የኮምቦልቻዋ ጀግና ሴት አርሶ አደር ወ/ሮ ሰናይት ጋሻው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2020
  • የኮምቦልቻዋ ጀግና ሴት አርሶ አደር ወ/ሮ ሰናይት ጋሻው
    የቀጠለ • የኮምቦልቻዋ ጀግና ሴት አርሶ አደር...

Komentáře • 351

  • @ethioaddis3263
    @ethioaddis3263 Před 3 lety +48

    በጣም ያምራል!!! ስማ ስማ ማነህ አንተ ምንም ሳትሰራ ድንጋይ የምትወረውር ሁላ በናትህ እንደዚህ ሰርተህ አቩካዶና ማንጎ ወርውርልን¡¡¡

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 Před 3 lety +39

    ሰናይት ጋሻው በጥቅሉ በእውቀት፣ በችሎታ፣ በታታሪነትና በውጤታማነት አሟልቶ የሰጠሸ ሙሉ ሰውና በስራ ጀግና ነሽ፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል፡፡ በስራ ብቻ ራስን፣ ቤተሰብን፣ አካባቢንና ተፈጥሮን በአስደናቂ ሁኔታ አሳምሮ መለወጥ እንደሚቻል ይህ ትልቅ ማሳያ ነው፡፡
    ሰናይትን ለዚህ ያስቻላት ወሳኝ ነገር ነገር ግን ከአስተሳሰብ ድክመት የተነሳ በምንም መተመን የማይችል ዋጋው እስካሁንም ድረስ በደንብ ያልታወቀና በአፍሪካም ሆነ በመላው አለም የትም ቦታ የሌለ ቢኖር ከተከዜ እስከ አባይና ማይጨውን፤ ኮረምን፣ አላማጣንና ዋጃን ጨምሮ ከራያ እስከ ሸዋ አዲስ አበባ(የጥንቷ በረራ) የሆነ የመሬት ምልክትና የአማራ ጥንታዊ እርስትና ታሪካዊ ግዛት ሲሆን የተሟላ፣ አስተማማኝ የሆነና ዘለቄታ ያለው የተፈጥሮ ሀብት ስላለው ነው፡፡ በሙቀት የማይጠብስ ወይም በብርድ የማያንቀጠቅጥ ሲሆን የአየር ማሞቂያም ሆነ ማቀዝቀዣ የማያስፈልገው ቢኖር ይህ አመቱን ሙሉ መልካም የሆነ የአየር ጻባይ፣ የተትረፈረፈ የውሃ ሀብት፣ ከመሬት ውስጥ በወጣና ቦታውን ከፍተኛ ባረገው የተለያየ ንጥረ ነገር የዳበረ ለም አፈር ያለውና የቦታው አቀማመጥ ልዩና የትም ሀገር የማይገኝ የአማራ ቦታ ነው፡፡ ለዚህም ነው ሁሉንም እጽዋት ከአንድ ቦታ ለማብቀል የሚያስችልና አመቱን ሙሉ አረንጓዴ እንዲሆን የሚያደርገው፡፡
    የጀንበር ቤት በሆነ በካንሰርና በካፕሪኮርን መካከል በሚገኝ በአማራ መብቀል የሚችል ሁሉም የሚበቅልበትና ውጤታማ የሚሆንበት ሲሆን ከሌሎች ዘንድ ግን የማይበቅልበትና ውጤታማ የማይሆንበት ምክንያት የአየሩ ሁኔታ፣ የመሬት አቀማመጡና የሚገኝበት የመሬት ክፍል ስለማይመች ነው፡፡ ለዚህም ምስክር የሚሆን የሰናይት ጋሻው ትልቅ ስራ ሲሆን ሰው በመልካምና ትልቅ ስራው ገነትን ከመሬት ላይ መስራት እንደሚችል በሚገባ ያሳየችበትና ለሌላም ምሳሌ በመሆን ሁሉም በየተሰማራት በስራ እንዲበረታና ለውጤት እንዲበቃ የሚያደርግ ነው፡፡
    የአማራ ሜዲያ በርትቶ መስራትና መተጨባጪ መጠቀም የሚገባውን ገበሬ አስቀምጦ የገበሬ ወግ እያሉ ከማውራት ይልቅ በስራ ውጤት የበለጡትንና አርአያ የሚሆኑትን ገበሬዎች በመዘገብ እያሳየ ሌላው እንዲማርና ለውጤት እዲበቃ የሚያደርግ ስራ በተደጋጋሚ መስራት መጀመር አለበት፡፡ ማየት ማመን ነው፡፡ በተግባር ማየት ደግሞ አሳማኝ ነው፡፡ ስለሆነም የጎበዝ ሰራተኛና ውጤታማ ገበሬዎችንም ሆነ የሌሎችን ስራና ውጤት በተደጋጋሚ በማሳየት ሌላው ከዚህ እየተማረ በመነሳሳት በየተሰማራበት እንዲጠነክር የሚያደርግ ስራ ወሳኝ ስለሆነ በዚህ ላይ ብታተኩሩ መልካም ነው፡፡

  • @slmena9603
    @slmena9603 Před 3 lety +36

    የአማራ ጋዜጠኞች ሁሉ በተለይ ሴቶች አለባበሳችሁ በጣም ውብ ነው ቀጥሉ እዳትበለቃቀጡ እህቴ አንቺም ቀጥይ መናፈሻው በጣም ያምራል።

    • @user-zq5xm9so9p
      @user-zq5xm9so9p Před 3 lety

      እውነት በጣም ማራኬወቸ

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s Před 3 lety

      እዉነት እኔም ድንቅ ይለኛል

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 Před 3 lety

      Hijab yikerata. Woys burqa yishal neber? Minew sole setoch alebabes techenekachu? Sile dinkurina esti techeneku

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu Před 3 lety +7

    ወ/ሮ ሠናይት ጋሻው ቃላት የለኝም ለሠናይ ተግባርሽ ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ። በአንዳንድ ተስፋ አስቆራጮች አውዳሚ የእንግዴ ልጆች በምንሠቃይበት ግዜ እንዲህ ዓይነት ዜጋ ማግኘት እንዴት ደስ እንደሚያሠኝ ልናገር አልችልም ትንፋሽ ያጥረኛል ።

  • @user-zq5xm9so9p
    @user-zq5xm9so9p Před 3 lety +13

    እሥቲ በናታችሁ አገሩየናፍቀው እደኔ አያምርም ዋው ኢትዩፒያዩ ሠላምሺ ይብዛ በሉልኝ

  • @malmal5918
    @malmal5918 Před 3 lety +27

    የኮምቦልቻ ወጣቶች የሚያለማ ሰውን ንብረት መጠበቃችሁ ታላቅነታችሁን ያሳያል

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 Před 3 lety +45

    ዳርዳሩ ጉጆቤት ብትሰሪበት እና ከከተማ ወጦ ማደር የሚፈልግ ሰው ይኖራል ሆቴል ብትከፍችበት

  • @foziatube691
    @foziatube691 Před 3 lety +11

    ማሻ አላህ ጎበዝ ጀግኒት እኛም ለሀገራችን አብቅቶን መተን ለመዝናናት ያብቃን

  • @salam7709
    @salam7709 Před 3 lety +4

    እህት ሰናይት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ በጣም ነው የምንወድሽ ለእኛ ውበታችን ነሽ

  • @user-ce5wo2wh8d
    @user-ce5wo2wh8d Před 3 lety +7

    ሰናይት የኛ አንበሳ ጎበዝ መስቀልሽ በጣም ያምርብሻል
    ዋው መስቀልሽ ሲያምር
    ጎበዝ

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ ከነመላው ቤተስብሽ ጤና እድማ ይስጣችሁ የኢትዮጵያ ፈርጥ ነሽ ትልቅ አስተማሪም ነሽ ለተማረ

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q Před 3 lety

    የአማራ ጋዜጠኞች በተለይ ሴቶቹ አለባበስ አንደኛ ናቹ በርቱ 👍👍👍👍💛💛💚💚💚❤❤❤

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l Před 3 lety +10

    ጀግና በርችልን ካች ብዙ እንማራለን

  • @user-xq2xw3ql6g
    @user-xq2xw3ql6g Před 3 lety +1

    የኢትዮጵያ ሴቶች እኮ ጀግናዎች ነን በእውነት በሴትነቴ አኮራችኝ ምን ያቅተናል ምንም አያቅተንም በርች ጀግና ብየሻለው።

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 Před 3 lety +6

    ሠናይት ፣አንችም ሆንሽ መስፍን ክፍሉ ብርቱዎች ናችሁ ።
    ደስ የሚል ሣይት ነው እንዴት የቆሸሸ ቦታ ተስፋ ሣትቆርጡ ለዚህ ስላበቃችሁት እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
    መልካም የሥራ ዘመን!!!!

  • @fetitube359
    @fetitube359 Před 3 lety +12

    ኮቻን ስወዳት ሰናይት መናፈሻ ሂጄ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ኢንሻአላህ ሌላም ግዜ እመጣለሁ

    • @user-zq5xm9so9p
      @user-zq5xm9so9p Před 3 lety

      ግን ተከፍሉነዋ እሚገባውም እምትዝናኖትም በቃ ሥዳር መጥቸ ቢያሥ ፎቱ እነሳለሁ ባሉካየጋራ

    • @fetitube359
      @fetitube359 Před 3 lety

      @@user-zq5xm9so9p ብትከፍሊም ደስ የሚል ቦታ ነው ማሻአላህ ደሞ የኮምቦልቻን ፓፓዬ እጅ የሚስቆረጠም ትበያለሽ ግን ትከፍያለሽ

    • @user-zq5xm9so9p
      @user-zq5xm9so9p Před 3 lety

      @@fetitube359 ማርየ ህይ ተዝናንቸ ሥለማላቅ ይከፍልይሁን ብየነው የምር አላቅም የወልደያልጁነኝ ብዙም ሥለማይርቅ ንገሪኝ ከምሪነው አቅሚከፍቀደ እሂዳለሁከልቤነው

    • @user-xe6tg2wv7p
      @user-xe6tg2wv7p Před 3 lety +1

      የት አካባቢ ነው ሥሙ ልዮ ቦታው የት ነው እሲ ተናገሪ ችግኝ ለመግዛትም ጭምር ፈልጊየ ነው በዛው

  • @degonemoretew8999
    @degonemoretew8999 Před 3 lety

    ድንቅ ስራ በርቺ !የሃገራችን ሴቶች ከጥንት ንግስት ሳባ ከዚያም እቴጌ ጣይቱ ታኮራላችሁ!

  • @user-ce5wo2wh8d
    @user-ce5wo2wh8d Před 3 lety +32

    ጋዜጠኛዋ ቆንጅ ልጅ አለባበስሽ ባህሏን የጠበቀች ውብ ልጅ

  • @Btybe
    @Btybe Před 3 lety +7

    ይህንን ለታዳጊ ልጆች ማሳየ
    ቱን ትልቅ ጥቅም ስላለው ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ብትነጋገሩበት መልካም ፍሬ ያመጣል

  • @binthabesha2095
    @binthabesha2095 Před 3 lety +9

    ማሻ አላህ ሲያምር ጀግኒት በርቺ

  • @user-hb7jv3nz8p
    @user-hb7jv3nz8p Před 3 lety +2

    በጣም ያምራል ቦታዉ ካፌ ቢኖሮዉ የበለጠ ያምራል ጋዜጠኛዋ በዉብ ነች

  • @Myen0912
    @Myen0912 Před 2 lety

    ጀግና ❤️
    ሀገር መውደድ በተግባር 👏👏👏

  • @user-cg5fk3ov2y
    @user-cg5fk3ov2y Před 3 lety +1

    አሪፍ ነው ሲያምር ምን አይነት ነገር ነው እድህ አይነት በመኖሩ አገራችን ላይ በጣም ያስደስታል

  • @mogeswebete8688
    @mogeswebete8688 Před 3 lety +1

    Thank you Seneye !! You are an Iconic woman. Peace and love to you and family!!🦞🌷🌸🌸🙏

  • @user-yi3uf5wk3m
    @user-yi3uf5wk3m Před 3 lety +7

    ወለየወች።ፉቅርናቸው

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 Před 3 lety +5

    ብዙየተደበቁ እንቁወች አሉ ሚዲያ ስላላገኘች ነው እንጅ ቀድማ ነው የተገኘችው በርች

  • @addisualamirewbiadgie1016

    I have seen the area and found it amazing. Respect for Senait and her family!

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia Před 3 lety +1

    ሰኒ የወንዜ ልጅ በርች ጀግና 👏👏👏👏

  • @nuruahmed816
    @nuruahmed816 Před 3 lety +7

    የኮምቦልቻ ደሴ እና ከሚሴ ከታማ አመራሮች እና ባለሀብቶች ሲሚንቶ መጠፍጠፍ ብቻ ሳይሆን ልማት አረንጓዴ ልማት ላይ / ቦርከናን ወንዝ ማልማት / እና ከተሞች ማስዋብን ከጀግናዋ እህታችን ብትማሩ መልካም ነው ፤፤ ለነገሩ የሰራችውን ስታዩት አይደል
    //ብራቮ ሰናይት//

    • @user-tr7jp1pr2x
      @user-tr7jp1pr2x Před 3 lety

      ትክክል ወላሂ ኮቻ ብዙ ነገር መስራት ይቻላል ግን ዛሬ ላይ የሚስሩት ፎቅ መስራት ነው የሚቀላቸው

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 3 lety

    ሰናይት ጋሻው የስራ ጀግና ነሽ። ይህ ትልቅ አገልግሎት ነው። በጣም ውብና ማራኪ ነው። ተባረኪ።

  • @hayatabdeulah6978
    @hayatabdeulah6978 Před 3 lety +1

    ወይ ኮቦልቻ መናፈሻ የመንግስት ይመስለኝ ነበር ያምራል በእውነት ጊበዝ

  • @caterinabettioni9667
    @caterinabettioni9667 Před 3 lety +2

    W/ro Senait we are proud of you we wish you more success so amazing 👏🏽👏🏽👍🏽💖

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d Před 2 lety

    ውበት ሲለካ ወሎ ነው ለካ አለባበሳች ራሱ ስራአት አለው መካብ ሳትጠቀሙ ወበታችሁ በጣም ደስ ይላል መናፈሻውም ያምራል !!!

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 Před 2 lety

    ጀግንነት በዬ ፈርጁ ነው ፣ አንችልም እጅግ የጄግና ጀግና ነሽ
    ቢሆንም አጠገብሺ የባለቤትሺ ድጋፍ በመኖሩ ሥራው ቀጣይነትን አግኝቷል ሀለታችሁም ጀግኖች ናቼው ።

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 Před 2 lety

    Great woman! Tilek sewu nesh. I'm proud of you. I visited your green garden before a year. Thanks a lot for the wonderful work you did. Really hero!

  • @simeretm3665
    @simeretm3665 Před 3 lety

    Great, thank you!!!

  • @fentax111
    @fentax111 Před 2 lety

    የቀርቀሀ ተክል በጣም የመሬትን ለምነት የሚጠብቅ እጅግ ጥሩ ተክል ነው። በቀርቀሀ ልማት በደንብ ብሰሩ ጥሩ ነው ቢሰፋ

  • @selamselam8035
    @selamselam8035 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ጎበዝ እህታችን እጅሽ ይባረክ

  • @seadi83
    @seadi83 Před 3 lety +12

    እኔም ስገባ የዚህ አይነት ስራ ነው የምሰራው

  • @derejealemu959
    @derejealemu959 Před 3 lety +1

    የመስፍኔ ውጤት እደዚህ ውጤታማ ሆኖ ሲታይ በጣም ነውደስየሚለው(መስፍን ክፍሉ በሙያው የተወደደ ባለሙያ ነው)ብዙ ቀበሌዎችን ያለማና ያስተማረ ጎበዝ ታታሪ ስውነው ይሄው ለውድ ባለቤቱ ሙያውን አስረክዋት ይሄው ውጤታማ ሆናለች የሴት ጀግና ::

  • @user-jl1qp8be7p
    @user-jl1qp8be7p Před 3 lety

    ማሻ አላህ ኮቻ ነው ድምቅ ብላል ወላሂ ደስ ስል ጎበዝ ነሽ ብርቺ

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes985 Před 3 lety +1

    Wow amazing.DR. Abiy must see this beauty, amazing lady. GOOD JOB,

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg Před 3 lety

    Wow speechless and birthtaking place. I fallen love with this fabulous place. God bless u.

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 Před 3 lety

    አማራየ ጎበዞች ያምራል

  • @eshetuwondimagegne6965

    Well done. You are exceptional achiever. God bless!! Dr. Eshetu Wondimagegne, UEA

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 Před 3 lety

    GREAT JOB!!! ABSOLUTELY BREATHTAKING!!! KEEP UP THE AMAZING WORK!!! MAY THE ALMIGHTY GOD RICHLY BLESS YOU AND OUR BELOVED MOTHER LAND ETHIOPIA!!!!

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Před 3 lety

    You're Ethiopian hero, brave, visionary, my sister Sanite your bravery work incaurage millions Ethiopian's 👏👏👏 Almighty God bless you.

  • @vdhfgdhd5147
    @vdhfgdhd5147 Před 3 lety +5

    አገሬ ኮቻ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 3 lety +2

    እኔ ብዙ መግዛት እፈልጋለሁ በናትችሁ አያቴ የአትክልት ቦታ አለው የቡና የፓፓያ የሙዝ የሸንበቆ የጌሾ የአደስ ዋንዛ ዋርካ አሉ ሙዝ ብርቱካን ሁለት አይነት አለ እና ዉሃም በደንብ አለ ግን የሚሰራ ሳይሆን የሚሰርቅ ነው ያለው እና የቦታው ሽታ አቤት ደስ ሲል።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 3 lety +2

    የኔ ባለሙያ ሰንዬዋ በርቺ የኔ ውድ😘😘❤❤

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba Před 3 lety +1

    ተመሥጬ ነው ያዳመጥኩሽ ያየሁት የሚገርም የምትደነቅ ሴት ናት አቦ አላህ ይጨምርልሽ

  • @AnnaAnna-wy3vy
    @AnnaAnna-wy3vy Před 3 lety +5

    ዋው በጣም ያምራል በዚህ ቀጥይበት

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d Před 2 lety

    መሻአላህ ግሬን ውመን በጣም ያምራል እህታችን በርችልን!

  • @fasilmerenu626
    @fasilmerenu626 Před 3 lety

    You are great lady really Ethiopian you need help to expand your dream you are smarter and you will be example for women thank you for your respect of working

  • @user-hk3ri2hu1c
    @user-hk3ri2hu1c Před 3 lety +12

    ሲያምር ወልደያም ነይ ሰኒ መስቀልሽ ያምራል ደሞ

  • @adnewworkneh4990
    @adnewworkneh4990 Před 3 lety +1

    Wow sister you are so brilliant and devoted. I hope so many young people learn from you instead talking politics all day long and throughout the year.

  • @user-zw1zi7hi2r
    @user-zw1zi7hi2r Před 3 lety +1

    የሚገርም ውበት አለው ተባረኪ🙏

  • @abm1344
    @abm1344 Před 3 lety

    የአትክልትና የፓርክ ጠሮች ሴትዋ ጎበዝ ባለልብዋ የሰራችውን እዩ ፀጉርህን እየቆነደድክ ብልፅግና ሿሿ የምትል ሁላ እንዴት አድርጋ ሀገርዋን በአቅምዋ እንዳበለፀገች ተመልከት ።ምን ያደርጋል ልብ ይጠይቃል ።ጎበዝ ተባሪኪ

  • @hayunag5369
    @hayunag5369 Před 3 lety +5

    በርች ማማየ በጣም ያምራል

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +3

    ሠንየ ጀግናየ እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደሥይላል አይዞሽበርቺ እህቴ

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 Před 3 lety +5

    የኔእናቸትበርቹሰላማቹሁይቡዛ ቤተአማር ❤❤❤❤

  • @asfawabebe5938
    @asfawabebe5938 Před 3 lety +6

    የግብርና ባለሙያዮች በቀርቅሀ ላይ ጥናት ቢያደርግበትና በተለይ በአባይ ወንዝ ተፋሰስ ዙርያ ቢለማ ሁለገብ ጠቀሜታ ከፍ ያለ እንደሚሆን ያሳምናል።ወይዘሮ ሰናይት ታላቅ ሰርቶ ማሳያ ነች ።አንድ ሰዉ በግሉ ይህን ማድረግ ከቻለ ባጀትና የሙያ ባለቤትያለዉ የመንግስት መስርያቤት ምን ተአምር ሊሰራ ይችል እንደነበር ማሳያ ነዉ።

  • @jenethussen5334
    @jenethussen5334 Před 3 lety +1

    እዚህ ቦታላይ ሒጃለሁ በጣም ደሥ ይላል ገበዝ ጠካራ ሴት ናት

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Před 3 lety +2

    ይህች ሴት የቀየረችው ተፈጥሮን ብቻ ሳይሆን የሰውንም አስተሳሰብ ነው። ትልቁ የአማራ ክልል እውቅናና ሽልማት እንዲሰጣት ያሥፈልጋል። የሚሰሩና መለወጥ የሚችሉ ሰዎችን መደገፍ ባትችሉ ቢያንስ እውቅና ስጡ። ከጥቃትና ከመሰሪዎች ታደጉዋቸው። እንደዚህ ዓይነት ሰዎች የሚፈጥሩትና የሚያመጡት ለውጥ የሕዝቡን አስተሳሰብ በእጅጉ የሚያሳድግና አገርን የሚቀይር ከፍተኛ ሃይል ነው።

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 Před 3 lety +3

    በጣም ደስ ይላ በእውነት ይማርካል

  • @aklesiyazemere5238
    @aklesiyazemere5238 Před 3 lety

    I proud of you. we need more like you in our country.

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 Před 3 lety +1

    Paradise

  • @alaweyaalaweya5833
    @alaweyaalaweya5833 Před 3 lety

    Yena konjo betame dese yelale mashaallh betame gegena sete neshe

  • @gm3419
    @gm3419 Před 3 lety +1

    ጎበዝ ! በጣም ጥሩ ስራ ነው!!

  • @user-yi3iw5wb9o
    @user-yi3iw5wb9o Před 3 lety +3

    መሸለም አለብሽ👍👍

  • @chunawegayehu2448
    @chunawegayehu2448 Před 3 lety +4

    ጀግኒት ብዬሻለሁ የሰራሽው ስራ ለራስሽ ብቻ ሳይሆን ለኛም ምሳሌ ነሽ ኮርተንብሻል ።በርቺ 👏👏❤😍

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Před 3 lety

    How beautiful!!!

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 Před 3 lety

    ዋዉ በጣም ዉብ ነዉ በጣም ያምራል ጀግና ነሽ ጎበዝ በርቺ።

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r Před 3 lety +1

    እግዚአብእሔር ያበርታሽ አምላካችን ሰርተህ ጥረህ ግረህ ብላይ ይላል ማህተብሽ ያምራል

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 Před 3 lety

    Wow.wow.betame.metyednkyen.hetachyenshe.berchye.betame.dsyelalye

  • @landoforiginabisinia6149
    @landoforiginabisinia6149 Před 3 lety +2

    Good job my compatriot

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 3 lety

    Wow Wow tebarek I sister I love 💚💛❤

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 3 lety +1

    Beautiful pleas would you learn the young Ethiopian how you make it ,give education to the new generation pleas

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 Před 3 lety

    የአካባቢው ህብረተሰብ እንደራሱ ሀብት ሊከባከበው ሊረዳት ይገባል በተጨማሪ የክልሉ መንግስት በሁሉም በኩል ሊረዳት ሊያግዛት ይገባል ግዴትም አለበት ምክኒያቱም ብዙ ሀብት አውጥቶ ሊሰራ የሚገባውን የሥራ መስክ ነው እየሰራችው ያለችው ስራዋም ዘመንና ትውልድ ተሻጋሪ ነው ::በርቺ እህታችን ::

  • @user-yo1sb6tt6k
    @user-yo1sb6tt6k Před 3 lety +1

    ጀግና ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @user-lu7tl7vk8h
    @user-lu7tl7vk8h Před 3 lety

    ወይ ምነውትዝታየን ሁሉ ቀሰቀሽብኝ በጣም ውብ መናፈሻ ነው ኢንሻ አላህ ለሀገሬ ያብቃኝ እና በድጋሜ እዳየው ምኞቴ ነው

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 3 lety +2

    በስመአቭ ቀርቅሀው እንዴት ያምራል በጣም ጀግና ሴት ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d Před 3 lety

    ጀግና ጀግና ብዬሻለሁ በርች ሀገሬ በሠላም ከገባሁ መጥቸ እጎበኛለሁ 🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🌲🌳

  • @jdggxggh864
    @jdggxggh864 Před 3 lety

    Wawe Masha Allah Betam Yamerale

  • @etshiwotmulatu1298
    @etshiwotmulatu1298 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ለበለጠ ዉጤት ያብቃሽ

  • @user-sh9et7zr7i
    @user-sh9et7zr7i Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ በርቺ እህታችን እንደዚህ አይነት አረንጓደና ለምለም ቦታ እንደማየት የሚያዝናናኝ ነገር የለም

  • @endalehailu1550
    @endalehailu1550 Před 3 lety

    Zemeda betam new ketenesha menafesha tenestesh ezi sefi green bemasefatesh dese belogale

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 Před 3 lety +1

    እምበሳ ነሽ ኮራሁብሽ እንዲህም እይነት ዜጋ እላት ኢትዬጵያ በርቺ ጎበዝ

  • @almatamirat7356
    @almatamirat7356 Před 3 lety

    Ayenane mamene aketagne America or canada yemimesilawu betam yigermal ! Gobeze set berche 👍👍👍🌷🌷🌷🌷

  • @belbegashaw6362
    @belbegashaw6362 Před 3 lety

    Am amazing Ethiopian!!!!. This should be the standard for citizenship. Thank you Senayit ! Ethiopia will rise again!

  • @ethiolove8578
    @ethiolove8578 Před 3 lety

    Betam des yilal berchi My Sister

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 Před 2 lety +1

    ዋው ኮንቦልቻሀገሬ ጀግና ሴት የት አካባቢነው እኔ ግሪመስክ አካባቢ ነኝ

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 Před 3 lety +1

    Woyna anche behger derja meshlm lelochnm maselten albshe woyna hagra segba yehan bota mayet eflglalew 🥰🥰🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ct6ut9cw1y
    @user-ct6ut9cw1y Před 3 lety

    Great 👍

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 Před 3 lety

    ኮራሁብሽ:ምርጥ ኢትዮጵያዊት:ያንቺ ስራ ብዙዎችን ያነቃል 🙌🏾✌🏾

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 3 lety +3

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው የኔም ህልም ነው ኢንሻ አላህ ከስደት መልስ በእርግጥም ተፈጥሮአዊ ነገር በደንብ ያረካል

    • @nayeemphone3843
      @nayeemphone3843 Před 3 lety +1

      ምን ልታረጊ ልቆፈሪ ነው

    • @user-yj6xm3ej5m
      @user-yj6xm3ej5m Před 3 lety

      @@nayeemphone3843
      አወ ከጓሮ መመገብ ለማህበረሰቡ ለማስተማር ነው ኢንሻ አላህ በአካባቢያችን በብዛት ጫት ነው ማህበረሰቡም ሌላውን አዝርእት በመተው ጫት ብቻ ማልማት ሆነ ስራው ወጣቱም ሌላ አይሰራም ፀጉሩን እየፈተለ ጫት ማላመጥ ሆነ ስለዚህ ምናልባት ቢቀየሩ ብየ ሰርቶ ለማሳየት ህልም አለኝ አላህ ከፈቀደ

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 3 lety

      Nayeem Phone አይ ልታርስ ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @nayeemphone3843
      @nayeemphone3843 Před 3 lety

      @@user-yj6xm3ej5m ክክክ እረ ማሬ ካልሽ እሽ ግን መቸ አሥተማሪና መካሪ ጠፋ ብለሽ ነው ችግራችን እኮ ባሁኑ ጊዜ እያወቅን ነው የምናጠፋው ተግባሩ ነው የተናፈቀው

  • @abrehotmediatube7926
    @abrehotmediatube7926 Před 3 lety

    በጣም አደንቅሻለሁ አንቺ ፋና ወጊ ነሽ!! ይህንን ስፍራ የማሰልጡኛ ስፍራ ልታደርጊው ትችያለሽ። መላውን ኮምቦልቻን እንዲሁም የአማራን ክልል ብሎም ኢትዮጵያን የሚሸፍን ማስተማሪያ ሊሆን የሚችል ነው። በርቺ በጣም ነው የተደነቅሁት!!! ብሩክ ነሽ!!!

  • @leyikegebrielgebiresilase3541

    ehite betam gobez nesh achin mesel sewoch ejig betam bizu sewechin ke hulum zon maseliten alebish be ewunet adera

  • @user-hr6bi3iu6d
    @user-hr6bi3iu6d Před 3 lety +6

    አንበሳ በርች

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 Před 3 lety +1

    መስቀላችው ያምራል እግዚብሔረ ይመስገን