'በምን ሰኣት ጠንቋይ ከ ኣጋንንት ይገናኛሉ ' 'እንዴት ጠንቋይ ድመት መስሎ የሰው ቤት ይገባል' 10 አመት በጥንቆላ ሂወት የቆዩ ኣባት መርጌታ ሙሴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 27

  • @thegreatantony1550
    @thegreatantony1550 Před 3 lety +1

    Programu በጣም ምርጥ ነው።መርጌታ ሙሴ ላናግሮት እፈልጋለሁ

  • @getget10ify
    @getget10ify Před 7 měsíci

    አው እውነት ነው .የ19 አመት ባለቤቴን በጣም በምትቀርባት ጉዋደኛዋ በኩል ነው ተስርቃ እብድ አድርገዋት ትንሽ እንኩዋን እፍረት ሳይሰማት ሌላ ወንድ በመስተፍቅር ምክንያት አክንፈው ትዳሩዋን ልጆቹዋን ቤቱዋን እንድትጠላ አድርገው አሁንም በዛ ላይ እንደጸናች ነው. የሚገርመው ቤተስቦቹዋ ሳይቀሩ እንደዚህ ሆና አይተዋት እስክማያቁ ያህል ነው. የውስዳት ስውዬ መስሎት ነው እንጂ እቃ ነች እቃ አድርገዋት ሳትፈልግ የተደረገ ነው. እኔም አምላኬን በማመን በጸሎት ጸንተናል. ጌታአሽናፊ ነው. ስለዚህ ከትዳሩዋ በላይ ጉዋደኞቼ ትል ስለነበር በጥፋቱዋ ተቀጥታለች . ግን ይቅር በይ ጌታ ይቅር ብሉዋት እንደምትመለስ እውቃለሁ. እኔም በሙሉ ይቅርታ ውስጥ ሆኜ የጌታን ቀን እጠብቃለሁ.

  • @brookben6767
    @brookben6767 Před 3 lety +2

    ምን ያስቃል ድንጋይ !! ብዙ ትውልድ ጠፍቷል በዚ መተት

  • @aeroafricaA
    @aeroafricaA Před 4 lety +2

    Please upload the whole session

  • @tewodrostesfaye9810
    @tewodrostesfaye9810 Před 3 lety +1

    ...but Jesus Is the only way to heaven

  • @kirosbarh2738
    @kirosbarh2738 Před rokem +1

    የቴሌግራም ስልክህ ሰጠኝ

  • @amhara_1234.
    @amhara_1234. Před 3 lety

    የመጨረሻው ጥያቄ መልስ ብታሰሙን ጥሩ ነበር።

  • @user-rq4vr2si8s
    @user-rq4vr2si8s Před 4 lety +3

    ጉድጉድምንአማንሠማውነገረአለ

  • @ethioafropets9881
    @ethioafropets9881 Před 2 lety

    እስቲ የግራቪቲን ፊዚካል ኤግዚስታንስ ሳይንስ እንዴት ፕሩፍ እንዳደረጉት አስረዳን?

  • @mahdera9375
    @mahdera9375 Před 2 lety

    Keshm were

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před rokem +1

    ድመት በስመአም እኔ እፈራለሁ ድመት 😢 እየተቀያየሩ ይመጣሉ

    • @ramihitti2905
      @ramihitti2905 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂አይዞሽ አትፍሪ❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 2 lety

    እነዚህ እኮ የ666 መንፍስ ነው ሁለት ሀይማኖት ይዞ ቤተክርድቲያን ያገለግላሉ ልኡል እግዚአብሔር ይፍረድ እወቀትን ነው ብለህ አትከራከር በስለጠነ ዘመን ድገት ብትነጠቅ ነፍስህ የምትስግድለት አጋንት ያድንሀል እውንት ብለሀል ወንድሜ እግዚእብሄር ይባርክህ ወፍን እንኳን ያስባት አምላክ ያድነናል

  • @rttr3992
    @rttr3992 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️✖️

  • @ysfetafs8949
    @ysfetafs8949 Před 3 lety

    የጠየቂህን መልስ ሀጣት መሆኑን ነገረ ግን መስራት ይቻላል

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 Před rokem

    Both of these interviewees should be indicted for defamation of ethiopian orthodox beth Christian

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 2 lety

    አያስቅም አረመኔ አውቀት ሳይሆን ህመም ነው ከጋንት ጋር ቃል መግባት እየሱስ ክርስቶስን እደመስቀል ነው እኔ እድ ካህን እቤቴ አይገባም ካሁን በሃላ መጠራጠር ያስፈልጋል

  • @mujahidtube7881
    @mujahidtube7881 Před 3 lety

    ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለምን የጥንቆላ መፅሀፍት ይቀመጣል በኦርቶዶክስ አስተምህሮት ውስጥ ህጋዊ ካልሆነ አውጥታቹህ ለምን አታቃጥሉትም ምክኒያቱም የተማረም ያስተማረም ጥንቆይ ጋር የሄደም እ/ብሄር ፊቴን አከብድበታለሁ ካለ ካህናቱም በፍፁም እምነቱን አላመኑም ማለት ነው ስለዚህ ምን ትላላቹህ?

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 Před rokem

    Why is the interviewer giggling? "Besme abbe we wolde" seytan ayferam sill📌📌why is not laughing at YONATHAN AKLILU and ISRAEL DANSA when they are stealing and lying in the name of Jesus .
    You are intending to demonize the orthodox beth Christian. Menafeqan

  • @enoughisenough7789
    @enoughisenough7789 Před rokem

    ምነው መሪጌታ እያስተማሩ በአጭሩ ቀጨቨው ? ልብ ሰጥተን እየተማርን የሰው ልብ ትገላላችሁ ። አጀማመሩም የዘለለው ነገር ያለ ይመስላል ፣ አጨራረሱም የቆረጠው ነገር አለ ፣ መቼ ነው ኢትዮጵያውያን ስንባል በምንሰራቸው ሥራዎች professionalism የምናሳየው ? መቼ ነው የፀዳ ትክክለኛ አጥጋቢ ሥራ ሰርተን ተጠቃሚውን የምንባርከው ? ይሄ አንተ ብቻ አይደለህም ፣ ብዙ ሌሎች ጥሩ ትምህርት ያላቸው videoች ሰወች ተልካሻ ሥራ ሰርተው የሰውን ትምህርት ሲያበላሹ ይታያሉ ፣ መቼ ነው ለስራችሁ በደንብ አስባችሁ ተዘጋጅታችሁበት ሥራችሁን ለጥራቱ check አርጋችሁ ሌላን ሰው ትምህርት የማታበላሹት ?

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 2 lety +1

    ባካባቢያችን የሚያገለግል ወጣት ዲያቆን ካሜሪካን ልጃችው ታሞ አድንላችሃለሁ ብሎ ገንዘብ 100ሺብር ተቀብሎ ልጃችወም ሳይድን ቀረ ያን ደብተራ ገለውት ጣቱ ስይቀር ተለቅሞ ነው የተቀበረው ቢቀርባችሁ ጥሩ ነው የስይጣን ደግ የለውም እምላክም ይፈርዳል እስተምሩ እንጂ አስብዱ አልተባለም ጋዜጤኛው ተሳስተሀል በእግዚአብሔር በስሙ ድል አለ በስመአም ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ ከተባለ በፍጹም አይቀርብም ስይፍ ነው የስላሴ ስም ውሻታም የደብተራው ጊዜው እያለቀ ነው ስንቱን ስታስቃዩ ኖራችሃል ይሄ ሁሉ ነው የእግዚአብሔር ቁጣ በክርስቲያን ላይ መታረድ የበዛው ቤተክርስቲያን እየተቃጠለች ያለችው አሁንም አቤቱ አምላካችን አጽዳልን ምእመናን ተስቃየ ለመሆን እንቅልፍ ይሆስዳችሃል አይ አለመታደል ለልጆቻችሁ ስትሉ እባካችሁ ንስሀ ግቡ ክርስቲያንም በየደረስንበት አንገደል እኔ እሚገርመኚ ንስህ ግቡ እያላችሁ ስትመክሩ እግዚእብሄር ይፍታሺ ስትሉ ቤተክርስቲያን ባዶ እድትሆን እናለቅሳለን ምእመናን ሀይማኖት እየቀየሩነው

  • @user-kt3nb6nk1w
    @user-kt3nb6nk1w Před 4 lety +1

    አፈር ብላ ደግሞ ታወራለክዴ ጌታ ይገስፅህ ሰው መሳይ እብድ ድፍት ያርግህ

  • @mulatuwakgari8393
    @mulatuwakgari8393 Před rokem

    በለሳይንሱ በሳይንስ ሊያስብ ይችላል፤ በአጋንንት ከመመታት አያድነዉም። ሳይጣን ሌባ ነዉ፤ ሌባ ሊሠረቅ የበለቤቱን ፍቀድ አይፈልግም።
    በእየሱስ ክርስቶስ አምኖ በኤፌሶን ምዕረፍ 6: 10-17 ያለዉን ዕቃ ጦር ከለበስክ ብቻና ብቻ መሆኑን በሙያዉ ልምድ የነበረቸዉ መሪጌታ የነበሩት በትክክል ገልጸዉተታል።
    ወንድሜ እኔም በተፈጥሮ ሳይንስ Ph.D አለኝ፤ ግን የሳይጣንን ሥራ መፍረስ የሚቻለዉ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስልጣን ነዉ።
    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ!!