You are much better than the rest of CZcamsrs I’ve tried to watch. Please skip the unnecessary details (like washing your utensils) and small talks if you want to provide better content.
@@TinaHabeshawit ok thanks my dear 🙏. You used about 10 and half lbs of honey for 5 gallons of water, that is a good proportion. I also do about the same. Thank you for sharing your experience. Can't wait to see the final product.
Selam Tina youtube aledegem belachu atecheneku teru meker seteshe neber honom gen ene chenkognal eski ayet adregeshe comment sechigne ኤርትራዊት እህትሽ ነኝ thank you
በርቺ እናመሰግናለን
Thanks konjo❤❤❤
You are much better than the rest of CZcamsrs I’ve tried to watch.
Please skip the unnecessary details (like washing your utensils) and small talks if you want to provide better content.
Wow 👏🏾 👌🏾 😍
Thank you sister you made it easy I appreciate good job 👏
👍👍
Betam dess Ymile aserare
YENE GOBEZ I WILL DO IT
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ !!
Amen 🙏
Thank you ❤❤
You're welcome 😊
ጎበዝ ባለሞያ
Ejesh yebark
ጌሾ ማለት ወረቅ ጋርነው
Tina beautiful and smart lady ❤
❤❤❤❤ tbarki
Amen 🙏
I love your house tinuyeaa❤ ባለሙያ
Thank you 😊
Good job Tinaye, I am always proud of you ❤
የሁልጊዜ ተከታታይ ነኝ 👊 በጣም ጎበዝ ነሽ 👌👌👌
Thank you 😊
ቲናዬ ጎበዝ ጥንቁቅ ሴት ነሽ የሁልግዜ አድናቂሽ ነኝ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ👍🥰🥰
Thank you firye 🥰
ጠጅ አይጠመቅም ይጣላል እንጂ❤
THANK YOU TINAYE YOU DID GREAT JOB🎉
Thank you for watching 😊
@@TinaHabeshawit ቲናዬ🌸🌺 የበኣል ውሎሽ እንጠብቃለን ቪድዮሽ በጉጉት ነው ምጠብቀው ከቤት ማጽዳት ጀምሮ እስከ እንጀራ ጋገራ እስከ ወጥ ኣሰራር እስከ ቡና ኣፈላል ቪድዮው ረዘም ኣድርገሽ ለፋሲካ ይዘሽልን እንድትመጪ በትህትና እጠይቅሻለው በተረፈ በርቺ🌺
I will definitely try this. Thank you for sharing. Did you also add the gesho water you boiled with? Or did you only add the gesho sticks?
Yes I added the water too.
thank you so much Tinaye ባለሙያ ልጥመቀው መሰለኝ እያየው😅❤
ጥመቂ 😂😂. Thank u for watching meskiye 🤗.
Btame arefi nwe tsegurshen mndenwe yemtitkime btame yamrale
Thank you Sheamoisture curl cream. 😊
ያለ ገብስ ይገርማል ዋውው ሀገሬ ስገባ እሞክረዋለሁ
ጠላ እኮ አይደለም ጠጅ ነው😂
@@LoveAndPeace2424 😀😀😀ኬኔቶ መስሎኝ ነው
😂😂
በጣም እናመሰግናለን ቲናዪ እስኪ ደግሞ ፀጉርሽን ፍሪስ እንዴት እንዳደረግሽው ስሪልን
እሺ እኔም አመሰግናለሁ ስላየሽኝ 😊
ቲናዬ ጠጅ ስሰራ ብርዝ ብርዝ ነው ሚልብኝ ትክክለኛ ጠጅ አይሆንም ነበር ብዙ ባቆየውም ያው ነው እስቲ በዚህ መንገድ ሞክረዋለሁ
ከክዳኑ ላይ ከባድ ነገር ጫኝበት ለምሣሌ የብረቷ የቡና መውቀጫ ካለሽ አለያም ከበድ ያለ ነገር። እሽ በሠላም። ያድርሠን ለብርሃነ ተንሣኤው
በባህላችን በውሀ አይቀቀልም በራሱ በማሩ እሱንም ከከረመ በኸላ ግን እንደተመቸሽ ጎበዝ አንድ ጠርሙስማር ሶስት ውሀ ነው ትክክለኛው አሰራር
ታዲያ በምን ይቀቀላል በጠጅ እርሾ አይቀቀል እስቲ አጋሬን🙏
ቲና ጌሾውን በቢለዋ ብትሰነጣጥቂው ቶሎ ያሰማል
መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት አለ 😂😂 👌🏽👌🏽ቤቱ እንደሚሸት እና እንደማይሸት አሳዉቁኝ 😢 …I can’t wait to see you for Fasika 🥰🥰
እውነት ነው 😂😂😂. Thank you for watching 😊
Thank you Tinaye. What's the size of your bucket? How many gallons?
5 gallons. Thank you for watching 😊
@@TinaHabeshawit ok thanks my dear 🙏. You used about 10 and half lbs of honey for 5 gallons of water, that is a good proportion. I also do about the same. Thank you for sharing your experience. Can't wait to see the final product.
SELAM TINA ENQUAN ADERESEN KESELUN BE ALUMINUM SHEFENESH AYAYZEW WEYM BE LIGHTER AYAYZEW EZAW ETAN MACHESHASH LAY ADERGESH AYBETENM .
እሺ አመሰግናለሁ 😀
Err anchey leyu Nash minm yemitelakeyachu ayameltegnm Gobez nash mechereshawn einayalen
Amesegnalhu yene konjo 😊
Gesho tatebo medrek albet
ሞያ ብሎ ዝም ነው❤ ወይራ የት አገኘሽ ቆንጂት ብትጠቁሚኝ 👍❤🥰
ሀበሻ ሱቅ 😊
Selam Tina youtube aledegem belachu atecheneku teru meker seteshe neber honom gen ene chenkognal eski ayet adregeshe comment sechigne ኤርትራዊት እህትሽ ነኝ thank you
በጣም እናመሰግናለን ግን ጥያቄ ፀጉርሽ ነዉ ወይስ ዊግ ዊግ ከሆነ ሊንኩን አስቀምጭልን ያንችን እያየዉ ነዉ በቃ ለአመትባል የምጠምቀዉ thank you
የራሴ ፀጉር ነው 😂😂
@@TinaHabeshawit wow so beautiful 😻
@@TinaHabeshawit ቲናዬ በጣም ሀሪፍ ኑው ግን ጊዜ ሲኖርሽ የጸጉር ፕሮዳክትሽን ሼር ብታደርጊን የምትቀያይሪም ከሆነ ብታሳውቂኝ ገንዘቡ ኖሮ የምገዛው ነው ግራ የገባኝ ጸጉሬ ተነቅሎ አለቀ እባክሽ ? አመሰግናለው
ደስ ይላል አሰራርሽ ፅድት ያለ ነው። ግን የጠጅ ማር ተብሎ የሚሸጥ ቢጫ ማር አለ እርድ መጨመር አይጠበቅብሽም።
የት ነዉ የሚሸጠዉ
አላውቅም ነበር ሌላ ግዜ እሞክራለሁ እሱን 😊
የጠጅ ማር የሚታወቀው 😅 ኢትዮጵያ እሳ ያለችው አሜሪካ😅
@@Thanks.god123 እንዴ! እህቴ ቢጫ ማር አሜሪካ የለም እንዴ?
በየ ሀበሻ ሱቅ ውስጥ አለ
ተከፍቶ እስክናየው
Thanks❤
Tinayee teju tebetebete degami?? Endet new?? I did the same like you showed us!!
Yes zare degame awahadkut. Eska fasika alkefetewm.
@@TinaHabeshawit I sware I did just like you did !! Am from Canada
It will turn out good make sure u cover it well so no air will go inside. thank you for watching 😊.
ጌሾ ማለት ግርፋ ነው
በማርሽ ልኩን አይተሽ ነው ውሀውን መመጠን ነበረብሽ አንድ ጠርሙስ ማር 4ጠርሙስ ውሀ ነው ልኩ ይህንን አልገለፅሽውም።
ጠጅ ይጣላል ጠላ የጠመቃል
Ersho kelelensa??
Yehonal ale ersho.
@@TinaHabeshawit okay thank you yene konjo 🙏
የት ነው ያለሽው ጌሾውን እና ወይራውን የት አገኘሽው ደግሞስ ድፍን ጌሾ አለ እንደ ነው ወይስ እንጨቱን ነው
እንጨቱ ነው ከኢትዮጵያ አስመጥቼ.
@@TinaHabeshawit እሽ
ድፍን እንጨት ነው መቀቀል አይጠበቅብ ሽም አጥበሽ እንዲደርቅ ማድረግ ነው በሦስተኛው ቀን መጨመር
ባሊውን ወልማርት ነው ወይየገዛሽው? ለምግብ የሚሆና የማይሆን ባሊ አለ ስለተባለ ዛሬ ነገ እገዛና እሰራለሁ እያልኩ አመታት አለፈ: እባክሽ አስረጂኝ
Home Depot ነው የገዛውት ልክ ነሽ walmart አለ ባሊ ሁሉም ያው ነው ግን በደንብ እጠቢው .
አማዞን ላይም አለልሽ
Betam gobezina emtibertachi nesh Lela gize kesel sitayayizi befoyilu tekiliyiwu endyibetaten yitekimish melkam beal
Yelbsewu lebse yamrale yet now yemggewu btame eflgalwu
amzn.to/3KiL7GB
በይ እመጣለሁ ለፋሲጋ
ጠጅ ጠመኩ አይባልም ጣልኩ ነው እሚባል።
ጭሱ ወቶ ሣያልቅብሽ ክደኝው ቶሎ
Tina gobez nesh..sometimes esty selgzabhrem awery.. endanchy yemseru setoch alu, enee Mesy, zema.. enseun mesey sayhone.. mesganam kelkel argbet
ልክ ነሽ የጠራሻቸውን ልጆች አላውቃቸውም ግን እግዚአብሔር youtube ላይ ብቻ ሳይሆን በየደቂቃውና በእየአንዳንዱ እርምጃችን ለይስሙላ ሳይሆን ከልባችን መመስገን አለበት. ስላየሽኝ አመሰግናለሁ 😊
@@TinaHabeshawit like it beydekeaw😮
Means not include CZcams too?!😅
ስትሰቂ ታምሪያለሽ ውብ አበሻ
መጀመሪያ እርድ ለጠጅ ቀለም መጠቀም የለብሽም ። ጠጁ የማር ከሆነ እራሱ የቻለ ቀለም ይኖረዋል ፣ አለበለዚያ ግን የምግብ ቀለም መጠቀም ትችይ ነበር ።እርድ የጠጁን ቋና ይለውጠዋል ። ሌላው ጠጁ በደንብ ከስራሽው እንደ ኢትዮጵያ የማይሆንበት ምንም ምክንያት የለም ። ኢትዮጵያም ከጌሾ ፣ ከ-ማራ ነው የሚስራው ። አሰራሩን እና አጣጣሉን ካወቅሽ ።