✅ 💯 ንፁህ የማር ጠጅ ለእረጅም ጊዜ የሚቆይ / Ethiopian Honey Wine Tej

Sdílet
Vložit

Komentáře • 293

  • @hibukojo8535
    @hibukojo8535 Před rokem +1

    Waw des zbl aserarhla ediki ybarek

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Před 2 lety +1

    ዮርድዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ!!
    ዋዉዉ! በጣም ቆንጆና ፅድት ያለ ጠጅ ነው የጣልሽዉ መልኩ ሲያምር በጣም ነው የወደድኩት👌እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😘

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Před 3 lety +1

    እውነት ነው በጣም ቆንጆ የጠጅ አጣጣል ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ላይክ ሼር 💚💛❤️

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety +1

      አመሰግናለሁ ቤትየ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ananigusse3663
    @ananigusse3663 Před rokem

    Ejishe yebarek moia mastemar melkam astewaxeo new!!

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 Před 2 lety +3

    ዋው በጣም የምራል ዘድሮ ሞያ በሞያ አረጋቹን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @girmadesta4065
    @girmadesta4065 Před 3 lety

    Very lovely taste with nice colour, keep it up !!!!!!....

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Před 2 lety

    Yen balemoya gets egishin tebarklige 💕💕

  • @yemiten
    @yemiten Před 3 lety +1

    ዬርዲዬ በጣም ልዩ ጠጅ ነው መልኩም በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍👌👌😍

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ የሚየ የኔ ውድ እህት 🙏🙏🙏❤️🙏❤️

  • @bmikiking2770
    @bmikiking2770 Před 3 lety

    በጣም ጎበዝ በርቺ ነቢዬዬ ሼር ነው የመጣሁት ሰብ ላይክ በርቺ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ትኔም 5. days ago ካለው ቤትሽ ገብቸ ሰብና ላይክ አድርጌ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏. ነቢየንም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @genettube527
    @genettube527 Před 2 lety

    ሰላም ነው ይርዲዮ በርችልኝ የኔ ባለሙያ ዋውውውው ብያለሁ

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Před 3 lety +2

    በጣም ምርጥ የጠጅ አጣጣል ነው ለበዓል እሰራዋለው እጆችሽ ይባረኩ ዮርዲ👌😋❤️👍

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 Před 3 lety +1

    ዬርዲዬ ቆንጆ እውነትም የአገር ቤት ጠጅ እጅ ይባርክ አሪፍ የበአል ዝግጅት @ ሼር🥰🥰🥰👌👌👌

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety +1

      አመሰግናለሁ ፀዲዬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 Před 3 lety

    Metechalwe yene enat... teru neger new yasayesgne...emokerewalwu 😍 ejochesh yebareku.

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ እኔም እቤትሽ በድጋሜ ሄጀ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 Před 2 lety

    Ejeshen Yebarkew

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 3 lety +1

    ዮርዲዬ በጣም ቆንጆ አጣጣል ነው ሁሉም ከለሩም ተዋጥቶልሻል እጅሽ ይባረክ👍🏽❤️

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የኔ ውድ👍🙏

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ ጠጅ አሰራር ነው ዮርዲዬ እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤ሼር

  • @mesmak826
    @mesmak826 Před 3 lety

    ውይ የሚያምር ጠጅ ዮርዲዬ እጅ ይባርክ ሼር👌👌👍👍

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 3 lety +1

    ዩርድየ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ👌እና ከለራማ ጠጅ ነው የጣልሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር መልካም ቀን ተመኘሁልሽ😘😘😘🙏

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ የኔ እንደኛ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Adugenete
    @Adugenete Před 3 lety

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ደሞ ከለሩ እንዴት ያምራል ባለሙያ በርቺ ጎበዝ

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 Před 3 lety +1

    Wow that’s looks beautiful fun to watch it’s worth to try it thank you again 🙏🙏

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood Před 3 lety +2

    ዮርዲዬ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን💖🙏👌👍👏

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 Před 3 lety

    Wow እናመስግናለን። ዮዲዬ ተባርኪ
    ምርጥ የጠጅ አጠማመቅ ነው ያሳየሽን።

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 Před 3 lety +1

    ዬራደዬ በረች በላይክ

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 Před 3 lety +1

    መጥቻለሁ።በጣም ቆንጆ ነው በርቺ👌👌

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety +1

      በጣም አመሰግናለሁ ሩትየ እኔም ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏👍🏾

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood Před 3 lety +1

    ዮርድዬ በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው እጅሽ ይባረክ እውነት ነው ይረሳል 👍❤️❤️❤️ሼር

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አአመሰግናለሁ ቀለምየ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 Před 3 lety

    Betammmm konjo yordi ejish yibarek

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 Před 3 lety +1

    ዮርድዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው👍👌🏽😍❤️

  • @user-zd9in5zo7v
    @user-zd9in5zo7v Před 3 lety +1

    በርች እማ ላይክ ሸር 🍒🍒🍒

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety +1

      አመሰግናለሁ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንችም ነይ 🙏🙏🙏

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 Před 3 lety

    በጣም ያምራል ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ዮርዲዬ ባለሞያ

  • @kinfekmy
    @kinfekmy Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ነው ዮርዲ

  • @MayetMaki
    @MayetMaki Před 3 lety

    በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ዩርድዬ👍👍👍💚💛❤

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Před rokem +1

    በእውነት አገሬ ለመግባት ቸኮልኩ ውይ በትዳሬ ደስተኛ ሆኜ እንድኖር የአምላክ ፈቃድ ይሁን ❤❤❤❤❤❤ አይዞቹ የስደት ወገኖቼ ለኛም በሀገራችን ልክ እንደዚህ ያማረ ሙያ አለን ብቻ ሀገገራችን ሠላም። ህዝቦቿ ሠላም ትሁን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እማማ ኢትዮጵያ ዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před rokem

      አሜን !!! ውድ እህቴ እንደተመኘሽው እመብርሃን እናቴ ለአገርሽ ታብቃሽ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏❤️💕❤️

  • @dunidagi668
    @dunidagi668 Před 3 lety +1

    ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 Před 3 lety

    Wow Betam konjo new enamesgnalen dear.

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 Před 3 lety

    ዮርዲዬ ዩኔ እመቤት በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው አጣጣሉም ቆንጆ ጥንቅቅ ያለ ዘዴ እጆችሽ ይባረኩ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አሜን ! አመሰግናለሁ ማማዬ 🙏🙏🙏❤️

  • @selam21558
    @selam21558 Před 3 lety +1

    ዬርድዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው

  • @siif21youtube43
    @siif21youtube43 Před 3 lety

    Betam konijo New lebehal Enamsegnalen 👌👌👍👍

  • @fatmaali12
    @fatmaali12 Před 2 lety

    ሠላም ዮርዲ እዴትነሽ ምርጥ አርገሽ የሰራሺው👍👍👍👍👈

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 Před 3 lety

    ዬርዲዬ በጣም የሚያምር ከለሩ ያስታውቃል እጅግ ይባረክ

  • @naab6
    @naab6 Před 3 lety

    ያሬድዬ መጥቼ አለሁ በርቺልኝ ቤትሽ አሪፍ ነው ዋውው

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ እኔም ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጣልሽው እጅሽ ይባረክ 🥰

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před 3 lety

    ዬርዲዬ ልክ ነሽ በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እናመሰግናለን

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ነፂየ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle Před 3 lety

    ቆንጆ ልዩ የሆነ ጠጅ አጣጣል ነዉ እናመሰግናለን ውዴ ❤️👍🏾

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @danbtube6002
    @danbtube6002 Před 2 lety

    እጅግ በጣም አሪፍ ነው ።
    አመሰግናለሁ !

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 2 lety

      በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 Před 3 lety

    በእውነት በጣም ጎበዝ ነኝ እግዚአብሔር እጅሽንይባርክልሽ በርቺልን ብዙ እንጠብቃለን

  • @ethio125
    @ethio125 Před 2 dny

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ እናመስግናለን እርጋታሽም ራሱ ተመችቶኛል

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 22 hodinami

      @@ethio125 አመሰግናለሁ ! እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

  • @praisegodamen8914
    @praisegodamen8914 Před 3 lety +2

    ዋዉ አንቲ በጣም ድንቅ አሰራር ነው .ለበአል ጠጣን በቃ👏👏❤️

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ውድ እህቴ ያው የፋሲካው ተዘጋጅቷል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @muluyoutube3663
    @muluyoutube3663 Před 3 lety

    ያምራል በርች መጥቻለሁ

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n Před 11 měsíci +1

    በጣም ያምራል

  • @bettwascorner
    @bettwascorner Před 3 lety

    ዩርዲዬ የእኔ ጎበዝ እንዴት ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው በርቺልኝ ባለሞያ ላይክ👌👌👏🙏❤

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ የጠጅ አሰራር ነው በርቺ 🥰🥰

  • @abrahamassefa8208
    @abrahamassefa8208 Před rokem

    Nice.
    Thank you

  • @AyniA1
    @AyniA1 Před 3 lety +1

    ዮርድዬ በጣም ቆንጆ ለአመት በአል እሞክረዋለሁ😘🙏

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ አይንየ ሞክሪው በጣ ቀላል ግን ቆንጆ ነው ከወደድሽው ንገሪኝ 🙏🙏🙏❤️

  • @minatube1146
    @minatube1146 Před 3 lety

    Betam konjo sera new tebareki bezu negee asetemareshien

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Před 3 lety

    ዮርዲ ልዩ ነው እህቴ በርቺልኝ የኔ ባለሞያ

  • @user-ew1xs9uf4n
    @user-ew1xs9uf4n Před 3 lety

    www በጣም ጎበዝ በርችልኝ እህቴ

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 Před 3 lety

    ዮርዲዬ ቆንጆ ጠጅ ነው የጣልሽው ከለሩ ሲያምር ለበአል አንቺ ጋር ነን እጅሽ ይባረክ like share👍😍👍

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ቤዝየ ብትመጭልኝ ለበአል በደስት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 Před 4 měsíci

    ሞያሽን ስለ ኣሳየሽን
    በጣም እናመሰግናለን
    በጣም ጥሩ ኣሰራር።❤

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ ዬኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 10 měsíci

    ዮርድዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እጅግ በጣም ቆንጆ የሆነ የማር ጠጅ አሰራር ነዉ ያካፈልሽን እናመስግናለን 👌👍❤🙏

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 10 měsíci +1

      የመንዝዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ : ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ 🙏❤️💕😘

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930 Před 10 měsíci

      @@yordykitchen6631 ዮርድዬ አለሽ ግን እንዴት ነሽልኝ ረጅም ጊዜ ሆነሽ ቪዶ ከሰራሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ባለሞያ 💚💛❤🙏

  • @axatube3194
    @axatube3194 Před 3 lety

    Liyu new ehite 😋 silakafelshin Betam enameseginalen

  • @HAyetJemal-cd9ip
    @HAyetJemal-cd9ip Před rokem

    ❤የኔናት ትህትናሽ ብቻ ያጠግባል ወላሂ ኑሪልን

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před rokem

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዬኔ ውድድድድ 🙏❤️💕

  • @tennytube2527
    @tennytube2527 Před 3 lety +1

    በጣም የሚያምር ጠጅ ነዉ እናመሰግናለን እህታችን በርቺ በርቺ
    ቤተሰብ ሆኛለሁ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቤተሰብ በመሆናችን ደስ ብሎኛል እኔም እቤትሽ ገብቸ ስራሽን በድጋሜ አይቸ ሰብና ላይክ አድርጌ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏

    • @tennytube2527
      @tennytube2527 Před 3 lety

      በጣም አመሠግናለሁ Yordy ❤🙏

  • @zadethiopianutbe
    @zadethiopianutbe Před rokem

    እጅሽ ይባረክ

  • @umumuhtartube1
    @umumuhtartube1 Před 3 lety

    በርች ውዴ ሀሪፍ ነው

  • @user-hu3re1np9n
    @user-hu3re1np9n Před 3 lety

    በጣም ግብዝ ነሽ በረች👌👌👌

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před rokem

    እጅሽ ይባረክ ያገሬ ልጅ ቀለል ባለ አነጋገር እና አሰራር እጅግ ጥሩ ሞያ አስተማርሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እወድሻለሁ እህቴ😘

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před rokem

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!! እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔም እወድሻለሁ ውድ እህቴ ሰላም ሁኝልኝ 🙏❤️😘

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 Před 3 lety

    ዋው በጣም ቆንጆ የጠጅ አጣጣል ነው ዬርዲዬ እጅሽ ይባረክ 👌😍

  • @hagerefisha1080
    @hagerefisha1080 Před 3 lety

    አንደኛ በጣም ቆንጆ ጠጅ ,መልኩ ሲያምር እጅሽን ይባርክው ኮራሁብሽ እህቴ በርች🙏🙏🙏😁

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ውድ እህቴ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 Před 3 lety

    Thank u yordeya selasetemareshene weda gora beye betesbe enhune

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ሚሚየ እቤትሽ ገብቼ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንችም እንደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před rokem

    ጎበዝ በርቺ

  • @AseAwaze
    @AseAwaze Před 3 lety

    ዮርድዬ የኔ መልካም በርችልኝ እህቴ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ አስየ ቤተሰብ እንድንሆን ወደ ቤትሽ ስሄድ በሌላ ስም ነው ለማንኛውም ቤተስብ ሆኛለሁ አንችም 🙏🙏🙏

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 Před 3 lety

    Wow lk

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ እኔም ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏

  • @locksforlife5353
    @locksforlife5353 Před 3 lety

    Selam wude metichalew berchi ❤️🙏

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ እኔም በታማኝነት እቤትሽ ሄጀ ሰብና ላይክ አድርጌ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood Před 3 lety

    Watching ❤️

  • @helenbraids8901
    @helenbraids8901 Před rokem

    Thank you 🙏 ❤

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Před 3 lety +1

    ጥሩ ሙያ ነው በርቺ ውዴ መጥቻለው ቤተሰብ ነን

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety +1

      አመሰግናለሁ እቤትሽ ገብቸ ሙሉ ቪዲዮ በማየት ሰብ ላይክ ሸር በማድረግ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 3 lety

      @@yordykitchen6631 አመሰግናለው ውዴ

  • @addismedia4740
    @addismedia4740 Před 3 lety

    wow super video❤️👍

  • @Sinako-el1wt
    @Sinako-el1wt Před rokem

    ዋዉ❤❤❤ በጣም ያምራል

  • @mikodi-7990
    @mikodi-7990 Před 3 lety

    በጣም ምርጥ ስራ ነው👌

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ደምሬሀለሁ አንተም ብቅ በል 🙏🙏🙏

  • @LuliLemma
    @LuliLemma Před 3 lety

    ዮርዲ በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው የጣልሽው💗🙏

  • @omosamatube
    @omosamatube Před 3 lety +1

    ሠላም ሠላም ብያለሁ ለዚህ ቤት በላይክ 🙏🙏

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ እቤትሽ ሄጀ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ላይኩን ሰብ ጨምረበት 🙏🙏🙏

  • @excitingamazingeverything7229

    ዮርዲዮ በጣም ቀላል ለመስራት መልኩ እራሱ ሲያምር በርቺ በርቺ እህት

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ እንደዚህ ቀለል ብሎ ሲቀርብ ለመስራት ያነሳሳል 🙏🙏🙏

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      ቤተስብ ካልሆን ቤተሰብ እንሁን 🙏🙏🙏

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 Před 3 lety

    ዋውውውው በጣም አመሰግናለሁ እህት

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ አይንየ እቤትሽ ሄጀ ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏

  • @serkadistube
    @serkadistube Před 3 lety

    ዪርዳዬ የኔ ልዩ ጎበዝ በጣም ያምራል በርቺ ውዴ ቤተሰብ ሁኛለሁ 👍👍👌👌

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመስግነዋል ሰርክየ እኔ ቀደም ብየ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube Před 3 lety

    Berh eht konjo wow yameral yemeheshe

  • @onexpressocafe1821
    @onexpressocafe1821 Před rokem

    Ingredient amounts, times and temperatures would be most helpful.

  • @user-qf6id7eh8r
    @user-qf6id7eh8r Před 3 lety

    ዋው ውደ አሬፍ ነው በርች በቃሌ መሠረት ብቅ አልኩ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ እኔ ቀድሜ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርች🙏

    • @user-qf6id7eh8r
      @user-qf6id7eh8r Před 3 lety

      @@yordykitchen6631 እሽ ውደ

  • @HannaKebede-hd7yb
    @HannaKebede-hd7yb Před 3 měsíci

    Emama

  • @meleket2215
    @meleket2215 Před 3 lety

    ግሩም ነው በርቱ !

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      ሙዚቃውን ሙሉውን አዳምጨ ቤተሰብ ሆኛለሁ ብቅ በይ 🙏🙏🙏

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 Před 3 lety

    ዬርዲዬ በጣም ቆንጆ ነው ለበአል ነው👌🙏🏻

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ እስኩዬ🙏🙏❤️

    • @christansongs8133
      @christansongs8133 Před 2 lety

      Wow Yordi Endat nesh Be denget sayesh dess Alege Astwsalhu wheln i was child Yemtesrwui megeb Ytafit neber Balmoya nesh my sis Kuku neg ❤❤❤❤

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Před 3 lety

    Good to see you tankes

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 Před 3 lety

    Watching

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 Před 9 měsíci

    ❤❤👌

  • @semiraabdiyutub
    @semiraabdiyutub Před 3 lety

    ሰላም ሰላም ብያለው እማዬ በርችልኝ ውዴ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ እቤትሽ ገብቸ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏

  • @startafrica.
    @startafrica. Před 3 lety

    Betam arif sera new weyni
    Bealm selederese wekntun yetebeke video new

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood Před 3 lety

    በርቺ ውዴ👌👍👏❤🙏

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 Před 3 lety

    ባለሞያ።እህትአለም።ያገር ቤቱን ያሰንቃል።ተባረኪ።በርቺ❤

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety +1

      አመሰግናለሁ ሩትየ እንደዚህ ከሚያበረታታ እህት ጋር ቤተሰብ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ አንችም በርችልኝ የኔ ውድድድድ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @ruthstyle3069
      @ruthstyle3069 Před 3 lety

      @@yordykitchen6631 እሺ my sister

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 Před 3 lety +1

    ላይክ ሸር

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 Před 3 lety

    ሰላም መጣሁ በርቱ

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ እቤትሽ ሄጀ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም በታማኝነት ብቅ በይ 🙏🙏🙏