የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ይዘት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 76

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 16 dny +3

    Good job

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Před 17 dny +2

    🎉🎉🎉🎉❤ደሰላል❤❤❤

  • @Tesfumanekul
    @Tesfumanekul Před 17 dny +2

    Arif new

  • @user-ki1tt2bh4m
    @user-ki1tt2bh4m Před 16 dny +3

    ምድር ደቆሮ

  • @vgevg7084
    @vgevg7084 Před 17 dny +1

    ምንም,ጥርጣየለም,እንቀችሆነው,ግዜውንጠብቆ,ይመለሳል ኢንሽአላህ

  • @meseretabera6350
    @meseretabera6350 Před 13 dny +1

    The real fear is that this will create a loop for abusers. A strong court system, that is free of such accusations it-self will need to be established first, before the implementation of the proposed proclamation. Otherwise, this law is a purpose to organize a stronger Legalized Mafiya.

  • @mamolela2649
    @mamolela2649 Před 17 dny +14

    ዘረፋ ጀመረ መንግት ማለት ነው😅

    • @user-ob9jy8xt2t
      @user-ob9jy8xt2t Před 16 dny

      ዘራፊ ሆኖ ሳይሆን የዘረፍከዉን ነዉ ሚያስመልሰዉ

    • @seifeselassiealemu7252
      @seifeselassiealemu7252 Před 16 dny +1

      መጀመሪያ ትክክል ያልሆነውን የምንዛሪ የባንክ ተመን መንግስት ያስተካክል ዬለበለዚያ ማንም ዴያስፖራ በርግጠኝነት ዶላር ዘደ ሀገሩ አይልክም እሄ ደግሞ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በተዘዋዋሪ ያንገዳግዳዋል። ከዚህ በሆላ ቤትና መኪና የሚገዛ የለም።

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl Před 16 dny +1

      ዘራፊ አይዘረፍም

  • @minabtube8074
    @minabtube8074 Před 13 dny +1

    ብልጥጌዎች ለመዋሸት ዘንዘዉ የሚመጡት ነገር ያስቀኛል😅

  • @top5-vid814
    @top5-vid814 Před 14 dny +1

    Absurd

  • @hudasultan5099
    @hudasultan5099 Před 16 dny +2

    ዜጎችን ከሀገር ውጭ ወይም በሌላ ሀገር ሀብታቸውን ኢንቨስትመንት ኢንዲያደርጉ አያደርጋቸውም ?

    • @seifeselassiealemu7252
      @seifeselassiealemu7252 Před 16 dny +1

      በደብ አርጎ ያረጋቸዎል በባንክ ዬለው ምንዛሬ ከብላኩ ጋር ኦኩል ካልሆነ በቀር ሜንም ብር አይልኮም።

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 14 dny

    ምርመራዉ ከባለ ስልጣን እንዲሁም ዘመድ አዝማዳቸዉ መጀመር አለበት። የሐገርን ንብረት እየዘረፉ ያሉት ለመንግስት የሚያጨበጭቡና ሀብታሞች ናቸዉ። መንግስ ከራሱ ዘመድ አዝማድና ጓደኞቹ መጀመር አለበት። በተረፈ ሕጉ black market transactions እንዲቀንስ ይጠቅማል ነገር ግን ሕጉ ሲፀድቅ ወደ ሀላ 10 አመት ምናምን ከማለት አንድ ብለዉ ዛሬ መጀመር አለበት።

  • @user-dy1ot8gi3c
    @user-dy1ot8gi3c Před 12 dny

    Is it include Takla huma?

  • @KuwaitCool-pu5kl
    @KuwaitCool-pu5kl Před 16 dny +1

    ምርጥ ስራነዉ በርቱ ባይሆን አደራ በስደት ተከራትቸ ያፈራኋት ትንሽ ገንዘብ አለችኝ በሷእዳመጡብኝ😂

  • @IbrahimMohammed-cm6ur
    @IbrahimMohammed-cm6ur Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 Před 16 dny +7

    ኢትዮጲያን እንኮን እኛ አለም ሁሉ የሚያቃት 90% ምትተዳደረው ከውጪ በሚላክ ገንዘብ ነው 10% ደሞ ግብር የተሰበሰበ ነው የመንግስት ገቢ የመፍጠር ድርሻው 0% እድሜ ልካቹን የሰው ኪስ ውስጥ እንደኖራችው ። እንደ ሰው ሀገር እስቲ ስሩ ነዳጅ አውጡ አባይን ጨርሱ ስራ አሰሩ ሁሌ አዳዲስ ህግ ህዝብን የምትበዘብዙበት መንገድ ስትጎነጉኑ ትኖራላችው ምድረ ቅሪላም ቲሽ ።ባለቤት የሌለው ሀገር

    • @bk2935
      @bk2935 Před 15 dny

      መንግስት ማለት ምን ማለት ነው እንዴ?ለምን ቅር አለህ ወይም አለሽ ኢትዮጵያ እኮ 120 ሚሊዮን ሕዝብ ታክስ በሥርአት የማይከፍልበት ሀገረ ነው።"አባይን ጨርስ...ነዳጅ አውጣ" ...ታክስ ሲከፈል እኮ ነው ይህ ሁሉ የሚደረገው

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před 16 dny

    መንግሰት ንብረቱን ማሰመለሰ ከፈለገ የባለቤትነት ማሰረጃዉን ያቅርብ

  • @ethiofirst1731
    @ethiofirst1731 Před 16 dny +1

    ቀጥታ ህዝብን የማጥቃት ስራ ነው ሟክሩት እና ትችሉታላቹ

  • @kassahunbirru
    @kassahunbirru Před 15 dny

    በዚህ ህግ ማንም አይተርፍም እኔ ብቻ እንጂ፤ ግን ህጉ አይጸድቅም ቢጸድቅም አይተገበርም። ህግ አውጪውም አስፈጻሚውም የዚህ ቫይረስ ተጠቂ በመሆናቸው።

  • @user-pr4dl1qg3f
    @user-pr4dl1qg3f Před 16 dny

    Degafi nebern ahun tekawami enhonalen. Sintu tesedo mekerawin belto yagegnewin genzevima atbelam.....mejemeria yezerefachuhutin melsu midre leba hulu.

  • @ibromoamin2597
    @ibromoamin2597 Před 16 dny

    Ke hizeb yetesereqe nibreten new miyasemlesut weys , baleseltanat yemezeberuten ?🤔🤔🤔🤔♥️

  • @agabriel673
    @agabriel673 Před 16 dny

    What is the crime about investing in one's own country? The people are poor, they do need money from the diaspora- yes? The exchange rate is low through the local bank, so why not use, sources that double the bank exchange? How is this a crime? This law should apply, in honesty, to the law makers, Kifleketma, the lawyers and judges who are reaping off the law abiding citizen.

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 Před 15 dny

    dedeboch derag shecha agera lay invest bareg what is your problem

  • @edeletube700
    @edeletube700 Před 16 dny

    አርባ ስአት ስር ግን ዘና ብለን በስውር ሀገር መኖር እየቻልን ስልሳ እና ስማኒያ ስአት በረፍት አልባ ሕይወት ያመጣንውን ነገ የተሻለ ይሁናል ብለን የስራንውን የሚመለከት ካለ ዲያስፖራው ቀጥታ አጥፍቶ ጠፊ ነው የሚሆነው መጀመሪያ ህግ ሊሆን የሚችለው ህግ አውቶ እዳትነኩት ከነካችሁት አደጋ አለው ብሎ አስተምሮ ነው መቅጣት የሚቻለው ለማንኛውም ቢታስበት ጥሩ ነው ህግ ሳይሆን የተ ጠላው ህግ አስከባሪው እራሱ ሌባ መሆኑ ነው ።

  • @user-bd1so7up8w
    @user-bd1so7up8w Před 15 dny

    አረመፈናፈኛማሳጣት

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 16 dny +1

    Junta is crying foul.

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 Před 17 dny

    Mastmare new ytflgew wyes mzrfe gudgna mingist wde Seltan setmetu eko b bank enatelku setelu nbre ersachehut endey

  • @tesfayekebede8442
    @tesfayekebede8442 Před 16 dny

    She took English or Amharic?

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Před 8 dny

    እንደ ደርግ የሰውን ንብረት ለመውረስ ነው የምትዘጋጁት ? ደርግ የሰው ንብረት ወርሶ ምን እንዳመጣ ይሄ ትውልድ አይረዳውም ቢቀርባችሁ ይሻላል ።

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v Před 14 dny

    በቲፎዞ የሀገር ሀብት እዲዘርፉ ያደረጋችሁትን ግለሠቦች ይመለከታል ንብረት ማስመለስ የተባለው

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash Před 15 dny

    😢😢😢 አታስቁኝ:: የዛሬ አስር አመት ብልፅግና አልነበረም እኮ:: አንቺ የብልፅና አለቅላቂ መቼም ይሄ ጊዜ አልፎ እናያለን:: ዘረፋውን በተመለከተ እዛው የብልፅግና ባለስልጣኖችን ፈልጊ:: 😢😢😢😢 በጣም የምታስቁ ጉዶች ናችሁ😅😅😅😅

  • @user-ek9gc1og5o
    @user-ek9gc1og5o Před 16 dny

    ለምን 30 አመት ወደ ሀላ ሄዳቹ አትወርሱም

  • @gobezugobez5062
    @gobezugobez5062 Před 16 dny +2

    እናትዬ በጣት የሚቆጠሩ ሰዎችን አጠቃለሁ ብላችሁ መላ ህብረተሰቡን ቀንና ሌት ለፍቶ ያገኘውን ንብረት የመቀማት ስራ እየሰራችሁ ነው።

  • @lora6175
    @lora6175 Před 16 dny +1

    ከንቺ ጠንጋራ ዘራፊ

  • @user-pr4dl1qg3f
    @user-pr4dl1qg3f Před 16 dny

    Chigir yelem be musina yitalefal 😂😂😂😂 enakachuhalen gursha felgachu new,😂😂

  • @AshenafiMulugeta-yb1oe
    @AshenafiMulugeta-yb1oe Před 15 dny +1

    ሌቦች።

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd Před 16 dny

    ድሃ መሆን አለባችሁ አለዛ ያላችሁን እቀማለሁ ነው ነገሩ "ማስመለስ" ሚለው ቃል መቀማት በሚለው ይስተካከል ሚመለሰው እኮ አንድ ሰው ሲበደር ነው መልስ ምትለው፣ ይሄ እኮ ቅሚያ ወይም ዘረፋ ነው።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 16 dny

    ገብቶናል መንግስት ብር የለውም የውጭ አበዳሪዎች እግር ብላ ተባለ ይህንን ገዳይ እና ዘረኛ ወታደር በምን ይቀልበው በምን መሳሪያ ይግዛ ዛሬ ዲያስፖራውን ብትዘርፈው ገነ መልሶ ይቀጣሐል እጅ ላይ ትወድቃለህ

  • @middle8420
    @middle8420 Před 16 dny +3

    ደርግ ማሊያኑን ቀይሮ መጣ😂😂

  • @bezanehbekele9437
    @bezanehbekele9437 Před 15 dny

    ይህን አዋጅ ይህ ልጅ ብቻዋን ነው እንዴ ያወጣችው አይ ፋና ስንቱን በእናንተ አየን በባለሞያዎች ያልተተቸ Critic ያልተደረገበት ግልብ እና ጥሬ ብቻ ነው የምታቀርቡት። የመንግስት ጀሌ ሆኖ መቅረትን በእናንተ ጽንፉን አየን።

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 Před 16 dny +1

    አይንሽ ይጥፋ መናጢ ደሀ ስለሆንሽ ንብረት ስሌለሽ ነው ማንም ዘርፋ አላመጣም ሰርተን ነው አፈር ትበላላቹ መንግስ ባፍንጫህ ትጣላለህ መንግስት አርፈህ ተቀመጥ መጀመርያ ከባለ ስልጣን ይጀመር ደረሠኝ የለም ማንም ደረሠኝ የለውም ምክንያቱም ደረሠኝ የማስቀመጥ ባህል የለንም የሁሉን ህዝብ ዘርፋቹ ለማናባታቹ ልሠጡት አስባቹ ነው ዘንድሮ ምንታገሣቹ አይምሰላቹ እንደ ሱዳን አደባባይ ወተን ነው ምንበጠብጠው የገሪቱን ህዝብ ንብረት ዘርፋቹ ህዝቡ ወዴት ልትልኩት አስባቹ ነው ምድረ እከካም የደሀ ስብስብ ሁላ መንግስ እራስህን አደጋ ላይ መጣል ፈልገሀል እኔ ንብሬቴን እንዴት እኖደሠራሁት እኔ ነው ማቀው መንግስት አስተዳድረን ብለን ቀጠርነው እንጂ ዝረፈን ብለን ስልጣን ላይ አላወጣንህም እንደወጣህ መመባረርም እንዳለ ማወቅ አለብን መንግስ የስስት የምቀኝነት መንፈስ ይዞታል የህዝብ ተወካይ ምክር ቤት ያተወካላቹን ህጉ ውድቅ እንዲሆን ሁላቹሁም ለህዝብ የሚጎዳ ነገር ስለሆነ እሄን ያበደ መንግሥት ስርአቱን እንዲዝ አርጉልን አለበለዛ እኛ ሴቶችም ንብረታችን ተወርሶ አንቀመጥም የጦርነት ዘመቻ ነው ምንከፍተው በረሀብ ከምሞት በጥይት ልሙት አለቀ

    • @lora6175
      @lora6175 Před 16 dny

      ጥለን እንሞታለን እነዚህ ዘራፊዎች አይበሏቱም

  • @user-jh9nu9rr1c
    @user-jh9nu9rr1c Před 17 dny +4

    ይሔ መንግስት የመጨረሻ ቀይ ካርድ ሥቦል ሥለዚሕ የሚወገድበት መፍትሔ መፈለግ አለበት ንብረት ማሥመለሥ እያለ መዝረፍ ጀመረ እንተያያለን
    የኔ ካዝና ስላለቀ የሠው ልዝረፍ ነው
    ይሔ ያነጣጠረው በውጭ ያለውን ዳሥፎራ ለመዝረፍ ነው አይደል? መንግሥት ይሕንን ካደረገ እኛ ውጭ ያለን ዳሥፎራ 3 ሚሊውን ነን ስለዚሕ ይሕንን መንግት መገልበጥ አያቅተንም እንተያያለን አሑን ነው እዚሕ መንግስት ላይ ሠይፍን መምዘዝ እኛ አረብ ሐገር ለፍተን ያመጣነውን ዘርፎ ሊበላ ነው ግን ሊበላ ይችላል ግን እናሥተፋዋለን እድሜውን እናሣጥራለን እናሸንፋለን ይሕም እንደሚሖን አንጠራጠርም

    • @user-ob9jy8xt2t
      @user-ob9jy8xt2t Před 16 dny +2

      "ምን ያለበት ዝላይ አይችልም" አሉ እትዬ ሌቦ
      ንፁህ ከሆንክ ለምን ለሌባ ትሟገታለህ, አፍንጫ ሲመታ አይንያለቅሳል ነዉ ነገሩ

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl Před 16 dny +1

      ሩዝሽ እንዳይዝ😅

    • @seifeselassiealemu7252
      @seifeselassiealemu7252 Před 16 dny +1

      ​@@user-ob9jy8xt2tለምን ሚዛናዊ አትሆንም መንግሥት ያልተገባ ትክክለኛ ምንዛሬ ሳያስቀምጥ የስደተኞችን ብር ንብረት ልውሰድ ማለት ለኔ ከዘረፋም ዘረፋ ነው ልክም አይደለም በኛ ጫማ ሆነህ ማየት አለብህ።

    • @lora6175
      @lora6175 Před 16 dny

      ​@@user-ob9jy8xt2tዘራፊ ካድሬ ዝጋ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před 16 dny

    መንግስት የሰዉን ገንዘብ ለመዉረስ ቆምጣዋል በዳያስፖራ ብር ቤት መንግስት ልሰረ ነው ሕገዊ ሌብነት መለት ይህ ነው

  • @eg1890
    @eg1890 Před 17 dny

    Perfect! Nothing about Diaspora working hard investing in homeland. Criminals must still be accountable of course!

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před 16 dny

    መንግሥት በደርግ አስተዳደር ህገወጥ እፕዋጅ አውጆ የግለስቦችን ንበረት እንደ ቤት የመስሉ ንብረት በህገወጥ አወጅ እንዴት ባለብነቶቹ መመለስ አለበት ወይስ ሁሌ መንግስት ንብርት የመቀማት ብቻ ህግ ነው ህበህገ ወተ የተገኘ ሃብት ፣የአዳሃሪያን ሃብት እያለ ስም እየቀያየረ ግለ ሰብ ለፍቶ ያፈራውን ሃብት ጭምር ህግ እያረቀቀ የኢትዮጵያ ን ህዝብ የሚያደኽየው?😂😂😂😂

  • @habtishraya-cs1nj
    @habtishraya-cs1nj Před 16 dny

    ድሀ ሲሆኑስ ይጠየቃሉ?

  • @user-ob9jy8xt2t
    @user-ob9jy8xt2t Před 16 dny +1

    ዘራፊ ሆኖ ሳይሆን የዘረፍከዉን ነዉ ሚያስመልሰዉ

    • @user-lj2dr5hc3b
      @user-lj2dr5hc3b Před 16 dny +1

      ደደብ ውጭ ያለው ዲያስፖራ ላቡን ጠብ አርጎ ነው ብሩን ወደ ሀገር የሚልከው አንተ ዘራፊ

    • @dhayniiicell
      @dhayniiicell Před 15 dny

      አደለም የአስመለስከውን ንብረት ይቅርና የጎረስከውን ያስመልስሀል ጊዜ ለፋኖ ጊዜ በራሱ መልስ ይሆናል ቀንህን ጠብቅ የማይሽረው ህግ የእግዛብሔር ብቻ ነው ።

    • @dhayniiicell
      @dhayniiicell Před 15 dny

      አደለም የአስመለስከውን ንብረት ይቅርና የጎረስከውን ያስመልስሀል ጊዜ ለፋኖ ጊዜ በራሱ መልስ ይሆናል ቀንህን ጠብቅ የማይሽረው ህግ የእግዛብሔር ብቻ ነው ።

    • @dhayniiicell
      @dhayniiicell Před 15 dny

      አደለም የአስመለስከውን ንብረት ይቅርና የጎረስከውን ያስመልስሀል ጊዜ ለፋኖ ጊዜ በራሱ መልስ ይሆናል ቀንህን ጠብቅ የማይሽረው ህግ የእግዛብሔር ብቻ ነው ።

    • @dhayniiicell
      @dhayniiicell Před 15 dny

      አደለም የአስመለስከውን ንብረት ይቅርና የጎረስከውን ያስመልስሀል ጊዜ ለፋኖ ጊዜ በራሱ መልስ ይሆናል ቀንህን ጠብቅ የማይሽረው ህግ የእግዛብሔር ብቻ ነው ።

  • @user-ki1tt2bh4m
    @user-ki1tt2bh4m Před 16 dny +1

    አች ቆሻሻ በበሀር ለፈቸ ያገኝሁትነው

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 Před 17 dny +1

    ነገርግን ይህንን ለማጣራት የሚሠማሩ ሰዎች እራሳቸው ምን ያህል ነጻ ናቸው? ለምን 10,000,000? ለምን ዝቅ ተደርጎ በ5,000,000 አይጀምርም።

    • @DagiAnanu-ox6rm
      @DagiAnanu-ox6rm Před 16 dny +1

      ምነው ልታዘርፈው የጠቆምኸው ሰው አለ አንተ ስሌለህ ሰውየው የለፋበትን ሐብት ቢዘረፍ ምን ይተርፍሐል ምቀኛ

    • @mohamedkedir6650
      @mohamedkedir6650 Před 16 dny +1

      @@DagiAnanu-ox6rm ምነው ፈራህ? ከዘራፊዎቹ አንዱ ነህ መሰለኝ።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 16 dny +1

    ዛሬ በህዝብ ላይ የሰራችሁትን ግፍ ነገ ምነው በልተፈጠርሁ ትላላችሁ የማን ሞጥሞጣነሽ