ተደፍረናል‼️ይሄን ለመስማትም ለማየትም ይዘገንናል😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 03. 2024
  • #menkermediasubscribeያድርጉ
  • Zábava

Komentáře • 472

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  Před 4 měsíci +23

    Like,Share,Subscribe ያድርጉ

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 Před 4 měsíci

      ከምንም በላይ ቤተክርስትያንን ያደማችሁት በአለም ሚድያ የምታብጠለጥሏት እናንተ ናችሁ ይቀጡም ይመከሩም ይባረሩም የአባቶች ድርሻ ነዉ እናንተ እንደምታስቡት እግዚያብሔር አያስብባቸዉም ምክንያቱም ስጋ ለባሽ መሆናቸዉን ያቃል በንስሀ ያጥባቸዋል እኛስ ነጠላና ጋቢ የሸፈነዉ ሀጢያታችን እግዚአብሔር ግን የሚያዉቀዉ ?የትኛዉ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ነዉ የሰውን በደል በአደባባይ አዊጁ የሚለዉ? እምሆይ የሰሞኑ የገቢ ምንጭ ሆነዋል ያሳዝናል ከእንግዲህ እንደናንተ አይነት ሚድያን ማየት አይታሰብም

    • @user-cx4du8vn7m
      @user-cx4du8vn7m Před 4 měsíci

      ​ርካሽ አንተም እንደ ባለጌው መሎክሴ ሴቶችን አባራሪና ደፋሪ ሳትሆን አትቀርም ምክንያቱም ያንተም ሚስጥር እንዳይወጣ እየተከላከልክ ነው የምትመስለው።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 4 měsíci

      🎉🎉🎉❤❤በርቱ

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 Před 4 měsíci

      @@user-cx4du8vn7m አቤት ያንቺን(ያንተን የእኔን ልብስ የሸፈነዉን ሀጢያት ማን አየ ? እምሆይ ቢበደሉም የሰሙኑ የገንዘብ ምንጭ ሆነዋል ያሳዝናል

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 Před 4 měsíci +48

    ፍትህ ይሰጣቸው ለእማሆይ ለቤተክርሰታያን ይሰጠልን እኔ በበኩሌ ፍትህ ፍትህፍትህ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 4 měsíci +1

      😢😢😢በትክክል

    • @tiruworkb.gebreal3770
      @tiruworkb.gebreal3770 Před 4 měsíci

      @@azebtufa7389 እባክህ ስሌላ ማውራት ትተህ ሰዎችን ወደሲኦል ከመዳት ብትመልሱ የራሷ ሲያርበት የሰው ታማስላለች አሉ ቆብና ቀሚስ ሕይወት አይሆንም ስለእግዚአብሔር ቃል አውራ ይሄ ሁሉ መጽሐፍ ቅስን ካለ ማወቅ ነው ስለማታውቀው የሰው ሐይማኖት አታውራ በኋላ መጠየቅ አለና

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 Před 4 měsíci +23

    *_እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን_** /2/*
    *_እንደምረትህም ይቅርታን ስጠኝ/2/_*
    *_ከሀጥያቴም አንፃኝ ከክፍ_* *_እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን /2/_*
    *_እንደምረትህም ይቅርታን ስጠኝ/2/_*
    *_ከሀጥያቴም አንፃኝ ከክፍ በደሌ/2/_*
    *_ለዚያች ክፉ ህጥያት እንዳልሆናት ሎሌ/2/_*
    *_አቤቱ ቸሩ መድኃኒዓለም ሆይ እንደ እኛ ክፋትና ተንኮል ሳይሆን እንደቸርነትህ ና እንደምህረትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን_* 🕊️🌷🕊️🌷🕊️🌷🕊️🌷🕊️
    *_አሜን አሜን አሜን_❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 4 měsíci +18

    ፍትህ ፍትህ ለእማሀይ፣ እናቴ በጣም አዘንኩኝ፣ ግን ለልክስክሶቹ ውጡ ከቤታችን ውጡ ከቤተመቅደሳችን ውጡ😢፣ ታዲያ ሐገራችን የምትታመሰው ይሔ ሲያንሰን ነው ወገኖቼ???

  • @hailegiorgiswoldegiorgis1879
    @hailegiorgiswoldegiorgis1879 Před 4 měsíci +15

    እናዝናለን ምን እናድርግ!!? እማሆይን እንርዳት። እግዚአብሔር ሆይ ለእማሆይ መረጋጋትን ችሎታን ጽናትን ስጥልን። ምን አቅም አለን።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Před 4 měsíci +33

    እግዚአብሔር ይመስገን። እማሆይ እንኳንም እነዚህ ጀግና የቤ/ክርስቲያን ጠበቃ ይሆኑ ወጣቶች እጅ ላይ ወደቁ። እንባዎ ይታበሳል።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 4 měsíci +2

      😢😢😢❤እውነት ነው

  • @adenmulugeta
    @adenmulugeta Před 4 měsíci +18

    አምላከ ቅዱሳን አንተ ፍረድ አረ የት እንድረስ እስከመቼ ነው !!

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 4 měsíci +11

    😢😢😢እግዚአብሔር ይፍረድ የኔቃል የለኝም😢😢😢እባካችሁ ማእቱ ያይመጣብን ንሰሀ ንግባ 😢😢😢ተው ቤተክርስቴያን ስም ቁጭብላችሁ አትነግዱብን😢😢😢😢ለእማሆይ ፍት😢😢❤እኔም እጠይቃለሁ😢😢የሀገረ ሰብከቱ ሀላፊ ምን ይሰራለሁ ነጌስሊላው እንዲ አለማድረጋችሁ ምን ዋስትና አለ⁉️⁉️👀👀ንገሩን

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 Před 4 měsíci +5

    ወንድሞቼ በጣም ጀግኖች ናችሁ ፍትህ ለእማሆይ ግን ደግሞ ስንት የበቁ አባቶች እንዳሉን መርሳትም የለብንም አቤቱ ይቅር በለን ሀጥያታችን በዝቶ ነውና ቁጣው የራቀ ምህረቱ የበዛ ነውና ይቅር በለን 🙏

  • @hibistdagnew4496
    @hibistdagnew4496 Před 4 měsíci +7

    እግዚአብሔር በእውነት እሱ ቤቱን ያፅዳልን በእዉነት ሁሉም የራሱ የሆነ ችግር የተሸፈነ አለ ስለዚህም ማን ማንን ያጋልጣል እመቤቴ የአምላክ እናት እሷ ከጎኗ ትቁምላት እላለሁ ጎበዝ እህቴ በርቺ ዋጋሺን ከፈጣሪ ታገኛለሽ

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 4 měsíci +10

    አቤቱ ጌታሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ተመልከተን ማረን 🤲🤲

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 Před 4 měsíci +3

    እግዞ ማህረና ክርስቶስ እቤቱ ይቅር በለን እባክህ ይቅር በለን ሀጳያታችን በዝቱዋል የኔ ጌታ

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 Před 4 měsíci +2

    ፍርድ ከክርስቶስ እጅ ነው። ልቦና ይስጠን።

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 Před 4 měsíci +10

    ካሁን በፊት ከክርስቶስ አባቶቺ ሰንቱ ነዉ የታሙት ግን ሰማቸዉ እየተጠሩ በተክርስቲያን ምን የተወሰደ እርምጃ አለ የለም ሰለዚህ አሁንም በተክርስቲያን ዉጥ ማጥራት ይገባል

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před 4 měsíci +4

    ፍትህ ለእማሆይ ይሄ እንባ መታበስ አለበት ምን ጉድ ነው በእውነት እግዚአብሔር እርዳን ለመስማትም ከባድ ነው ፍትህ ፍትህ ለእማሆይ 😢😢

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l Před 4 měsíci +2

    ጠንኩሩ ሀይማነታች የምያቀሹሹ ማንኛዉ የሀይማነት አባት ነን የምሉ ኩፉዎች መጋለጥ ከህዝቡ ሌላ ልያስታካክሎዉ አይችልም ሰነዶስ መፈተሽ አለበት

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Před 4 měsíci +1

    ይች እናት ፈልጋው ስላላደረገችው ተርጋግታ ከእግዚአብሔር ጋር ተስማምተው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታወች ስለሆኑ ልጃቸውን ያሳድጉ ማግባት ካለባቸው ያግቡ መጋባት የተቀደስ ነው ።ስውየውን እግዚአብሔር ይፋረዳቸዋል ንስሃ ከገቡ እግዚአብሔር ይቅር ይላቸዋል ።

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ትግሥቱ በጣም ሰፊነዉ እንደኖህ ዘመን እንዳያጠፋን ለቅዱሱ አባታችን የገባዉን ቃልኪዳን አስቦነዉእንጂ ከቤታችን እየሰማን እያየን ያለነዉ አሳዛኝ አሰነዋሪ ነገሮችን እየተስተዋለ ያለዉ ፡ እዉነቱን መጋፈጥ መናገር ስለተዉን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ቁማርተኞች ገብተዉ የፈለጉትን አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊቶች እየፈፀሙ ሀይየሚላቸዉ ባለድርሻ አካል በመጥፋቱ ይመስለኛል ፡ ለዚች ለስንዱ እመቤት ቤተክርስቲያናችን ደሙን አፍስሶ የመሰረታት እግዚአብሔር ይድረስላት ።

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Před 4 měsíci +22

    ሰውየው እርምጃ። ሊወሰድበት። ይገበዋል
    ልቡ እልሞተው ሰሜት ካለው ሚሰት እግበቶ ቢኖር ይሸለዋል ሰውን ማሰናከል
    ሐጢያት ነው

  • @taitudebebe5256
    @taitudebebe5256 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ!!! አገልጋይ አባት ተብለው ይህን አድርገው መነኩሴይቱን አስነውረው ሲያበቁ አለመፀፀታቸውና በአገልግሎት መቀጠላቸው በጣም ነውር ነው። ሀይማኖታችንን የሚያስነቅፉ ቤተ እግዚአብሔርን የደፈሩ በመሆናቸው ሀገረ ሀገረስብከቱ እርምጃ መውሰድ ይገባዋል። ማንን እንከተል?

  • @user-zi1sr1py3b
    @user-zi1sr1py3b Před 4 měsíci +3

    ያሳዝናል
    ነገር ግን ያሳዝናል ብሎ ዝም ማለት አያዋጣም እደነዚህ ያሉ አስመሳዮች ከቤተክርስትያን ተለይተዉ ይዉጡ አሉ መሳዮች አስመሳዮች የእኒህ እናት እንባ ይፍርድ

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይማረን ታመናል😢😢😢😢 እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😢😢

  • @alemzerecabegaz1463
    @alemzerecabegaz1463 Před 4 měsíci +8

    ፍትህ ለማሆይ እዱዚህ አይነት አባቶች አያስፍልጉም በዚህ አይነት ብዙዎቹ ተደፍረዎል ማለት ነው

    • @mealatdemessie5939
      @mealatdemessie5939 Před 4 měsíci +1

      ይሄ በሚዲያ እግዚአብሔር ፈቅዶ ወጣ እንጂ. በየጊዜው የሚደረገው በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ያሉ አባቶች ወንጀል ሁሌም አለ😢

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f Před 4 měsíci +4

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ስንናገር ማስተዋልን ይስጠን።የተደፈሩት እናታችን የደፈሩትም አባታችን ሆነው ሳሉ ሠይጣን ደግሞ ስራው ከፍያሉትን ከከፍታ ማውረድ ሆኗሳለ እንዴት እኛስ የሱንስራ በአደባባይ ማውጣት ትንሽ አይከብድም?እንባን የሚጠርገዉ እግዚአብሔር ብቻ ነው ለመነኩሴው ይፀለይለት እራሱ ወድቆ ቤተክርስትያንን ላጎሳቆላት ለእናታችን ለእሙሐይም በቁስም ሆነ በፀሎት እናግዛቸው የገደለው ባልሸ የሞተዉ ወንድምሽ አይደል የሚባለው የተወለደችዉም ልጅ እንኳንም ሴት ሆነች አድጋ የግራኝ መሀመድን ታሪክ ከመድገም እንኳንም አወጣን አንዴ ተወቐልዳለች እግዚአብሔር የማያውቀዉ ነገር የለም በቀል ይዛ እንዳታድግ ጥንቃቄ ያስፈልጋል የግል አመለካከቴ ነው።ከዚህ አለም ፈራጆች ምንም አንጠብቅ የኛ ፍርድ ፈራጅ በሠማይ ዙፋን የተቀመጠዉ ብቻ ነው

    • @solomonyalemzwede9480
      @solomonyalemzwede9480 Před 4 měsíci +3

      የአንተ እናት፣ የአንተ እህት፣ የአንተ ልጅ እና የአንተ ሚስት ላይ ደርሶ ቢሆን ኖሮ በእውነት የእግዚአብሔርን ፍርድ ብቻ ትጠብቅ ነበርን?
      ቤቴ ክርስቲያን በዶግማና በቀኖና የምትመራ ለሰማያዊውና ለምድራዊ አስተዳደራዊ ሥርዓት አላት።
      እርዱኝ እረዳችሁ ዘንድ አንኳኩ በር እንዲከፈትላችሁ ያለን እኛም የበኩላችንን እንድናደርግ አይደለምን?
      ነግ በእኔ የሚለውን ብሒል ማሰብና ማሰላሰል ተገቢ ነው። የእግዚአብሔር ቀን ለእኛ ለሰዎች ዘመን ነውና ቤተ ክርስቲያኗ በቀኖና በተሰጣት ምድራዊ ሥልጣንና ኃይል መጠቀም መዋል ማደር የለበትም።

    • @user-yy6ys8jd5f
      @user-yy6ys8jd5f Před 4 měsíci +1

      ወንድም አለም(እህታለም)ይሔን የፈጠረው ሰሜት የሚባል ነገር በሠይጣን ታግዞ ነው ግን በቤተክርስትያን ውስጥ ቅዱስ ቁርባን ያቀበሉ እጆች ቅዱስቁርባኑን ተቀብለው ዉሀ እንኳን በጉሮሮአቸው ሳይገባ በቤተ መቅደሱ በግፍ የሚገደሉበት ሀገር ቁጭ ብለን መለኩሴ መለኩሴን አስወለደ ብለን ብንጯጯ የምናመጣው ነገር የለም የክርስትያን መሳሪያው ፀሎት ነው። ሲቀጥልደግሞ የኛ በደል ምስለ ክርሰትያንነታችን የወለደው ሀጥያት ዉጤት ነው በንሠሀ ወደ ፈጣሪ መንበርከክ ነው የሚያዋጣው። የእኛ ጉዳይ የሚፈታው በኛ ሆኖ በውጥ መነጋገር ነገሩንእዛው ቦታው ላይ ያሉትመነኮሳት በስርአታቸው በህጋቸው መፍታት እየተቻለ እኛን እንድንጯጯህ የፈቀደልን ማነው?

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j Před 4 měsíci +2

      እና ተከድኖ ይብሰል እያልክ/ሽ ነው??

    • @user-yy6ys8jd5f
      @user-yy6ys8jd5f Před 4 měsíci +1

      አዎን ተከድኖ ይብሠል ለማብሠልም ማገዶዉ የትየለሌነው ደግሞ እሱ እስኪበስል እኛ ማረራችን ነው ለማንኛውም እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ እንበለው እሱ ያውቃል ልጅ ቢሮጥ አባቱን አይቀድምም ድንግልን ያበሠረ ቅዱስ ገብርኤል ሠላም ለናንተ ይሁን ብሎ በብስራቱ ከተፍይበልልን አሜን

  • @user-ml7op2sy4j
    @user-ml7op2sy4j Před 4 měsíci +1

    እናታችን ወይንም እማሆይ ፅንሱን ስላላጠፉት ክብራቸውን በእጥፍ በእጥፍ ያድርግላቸው ይህ ወጠጤ መቀጣት አለበት የሀይማኖት አባቶች ዝም አትበሉ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ እንዲህ አይነቱ ሰው ነው ሐጠአት ላይ የተዘፈቀው እግዚኦ እንዴት አድርገው ነው እማሆይ የሚቆሙት አይዞት እናታችን እመብርሐን አጠገብዎ ትሁን የጉድ አገር ይሰውረን

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 Před 4 měsíci +20

    ስንት የበቁ አባቶች አብረው መስደባቸው ለፍርድ ይቅረብ

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe Před 4 měsíci +3

    ድፈረ ተብሎ የተጠቀስው አባት እውነተኛ ስለመሆኑ የድም ምርመራ ቢድረግ እናታችን በድረሰብሽ ጥቃት በጣም አዝናለው እግዚአብሔር የተሰበረ ልብሽን ይፅግንልሽ ነዉ የምለው ድፋሪው ሰው ግን ተጣርቶ ለህግ መቅረብ ይኖርበታል

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 4 měsíci +3

    😢😢😢😢😢እማምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም እባክሽ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ጋር ድረሽላቸዉ😢😢😢😢

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 Před 4 měsíci +2

    ካህናተ ቆምጨ ሀስሩ ወረክሱ በጌጋዮሙ እግዚኦ መሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ ቅድስት ድንግል ማርያም

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Před 4 měsíci +2

    ሁሉንም ነገር ከቤተክርስቲያን እያጠራን ብንሄድ ወደ አምላካችን ብንጮህ እግዚአብሔር ይሰማን ነበር ግን ብውስጣችን በአንዳንድ አባቶች ዘንድ የሚከሰቱትን ማስወገድ አለብን ብንንና ገርም ግን አንሰማም ብዙ ብዙ መጥፎ ነገሮች እየተከሰተ ነው

  • @berhanumoreda
    @berhanumoreda Před 4 měsíci +1

    መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔር እውነትን በመተውና ሌሎች እንግዳና አሳፋሪ የሆኑ ትምህርትን በድፍረት በመጨመር ህዝብን የሚታሳስቱና የእግዚአብሔር መንግሥት የሚትደፍሩ ጉደኞች የሰው ልጆችን ደፍሮ ማስወለድማ ለእናንተ ቀልድና ፌዘኛነት ነው።
    ነውርህን በሌሎች የእምነት ተከታዮች ማላከክና የግለሰብን ስም ማጥፋት ከበደልም በደል ነው። የተባለው ሰው እንኳን የተባለውን በደል ቢፈፀም እርሱ በሰራው በደል ይጠየቃል እንጂ መነኩሴዋን ለደፈረው ወንጀለኛ ማስተባበያ ለማድረግ መሞከር ሌላ ሴራ ነው። እፈሩ!

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Před 4 měsíci +3

    እግዝኦኦኦኦኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ ⛪️🇨🇬🇨🇬⛪️🇨🇬

  • @user-hp5gr3cb3n
    @user-hp5gr3cb3n Před 4 měsíci +1

    እውነት ነው ቤተክርስቲያንን እዘቅት ውስጥ የጣሏት እንደነዚህ አይነት እባቶች ናቸው እዚአብሔር ነው ያጋለጣቸው ስለዚህ ቤተክህነቱ የማያዳግም እርማት መውሰድ. እለ
    ባት ማንን እባት እንመን እግዚአብሄርስ እንዴት ይታረቅን ?

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሄር ይፈርዳል።አምላክ ሆይ የንፁህ ሴት መኖክሴ ልብ ታውቃለህና ቶሎ ድረስ።

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 4 měsíci +2

    😢😢😢😢😢ፉትህ ይህ ጉድ ስላወጣችሁ ወንድሞቻቻን በጣም እናመሰግናለን ይቺ. ልጆ መጠበቅ አለባት ያለዚያ ሊገላት ይችላል😢😢😢😢

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጠን እንጂ ሌላ ምን ይባላል እውነት ለመናገር ከሆነ ሁላችሁንም በፊቱ ንጹህ አይደለንም ብቻ እርሱ በምህረቱ በቃ ብሎ ይህንን እርኩስ መንፈስ ከምድር ገጸ ያጥፋልን እንጂ😢😢

  • @yibeltaltebikew2541
    @yibeltaltebikew2541 Před 4 měsíci +1

    እንኳንም ጉዳዮ እናንተ ጋር ደረሰ አይቼ ሰምቼ የዘገነነኝ ጉዳይ ነበር፣በአባቶቼ ላይ እምነት እንዳይኖረኝ አርጎኛል።

    • @medgus27
      @medgus27 Před 4 měsíci

      አምነት በአርዮስ አይለካም ከሀሐዋርያት መሀከልም ይሁዳ አለ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 4 měsíci +2

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ! እማሆይ ሊደገፉ ይገባል እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል ለሃገሬ አባቶች ምህረት ያድርግላችሁ በተለይ አገልጋዮች ኧረ እግዚአብሔር የሚፈራ አምላክ ነው ! ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል !
    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን !

  • @degumitiku4475
    @degumitiku4475 Před 4 měsíci +7

    በጣም ያሳዝናል ፍርድ ማግኘት አለባት

  • @user-fc8pw1ux6o
    @user-fc8pw1ux6o Před 4 měsíci +1

    እኔ በጣም ይገርመኛል ለመሆኑ ይሕን ወሮበላ መነኩሴ ነኝ ባይ ማነው ጠያቂው ቢጠየቅም አንተስ ማነሕ ቢል መልስ የለም ምክንያቱም ሀላፊዎች ከዚሕ የፀዱ አይደሉምና በሕግ ካልሆነ ከሀገረ ስብከቱ ወይም ጳጳሱ ምንም አጠብቁ

  • @philiposezewda2564
    @philiposezewda2564 Před 4 měsíci +2

    ወይ ጉድየ ምን ፀመን ደረሰን አባቴ እግዝአብሄር ፍትህ ለአመሆይ🙏🙏🙏

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Před 4 měsíci +3

    እንደነዚህ ያሉቱ ከግለሰቧ ባለፈ ለቤተክርሥቲያኗ መከራ የሚጨምሩ መወገዝ አለባቸው ፍትህ ለእማሆይና መሰል በደል ለደረሰባቸው እህት እናትና ልጆች ፍትህ

  • @mariamtube3804
    @mariamtube3804 Před 4 měsíci +7

    ልቤ ደማ💔💔💔💔 ያማል😢😫 ፍትህ ለማሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ቃል የለኝም ምን ማለትስ ይቻላል💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 4 měsíci +2

    ፍትህ ለእናታችን ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህህህህህህ ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህህህህህህህህህህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእናታችን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @habtamudemissie9747
    @habtamudemissie9747 Před 4 měsíci +8

    አፍኒንና ፊንሐስ በቤቱ ሲባልጉ አባታቸው ኤሊ ዝም በማለቱ ከቅጣት አልዳነም፡፡ አንገቱ ተቆልምሞ ሞቷል፡፡ ሳይቀጣ የሚቀር የለም፡ የአቡነ አብርሃም ቸልተኝነት በጣም ያሳዝናል፡፡ ክብር ከቤተ ክርስቲያን ለቀቀ፡፡ ኢካቦድ፡፡፡፡፡፡

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 Před 4 měsíci +2

    ጌታ ሆይ የእውነት ፍርድህ ይድረስልን

  • @Kiddos27
    @Kiddos27 Před 4 měsíci +8

    ፍትህ! ለመነኩሴዋ ፍትህ!!!

  • @debebedesta3732
    @debebedesta3732 Před 4 měsíci +3

    ምክንያት ከመፈለግ ንሰሐ መግባት ነው ዛሬ ብቻ የታየ ውድቀት አይደለም

  • @rucha6231
    @rucha6231 Před 4 měsíci +2

    ትዝታውእኮ የአውሬው መንፈስነው የሚጫወትበት ለአውሬው የስድብ እፍ ተሰጠው ተብሎ በራዕይ እንደተፃፈው ተሳዳቢ የሆነው ከዚህየተነሳ ንው እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠው

  • @wondwessenjemaneh4490
    @wondwessenjemaneh4490 Před 4 měsíci +2

    እናታችን ከራሳቸው ችግር ይልቅ የቤተ ክርስቲያን መደፈር አንገብግቧቸው ነው እንጂ በግልፅ የወጡት መጠጊያ ስላጡ አይደለም።

  • @user-yr3xc3le8j
    @user-yr3xc3le8j Před 4 měsíci +2

    ፍትህ ፍትህ ለማሆይ ስንት አባት ነኝ እያሉ ቤተመቅደሳችንን የሚያቆሹብን አሁን እኝን አባት ማሰብ እሪሱ ይዘገንናል የሚያገለግልበት ቤተክርስትያን አገር እውነት ሰው የለም ከቤተክነቱ የበለጠ የከባቤው ምእመን እንዴት ዝም እዳሉ ፍትህ ፍትህ ለማሆይ

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 Před 4 měsíci +2

    ሳዉሪዎስ ይባላል እንጂ ብዙዐሳዉሪዎሶች አሉ የመነኩሴም ሆነ የጳጳስ መልከስከስ የቆየነዉ በኔም አጎት ያየሁት ስላለነዉ እኔንም ዘመድ ብለዉዐያሰጠዋወቁኝ ነዉ ሂዎቴን ያበላሸዉ ለአጎቴ ስናገርም ዝም ነዉ ያሉት እሳቸዉም ያዉ ስለሆኑ የሳቸዉ እረድ በነበርኩበት ጊዜ ጳጳስ ሆነዉ አሁን ሞቱ እኔም ለሚመለከተዉአሳወቂያለሁ መነኩሴ ነበር ለመሆን ነበር አሁን ግን አለም ዉስጥ የልጆች እናት ነኝ የስቃይ ሂወት ኮተታም ባል ሴሰኛ እና ኮተታሞች ጋር ተቀላቀለኩኝ ማንምቄስም ሆነ ጳጳስ የለም እረድ ስለነበርኩ ነዉየምናገራችሁ በሰማኒያዎች የነበረዉን ነዉ የምነግራችሁ አስኬማአልጫንኩም እንጂ የኔንታሪክመስሎ ነዉ ያየሁት አመብርሃን ትርዳቸዉ ለይኩን

  • @hageryetube-3673
    @hageryetube-3673 Před 4 měsíci +2

    ፍትህ ለእማሆይ አመልማል ጉዳዩ በሚገባ ተመርምሮ!

  • @takeleamelewok1945
    @takeleamelewok1945 Před 4 měsíci +2

    ይህ ዘመን በጣም ከበደን ምእመኑ አኛ ሃጢአተኛ ስለሆንን ነው ጸሎታች ያልተሰማውብሎ በየቤቱ ያለቅሳል። በቤቱ ያሉ አገልጋዮች የመንጋ ጠበቂ ተብለው ከተቀቡት እደዚህ አይነት ድርጊት የፈጽማሉ ኧረ ወዴት እንሂድ ጨነቀን አኮ ፈጣሪ ለኘህ አሳኝ እማሆይ ፍትህ ስጥ።

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 Před 4 měsíci +7

    ቲክቶከሮች ትደነቃላችሁ በርቱ!! ወንድሜ አሁን ስለሄደው ሳይሆን አሁን ስለሆነው ነገር አውሩ::የሰው ሀጢያት አትፈትፍቱ::

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 4 měsíci +2

    ያሳፍራል የማያዳግም እርምጃ ሊወሰድ ይገባል 😪

  • @user-bh1cq8ym2q
    @user-bh1cq8ym2q Před 4 měsíci +2

    ችግሩ "ምላጭ ያበጠውን ይቆርጣል፣ ምለጭ ቢያብጥስ ምን ይቆርጠዋል?" እንደሚባል ምላጩ ለራሱ ኣብጦ ቢቆይ ያበጠውን ሊቆረጥ ኣይችልም።
    ኣንድ ጊዜ ኣንድ ጳጳስ ኣንድን ካህን ጠርተው "ልጄ ምንድር ነው ጉዱ? ስላንተ ብዙ ጥሩ ነገር ኣይወራም" ሲሉት ካህኑ ለጳጳሱ "ኣባታችን ወሬ ሰምተው ኣመኑ ማለት ነው? ስለርሱዎ የሚወራ ቢሰሙ ኖሮ ቆቡዎትን እዚች ጋር ቁጭ ኣድርገው ይጠፉ ነበር" ኣላቸው። ጳጳሱም መልሰው "ልጄ የፈለግከውን ኣድርገህ ብቻ ውጣልኝ" ኣሉት ይባላል።
    አንዲት መኖኵሳይት ባንድ ጳጳስ ተደፍረው ፍርድ ቤት ደርሰው በጳጳሱ ሥዉር ሰውነት ላይ ያለውን ምልክት ሳይቀር በዳኛ ፊት ኣጋልጠው እያለ መኖኵሳይቷ ፍትሕ ሳያገኙ መቅረታቸውና ጳጳሱ በጵጵስናቸው እየቀጠሉ መሆናቸው ይታወቃል። ይኸም ደግሞ በባሕርዳር ፍርድ ቤት እንደነበር ይነገራል።
    ባይገርመን ግራኝ መሓመድ እናቱ እስላም፣ ኣባቱ ደግሞ ቄስ ስለነበሩ ይኸንን ቄሱ በእናቱ ላይ ያደረሱትን በደል ቂም ሊዋጣ የኢትዮጵያ ካህናትን ጨፎጭፎ ገድሎ የኢትዮጵያ ገዳማትና የክርስትና ታሪኮችን አቃጠለ ሲባል እንሰማለን።
    ስለዚህ ጌታ ራሱ ምሕረቱን ያብዛልን እንጂ ኣሁኑኑ በኢትዮጵያ በተከሰተው ሰይጣናዊ ግድያ፣ ጭፍጨፋና እርስ በርስ መባላት የቤተክርስቲያን መሪዎችና ጳጳሳት ተሳትፎ ምን ያህል የጎላ እንደነበር ዓለም ያወቀው ምሥጢር ነው።
    እስካሁን የማደንቀው ኣንድ ፈረንጅ ካህን ኣለ። ኣንዲት መኖኵሳይት ሲያስረግዛት ክህነቱን ትቶ በትዳር ኣገባት። በጣም ኣደንቀዋለለሁኝ። በኣካል ባላገኘውም ለእህታችን ባደረገላት ትልቅ ቁምነገር ምክንያት በጣም እወደዋለሁኝ። ይኸም በኣዲስ ኣበባ ነው።

  • @hana4049
    @hana4049 Před 4 měsíci +2

    በጣም ያሳዝናል በእውነት😭😭😭

  • @mesi-fh7bi
    @mesi-fh7bi Před 4 měsíci +2

    ፍትህ ለእናታችን ሆ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን በጣም ያማል

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Před 4 měsíci +2

    ይቅር በለን እግዚኦ

  • @hailegebreizgi8187
    @hailegebreizgi8187 Před 4 měsíci +1

    እኔ የሞለክሴ መቀል አልሳለምም
    ለምን እስራኤል አገር ያሉ ሞለክሴውች ጭካኔ በማየቴ ነዉ
    ሙልክስና የፓለቴካ ምሽግ ነዉ እና
    ይሕ ቀላል ነዉ ገና ፈጣሪ ብዙ ያሳየናል
    እንፀልይ

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Před 4 měsíci +1

    የማሆይን ሀቅ ቤተክነት ያውጣ እውነተኛ አባቶች አሉበት ብለን እኳን ስጋችንን ነፍሳችንን የምሰጣችው አባቶች ሀቅ አውጡ ድምስ ሁኖቸው እማሆይ ከክብር ያሳነሳቸውን መሎክሴ ቅጡ አስመርምሩና D N አለዛ ❗️ፈጣራ ይፈርዳል

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 Před 4 měsíci +1

    እግዛብሄር የስራውን ይስጠው መያዝና መጠየ አለበት መታሰር ጭምር ይህ ከባድ ነገር ነው።ለሌሎችም ማስተማርያ ቅጣት ያስፈልጋል።

  • @teshayabrham9072
    @teshayabrham9072 Před 4 měsíci +1

    እረ አባት ሆይ ሳትውል ሳታድርህን ስጥ እንግዲህ ማን ነው የሚታመን ነው

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 4 měsíci +1

    ለአንድ ሰው ሰምታቸው ፍርድ መስጠት ሃጢያት ነው ሆኖ ብሎ ለአባታችን ስም ማጥፋት ሇኖ በጠላት ሴራ የተሰራ ሴራ እንዳይሆን መጠቀቅ ያስፈልጋል ስሜታዊ መሆን አያስፈልግም ቴዲ ወዲ አስመራ።

  • @laluyaha8361
    @laluyaha8361 Před 4 měsíci +4

    ፍት የሰጣቸው ለእማሆይ

  • @freworkbekele7469
    @freworkbekele7469 Před 4 měsíci +2

    ለምን የሌላውን ብቻ እናት ቤተ ክርስቲያን እንደዚ ጉዷን ታውጣ መሸፋፈኑን ተውት

  • @samit288
    @samit288 Před 4 měsíci +2

    ፍትህ ለእማሆይ እንሻለን!
    ይህን ነውር የፈጸሙትን ሰውዬ ለፍርድ እንዲያቀርቡ ...ማንነቱንም ለሕዝብ ግልጽ አድርጉ። ምዕመኑም እራሳቸውን ከእንደዚህ አይነት ነውረኞች እንደጠበቁ ያግዛቸዋል

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 4 měsíci +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦናዎትን ይመልሰው 😢😢😢

  • @HaregHaregwoyn-il5uq
    @HaregHaregwoyn-il5uq Před 4 měsíci +1

    አምላካችን ሆይ እንደቸርነትሕ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን።

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 Před 4 měsíci +1

    ኧረ ጌታሆይ ስለደጋጎቹ ' ስለአባቶቻችን ብለህ በበደላችን አትቅጣን ይቅርበለን በቃ በለን 🙏🙏🙏. እውነቱን አውጣልን.

  • @user-gn5og4si3c
    @user-gn5og4si3c Před 4 měsíci +4

    እኔ ምለው ..... እንደዚህ ያሉ እናቶቻችንን ከደፈረው ይልቅ ብዙ ሀብትና ንብረት ያላት የኢ.ኦ.ተ.ቤ እንዴት አስጨከናት ምን እስክንሆን ነው ዝምታው???

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz Před 4 měsíci +6

    ፍትህ ለመነኮሳት እናቶች እኔ ና እናተ ነን መናገር ያለብን ፍትህ ፍትህ

  • @sidonjovany1233
    @sidonjovany1233 Před 4 měsíci +3

    Selam wendime Emahoy defirew sile wetu new enji ene be endezih ayinet newur tseyaf yehone sira lay yalu abatochin awukalehu

  • @wubeayehu-zk7tw
    @wubeayehu-zk7tw Před 4 měsíci +1

    እናተም ፈጣሪ ይስጣችሁ ለሷም ማገዝ ያለብን ነገር ካለ እናግዛት አለን ወበዴውን ግን ፈጣሪ የስራውን ይስጠው

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Před 4 měsíci +2

    ምንም የምለዉ ነገር የለኝም ግን የባህዳር ሕዝብ ይህንን መንኩሴ ነኝ ባይ ጎረምሳ ከቤተክርስቲያንህ ጎትተህ አስወጣ ምክንያቱም ህግ የለም

  • @user-pq2xm5hw8n
    @user-pq2xm5hw8n Před 4 měsíci

    በእውነት ለዚህ ለተጎዳችሁ እህታችን ከደረሳችሁ እና እንባዋን ከአበሳችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈል። እቺ ሴት እማሆይ ነበሩ አሁን ግን እቺ ሴት ለመባል በቅቷል። እግዚአብሔር ይፋረድላት። ለእናንተም ዕድሜ ይስጣችሁ። መናገር በጣም ይከብዳል።

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 Před 4 měsíci +2

    ተባረኩ

  • @tibebugbremedhne7496
    @tibebugbremedhne7496 Před 4 měsíci +4

    ዕንደዚ የሚያረጉ ካሉ በዐደባይ መጋለጥ ዐለባቸው ዕያወቁ ዐለማጋለጥ ቤተክርስቲያንን ይጎዳል

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 Před 4 měsíci +2

    አባ አብርሃም ፖለቲከኛ እንጂ መቼ ጳጳስ ሆኖና አሯ እግዚኦ

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Před 4 měsíci +1

    እኔም የበዛ አጢአት አለብኝ ግን እኔ በአለም ነው ያለሁት በአለም ያለ አጢያት መስራት አለበት የተባለ ነገር ባይኖርም ግን ይሄ ሰው መስራት የሌለበትን ነገር ነው የሰራው ለዚያውም በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ለዚያውም የቤተክርስቲያን አቃቢት እራሱ ረክሶ እሳቸውንም አስነውሮ ምን የተረገመ ጎረምሳ ነው እሱን ብሎ ቆሞስ ፍትኽ ለማሆይ እንጠይቃለን እኔም ለጠበቃ የሚከፈል አስፈለገ ከጎናችሁ ነኝ

  • @abrhamzemene2121
    @abrhamzemene2121 Před 4 měsíci +1

    ሰውነውና ይሳሳታል ቅድስት ቤተክርስቲያንን የሚያዋርድ ጉዳይ ሚዲያ ላይ መውጣት ነበረበት ፈጣሪ ይይላችሁ

  • @adiassefa8572
    @adiassefa8572 Před 4 měsíci +1

    አልገባኝም ፍትህ ለማሆይ እና ነገ እንደትዝታው ይሆናል ብላችሁ የማሆይን የተሰራባቸው ግፍ ሊታፈን እኛ የምንፈልገው አሁን የምንፈልገው ፍትህ ለማሆይ ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ አሉ

  • @ambageb
    @ambageb Před 4 měsíci +3

    የቤ/ክ አጠቃላይ አሰራር በጥናት ላይ ተመስርቶ በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥ መንፈሳዊና አስተዳደራዊ ደንብና መመሪያ በማዘጋጀት ለውጥ ያለው ስራ መሰራት በተቋሟ ዙሪያ ለውጥ ማምጣት አስፈላጊ ነው ችግሩን ውጫዊ ማድረግ አግባብ አይደለም ወስጣችን እናጥራ! እንፍጠን!
    የቤ/ክርስቲያኗ ተከታዮች በእጅጉ እየተሳቀቅን ነው።

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Před 4 měsíci +1

    Please don't cover up criminals unless under church!!!!please bring out for justice that guy please justice ⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️ justice for our sister enough is enough 😢 justice justice ⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 Před 4 měsíci +1

    ሰላም፣ ገዳም መመንኮስ ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ የተከፈለው ማለት በሮሜ 3፣24 "በኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ቤዛነት በኩል እንድያው በጸጋው ይጸድቃሉ" ከተጻፈው ከተከፈለለ ደም በላይ ምን ለመጨመር ነው?????? ፍጡር ከመስማት፣ መጽሓፍ ቅዱስ ማንበብና እንደ ቃሉ መኖር ያድናል።

  • @azebgizaw180
    @azebgizaw180 Před 4 měsíci +1

    እኔ የሚያሠጋኝ ድኤንኤን ስለተጠየቀ አሻራቸውን ለማጥፋት ህፃኗ አደጋ እንዳይደርስባት በጣም ጥንቃቄና ከለላ እንዲደረግ እያልኩ አሳስባለሁ

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 Před 4 měsíci +1

    የምን በውሰጥ ነው መግለጥ አለበት

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 4 měsíci +4

    የኔ ሃጢያት ነዉ😭😭😭😭😭😭

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም Před 4 měsíci +1

    ፍትህ ለእማሆይ ፍትህ እስካሁን እራሱ ዝም መባል አልነበረበትም😢

  • @NebiyuAfwork
    @NebiyuAfwork Před 4 měsíci +1

    ትዝታው ብርሐን በርቶለት ተዉጂ እደው ወጌል ሲጠፋችሁ ዘለፋ
    ይልቅ ለዝች ምስኪን ከነልጆ ድረሱላት በደብአዳምጦት የምታነባው ስላጣችው ክብር ስለተራበችው ጨቅላልጅ ነው ምንትዝታውላይ አጠለጠላችሁ

  • @danieltakele5824
    @danieltakele5824 Před 4 měsíci +1

    ሀገረ ስብከቱ እንዲህ አይነት ነውር ስፈጸም አይሰማም። አልሰማሁም ነው የሚለው። ብዙዎቹ ለዚህ ስለባ ስለሆኑ ነው።

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Před 4 měsíci +1

    ይሄ ጉድ ተሰምቶም አይታወቅም ወደፊትም አይሰማም ሰውየው ባለበት ሁኔታ ይገርማል ሞሎክሴ !!!!

  • @readyestif7889
    @readyestif7889 Před 4 měsíci +2

    እኔግን ድኤን ኤን ምርመራ ለምን አያደረግም ፍርድ እንዳይጉደል በገፍ ማውራት ለጥላት መንገድ መንገድ መንከፈት ነው እኔ አልተበደሎም ብዬ አይደለም ግንውሳኔ ን ለአባቶች ለምን አንተውም አው ተጉድታለች ግን አባቶች ዝም አይሉም

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez Před 4 měsíci +1

    በአማራ ክልል ሌላ ብሔር ቢኖር በደቂቃ ነዉ የሚፈጁ

  • @isaacyonas7320
    @isaacyonas7320 Před 4 měsíci +1

    ምን ብለን ሸር እናድርግ
    እንዴት ተፍራ የሚባል መመርመር ኣለበት
    ልደፍራት ባሰበ ግዜ ልክ እደ ኣሁን እያለቀሰት ኡያለች ለምንድነው በዛ ቀን ኣታለቅስም መቸ ነው ማስለቀስ የጀመረች ማወቅ እና መመርመር ኣለባቸው

  • @user-xk1fr7ng4e
    @user-xk1fr7ng4e Před 4 měsíci +1

    መአት ያመጢት እሥነው ፈጣራ ይፍረድበት😢😢😢😢😢😢

  • @terameddamte3255
    @terameddamte3255 Před 4 měsíci

    ኢትዮጵያውያን እዲህ የሚያባላን ይሄ ግፋችን ነው

  • @yerasew1
    @yerasew1 Před 4 měsíci +1

    አዝናለሁ እጅግ ያማል😭