ባለዝናው ክብርን ሁሉ ጠቅልለሃል + ቅዱስ ነህ ጌታ ቅዱስ ነህ+መንግስት የአንተ ናትና ሀይል ክብር ምስጋና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2021

Komentáře • 146

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před rokem +12

    በምታዳምጡ ጊዜ ሼር እና ላይክ ማድረግ አትዘንጉ ይህን በማድረጋችን የዚች ድንቅ እህት አገልግሎት መደገፍ ይቻላል

  • @SoothingRelaxation-Music942

    “እንደ ብዙ ሕዝብም ድምፅ፥ እንደ ብዙ ውኃዎችም ድምፅ፥ እንደ ብርቱም ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሃሌ ሉያ፤ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላካችን ነግሦአልና።”
    - ራእይ 19፥6

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 Před rokem +6

    እንዴት የሚገርም ዝማሬ ነው ክብር ሁሉ በሰማይና በምድር ለነገስታት ንጉስ ለጌቶች ሁሉ ጌታ ለኢየሱስ ይሁንለት

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 Před rokem +4

    ማደሪያህ ይባርክ !
    አቤቱ ብሩክ ነህ !* ተባረክ
    አቤቱ ልዑል ነህ! ተባረክ
    አቤቱ ቅዱስ ነህ !* ተባረክ

  • @adugnaab
    @adugnaab Před 3 měsíci +1

    እዉነተኛዉን እየሱስን እንዳዉቅ አረድተሽኛል❤❤❤

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku6964 Před rokem +1

    ኢሄን መዝሙርሽን ስሰማው ፍፁም እግዚአብሔርን ብቻ ነው ማስበው! አቺም ተባረኪ!

  • @jburnnoha
    @jburnnoha Před 10 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልል ክብር ለታረደው በግ ይሁን አሜን

  • @tsadealasmare2289
    @tsadealasmare2289 Před 2 lety +7

    አሜን ማደሪያው ይባረክ ዘመናት ያረጃሉ ይታደሳሉ እርሱ ብቻ በማይለወጥ ማንነት ዘወትር ይባረካል
    ግሩምና ክብሩን ከፋ አድርጎ የገለጠ ዜማ ነው ፀጋው በዝቶልሻል ዘመናዬ♥♡♥♡

  • @user-nr2gy5jp1o
    @user-nr2gy5jp1o Před 2 měsíci +2

    Tebareku hulachum
    Ye kiristos tsega yebzalachu ❤❤

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Před rokem +3

    እስይ እልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ለታረደው በግ ይሁን።የተባረካችሁ ናችሁ።ፀጋ ይብዛልሽ በእጥፍ ዜድ

  • @selambogale4827
    @selambogale4827 Před 5 měsíci +1

    ፀጋውን ያብዛላችው❤❤

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 Před 2 lety +3

    ማደሪያ ይባረክ ይባረክ አቤቱ ቅዱስ ነህ ክቡር ነህ ድንቅ ነህ ያህዌ አዶናይ ሁፋፋፋ አረ አንተ ሁሉ ነህ የኔ ንጉስ ፈጣሪን ያንችን ዝማሬዎችን ስሰማ ውይይይ

  • @tsionatnafu-zk7fu
    @tsionatnafu-zk7fu Před rokem +1

    Geta yebarkachew!!!
    Hallelujah!
    I am evangelicals, still who ever honors Jesus name is my family😍😍😍😍

  • @l.m9558
    @l.m9558 Před 2 lety +5

    ከብር በሰማይ ክብር በምድር ለእግዚአበሔር ይሁን።
    ግሩም ዝማሬ ክብር ለሚገባው ክብርን ስላመጣችሁ ተባረኩ።

  • @zemaritfikrtefelekeawaj
    @zemaritfikrtefelekeawaj Před 2 lety +13

    ጸጋ ይብዛልሽ የምወድሽ!

  • @belachewshote5128
    @belachewshote5128 Před 2 měsíci +1

    ምን ጊዜም ጌታ ከአንቺ ጋር ነው!

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm Před 10 měsíci

    ጋታ አብዝት አብዝቶ ይባርካቼሁ ይሔ ነው ክርስቴና

  • @havanatamirat99
    @havanatamirat99 Před 10 měsíci

    እመካለሁ እኮራለሁ የሚያስመካ ስላገኘሁ!!! እህቴ ዘመናይ ፀጋ ይብዛልሽ። ዘመንሽ ይለምልም የኔ ውድ ተባረኪ!!!

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Před rokem +1

    Zemenacu yebarek

  • @hewankeno8025
    @hewankeno8025 Před rokem +4

    በየማለዳው ጌታን የምባርክበት መዝሙር ነው ;; ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!! ጸጋ ይብዛልሽ ዜዶዬ

  • @tilahungashaw624
    @tilahungashaw624 Před rokem +1

    zedye tebareki ...

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 Před 2 lety +6

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ጸጋው ይብዛላችሁ እንዴት እኮ ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @garenchachannel4922
    @garenchachannel4922 Před 7 měsíci +1

    It's a really amazing worship song God bless you

  • @_nine2
    @_nine2 Před rokem +3

    ማደሪያ ይባረክ

  • @lamrotab6631
    @lamrotab6631 Před 2 lety +1

    Tebarki tsegawn yabzalshi
    Hulem yeminafekgn amlki endezi bamre zemi mamasgen nw🙏🙏🙏

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal Před 2 lety +4

    አሜን፣ ማደራያ ይባረክ አብ አባት።

  • @helsen2033
    @helsen2033 Před rokem +1

    አቦ ሰላምሽ ይብዛ

  • @amanuelwero6448
    @amanuelwero6448 Před rokem +1

    endet endemiwedach .... tebarekulign

  • @birukbogale4433
    @birukbogale4433 Před 2 lety +1

    Geta yabizachihu. Ye Ethiopia kenber benannte yideberal. Tebareki

  • @tilahunwolde9816
    @tilahunwolde9816 Před 2 lety +2

    Z zemensh yibark Geta sirawun yisrabsh

  • @tsegayeelias8397
    @tsegayeelias8397 Před rokem

    ሰላማቹ ይብዛ❤

  • @jerrysole1142
    @jerrysole1142 Před 2 lety +1

    menfesin yemiyads mezmuroch nachew tebareki yene wide stega yibzalsh zemensh begeta yibareklsh

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Před 17 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebeneabebe9425
    @zebeneabebe9425 Před rokem +1

    ክብር ለሚገባው ክብር ምርት ይሔ ነው ።ተባረኪ።

  • @user-kj1fu1bz1w
    @user-kj1fu1bz1w Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ🌼🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻❤🌻❤♥💗💜💛💟

  • @emebetemary5239
    @emebetemary5239 Před 2 lety +3

    ኤሜን አሜን እሰይ እልልል እልልል
    ክብር ለንጉሳችን ተባረኩ የተወደዳችሁ ❤❤❤🙏🙏

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 Před rokem +1

    Geta yesuse yebarekachu tsegaw yebezalechu🙌❤️❤️❤️

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 Před 2 lety +1

    ዘመናይ እ/ር ይባርክሽ እኔ ነፍስ እስከማይቀርልኝ ድረስ ውስጤ ረስርሶአል አሁንም ጸጋው ይጨመርልሽ

  • @mahidergbereargayi
    @mahidergbereargayi Před rokem +1

    ዘመናችሁ ይባርክ

  • @himilayaconsulting3478

    ወደ እናታቹ ድንግል ማርያም ተመለሱ 🙏🙏🙏🙏

  • @Canada404
    @Canada404 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ነፍስን የሚያለምልም ዝማሬ ነው ❤❤❤

  • @asheakiya904
    @asheakiya904 Před 2 lety +1

    ማደሪያ ይባረክ ይባረክ
    አቤቱ ትልቅ ነህ ተባረክ

  • @kenangetahun2542
    @kenangetahun2542 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማን

  • @misaliesolomon621
    @misaliesolomon621 Před rokem +4

    በዘመናችሁ ሁሉ ምስጋና ይብዛላችሁ: ከዚህ በላይ በክብር፣ በሞገስ ተገለጡ። እወዳችሁአለሁ።

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Před rokem

    Zemeneye geta abzeto yebarkeshi

  • @user-nh5rm3iv3x
    @user-nh5rm3iv3x Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 Před 2 lety +1

    Amen uuufffffff elllelllellllellle kibrna misgan amlkoten wudasss la eyesuse yhun tabrke tsghun yabzlsh uuuuffff siwodesh iko amen madrya yibarke abtu lulen tabrke elllelllelllellle

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 2 lety +3

    እሰይይይይይይይይይ ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 Před 2 lety +1

    የውዴ ጠፈጮች ብርክ በሉ ዜዶ ዘመንሽ ይለምልም ብርክ በይ♥♥♥♥♥

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Před rokem +1

    Amen el el el el esey

  • @henoknegashi5877
    @henoknegashi5877 Před 2 lety +2

    እሰይይ ሀይል ክብር ምስጋና ሀይል ክብር ምስጋና ተባራኪ ተወዳጆ እህቴ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem +1

    አሜንንንንንን ማድርያህ ይባረክ ዙፋንህ ይባረክ እልልልልልልልልብብ

  • @user-tl5jp6yb5m
    @user-tl5jp6yb5m Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemedzeleke2099
    @zemedzeleke2099 Před 2 lety +2

    ጌታ ክርስቶስ እየሱስ በጥበብና በመጎስ
    በሰማያዊም ስፍራ በመንፈሳዊም በረከት ይባርክሽ ( ከሻኪሶ )

  • @hailea1355
    @hailea1355 Před rokem +2

    . . What an Amazing worship!
    Let the grace of God be with you for the rest of your life. We Love you guys a lot.

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርሽ አሜንንንንንንንን ማደርያህ ይባረክ

  • @merryalex9707
    @merryalex9707 Před 2 lety +1

    Zedsho tebareki bebzu

  • @danidamtew8044
    @danidamtew8044 Před 2 lety +1

    Tebareku betame edelegnoch nachu

  • @frehiwotleulseged639
    @frehiwotleulseged639 Před rokem +1

    Tebareki ehte tegawon yabezalachu

  • @zemedzeleke2099
    @zemedzeleke2099 Před 2 lety

    👋 👋 👋 👋 👋 👋 👋
    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
    በእውነት ይባረክ

  • @fruitgrace5
    @fruitgrace5 Před 9 měsíci

    wow amazing worship praise the Lord hallelujah 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @SoothingRelaxation-Music942

    ማደሪያህ ይባረክ ይባረክ
    አቤቱ ትልቅ ነህ ተባረክ

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Před rokem

    Tsega betefe yebzaleshi

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před 2 lety +1

    አሜኔ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
    አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @yeshidange9984
    @yeshidange9984 Před rokem +1

    የኔ ተወዳጅ ዘመንሽ ይባራክ❤🙏❤

  • @user-yl2en7ox5x
    @user-yl2en7ox5x Před 2 lety +3

    ተባረኩ !
    ጸጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏

  • @sebberea1436
    @sebberea1436 Před 2 lety +6

    ክብር ሁሉ ለእግዚኣብሔር ይሁን ። በጣም ከምወዳቸው መዝሙር ቀዳሚ ነው ! ዜድዬ ከዚህ በላይ በጸጋ እንድታገለግይ ጸሎቴ ነው !
    አዲስ አመት አዲስ ቀን እሄንን መዝሙር በመስማት ተጀመረ !

  • @gelilagizaw6780
    @gelilagizaw6780 Před 2 lety +2

    Zedye tebarkilgn

  • @soresabelayabdeta1414

    ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ። ቆንጆ መዝሙር

  • @kalteshome1071
    @kalteshome1071 Před rokem

    mn enlalen engdih… geta yibarkesh❤

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 Před rokem +1

    ተባረኩ ተከናወኑ

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i Před 2 lety +1

    አሜንንንንንንንንን ፀጋ ይብዛላቹ

  • @nahimabiyot304
    @nahimabiyot304 Před rokem +1

    ፀጋ ይብዛልሽ ዘመናይ

  • @gelilatensay1438
    @gelilatensay1438 Před 2 lety +1

    Ufffffff menfes miyades zemare zedeye geta eyesus moges honowacehuwal serameru

  • @birkiehassen2465
    @birkiehassen2465 Před 2 lety +1

    tebareku

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Před 2 lety

    ያኔም ጌታ ዛሬም ጌታ
    እጅህ አለች ተዘርግታ
    አሜን::

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Před 2 lety

    Amen 🙏 🙏 🙏 Yibarek" Abetu Kidus neh Tebarek".

  • @amanueltarikayehu4225
    @amanueltarikayehu4225 Před 2 lety +1

    ዘሙዬ ተባረኪልኝ ደግሞ ብዙ ዘመን አለ ጌታን የምንባርክበት ጸጋው ይብዛልሽ የአባቴ ልጅ

  • @tiyef4063
    @tiyef4063 Před 2 lety +4

    Wow! What a blessing song. You're anointed to sing for His glory. Keep it up my sister.

  • @asheakiya904
    @asheakiya904 Před 2 lety +10

    ከዘላለም በፊትያለህ
    ዘመን ሰጪው ዘመን የለህ
    ተራሮችን ምታቀልጠው
    ውሀ እንደ ግንብ ምታቆመው
    ያኔም ጌታ ዛሬም ጌታ
    እጅህ አለች ተዘርግታ
    በዝምታ ትሰራለህ
    በዙፋንህ በስፍራህ ነህ

  • @posetive4020
    @posetive4020 Před 2 lety +1

    Amen amen amen

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 Před rokem +1

    ❤❤Elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele Elelelelelelele elelelelelelele

  • @etuneshyigzaw1602
    @etuneshyigzaw1602 Před rokem +1

    God bless you all thank you

  • @yerosanyilma6841
    @yerosanyilma6841 Před 2 lety +1

    Egzahaber yebarkish

  • @belachewshote5128
    @belachewshote5128 Před 2 měsíci +1

    የተወደዳችሁ ናችሁ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @tsigeejge8763
    @tsigeejge8763 Před 2 lety +1

    Des yelale masmoro

  • @medinegnygetalijmedinegnyg5135

    Amen 🙏🙏🙏🙏 tebarekuu

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 Před 2 lety +3

    God bless 💖 all

  • @meronyared3217
    @meronyared3217 Před 2 lety +1

    እናቴ....ተወዳጇ ዘመንሽ በማደሪያው ይፍሰስ
    ተባረኪ !!!!!!

  • @dg4147
    @dg4147 Před 2 lety

    አሜን ተባረኪ ኃይል ክብር ምስጋና ይገባዋል

  • @binyamessa8835
    @binyamessa8835 Před 2 lety +1

    ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ🙏

  • @henoknegashi5877
    @henoknegashi5877 Před 2 lety +1

    ዘሙ ተባረኪልኝ

  • @betelhemwondwosn8075
    @betelhemwondwosn8075 Před 2 lety +1

    TEBARKU !!

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke8471 Před 2 lety +1

    AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲

  • @sabalawensit5178
    @sabalawensit5178 Před 2 lety +1

    Amen tbarke

  • @temesgenyoseph8363
    @temesgenyoseph8363 Před 2 lety +1

    May God bless you Zedi

  • @user-ll4zt9rn1q
    @user-ll4zt9rn1q Před 2 lety +1

    አሜን ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ💗

  • @user-ce9cb9zj8e
    @user-ce9cb9zj8e Před 2 lety +1

    ዜድዬ ፀጋ ይብዛልሽ
    እህትዬ

  • @lemubehailu685
    @lemubehailu685 Před 2 lety +1

    አቦ ምን ልበልሽ የኔ መልካም ሴት ብርክ በይልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ