9 měsíci +1

    Amen tebark 😢

  • @sebleshiferaw8967
    @sebleshiferaw8967 Před 11 měsíci +1

    Dese setelu wondemoche kizhme belaye tebareku!!

  • @Konjitbekel-dl4ht
    @Konjitbekel-dl4ht Před 11 měsíci +1

    ኤፍሬም አለሙ የተባረክ ዘማሪ ነህ ለምልም

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 11 měsíci +5

    ኤፊ /ፓስተር ካስሽ ተባረኩልኝ ቁምነገር የታጨቀ ፈገግታ😂 ያዘለ ደስ የሚል ጊዜ🎉❤🎉❤🎉

  • @mekdes8614
    @mekdes8614 Před 11 měsíci +2

    efye geta yibrkhi adsu albem betam des yilal wow kene amele yaskegn ❤geta yemyasfelgewn akrabot yadrglhi tebarekil n

  • @sintayehuabate8398
    @sintayehuabate8398 Před 11 měsíci +4

    ኤፊ በመዝሙሮችህ ያልተባረከ የለም። ጌታ ጨምሮ ይባርክህ።

  • @senusenu5876
    @senusenu5876 Před 11 měsíci

    Ephremiye betam yetewededk tebarkehal

  • @NattyBirhanu-xg8fx
    @NattyBirhanu-xg8fx Před 11 měsíci +6

    ዘማሪ ኤፍሬም እና ፖስተር ከሰውን እግዚአብሔር በብዙሁ ነገር ይባርካቸው

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 11 měsíci +2

    ፓስተር፡ካሳሁን፡ዘማሪ፡ኤፊ፡እግዚአብሔር፡ይባርካችው፡ተባረኩ፡እወዳችዋለው

  • @user-ey2eo6md4e
    @user-ey2eo6md4e Před 11 měsíci +1

    Amen Amen 🙏 🙌 praise God

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Před 11 měsíci +2

    Efi and p kasyeee ewodachihualehu
    Beteley pastor kasyeee tihtnak yimarkegnal getan berekut bante yalewn tsega say wow ❤❤❤

  • @user-cc4ep8ju2k
    @user-cc4ep8ju2k Před 11 měsíci +2

    ኤፊ ❤❤ ፓስተር ካስሽ❤❤ በጣም በጌታፍቅር እወዳችሀለው ተባረኪልኝ

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 11 měsíci

    እጠግባለሀ:ውይተባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Před 11 měsíci +13

    ፓስተርዬ ዘማሪ ሳሚ አቅርብልን 🙏🙏🙏እስቲ ይቅረብ የምትሉ👍👍

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Před 11 měsíci +2

    ኦ አምላኬ፡ነብስም፡አይቀርልኝ፡
    ከአተጋ፡ልንር፡ከአተጋ❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 11 měsíci

    አሜንአሜንባንበላም

  • @prophetmelkamumarkos3054
    @prophetmelkamumarkos3054 Před 11 měsíci +3

    ኤፍ ስጦታችን ከዚህ በላይ ገና ብዙ እንደምትደምቅ አምናለሁ ትህትናህ ጥሪህን ለይተህ መዉጣትህ ብዙ በአገልግሎትህ ሕይወት ካስተማርከን ብዙ ነገሮች መሐል ጥቅቶቹ ናቸው ገና ትደምቃለህ ለምልምልኝ እወዳለሁ !

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Před 11 měsíci +1

    ኤፊ በጣም የምወድህ አንተ ዝማሮዎችህንም ❤❤ ተባረክ ፓስተር ስለ አንተ አግልግሎ ጌታ ክብር ይወስድ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @Znashabate
    @Znashabate Před 5 měsíci

    ተባርከሀል ኤፍሬም

  • @twbeke1
    @twbeke1 Před 11 měsíci +2

    Thanks!

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 Před 11 měsíci +2

    ተባርክ እኔም የምወደው መዝሙር ነው

  • @TobechHebabo-eo6qu
    @TobechHebabo-eo6qu Před 11 měsíci +2

    ሁለታችንም እንዴት እንደ ምወደችሁ እግዚአብሔር ዘመናቸውን አብዝቶ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @Saricho-Jesuse
    @Saricho-Jesuse Před 11 měsíci +2

    ኤፊዬ ተባረክልኝ ❤
    ሙሴ አይቶ ብድራቱን የልጅ ልጅ ንግስናውን
    ንቆታል ለእግዚአብሔር ብሎ አልጋውን ክብሩን ተምኖ
    ኧረ ለእኔ ትልቅ እድል ነው ከአንተ ጋር ብዬ ምኖረው
    እንኳን አገልጋይ ሆኜ ይበቃል ባሪያ መባሌ 😢😢😢
    የኔ ኢየሱስ እንኳን ያንተ ሆንኩኝ Ufffff እንዴት መታደል ነው የዚህ ጌታ መሆንን

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 11 měsíci +1

    ተባረኩኩኩኩ❤❤❤

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Před 11 měsíci +3

    እኔ በጣም እራሴን እየጠየኩ ነበር ካሳሁን ዝማሬ ተው እንዴ ብዬ አሁንግን ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጉጉት እንጠብቃቹሃለን 👍👍❤

  • @haymitefari4266
    @haymitefari4266 Před 11 měsíci +1

    ኤፊ በአንቴ መዝሙር በጣም ተባርካለው በጣም ነው የምወድህ አንተ የቤተክርስቲያን በረከት ብቻ ሳትሆን የምድር በረከትም ነህ we love you efiye betam !! paster አንቴንም በጣም የምወድህ መዝሙሮችህ ከልጅነት እስከ አውን በተለይ ( የመኖሬ ምስጥ አንድ ነው እርሱም እግዚአብሔር ነው የምለውን መዝሙር በጣም ነው የምወደው paster tenaeki be bizu tsega tebzali kezi bela gena entebkalen tebareku❤❤❤

  • @ees988
    @ees988 Před 11 měsíci +2

    እንደዚህ ረጋ ብለህ ስትዘምር የበለጠ የተሰጠህ አኖይንቲንግ ልዩ እንደሆነ ያስትውቃል።

  • @user-od8oo5qg2f
    @user-od8oo5qg2f Před 11 měsíci

    ከልጅነትህ ጀምሮ ጌታን በመምሰል አድገሃል እግዚአብሔር እንደምያሣድግ ምልክት ነህ።ተባረክልኝ ኤፍዬ!!

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před 11 měsíci

    አንዳመሌ ያስከኝ አንዳመሌ ሃሌሉያ ኣሜን ኣሜን ምህረቱ ይዞናል ተባረክ አፌ

  • @netsanetabera3944
    @netsanetabera3944 Před 9 měsíci

    ኤፊ አንተ በጣም ቅን እግዛአብሔን የምትወድ እና የምታከብር ነህ ስዎች በቅርብ ስለማያውቁ ብዙ ይላሉ ግን ጌታ ብቻውን መርቶ ዛሬን አየክ ጠላቶች እያዩ አንተ ግን እየበዛክ ሄድክ ክብሩን ጌታ ይውስደው ለምልምልኝ ፀጋ ይብዛል

  • @EyoabAsnakew-rh2rf
    @EyoabAsnakew-rh2rf Před 11 měsíci +4

    Singer Ephrem is loved person

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader Před 11 měsíci +1

    Egzabeher yibarekachu ewodachu aleni

  • @diboratesfaye9218
    @diboratesfaye9218 Před 11 měsíci

    videow betam altekoraretem and lay bitlekew

  • @kennedyjosh7603
    @kennedyjosh7603 Před 11 měsíci +1

    መዝሙር፣ ፀጋ ነው የሚል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የለም፣ ደስ ያለው ይዘምር፣ ነው የሚለው፣ ሌላው የእግዚአብሂር ቃል በዜማ ስለተነገረ ዝማሬ ፀጋ ሊሆን አይችልም፣ ታዋቂ ስለሆንን፣ ለቤተክርስቲያን Submit አለማድረግን ከየት ተማርነው፣በአድማ ወይም በጠብ ወይም ገንዘብ ፍለጋ፣ምክንያት ካልሆነ ወይም ቢዝነስ የመክፈት ጥማት ካልሆነ፣ በቀር፣

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před 11 měsíci +2

    ያለ ውጊያ ድል የለም ወንጌል ደስ የሚለው ውጊያን ተጋፍጦ ሲያልፉት ነው ወንጌል እውቅና ማግኘት ሳይሆን ለነብሳት መዳን የምንተጋበት እውነት ነው

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 11 měsíci

    አፊ ጌታኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ በመዝሙርህ ብዙ ተባርከናል ፓሥተር ካሥዬ በአንተአገልግሎት ብዙውቹ ተፈውሠዋል ብዝውቹ ተፀናኑበታል ጌታኢየሡሥ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 11 měsíci +2

    ኤፍ ጌታ እየሱስ ትባርክህ ❤️❤️❤️በእየሱስ ስም ትባርክሁ ይህንብክህ

  • @RahelMebrahtu
    @RahelMebrahtu Před 11 měsíci

    God bless u Efiy

  • @Bukashe
    @Bukashe Před 11 měsíci +4

    Wow! I just love you both!What a moving testimony and interview! Can’t wait to hear the rest of it.!

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty Před 11 měsíci +1

    Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻Tebarku 🍇🍇🍇🍇🥰🥰🥰🎹🎹🎹🎹🎹🎹🤝

  • @hiwotleeyesusyoutube8430
    @hiwotleeyesusyoutube8430 Před 11 měsíci

    ኤፍዬ በእውነት በጣም ነው የሚውድህ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ኑርልን ተባረኪ እኔ በዚማርዮች እጅግ በጣም ተባረክለዉ ተለውጫለዉ ብርክ በልልን ❤❤❤

  • @redietdereje1480
    @redietdereje1480 Před 11 měsíci +2

    ሰላም ካስ በጣም የምወድህ አገልጋይ ነህ የበፊት መዝሙሮችህንም እጅግ ተባርኬበታለሁ ይሄ ሾዉም በጣም የምወዳቸውን ዘማሪዎች ሀሳብ እና ህይወት ከራሳቸው አንደበት የምንሰማበት ስለሆነ በፍቅር ነው ምጠብቀው። አንድ አስተያየት ግን አለኝ ይህን መልዕክት ምታነበው ከሆነ መልስ ብትሰጥበት ደስ የሚለኝ፡ ለሾዉ የምትሰጠዉ ርዕስ አንዳንዴ የተጋነነ አንዳንዴም መጀመሪያ ስናነበው የሚኖረን ግምት ዘማሪዎቹ ካሉት ነገር ጋር ፍፁም ማይገናኝ አውዳዊ ፍቺ ያለው ሆኖ አገኘዋለሁ። እና ፓስተር ይህን ስናገር በፍፁም ትህትና መሆኑን ጌታ ያውቃል
    የምታቀርባቸው ዘማሪዎች በራሳቸው ያለምንም ማስታወቂያ ፈልገን የምንሰማቸው ናቸው። ደሞ ርዕስ መስጠት ሲያስፈልግም በጣም በአሉታዊ መልኩ ሊተረጓም የማይችል ቢሆን መልካም ነው እላለሁ

  • @selamtsegay3619
    @selamtsegay3619 Před 11 měsíci +1

    ፓስተር ካስየ አግዛቢሀር አጂግ ኣርጎ ይባርክህ ኣጎልጉለትካ ይባረክ❤❤❤

  • @Joy-op2qh
    @Joy-op2qh Před 11 měsíci +2

    Pastor Kassahun, I love your show so much. Your show is the best from the entire youtubes. Please, Pastor Kassahun, keep up the good work for the LORD JESUS CHRIST. Ephremeye I am one of the blessed one by all your songs. We love you. Stay strong in THE LORD JESUS CHRIST. You both are so blessed we love you both. ❤❤

  • @tigistayela8178
    @tigistayela8178 Před 11 měsíci

    amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SosenaSosienjil-fn4vr
    @SosenaSosienjil-fn4vr Před 10 měsíci

    Efi wow huluem andena nh geta yibark abzt sagawun ybzal bemazmur betam tebarkenal tebarek 👍💕

  • @eyesusyadenal8383
    @eyesusyadenal8383 Před 11 měsíci +1

    Powerful interview in all aspects!

  • @selamtsegay3619
    @selamtsegay3619 Před 11 měsíci +1

    አፊየ ዘመንህ ይባረክ አንዳልክ በሉዩ ጸጋ ተገለጽ ትህዳርህ ይባረክ ቡሩክ ነህ❤❤❤

  • @misrakmengistu4236
    @misrakmengistu4236 Před 11 měsíci +1

    ኤፎዬዬ ስወድህ እግዚአብሔር ፀጋዉን በብዙ ያብዛልህ❤❤

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Před 11 měsíci +1

    I love you so much Ephrem I love your singe you are my number one choice God bless you you are amazing ❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 11 měsíci +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER EPHREM ALEMU AND SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Před 11 měsíci +1

    You have gracefully and kind I Respect you don't gave up on be continue ❤❤❤❤❤❤.

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 11 měsíci

    ጌታ:ዘመንህን:ያለምልም:ኤፊ:አዲሱ:መዝሙር:እያለቀሰሁነውየሰማሁት❤❤❤

  • @bekelemuleta9892
    @bekelemuleta9892 Před 3 měsíci

    ተባረኩ

  • @user-kn3dp3lb3p
    @user-kn3dp3lb3p Před 11 měsíci +1

    Aamne amne amne 💒🎻🎻💫💫💥💥💥🍇🍇💕💕💕💯✅️gate yibarkii tabarkii

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 Před 11 měsíci

    የተባረካችሁ የትውልድ በረከቶች የአባቴ ጅግኖች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፓስተርና ዘማሪ ኤፍሬም ዘመናችሁ ይባረክ ጌታ ጸጋውን በእጥፍ ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Před 11 měsíci

    በጣም ጡሩ ጊዜ ነው የነበራችሁ ብዙ ተባርኬሃለሁ በኤፍሬም መዝሙሮች
    በአዲሱም እባረከለሁ ተባረኩ

  • @merontube8885
    @merontube8885 Před 11 měsíci +1

    Efiyeee egzibar tsagawun yaa bezalii uuuuuu bexam new yemiwodek 💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-ox4of4qc5x
    @user-ox4of4qc5x Před 8 měsíci

    BREKET TESFAYE ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimiabebe3664
    @mimiabebe3664 Před 11 měsíci +1

    Amen Efiye tebarek faster Kashun tebarek ❤❤ ye Efiye zimaroch betam des yilalu ❤ hulachewum zemaiyoch Nebiyatoch tebareku ❤ selam le Ethiopia peoples❤📖📖🌻🌻🌻🌻in

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 11 měsíci +1

    Ephe atalifim Bi-Lo bemelew mezimur betam new yetebarekubet,,,,to be honest,,,,, you are blessed ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Před 11 měsíci

    Efiye ተባረክልኝ ፓስተር ብሩክ ሁንልኝ ኤፍ ካንተ ጋር ልኑር አንተ ጋር የሚላው ማዝሙርህ እና ሰለማልችል ያላንተ ምኖር የሚላው ማዝሙርህ እስትንፋሴ ነው የሁል ጊዜ ዘማዬ ነው ስዎድህ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ

  • @pastortamratfekadu
    @pastortamratfekadu Před 11 měsíci +1

    መጋቢ ዘመንህ ይባረክ :: በርታልኝ::

  • @kongitpetros1638
    @kongitpetros1638 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኤፊ🌻🌻በረከታችን ነህ🌻

  • @mahderboss
    @mahderboss Před 11 měsíci

    ኤፊዬ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምውዳቸው የድምፅህ ሞገስ በጣም ነው የሚገረመኝ ተባረክ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ልጆች የእግዚአብሔር በረከት ናቸው እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳህ ለምልም ከዚህ በላይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 Před 11 měsíci

    ፓስተር ካስዬና ኤፊ ተባረኩልኝ ፡፡

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 11 měsíci +2

    ተባረኩ❤❤❤

  • @ruth4961
    @ruth4961 Před 11 měsíci

    Efiya ena misker nge bante mezumire yetshagerku sew nge you are blessed you have touched so many souls thank God for the gift

  • @temesgengirma1311
    @temesgengirma1311 Před 11 měsíci +1

    ኤፍ ተወደጅ ሰው በብዙ ተበረክልኝ የኔ መልካም። ፖስተር ከስሽ ተበረክልኝ። ሁ❤❤

  • @kongitpetros1638
    @kongitpetros1638 Před 11 měsíci

    “የእስራኤልን ልጆች በእንጀራና በውኃ ስላልተቀበሉአቸውና ይረግማቸው ዘንድ በለዓምን ስለ ገዙባቸው ነው፤ ነገር ግን አምላካችን እርግማኑን ወደ በረከት መለሰው።”
    - ነሀምያ 13፥2🌻🌻🌻🌻

  • @mizgeegalana1356
    @mizgeegalana1356 Před 11 měsíci

    efi I love you so much and also ur Gospel songs! May God bless u.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 11 měsíci

    ❤❤ኤፊ መጀመሪያክን ያሳመር መጨርሻክን ያሳምሪ በአንተ መንፈስ ቅዱስ አልፋ በብዙ በመዝሙር ተፀናንቻለው በሁሉም መዝመሮችክ ተባረክ ❤❤

  • @sarakonjo434
    @sarakonjo434 Před 11 měsíci +1

    Efiye, ewdihalehu. Bereketachin new. May the good Lord bless your marriage 🙏🏽

  • @yordi4366
    @yordi4366 Před 11 měsíci

    ኤፊን ሳስብ ቀጥሎ ዳዊትን ነው እሚስታውሰኝ ፓስትር ኤፊ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 Před 11 měsíci +1

    ዘማሪ ኤፍሬም እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ይህንን ፕሮግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው ::

  • @singersadamAdmasu
    @singersadamAdmasu Před měsícem

    WOW

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 11 měsíci +1

    Epeyee you are blessed,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏 👏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @user-ey2eo6md4e
    @user-ey2eo6md4e Před 11 měsíci

    Efiye bruk zemmari my favorite singer we love you tebarek

  • @HelenTsigu-yg3qx
    @HelenTsigu-yg3qx Před 11 měsíci +1

    Tebareku tsega yebezalachu zemenachu yebarekiii❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 Před 11 měsíci

    ዘማሪ ኤፍራም እግዚአብሔር የቀረውን ዘመንህን ይባርክ መዝሙራችሁ ሁሉ ቅባት ያለቻው ናቸው። መዝሙሮችን ስሰማ የድሮን ትዝታ ይቀሰቅሳኛል Especially Volume#1.

  • @ruth5624
    @ruth5624 Před 11 měsíci +1

    Waw, Interesting stayed blessed 💜💜💜

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi Před 11 měsíci +1

    ኤፊ የተባረክ ነክ

  • @saralalagoshehebofromethio6509

    Wowwow hashuuuuuu uuuuuuuuuu😢😢😢😢😢😢 amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen hulachumi bayesuse Sim tabarekuuuu zamanachu Hulu yelameleme tabarekuuuu 🎻🎻🎻🤲🤲🤲🤲😭😭😭

  • @MaleEli
    @MaleEli Před 11 měsíci

    My feve song 🎶 Ke,Ante ga...
    Bless you efu...

  • @biruk765
    @biruk765 Před 10 měsíci

    tebareku

  • @hillinagirma1422
    @hillinagirma1422 Před 11 měsíci

    Too much respect for Efi, he is so humble and respectful

  • @worikneshbissa2512
    @worikneshbissa2512 Před 11 měsíci +1

    Uf siwodachu tabrkilgn ❤❤❤

  • @helenbelay6990
    @helenbelay6990 Před 11 měsíci

    Des emile interview nw like family life nw it it not like even interview I love it❤❤

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Před 11 měsíci +1

    ወይ ፈረካ ሸመቀቀኝ! ወድጄዋለው!

  • @dessalegnsheleme2246
    @dessalegnsheleme2246 Před 11 měsíci

    Wow you are wonderful singer F i love❤❤❤❤❤ you . God bless your life forever

  • @martahaile543
    @martahaile543 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ጫርሶ ጨምሮ ይባሪካችሁ❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🙌🙌🙌🙌📚📚🎸💯🎶🎶👍👍👍🙌🙌🙌