ለበአል እንዲሁም ለአምሮት የሚሆን በጣም ቆንጆ እና ቀላል የሆነ የጠጅ እዘገጃጀት በቤትዎ How to make ethiopian Honey wine tej

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 09. 2020

Komentáře • 21

  • @hlenagetaneh3107
    @hlenagetaneh3107 Před 2 lety

    ወድጄልሻለው በጣም።ለፋሲካልሰራ ፈልጌነው

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Před 2 lety

    በጣም ቆንጆ ነው ሰሊና በርቺ

    • @selinaaregash6749
      @selinaaregash6749  Před 2 lety

      thank you so much ETHIO😘

    • @user-br1jv9ru3u
      @user-br1jv9ru3u Před 2 lety

      እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ የሚያውቀውን የሚያስተምር ሰው እዴት ደስ እደሚለኝ በርቺ ጎበዝ

    • @selinaaregash6749
      @selinaaregash6749  Před 2 lety

      @@user-br1jv9ru3u አሚን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️

  • @dyiet7964
    @dyiet7964 Před 2 lety

    ሲታይ ቆንጆ ነው ግን ከለር መቀየርያው ስሙ ምን ይባላል መስራት እፈልጋሎህ

  • @dimvidpro
    @dimvidpro Před 2 lety +2

    እህት ዓለም ሙያሽ ጥሩ ነነር ያንን ካንሰር የሚያስዝ ቀለመወ እስክትጨምሪ ድረስ። never ever use any type of food coloring . በተለይ ልጆችን የአእምሮ ደካማ አድርጎ የጨረሰው በየምግብ ውስጥ የሚጨመሩ ኡታሸጉ ምግቦችና አለ አዋቂ እናቶች ጥሩ ያረጉ እየመሰላቸው የሚጎዱ ናቸው።

  • @noilkiyas98
    @noilkiyas98 Před rokem

    ጌሾውን ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ መጨመር እንችላለን?

  • @user-wn4gy2zy9p
    @user-wn4gy2zy9p Před 2 lety

    Enate gin kirstiyanoch kaskari meter yemitlakekut meche!!!? Sitmotu!? Befetari Sim. Demsirachu yalemetet ayseram ende!?

  • @kiyyaaad6220
    @kiyyaaad6220 Před 2 lety

    Yee clear link send me pls ?

  • @hirutgobene1662
    @hirutgobene1662 Před 2 lety

    Gesho where do I get what is in English

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን!!! ከለር መቀየሪያው ስሙ ምንድነው? የት ነው የሚሸጠው?

    • @selinaaregash6749
      @selinaaregash6749  Před 2 lety

      ETHIOPIA ከልብ አመሰግናለሁ የትኛውም ሱፐርማርኬት ማግኝት ትችያለሽ ካፕ ኬክ ላይ የሚጨመሩ ከለሮች ናቸው (Gel Food Color)

  • @patriciacruz2479
    @patriciacruz2479 Před rokem

    What's the ingredients in English?

  • @genetkarrayyu1759
    @genetkarrayyu1759 Před rokem

    የተቀቀለው ጌሾ ግን መቀዝቀዝ አለበት ግን

    • @selinaaregash6749
      @selinaaregash6749  Před rokem

      አው የኔ እህት በደንብ ማቀዝቀዝ አለብሽ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před rokem

    ከስራ አምስት ቀን🙄

  • @habtamasre8819
    @habtamasre8819 Před 2 lety

    በጣም ታስቃያለሽ