ሦስቱ የቅድስና ሂደቶች በዲያቆን ብርሃን አድማስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 03. 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Komentáře • 3

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 4 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን❤🎉ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅር ይስጥልን

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉