❗️❗️ኢትዮጵያ ውስጥ ለካንሰር የሚያጋልጥ ፀሐይ ወጣ‼️ (ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 03. 2024
  • ይሔን ቻናል #like #share #Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ድምጽ ዘወትር የሚሰሙበት ቻናል ነው።
    እናመሰግናለን🙏🙏🙏አዛሔል ሚዲያ 0929957336 ሚዲያውን መደገፍ ለምትፈልጉ
    1000238297625 sisay adugna
  • Zábava

Komentáře • 3

  • @user-fu5ob5hf3t
    @user-fu5ob5hf3t Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜና ጤና ይስጣቹ አባታችን

  • @EyuBerhe-js2hp
    @EyuBerhe-js2hp Před 4 měsíci

    እኔ የማዝነው ለአባቶች ነው በዚአምስትና አራት አመት ውስጥ ስለጦርነት ሲሰብክ የነበረ ማን ነው እዚ ቁጭ ብለህ ጠላ ትጠጣለህ ሂድና ተዋጋ ዋልድባ የማነው እፍኝ የማይሞሉ ትፈራለህ እያለ ሲሰብክ የነበረ ማነው ጅጅጋ ኪዳነምህረት መድረክ ላይ ቁሞ ስለወንጌል ስለሰላም ስለአንድነት መስበክ ማስታረቅ ሲገባው የጅንታ ደጋፊ አላቹ እያለ በፈጣሪ ደጅ ተቀምጦ የሚነጣጥ የነበረ ማን ነበር መቸም በዛ ግዜ ትግርኛ ተናጋሪ ሁሉ ጁንታ እየተባለ ይታሰር እንደነበር ይታወቃል ትልቁ ችግር አባቶች ላይ ነበር ይቅርታ ብላቹ ህዝቡን በይቅርታ ክሳቹ ወደሰላም ወደአንድነት እንዲመጣ አድርጉት

  • @oboyefew8528
    @oboyefew8528 Před 4 měsíci

    ምንድናቸው እኚህ ደግሞ ሜዲካል ዶክተር ናቸዉ መከላከያውን ንገሩ።