ጉዞ ወደ ጣና ዳጋ ቅዱስ እስጢፋኖስ አንድነት ገዳም - የገዳሙ ሙሉ ታሪክ ||| Daga kidus Estifanos Tana Monasteries , Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 03. 2022
  • #ቪዲዮውን #ሼር #በማድረግ #እናንተ #ያገኛችሁትን #እውቀት #ለሌሎች #አሳውቁ።
    ጣና ሐይቅ ዳጋ ቅዱስ እስጢፋኖስ አንድነት ገዳም የተመሰረተው በ1268 ዓም በዐጼ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግስት ነው። ገዳሙን ያቀኑት አባት ኂሩት አምላክ የተባሉ የወንድም ልጅ ናቸው። እኘህ አባት ከደብረ ሊባኖስ አቡነ ተከለ ሃይማኖት ጋር ከሐይቅ እስጢፋኖሱ መምህር ከአባ ኢየሱስ ሞአ ዘንድ መንፋሳዊ ትምህረት የተከታተሉ ናቸው። በውስጡ እጅግ አስደናቂ ቅርሶች ይገኛሉ
    ቅዱሳን መካናት ገጸ ገዳም ምንኩስና የጣና ሃይቅ የተሰወሩ ዜና ገዳማት ወአብነት ሙዝየም ሙሉ ታሪክ በጣና ሀይቅ ሙሉ ፊልም ሐይቅ ደሴቶች ውስጥ የሚገኙ ታሪካዊ የተደበቀውን ምስጢር በአብነት ት/ቤቶች ገዳማት ባህር ዳር ጣና ሐይቅ ላይ የሚገኙ ድንቅ ድንቅ ገዳማት ታምረኛ አስገራሚ ሚስጥራዊዉ ዋሻ ቅርሶቹ ታላላቅ ታሪክና ገድል ኢትዮጵያን እንወቅ ዉድ ቅርስ ቅዱሳን
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ዐውደ ምሕረት ነው
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Church mezmur sibket timhrt tarik gedamat gedam kidusan mekanat tana tamir siwran gedamat Ura Kidane Mihret Daga kidus Estifanos

Komentáře • 1