🔴 የንስሓ ዝማሬ " ስማኝ አምላኬ " ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 04. 2024
  • 🔴 የንስሓ ዝማሬ " ስማኝ አምላኬ " ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ ‪@-mahtot‬
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
  • Zábava

Komentáře • 327

  • @user-yl6eq5lt4s
    @user-yl6eq5lt4s Před měsícem +109

    አንድ አባቶች እሚነግሩን ቃል አለ ሁሌም ትልቅ ትርጉም ይሰጠኛል
    ክርስቶስ ዓለምን ከፈጠረበት ጥበብ ይልቅ
    የሰውን ልጂ ለማዳን የሰራው ስራ እጂግ ይደንቃል ይላሉ ።
    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ዋጋ ከፍለህ ስላዳንከን ክብርና ምስጋና ውዳሴና ዝማሬ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ለአንተ ይሁን ✝️

  • @Dagi_Washint
    @Dagi_Washint Před měsícem +57

    አሁን ይህንን ቪዲዮ የምታዩ በሙሉ የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም እረዴቱ በረከቱ ከእናተ ጋር ይሁን🙏ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Před měsícem +14

    ልብን የሚፈውስ ማሲንቆ በቦታው ሲውል ዘምሩ ለእግዚአብሔር በመሰንቆ እንዴት ይቆጨኛል ማሲንቆ እየተመታ እስክታ የወርድኩበት እስኪ መጨረሽየን አሳምረው በሌለህበትም አታውለን ብሩክ አንተ ብቻ አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ez4nw6fv7h
    @user-ez4nw6fv7h Před měsícem +32

    9:00 ኢትዮጵያ እጅሽን ዘርግተሽ
    አይቶሽ ነበረ ፈጣሪሽ
    ነበር ለውጦ ቀለሙን
    ምነው ደጅ ጠናሽ ሰውን 😭😭😭ጌታ ሆይ ወደ ቀደመ ክብራችን መልሰን 😭😭🙏

  • @sulamtesesulamtese7253
    @sulamtesesulamtese7253 Před měsícem +16

    ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ጸጋሕን ያብዛው ውብ ዝማሪ ነው ሊቀ ዲያቆን ዘማሪ ፍሪዘር ደሣለኝ ዘመንሕ ይብረክ አንተ የተዋሕዶ እንቁ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ ልዩ ሥጦታ የተለየ መሠጠት ያለሕ አምላክ ይጠብቅልን የተመረጥክ የአምላክ ምርጥ እቃ ዘመንሕ ሑሉ ይሑን ፍሥሐ በእውነት ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genettesfaw5322
    @genettesfaw5322 Před měsícem +18

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ዳቆን ፍሬዘር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ 🎉

  • @nisirhikimna777
    @nisirhikimna777 Před měsícem +8

    "... ድንግል ንገሪው ለልጂሺ፤
    እንዲህ ሲጨከን እያየሺ።"
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmen Před měsícem +5

    ደግሜ ደግሜ ሰማሁት ሁሉን ማድረግ የሚችል ፈጣሪያችን ለኛ ሲል ተገረፈ ዛበቱበት ተተፋበት እረ ስቱን እናወራልን ግን እኛስ በጥበብ የሰራነን የእጆቹ ውድ ስራወቹ አክብሮ የፈጠረን ፍጥረቶቹ የት ነን እውነት እሱን በሚፈልገው ቦታ ነው የምንገኘው አቤቱ ልባችን መልስልን ወደቤትህ ሰብስበን አሜን

    • @user-ve3qd6rb9s
      @user-ve3qd6rb9s Před měsícem

      አሜን በቤቱ ለመገኘት ያብቃን

  • @nigusatessema7176
    @nigusatessema7176 Před měsícem +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @Merahut_media
    @Merahut_media Před měsícem +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
    ፟ውድ ኦርቶዶክሳውያን በቻናላችን አጥንትን የሚያለመልሙ ዝማሬዎችን ትምህርቶችን ያገኛሉ ፟
    ይቀላሉን🙏

  • @user-ez4nw6fv7h
    @user-ez4nw6fv7h Před měsícem +7

    6:34 ይፍቱኝ አባቴ ይማሩኝ
    አልሰማ ብዬ ሲነግሩኝ
    ሰይጣንስ የለም እንዳላልኩኝ
    ሰው መስሎ ሲኖር አየሁኝ 😭😭😭😭😭😭ይቅር በለን ታረቀ 🙏

  • @aminmr7976
    @aminmr7976 Před měsícem +7

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይወን እንደ ምረት እንደ ቸርነት ማረን በምረት አስባት እምዬ ኢትዮጲያን የኔ አባት ማረን

  • @MesiMesi-ro9yn
    @MesiMesi-ro9yn Před měsícem +28

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

    • @etyopiawit
      @etyopiawit Před měsícem

      Zimare MELAKIT new Ehite yimebalew! MELAKIT ba hibret selalu

    • @AbebeMelese-fs9if
      @AbebeMelese-fs9if Před měsícem

      Amen yasemalen
      Gen diyakonen bebetu yatsnalen lemalet tenesh

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 Před měsícem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን.. እንዲህ ስርዓት ጠብቀው የሚዘምሩትን ያብዛልን ::

  • @solomondemelie2063
    @solomondemelie2063 Před 19 dny

    የእግዚአብሔር ተስፋ በልባችን ያድር ዘንድ ስለረዳህን እናመሰግናለን።

  • @user-ez4nw6fv7h
    @user-ez4nw6fv7h Před měsícem +8

    10:14 ዳዊት ጠጠርን ወርውሮ
    ጎልያድን ጣለው አሳፍሮ
    ዳዊት ወዴት ነህ እባክህ
    ጎልያድ በዝቶ ባየህ 😭😭ማረን 🙏🙏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před měsícem +4

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ የንስሐ ልብ ፍጠርልኝ የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ ማስተዋሉን አድለኝ አሜን

  • @selam801
    @selam801 Před měsícem +1

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-wj3oj7ei2h
    @user-wj3oj7ei2h Před měsícem +24

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ላይክ እና ሸር እያረግን የተዋህዶ ልጆች

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před měsícem +1

    ስለኔ ስትል መራራ ሀሞትን የተጎነጨክ ሞቴን በሞትክ የቀየርክልኝ አባቴ ምንባረግ አስደስትክ ይሆን እያሰብኩህ ላልቅስ የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ ተመስገን መርጠከኝ ስለፈጠርከኝ

  • @lyricsbyteddy
    @lyricsbyteddy Před měsícem +1

    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው
    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው
    ገረፉት አሉ ዓርብ ለት
    ከግንድ ጋራ አስረውት
    ኃይል የለውም ወይ አትበሉ
    ፈዋሽ ነውና በቁስሉ
    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው
    ውሃን ወይን አርጎ ለወጠው
    ሲባል ሰምቸ አልጓጓሁ
    እኔ ልጠጣ የምሻው
    ወይኑን ደም ሲያደርገው ነው
    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው
    ድንግል ንገሪው ለልጅሽ
    እንዲህ ሲጨከን እያየሽ
    ብዙ ነው ሲባል ምሕረቱ
    ሞትን ገደለው በሞቱ
    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው
    ወደ ሜዳ እንሂድ አለው
    ቃየል አቤልን ሊገድለው
    ዛሬ ግን ቃየል ከፋበት
    ገደለው በተኛበት
    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው
    ይፍቱኝ አባቴ ይማሩኝ
    አልሰማ ብዬ ሲነግሩኝ
    ሰይጣንስ የለም እንዳላልኩኝ
    ሰው መስሎ ሲኖር አየሁኝ
    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው
    ዝናብ አውርዶ ከሰማይ
    ምድርን ያርሳል ከላይ
    ከታች ወደ ላይ የሚፈሰው
    እንባ ነው ሰማይ ያልደረሰው
    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው
    ኢትዮጵያ እጅሽን ዘርግተሽ
    አይቶሽ ነበረ ፈጣሪሽ
    ነብር ለውጦ ቀለሙን
    ምነው ደጅ ጠናሽ ሰውን
    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው
    ዳዊት ጠጠር ወርውሮ
    ጎልያድን ጣለው አሳፍሮ
    ዳዊት ወዴት ነህ እባክህ
    ጎልያድ በዝቶ ባየህ
    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው
    ያሬድ ዝማሬን ደርሰህ
    ምነዋ ሰልፍን አላወክ
    ጦር ተሰክቶ በእግርህ
    ምነዋ መዘንጋትህ
    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381
    @tgyadingilmariyamlijtg1381 Před měsícem +4

    Zimare mala'ikitin yasamalin yagaligilot zemanih yibarak babetu yatsinah idimena xena tsagawun yabizalih wanidime amen yidiman agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před měsícem +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልህ የምንወድህ ወንድማችን።❤

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před měsícem +3

    😢አምላኬ ሆይ ወዳንተ የምመለስ ልብ ስጠኝ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🎉❤

  • @degunegash7139
    @degunegash7139 Před měsícem +4

    አሜን ቃሎት ያሰማልን የንስሐ እድሜ ይሰጠን ፈጣሪያችን እንደ ቸርነቱ ብዛት ይማረን

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před měsícem +4

    ስማኝ አምላኬ 🥹🥹ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @YisehakTeferra
    @YisehakTeferra Před měsícem +1

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @YewubdarEndale
    @YewubdarEndale Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ዲያቆን

  • @user-jm6nb6wd9t
    @user-jm6nb6wd9t Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před 12 dny

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልኝ

  • @tigistworku3094
    @tigistworku3094 Před měsícem +2

    ዝማሬ ማለይክትን የሰማልን
    የአገልግሎት እድሜህን የስረዝምልን ጌታች መደንህታችን እየሱስ ክርስቷስ 🙏🤲👏❤️🇪🇹

  • @kidistalemu-nr7rj
    @kidistalemu-nr7rj Před měsícem +1

    ልብ የሚያረሰርስ ዝማሬ
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏🙏

  • @signals8462
    @signals8462 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🥺🥺🥺😭😭😭አቤቱ እኔን ሀጥያተኛዋን ልጅህን ይቅር በለኝ 😭😭

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 Před měsícem +6

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ዳቆን ፍሬዘር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @MimiMimi-kg8cb
    @MimiMimi-kg8cb Před měsícem

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏

  • @mishamelesmishameles6364
    @mishamelesmishameles6364 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před měsícem +3

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ሁላችንንም ይስማን በምህረቱ

  • @obse9688
    @obse9688 Před měsícem

    Zemare malkten yasmlen tsegawen yabizalhe Yen wandim

  • @misraknigatu5835
    @misraknigatu5835 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před měsícem +2

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-gg7uk7qr4z
    @user-gg7uk7qr4z Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🥺😔💒👑❤🙏

  • @fghufguu8944
    @fghufguu8944 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤😢 1:02 😢😢

  • @user-jh6vx1ld4j
    @user-jh6vx1ld4j Před měsícem

    amen yabatochachin amlak e/r yetemesegene yihun

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419 Před měsícem +3

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @gaboma9506
    @gaboma9506 Před měsícem +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @seblewongelsahl
    @seblewongelsahl Před měsícem

    ዝማሬ መላይክት ያሰማል 🙏 🙏 🙏

  • @SamuelYikebene-rn5mo
    @SamuelYikebene-rn5mo Před měsícem

    Edmen Yadililin Wondmachin Tebarek Abate Menfes Adash Zimare Ye Hiwot Migib New Yemegebken

  • @tahacell6709
    @tahacell6709 Před měsícem +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለስለስ ያለ ዜማ እንዴት ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ስማኝ አምላኬ

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Před měsícem +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እባክህ መድሐንያለም በቃችሁ በለን ።
    ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏
    ማረን 🙏🙏🙏
    ተለመነን🙏🙏🙏
    ልባችን እየደማ ነው 😭😭😭

  • @fetiledemelash8245
    @fetiledemelash8245 Před měsícem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲😢😢😢
    zamare malekt yesamalen egzbiher le memehirachn tsegawun yabazalh be ewunet 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏

  • @fentahunadamu5590
    @fentahunadamu5590 Před měsícem +2

    ዳዊት ጠጠርን ወርውሮ
    ጎልያድን ጣለው አሳፍሮ
    ዳዊት ወዴት ነህ እባክህ
    ጎልያድ በዝቶ ባየህ ::ስማኝ አምላኬ 🥹🥹ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9y Před měsícem

    Betam des yimil yensiha mezimur new kalehiwot yasmaln

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
    አቤቱ ይቅር በለን

  • @user-so6hp4it7g
    @user-so6hp4it7g Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před měsícem

    Zemare Meliak Yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin!

  • @EndaleHailemariam-vy9fr
    @EndaleHailemariam-vy9fr Před měsícem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @fancyb7675
    @fancyb7675 Před měsícem

    amen zemara melak yasemalen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏♥️አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እኔን ኃጢአተኛዋን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሐ ሞትም አብቃን🤲🤲🤲😥😥😥

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Před měsícem

    አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማአልን

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před měsícem +1

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshidemisse4144
    @yeshidemisse4144 Před měsícem +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዲያቆን ፍሬ!!!!! የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መድኃኒዓለም
    ጅማ መቼ ይሁን የሚትመጣ???

  • @asterasfaw2126
    @asterasfaw2126 Před měsícem

    ዝምሬየ መልእክት ያሰማልን

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 Před měsícem

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @sexy1-tc5wg
    @sexy1-tc5wg Před měsícem

    እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን በምህረትህ እየን አባቴ

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @AmanueleGelatu
    @AmanueleGelatu Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ማረን ጌታ ሆይ

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Frewe771
    @Frewe771 Před měsícem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gv4sj5de9y
    @user-gv4sj5de9y Před měsícem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💓

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 Před měsícem

    አሜን፫ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @dezytekea7520
    @dezytekea7520 Před měsícem

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yonasgirma8768
    @yonasgirma8768 Před měsícem

    አሚን ዝማሬ መላአክት ያስማልን

  • @tadeletilaye367
    @tadeletilaye367 Před měsícem

    Dink zemarie new, zemarie melayekten yasemalin🙏🙏🙏

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @abebechtigiro3341
    @abebechtigiro3341 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @surafaelaragaw7060
    @surafaelaragaw7060 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yayehradtesfu
    @yayehradtesfu Před měsícem

    ተባረክ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před měsícem +2

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    ቃየል አቤልን ሲገለው ያለንበት ዘመን ይህ ነው 😢😢 አቤት ማረን ጌታሆይ

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 Před měsícem

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-sl2nr5jq5u
    @user-sl2nr5jq5u Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏😢

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ወንድሜ

  • @helengebre5591
    @helengebre5591 Před měsícem

    Amen zimare melaikin yasemalin 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @AtalayAsefa-hv1ht
    @AtalayAsefa-hv1ht Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Před měsícem

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🏻😇😍😂😂😂😂

  • @aminmr7976
    @aminmr7976 Před měsícem +2

    ማነው እንደ እኔ በእንባ መዝሙሩን እየሰማ የጨረሰው

  • @user-yg5sv9lq1u
    @user-yg5sv9lq1u Před měsícem

    ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @gosayekasaw2257
    @gosayekasaw2257 Před měsícem

    ስማኝ አምላኬ ምነው😢😢❤❤

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 Před měsícem

    ዝማሬ መላክት ያስማን

  • @ashe8263
    @ashe8263 Před měsícem +2

    የነፍስ ምግብ ነዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን !!

  • @MelayATENAFU
    @MelayATENAFU Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ❤♥️♥️🙏🙏🙏

  • @mekdestiru9285
    @mekdestiru9285 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @GenetAbera-cq4qk
    @GenetAbera-cq4qk Před měsícem

    ቃል ዝማሬ ያሰማልን አሜን ❤

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 Před měsícem

    ዝማሬ መላክት ያሰማን ወንድማችን አሜን
    ስማኝ አምላኪ ስማን አምላካችን ስለእናትህ ስለህፃናቱ ስትል !!!!በርታ ወንድማችን ተዋህዶ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች አሜን!!!

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 Před měsícem +1

    ሀይል የለውም ወይ አትበሉ ፈዋሽ ነውና በቁስሉ ዝማረ መላእክት ያሰማልን ዋው!!!ቀልብ ሰብሳቢ መዝሙር ነው

  • @baru4079
    @baru4079 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን 🤲🏾💞🤲🏾💞🤲🏾💞 ዘማሪ መላክትን ያሰማልን 😢😢😢🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💞💞💞 አሜን አሜን አሜን ::

    • @hanahana602
      @hanahana602 Před měsícem

      ❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉 እምነት እንደ ስማኝ😢

  • @MasMas-um2cy
    @MasMas-um2cy Před měsícem

    አሜንአሜንአሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 Před měsícem

    Zimariye melakiti yasemalin