#ዘማሪ_ግሩም_መልእክት_አስተላለፈ_

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 01. 2024
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
    gofund.me/a19ca602
    CASHAPP AND ZAIL 7028303515
    AWASH BANK 01320851954200
    birhan bank 1000637390964
    በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
    OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m. pastorkassa/?t...
    FOLLOW ME
    pastorkassahun?...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • Zábava

Komentáře • 171

  • @Chris-Alone
    @Chris-Alone Před 3 měsíci +2

    ግሩሜ የምትገርም ትሁት ወንድም ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Enguday-bo4ld
    @Enguday-bo4ld Před 6 měsíci +3

    ለዳንኤል የአንበሳን መንጋጋ የዘጋ አምላክ ለአንተን ደግሞ የጅብ መንጋን የበተነ ጌታ ሰሙ ይባረክ . ዘማሪ ግሩም በዝማሪዎችህ ብዙ ተባርከናል የቀረው ዘመንህ ብሩክ ይሁን

  • @user-wf4jh6te8k
    @user-wf4jh6te8k Před 5 měsíci +2

    ወንድሜ ግሩም በቀሪ ዘመንህ ድንቅ የሆነው የጌታ ፀጋና ምህረት ከአንተ ጋር ይሁን

  • @yosephkefelegne6164
    @yosephkefelegne6164 Před 6 měsíci +3

    ❤እኔኮ እንዲህ አይነት የ ወንድሞችን እና የእህቶቼን ምስክርነት ስሰማ ወደራሴ መለስ ብየ አይና በራሴ አፍራለሁ በእውነት እየተደሰትኩ እየሳቅሁ እና እያለቀስኩ ጭምር የሰማሁት ድንቅ ምስክርነት ነው እየበላሁና ተኝቼ እየተነሳሁ እንዳላልፍ ለራሴ እንድፀልይ ተገድጃለሁ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 6 měsíci +3

    ቀሪው ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @abayabay690
    @abayabay690 Před 6 měsíci +8

    የ90ዎቹ ዘማሪዎች ጌታ የባረካችሁ ናችሁ:: የዚህ ዘመን አንዳምድ ቅንጡ አገልጋዮች ከእናንተ ቢማሩ ያተርፋሉ :: ለጌታ ዋጋ መክፈልን አትራፊ ያደርጋል:: ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!

  • @user-mp1me1vc4v
    @user-mp1me1vc4v Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤🙏🙏

  • @sabamessele4896
    @sabamessele4896 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ግሩሜ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @rb2782
    @rb2782 Před 6 měsíci +19

    ፓስተርዬ እባክህ አታቋርጣቸው በማሐል ጣልቃ እየገባህ. የጀመሩት ጨዋታ እስከ ሚጨሩሲ ጠብቃቸው. ሃሳብህ እዳይ ጠፋብህ ወይም እንዳትረሳው ወረቀት ማስታወሻ ያዝ. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤

    • @ananiyaMAN
      @ananiyaMAN Před 6 měsíci +1

      አዎ ካስዬ ልክ ነው።አንተ ምርጥ ልጅ ስለሆንክ ትሰማለህ እርግጠኛ ነኝ።በኘሮግራሙንም አንተንም ስለምንወደህ ነው።

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před 6 měsíci +7

    ፓስተርዬ ጠያቂነህ ተጠያቂ አንተ ያሣለፍከውን እንድትየቅ ፕሮግራም አዘጋጅ ጣልቃ አትግባ ከይቅርታ ጋር ተባረኩ❤❤❤

  • @emebetargaw5716
    @emebetargaw5716 Před 6 měsíci +2

    ፓስተር ካሱ ተባረክ ግሩሚን ስለአቀረብክልን።

  • @emebetargaw5716
    @emebetargaw5716 Před 6 měsíci +2

    ግሩሚ በጣም ደስ ብሎኞል ስላየሁህ፣በእውነት አንተ ለእግዚአብሒር ክብር ኖረሕ እግዚአብሒርንየገለጥሕ ወንድማችን ነሕ።ተባረክ ያከበርከው ጊታ ዛሬም ቃሉን አየሁ የሕዝቤ እድሜ እንደ ባሕርዛፍ እድሜ ነው፣ እንደ ዘንባባ እድሜን የሚያለመልም፣አገልግሎትህንም አንተንም ያለመለመ ጊታ ይባረክ። ስለታላቅ ቅንነትሕ ተባረክ፣ዝማሬ ለእግዚአብሒር ክብር፣ደግሞ ለሕዝቡ ይዳረስ ብለሕ ስለአበረከትከው የተቀበልከውን በፀጋ እንዲሑ ሰጠሕ ስትናገር ስሰማ ልቤ ተነካ ተባረክ። ያከበርከው ጊታ ዛሬም በሙሉ የተጠበቀ መንፈሱ ውስጥ ነሕ ጊታ ይባረክ፣አንተንጊታ ከባረከሕ በላይ ተባረክ እሱ እንደቃሉ ነውና፣ያከበሩኘን አከብራለሁ ብሎአልና....የአንተን ምስክርነትበጣም ልብ በእሚያንጠለጥል መልኩ ስትናገር እየሰማንሕ ያሰው ስትል ለባለቤቲ እሱ የራሱን ታሬክ ነው እሚነግረን ብዬ ስጨርስ እኔ ነኘ አልክ ያቀን ለእኔ ስለአንተ ሳስብ ሁሊም እንደ አዲስ ነው።ዛሬም ስለሰማሁህ ደስ ብሎኞልግሩሚ፣ የተናገርክበት ስፍራ ብሒራዊ ቲያትር ትልቅ የቅዱሳን ጊዚ ነበር ዘመኑ1988 ነበር። በእዚሑ ሰለእምነቱ በጊዚው ከሰማሁት ፆም ፀሎት ይዞ ቡታጋዝ ሲያልቅበትውሃውን እየሞላ አንድዶ እንደተጠቀመ ፕራግራሞን እንደጨረሰ...የእዚሕን የወንጊል አርበኞ ማለፍ ስሰማ ቢሰመኘም ግንን ትልቁ ነገር ተልኳችንን መፈፀም ፣እርጫችንን መጨረስ ትልቅ ግብ ነው።ለዘለአለምከ አባታችን ጋር ስለእምንኖር ይሕ ደስታችነው።ግሩሚ ልክ እንደ ጠዋታችን ነሕ ዛሬም አገልግለሕ ስትጨርስ ለእግዚአብሒር ክብር ያለሕ ጥንቃቄ ተባረክ።

  • @mekedimathew5884
    @mekedimathew5884 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ግሩሜ መዝሙርህ ድንቅ ነው ። በእውነት ጌታ ነው የቀባህ

  • @AlemayehuAklilu
    @AlemayehuAklilu Před měsícem +1

    ተባረኩ፡

  • @mulukentilahun2356
    @mulukentilahun2356 Před 2 měsíci +2

    Geta yebarkek

  • @tsegaye5269
    @tsegaye5269 Před 5 měsíci +2

    ግሩሜ ጌታ እየሱሰ ይባራክክ❤❤❤❤❤

  • @alazartesfamichael1740
    @alazartesfamichael1740 Před 6 měsíci +6

    ወንጌል ለካስ ምንጣፍ ላይ ምግብ እንደዚህ ያስበላል:: የራባቸው የጅብ መንጎች አፍ ይዘጋል:: የሚገርም ትህትና የምህረትና የፍቅር እይታህ ይገርማል ጌታን ስላንተ አመስግኜ አልጠገብኩም:: ፍሬ የበዛበት ድንቅ ህይወት ዋ---ው እራሴን እና እራሴን አሳይተኸኛል:: እንደ ስምህ ግሩም ነህ:: ዘመንህ ይለምልም ብሩክ ነህ ::

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 Před 6 měsíci +2

    ግሩሜ ጌታ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ ደግሞ የዚህ ዘመን ዘማሪዎች ድምጸውያን ናቸው አልክ አዎ ድምጻውያን ናቸው እናንተ ግን መልእክኞች ነበራችሁ።

  • @martakifle1195
    @martakifle1195 Před 6 měsíci +6

    ፓስተርዬ ብዙ ኢንተርቪው ያደረካቸውን አገልጋዮች አድምጫለሁ እንደ ግሩም ታደሰ ግን እውነተኛ ክርስቶስን ያሳየ አገልግሎት ምን ማለት እንደሆነ ያሳየ አገልጋይ አላየሁም። ግሩም ታደሰ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ። ፓስተርዬ አንተም ተባረክ የዚህን ድንቅ ሰው ምስክርነት እንድንካፈል ስላደረከን። 🙏

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 Před 2 měsíci +1

    God bless you blessed 🙏

  • @user-ee2bg6tl9d
    @user-ee2bg6tl9d Před 5 měsíci +1

    Wow tebarek❤

  • @betitube4815
    @betitube4815 Před 6 měsíci +8

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር በግሩም መዝሙሮች እና ስለ እግ/ር ስጦታ ያለው መረዳት በጣም ደስ ይላል ብዙ አትርፍናል እባክህን ፓስተር ዘማሪ ዳዊት ሽመልስ አቅርብልን ሀረር ሙሉ ወንጌል ነበር የሚያገልገልለው በጣም ጠፍቷል፡፡

    • @loved4412
      @loved4412 Před 6 měsíci

      አዎ እባክህ ፓስተር🙏 ዳዊት ሽመልስ ሀገር ውስጥ ሲገባ እንዳትረሳን

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před 19 dny

    Demsu siyamer ❤❤❤❤

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 Před 5 měsíci +1

    May God bless you more and more Girumye, ❤❤❤and pastor kassahun I rly like it your show 🙏 keep it up stay blessed 🙏 ❤️ ✨️

  • @WondwosenpetrosPetros-mo2zi
    @WondwosenpetrosPetros-mo2zi Před 6 měsíci +2

    ፖስተር ጌታ እየሱስ ይባርክህ ግሩሜን ሰለጋበዝክልን ግሩም ጌታ እየሱስ ይባርክህ ከሂወት ምሰክረነትህ በጣም ታነፀናል አገልግሎት ምን አይነት የሂወት መልክ አንዳለው አሳይተህናል ግሩሜ ተባረክልን ጌታ የሰጠን ሰጦታችን ተባረክ

  • @merertuboru8425
    @merertuboru8425 Před 6 měsíci +4

    ቅንነትህን ደስ ይላል ግሩም፥ ጌታ ይባርክህ።

  • @sirakmesfin3385
    @sirakmesfin3385 Před 6 měsíci +4

    ድምፅህ እራሱ ይባርካል
    ድምፅህ ላይ ቅባት አለ አሁንም ዘምር አሁንም ዘምር
    ወደ ጌታ እስከምትሔድ ድረስ መዘመርህን አታቁም በዓንተ ብዙዎች ይባረካሉ።

    • @martanegasi4778
      @martanegasi4778 Před 6 měsíci +1

      ዘምር አይበቃሽም በማያገባሽ ስራ የምትገቢ

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před 18 dny

    Wow tehetenawe endate des yelale

  • @danydan6662
    @danydan6662 Před 6 měsíci +1

    Woww ❤❤❤❤

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ ግሩም።

  • @sabamesfun898
    @sabamesfun898 Před 6 měsíci +1

    You are amazing person gurum hawey tebarek wawwwwwww❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fq4qb1iu8i
    @user-fq4qb1iu8i Před 6 měsíci +1

    tebarku des ymil giza neber girum stotachen neh zemenh ylemelem

  • @TewodrosGetachew-gv3qi
    @TewodrosGetachew-gv3qi Před 6 měsíci +3

    ሰዉን አሰጨረስ ጠይቅ እንጂ ብዙ አታብራራ

  • @sabaheavenly1067
    @sabaheavenly1067 Před 6 měsíci +2

    God bless you brother groom for your thoughts very positive God bless you!

  • @rahelhailu4851
    @rahelhailu4851 Před 6 měsíci +1

    Medanite bzubzu new lene yaregew yemilew mezmur betam ewedewalw ena a Ababa yemilew teztay new grumi GBU endet asgerami hywot new brk bell

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 6 měsíci +1

    ስለ ቅንንነትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 Před 6 měsíci +2

    ዋው ጌታ ክብር ላንተ ይሁን እንደናንተ አይነትን ቅሬት ህያው ምስክሮችን ያላሳጣን ጌታ ተባረኩ

  • @gidewenmihreteab2086
    @gidewenmihreteab2086 Před 6 měsíci +2

    በጣም ነው የሚወዲን ጉሩማ I hope one day ur blessed

  • @jerusalmjerry6960
    @jerusalmjerry6960 Před 6 měsíci +2

    Woooow amazing glory ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባባ ሚለዉን ከሰማዉ ጊዜ ደምሮ በእምባ ነው የተወደድክ አሁንም ለምልምለን በረከት ነህ ❤❤❤❤❤❤😊

  • @helentegegn6140
    @helentegegn6140 Před 6 měsíci +1

    ተባረክ ግሩሜ እንደእናንተ ያሉ አገልጋዮች ያብዛልን ለሶስተኛ ግዜ ነው የምሰማው በጣም ታንጬበታለሁ

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 Před 6 měsíci +1

    እድለኛ የተባረከ አገልጋይ ዘምርልን
    እባክህ ተባረክልን።

  • @simretkahsay2893
    @simretkahsay2893 Před 6 měsíci +1

    በጣም የሚባርክ ድሮ ለወንጌል የተከፈለ ዋጋ ያስተምራል.
    ተባረኩ.

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 6 měsíci +1

    ውይ የአንተ ድምጽ በጣም ደስ ይላል።

  • @HannaFallaka
    @HannaFallaka Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
    አሜን አሜን 💕💕ተበራኩ ፓስተርዬ እንዳዝ አይነት እራጋ ያሉትን አቅርብልን ❤❤❤❤❤ እኔ ግን ጴንጤ አይደለውም 💕💕

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 Před 19 dny

    I am so happy to see you

  • @eyerusalemtilahungebir224
    @eyerusalemtilahungebir224 Před 6 měsíci +2

    እንኳን በማይመች ሁኔታ ውስጥ ይቅርና በሚመች ሁኔታ ውስጥ ሁነን በቅንነት ማገልገል አቅቶናል ጌታ ይርዳን በእውነት

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Před 6 měsíci +1

    አንበሳዬ የወደድከው አምላኬ በዘመንህ ያስደንቅህ ተባረክ በሁሉ ነገር።

  • @mese-gm2dc
    @mese-gm2dc Před 6 měsíci

    ere wendme tebarek, yemigerim misikrnet new letwldu

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 6 měsíci +3

    Yene konjo pastor 🙌 TEBAREKLGNE Kassesheye With all respect & much ❤️ 😍 please Change ur ring. Ye gabecha kelebethn betaderg ayshalm maree. Bezu Agelgay agebeto gen lela Junki ring madreg aydebrem?

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 Před 6 měsíci

    ይሄ ነው አምልኮ ከልብ የሚፈልቅ ተባረክ ስላለህ ፍቅርና ትህትና ለንዙ ትምህት ነው

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 6 měsíci +1

    EGZABHER YEBARKACHEW TEBARKU❤❤❤❤

  • @edenbirhanu1133
    @edenbirhanu1133 Před 4 měsíci +2

    አባቴ ነው ብርሀኑ ቢረዳ አሁንም እዛው ድሬ ነው ያለው::❤❤##

  • @user-zl6rw9lu4w
    @user-zl6rw9lu4w Před 6 měsíci +1

    Zemari girum Kininetih tihtnah yigermal uffff geta abzito ybarkh zemenh ahunm yilmilim😮😮😮😮

  • @yaaabishaanjireenya5877
    @yaaabishaanjireenya5877 Před 6 měsíci +2

    ይሄ እንተርቪው ህይወት አለበት life impartation

  • @bontugedefa9536
    @bontugedefa9536 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤🎉❤😢❤🎉

  • @zebibtesfagiorgis
    @zebibtesfagiorgis Před 6 měsíci

    ዋው

  • @thomasermias623
    @thomasermias623 Před 6 měsíci +1

    Waw God bless you

  • @ketemazegeye6345
    @ketemazegeye6345 Před 6 měsíci +1

    God bless you, Grume.

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi Před 6 měsíci +1

    Wow Girume bless you more... 🥰😍

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 6 měsíci +1

    Girumye Setamer weyy Konjo & Humble 😮 gen agbtehal

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 6 měsíci +4

    አይ ጉሩመ አተ ባለፍከበት ቦታ ያሁኑ ዛማርዮች መቼም አያረጉም ያሁኑ ዛማርዮች እኔ ሊታይ ይላሉ መጀመሪያ ብቻ ተባረክ በቡዙ ፓስተር ካስሽ ተባረክ አተም ❤❤

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před 6 měsíci +2

    ዝማሬህ: ዘመን: ተሻጋሪ: ብሰማዉ: የማልጠግበዉ: ዝማሬ: ብርክ: በልልኘ: ነብሰም: አልቀረልኘም: ተባረክልኘ: ዋዉ: ዋዉ: ተባረክልኘ

  • @abel8835
    @abel8835 Před 6 měsíci

    Wow ግሩሜ ትህትናህ ሲያስቀና ተባረክ ለምልም ተከናወን❤

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @Tinudaw9469
    @Tinudaw9469 Před 6 měsíci

    ግሩሜ❤❤❤

  • @etaferahuadmasu3357
    @etaferahuadmasu3357 Před 6 měsíci +1

    Geta yebarkhe betam new yetebarkut

  • @alemnat1049
    @alemnat1049 Před 6 měsíci +3

    ቅንንነቱና ትህትናው ብቻ ከበቂ በላይ ነውና የጌታ ልብ ያለው ወንድም።

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 6 měsíci +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባረከው ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል ግን ሽልማት አለበትና በረቱ ግሩ ጳስተር ዘመንህ ይባረክ ጌታ ይባረካችሁ እንወዳችሁአለን

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 Před 6 měsíci +2

    እንዴት አይነት ቅነነት ነው ጌታ ስሙ ይባረክ ጌታ ይባርክክ ግሩሜ በእውነት ተባረክ ❤

  • @kebedeergudo3326
    @kebedeergudo3326 Před 6 měsíci +1

    አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ግሩምዬ!! ፓ/ር ካስሽ፣ አንተም ተባረክልን!!

  • @mekiyasdamesameku1845
    @mekiyasdamesameku1845 Před 6 měsíci +1

    ግሩሜ. ጌታ እየሱስ ይባራክክ❤❤❤❤❤

  • @bizumolla9693
    @bizumolla9693 Před 6 měsíci +3

    ገብሩወልዱ አለምን የናቀ የአእ/ር ሰው ሁልጊዜ መድረሻውንና የሚያመልከውንአጥርቶ የሚይ የተለየ ግሩም ቅንነት ያለበት አገልጋይ ሥጋውን ራሱን የናቀ የበራለት አገልጋይ በሚችለው መጠን ወንጌልን ይዞ የሮጠ አገልጋይ ጥሩ ምሳሌ እ/ር ያዘጋጀልህን አክሊል ትቀበላለህ ሩጫህን በታመሸኘነት ጨርሰሃል

  • @shugutabiyo
    @shugutabiyo Před 6 měsíci

    Gerume lemlemehal ahunem lemlem edeme ena Tena yestelegn!

  • @rozatekle6278
    @rozatekle6278 Před 6 měsíci +1

    Tebarek

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 Před 6 měsíci

    ተባረክ ግሩምየ ሚገርም ቅባቱ ነው

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Před 6 měsíci +1

    ተባረክ ዝማሬ ለእግዚአብሄር ።

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 6 měsíci +1

    Girumeya !!! ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Před 6 měsíci +1

    ግሩምዬ ጌታ በቡዙ ይባርክህ ፓስተርዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetahaile3017
    @mulugetahaile3017 Před 6 měsíci

    ❤ ጌታ ስው አለው!!❤

  • @negashbekelehaile5747
    @negashbekelehaile5747 Před 6 měsíci

    How blessed you are flourish you are one of Gods General

  • @user-sp5eg1qg4h
    @user-sp5eg1qg4h Před 6 měsíci +1

    Kirume you are amazing worshiper then and know

  • @Wosenyelesh-ub4tk
    @Wosenyelesh-ub4tk Před 6 měsíci +1

    ተባረኩ !!

  • @tekelefor3840
    @tekelefor3840 Před 6 měsíci +1

    God bless you more 🙏 ❤

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 Před 6 měsíci +2

    ውውውውውው ጌታዬ የሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Před 6 měsíci +1

    ወንጌላዊ ገብሩ ታላቅ ሰዉ ዛሬ ከእኛ ጋር ባይሆንም በኢትዮጽያ የወንጌል ስራ ትልቅ የሰራ ሰዉ ነበር:: ፖስተር እናመሰግናለን ስለእሱ ስለተናገርክ

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu Před 6 měsíci +1

    ግሩሜ ትህትናህ ይገዛል አቦ ከፍበል የትጠፍ የት ገባ ብለው ከጠየቁህ አንዱነኝ የኔ ዘመን ሰው💖🙏

  • @esayastilahun4219
    @esayastilahun4219 Před 6 měsíci +1

    Tebarku betame asetemari program nebere telke zemari nh Len 1gn nh rejem idem ketena gare tebark

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před 6 měsíci +1

    በጣም ደስ ብሎኞ የሰማውት ምስክርነት ነው ተባረኩ!

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 6 měsíci +2

    ዘማሪ ግሩም ፓሥተር ካሥሽ ጌታኢየሡሥ ዘመናቹሁ ይባርክ በእናንተ አገልግሎትና በእናንተ አገልግሎት ብዙ ተባርከና በበለጠቅባት ያሥነሣቹ እንወዳችኋለን እንፀልይላችኋለን

  • @Ade-Jesus
    @Ade-Jesus Před 6 měsíci +1

    What a blessed amazing word you have !!!!

  • @Yemuu109
    @Yemuu109 Před 6 měsíci +5

    Wawoo....I am so blessed 🙌. He is so humble.
    I wish, pastor kassahun and singer Girum,gather those young pastors, gospel singer and called prophets & give them a short course on how to behave and serve our Almight God.
    Bless you all.

  • @zelalemyideg7365
    @zelalemyideg7365 Před 6 měsíci +1

    I am so blessed for inviting Singer Girum, thank you pastor Kassahun. I have one comment you are frequently interrupting his talk. We wish to listen more of him because he is a guest.

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 6 měsíci +1

    ተባረኩኩኩኩኩኩ ሃሃሃሃሃሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉሉያያያያያያያ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍

  • @yaaabishaanjireenya5877
    @yaaabishaanjireenya5877 Před 6 měsíci +1

    እውነትም ግሩም ነህ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 6 měsíci +2

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před 6 měsíci

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏💜💜💜🙏🙏🙏🙏💜💜💜

  • @SleepyChess-lz3rl
    @SleepyChess-lz3rl Před 6 měsíci +3

    you are blessed!!! singer grum

  • @drumdrumkit2711
    @drumdrumkit2711 Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ So Humble!

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 6 měsíci +1

    ሃሌሉያ ዘመንንክ ይባርክህ ትባርክሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍