ባቢ ድራማ ዝግጅት ላይ ሙልቅቅ ብሎ ለስራዬ ፈተና ሆነብኝ፡፡

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የትምህርት ቤት ፈተና አልቀረውም ተዋናዩን በጥያቄ ሲያፋጥጠው!
    #GenisFamily #Genet #RealityShow
    +251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
    መፍትሄ ያጣችሁለትን የውስጣችሁን ጭንቀት/እውነት በ0911452520 ቴሌግራም ላይ እና
    Official_genet.nigatu ኢንስታግራም ፔጅ ላይ አጠር ያለ ጉዳያችሁን
    በጽሁፍ ያስቀምጡልን! እኛ እንደውላለን፡፡
    / genisfamily
    አዲሱ የፌስ ቡክ ፔጃችንን ዮቀላቀሉ።
    • ይህ የሚሆነው በምክንያት ነው ..የ...
    በልጆችዎ ላይ ለመስራት በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- @Actress Genet Nigatu
    / artistsgenet.nigatu
    Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
    Tiktok- @genet_nigatu

Komentáře • 77

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +22

    ከፊልም ይልቅ ከካሜራ ጀርባ ያለዉ ያስቀኛል

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p Před 2 lety +8

    ወይ ደስ ስትሉ 💞💞😁😁ሳቅ በሳቅ

  • @sususelam8015
    @sususelam8015 Před 2 lety +10

    ገኒ በጣም ነው የመወድሽ መልክሽ ሲገርም እናቴን ነው የምትመስይኚ እማ በሂወት ስለለለቺ አንቺን ሳይ ጌታን ነው የምልሽ በጣም ነው የማለቅሰው

    • @Moreshtube-1234
      @Moreshtube-1234 Před 2 lety +1

      Ayzoishe ehitalem mebertate nw

    • @zahabaahmed
      @zahabaahmed Před 2 lety

      @@Moreshtube-1234 አይዞሺ እማ

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety

      አይዞሸ እናት እንኳን መሰሏ እናቴ እማየ እነወይ ሲሉ ትመጣብኛለች ግን አትመጣም😭😭😭😭እነወየን,ነፍስሽ እግዚአብሔር ያሳርፍልኝ አሰራ አራት አመት ሆናት😭ሰሚቱ እንደ ትላት ነው

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 2 lety +2

    አይ ፈላው አቆሰላቹ መቼስ ግን የእውነት ነው እምትመስሉት ቤተሰብ

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 Před 2 lety +7

    እኔኮ ከፊልሙ ይልቅ በስተጀርባ ያለውን ስራ ነው ሚያዝናናኝ

  • @butterflysomethingreallyho2248

    ውይይይይይይይ አባትየው ( አርቲስት ጄጄ ካሳ )ድምፅህ በጣም ያምራል 😘😘😘😘

  • @user-bz8yk4hb5e
    @user-bz8yk4hb5e Před 2 lety +3

    ተጀርባ ያለው ቀረፃ እኮ ዘና ያረጋል አይባቢ ጉበዝነህ

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před 2 lety +6

    የምወድሽ የምሳሳልሽ እህታለም እናታለም ውበታችን ያችን ሳቅ የቤተሰብሽን ሳቅ ዋውው ማሪያምን እናተብቻ አይደላችውም የምትስቁት ቤቱም አብሮ ይስቃል ቤቱም አብሮ ይደሰታል. የኔ ሳቂተኛ ፈገግታሽ የማይለሽ ደግ እናት ደግ እህት ከነሙሉ ቤተሰብሽ ዘመንሽ በሳቅ እና በጨዋታ ይለቅ አዎ አዳድሰው እውቀት ገዘብ ሰቶት ቤታቸው በጭቅጭቅ. የተሞላ አሉ ደስታ የሌላቸው ስንት አሉ በየቤቱ. ኧረ ቤት ይቁጠራቸው የኔናት አችኮ ትለያለሽ ከነ ይገረም ደጄኔ ጋር ድራማ ስትሰሪ በጉጉት ነበር የምከታተላችው እናም የኔ ደባካ ለልጆችሽ ብቻ አይደለሽም ለኛም እውበታችን ድምቀታችን ነሽ በተለይ እኔ ያለናት ስላደኩኝ ነው መሰል እናቶችን ሳይ እሳሳለው ደስም ይለኛል. የላልቹ እናት የኔም እናት ናት ብዬ ነው የማስበው ምክንያቱም እኔ የጎረቤት እናት የሷን ጡት እየጠባሽ ነው ያደግሽው ስላሉኝ አይሚሮየ ተቀርፆብኛል የሌላ ሰው እናት የኔም እናት ለካ መሆን ትችላለች ብየ ማለት ነው እናም እናቶችን ሳይ ለእናቶች ትልቅ ቦታ አለኝ የኔም እናት ነሽ አች የኔ ሳቂተኛ የቤቱ ዋልታና ማገር የቤቱ ድምቀት። እናትስ አትሙት ትሂድ አጎብሳ. ተባይ ትገላለች በጨለማ ዳሳ። የኔ እናት ውድድድድድድድ

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Před 2 lety

      ሳሪየ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety

      ሳራ ሄኖክ ድቁ ልበልሺ ሀሀሀ

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Před 2 lety

      @@user-lb7ye4xy1l ምንአደረገይ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety

      @@muhajeryoutube512 ላ የምወድሺ የምሳሳልሺ ስትል ትዝብሎኛ ነዉ ምንም አላደረገች

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Před 2 lety

      @@user-lb7ye4xy1l ከከከከከከከይ እውነትሄኖክድቁ

  • @Sbetengawa
    @Sbetengawa Před 2 lety +4

    ወይኔ ፊልም መስራት ግን ለኛ ከምታቁርቡት ይልቅ ከካሜራ ጀርባ ያለው ብዙ አስቂኝ ነገር ሞልቶታል አዳድ ጊዜም ምናለ ጀርባውን ብታሳዩን😀😀😀😀😀😀 ለማንኛውም በጣም ደስ ትላላችሁ ገኒዬ ምርጥ እናት ጀግና ነሽ እኔም ትዳር ይዠ ልጆች ስወልድ እዳች አይነት እናት መሆን እፈልጋለው እግዚአብሔር ከረዳኝ በጣም ብዙ ነገርሽ ያስደስተኛል ለልጆችሽ ያለሽ ቀረቤታ በጣም ያስደስታል❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አያት ለመሆን ያብቃች🙏❤🙏
    ኮመታተሮች ደሞ ድምሩን እኔም እደምራችኋለው ለምፈልጉ

  • @teerisanyohasan8155
    @teerisanyohasan8155 Před 2 lety +2

    😃😂😂😂እረ ከካሜራ በስተጀርባ እዲህ ነው በቃ ድራማ ሲቀናበር😂😂እረ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😄😄

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j Před 2 lety +1

    አሪፍ ሰርታችሁታል በርቱ ባቢ እድግ በል

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +2

    ባቢዬ የኔ ፍቅር ስወድህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @alemneshbirhan2843
    @alemneshbirhan2843 Před 2 lety

    Gani is that your house 🏠 😳 👀 🤔? Love it!

  • @user-gv7ju2ou7e
    @user-gv7ju2ou7e Před 2 lety

    Ethiopia 💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💗💗💞💗💗💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞🇪🇹🇪🇹💞💞💗💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞✅✅ለዘላለም ትኑር

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Před 2 lety +1

    🙄😂የኔ ጣፋጭ ደስ ሲል

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před 2 lety

    በቢ ከሳብኝ በሰላምነው የኔ ውድ እንደሱ ምርጥ ቀበጥ ወንድም አለኝ

  • @user-zj2tc1hc5w
    @user-zj2tc1hc5w Před 2 lety +1

    ሰውየው ለገኒ ምኗ ነው?

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 Před 2 lety +1

    ባቢዬ ስውድክካ የኔ ቆንጃ እድግ በልልኝ

  • @fkrtech
    @fkrtech Před 2 lety +3

    ከካሜራ ጀርባ አስቂኝ ነው በጣም በተለይ የሰውየው ሳቅ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን?? እ ውዴ?

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Před 2 lety

    ወይ ባቢ እግሊዘኛ ጎበዝ

  • @user-ge9fq9id2w
    @user-ge9fq9id2w Před 2 lety

    ገኔ የኔ ምርጥ እናት

  • @user-qo3st2hl2g
    @user-qo3st2hl2g Před 2 lety +2

    ሠዉየዉማነዉገኒ

  • @agerechanal8361
    @agerechanal8361 Před 2 lety

    ደስስትሉ ፈጣራእዶሜ ይስጣችዉ

  • @hanunaali5626
    @hanunaali5626 Před 2 lety

    Des tilalachu geni mist kelelew bitigabu tiru neber❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍

  • @feyselfaris693
    @feyselfaris693 Před 2 lety

    the movie was completely copy form some Hollywood short movie way l need explanetion if like i can give u the link of the movie

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před 2 lety +2

    ወይ የዩ ቱበ ሳንቲም ስንቱን ታላላቅ ሰው አቀለለው

  • @user-qq2ib2ui7d
    @user-qq2ib2ui7d Před 2 lety

    ደሥ ሥትሉ

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 Před 2 lety +1

    ትልቁ ሰውየ ምንም ነው ገኒ አገባች እዴ

  • @bezawitabebe7327
    @bezawitabebe7327 Před 2 lety

    geniye hulam be lijochsh des tesegn hulam sakilachew meklitn degemo endemwodat negerilgn 💞💞💞💞💞💞💞

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን?? እ ውዴ?

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 2 lety +1

    ገኒ ሰውዬው ምንሽ ነው?

  • @user-og8xg7kg2s
    @user-og8xg7kg2s Před 2 lety +1

    ሠውየው ግን ባሏ ነው ንገሩኝኝኝኝ

  • @merong6292
    @merong6292 Před 2 lety

    Demerugn ledemrachihu❤️❤️❤️❤️

  • @appuae6156
    @appuae6156 Před 2 lety

    Goboz bartu

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety

    ገኒየን የኛ ጀግና እናት ❤

  • @marakiyesema9751
    @marakiyesema9751 Před 2 lety

    Too much advertising between yr video minimize it plse

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před 2 lety

    የገኒ ወንድሞነው ልበል ሰውየው

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z Před 2 lety

    ባባ😃😃😃😃👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ze2504
    @ze2504 Před 2 lety +1

    Hi

  • @zedoabiyo1807
    @zedoabiyo1807 Před 2 lety

    Wondemsh nw?

  • @yekokemerk.youtube2346

    ere sawuye demtsu yasekle

  • @user-xn9pz2dh4m
    @user-xn9pz2dh4m Před 2 lety

    ወይኔ በሳቅ ክክክክክክ

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 Před 2 lety

    Wyi.gud siyasiqi demirun🤔🌺😁😁😁😁

  • @sintayehugebremariam3811

    ❤❤❤❤

  • @Helu460
    @Helu460 Před 2 lety

    ሰውየው ማነው? 🤔

  • @user-jp3bv5vq4w
    @user-jp3bv5vq4w Před 2 lety

    🥰🥰🥰😍😍

  • @tigistasmchegyutv1264
    @tigistasmchegyutv1264 Před 2 lety

    ❤😁

  • @hiwotteferi780
    @hiwotteferi780 Před 2 lety

    Did you get boyfriend Geni??? It seems like 😉

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏

  • @ze2504
    @ze2504 Před 2 lety

    😘😘😘👍👍♥️👍😘👍♥️😘👍♥️

  • @adania1395
    @adania1395 Před 2 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን?? እ ውዴ?

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety

    ክክክክክክክክ

  • @user-pt4di9ck5o
    @user-pt4di9ck5o Před 2 lety

    🤣🤣🤣🤣 so funny 😝😝