በሴት አጭበርባሪ ጉድ ሰራችኝ ሙሉ መረጃ | ህሊና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ገነት ንጋቱ ሪያሊቲ ሾዉ ይሄን ቻሌንጅ ተቀላቀሉ አኑሻ ሾዉ እና ገነት ንጋቱ ኢንተርቪው #ebs #seifuonebs #ethiopianews
    #shorts
    አኑሻ ሾዉ እና እይታ ቲቪ ኢንተርቪው
    abdu kiar new album 2024 abdu kiar new album abdu kiar abdu kiar new musicabdu kiar music
    New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    አኑሻ ቲዮብ - በጣም አሳዛኝ ታሪክ seifu on ebs #anushashow_አኑሻሾው #አኑሻሾው #anushashow አኑሻ ሚዲያ
    #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic #comedianeshetu #dinklejoch #ebstv #newethiopianmusic #habesha #ethiopianmovie #ethiopia #anushatubeshorts #anushamedia_አኑሻሚዲያ #anushamedia #አኑሻሚዲያ #anushatube_አኑሻቲዮብ #anushatube #አኑሻ #marakiweg
    #ኢቢኤስ #donkeytube #father #google
    new ethiopian music 2023,seifu on ebs,abrelo hd,abiy ahmed,donkey tube,ethiopian tiktok,kana tv,ebs,ebs tv,ethiopian news,ethiopian movie 2023,ድንቅ ልጆች,ethiopian news today,ebs tv today live,አማርኛ ፊልም,amharic movie,feta daily,anusha tube,አኑሻ,አኑሻ ቲዮብ,አኑሻ ዩቲዩብ,anusha tube አኑሻ ቲዮብ,ethiopian music 2023,veronica adane,new ethiopian music,veronica adane music,veronica adane new music,ዳኘ ዋለ,ዳኜ ዋለ,dagne walle,ethiopian music 2024,ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ,orthodox ethiopian,ethiopian tiktok,habesha tiktok,አኑሻ ሚዲያ today,anusha,rophnan,anusha youtube channel,gigi kiya,orthodox mezmur amharic,ገነት ንጋቱ ሾው,amharic movies 2023amharic movies,amharic movies 2024 new,amharic music,dallol ethiopia,ethiopian news,new amharic movies 2024 full movie,orthodox mezmur,seifu on ebs,ebs tv,ebs,new ethiopian music 2024,donkey tube,kana tv,ethiopian news,ethiopian movie 2024,ethiopian news today,አማርኛ ፊልም,feta daily,amharic movies,ethiopian music,ethiopian music 2024,anusha show አኑሻ ሾው,anusha show,አኑሻ ሾዉ,አኑሻ ሚዲያ,anusha media አኑሻ ሚዲያ,anusha media,eritrea music,mezmur orthodox ethiopian,anusha,በስንቱ,ዜና,አኑሻ,አኑሻ ሚዲያ today,anusha tube,አኑሻ ቲዮብ,አኑሻ ዩቲዩብ,anusha tube አኑሻ ቲዮብ,አኑሻ ሾው today,anusha youtube channel,shorts,maraki weg,maraki weg tube,maraki weg etsehiwot abebe,ማራኪ ወግ,ማራኪ ወግ ቲዩብ,manyazewal eshetu,እሸቱ መለሰ,እሸቱ መለሰ አነቃቂ ንግግር

Komentáře • 32

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Před měsícem

    ወይኔ ጉደየሴትሌባለማንኛውም እራሰህንጠብቅ አኑሻebsይቅረብ እምትሉ👍👍👍👍👍

  • @GiasBd-zt2sx
    @GiasBd-zt2sx Před měsícem +2

    አኑሻየ ወድሜ የሆነ አፋር ውስጥ እግርን እያሽ የሚያስተካክል አለ ታየኸው ምን አልባት አናግረው❤❤

    • @zedtube291
      @zedtube291 Před měsícem +1

      እኔም አይቸው የሱ ሰውየ አድራሻ ባገኝ በሞር አደጋ እጁ ወልቆ የተቀመጠ ነበር

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l Před měsícem +1

    አፋር ክልል የሆነ ወጌሻ አለ እግርህን ከአላህ ጋር ወደ ነበረበት ይመልሱልሀል

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před měsícem +1

    እህት ወንድሞች የአኑሻን ስልክ የምታውቁ ንገሩኝ ሚድያ ላይ እዳያችሁት የሆነ የአፋር ልጂ እክምና አድርቆ ቀስ ብሎ አሽቶ የተሰበረ የሰውነት አካልን ጠግኔ ቁመው ሲራመዱ አይተናል በአሏህ ፍቃድ እና እንገረው ሰበብ ያድርስ የአነሻን ሂወት ታርክ ተውቃላችሁ እስኪ ሰበብ እንሁነው

  • @SofiyaAbdu-bb1th
    @SofiyaAbdu-bb1th Před měsícem

    አብሽር ወድሜ አላህ ህክምና የምታገኝበትን መንገድ ያምቻችል ደስተኛ ሁነህ የምናይህ ያድርግህ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Před měsícem +2

    ሰው ለሰው መዳኔቱ ቢሆንም በሺታም ነው ሊባ በበዛበት አለም አብሺር አላህ አለህ የኔ ወድም በዶአ በርታ አኑሻየ ትድናለህ ወድም አለም

  • @almaze214
    @almaze214 Před měsícem +1

    በስመ ስላሴ ሰው እንዴት በጤና ይቀልዳል የሷ ሂወት በጇ ነውዴ ያለው😢እረ እንደው ፈጣሪ ይፍረድባት

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 Před měsícem +1

    የሚገርም ነው።ፍርዱን እግዚአብሔር ይሰጣታል አንተ ብትተዋት ገኒ አትለቃትም በተቻለ ንስር አይንና ዘላለም ቀን አማክራቸው አይዞሕ።

    • @KaleNate-eq8xc
      @KaleNate-eq8xc Před měsícem

      ጎበዝ ድራማ እና እውነት ለዩ የነስር አይን እና ዘላለም ድራማ ነው የሚሰሩት ትኩረት ሰጥታችሁ ተመልከቱ

  • @MNn-jy2wr
    @MNn-jy2wr Před měsícem

    አብሽር ባሁንሳት ሰው ማመን ከባድ ነው ከቅርብ ቤተሰብ ጀመሮ ጥሩ የለም ማለት ባልችልም ያስፈራል አላህ ካተይሁን

  • @user-fb8br4ox2v
    @user-fb8br4ox2v Před měsícem +1

    ወድም የሆነ ወጌሻ እግር እሚያሽ አይቻለው. እስኪ አናግረው fbላይ ነው ያየሁት ቪድወውን

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Před měsícem

    አይዞህወንድሜ አንድቀንይሳካልሀን😢😢😢

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu Před měsícem

    ፈጣሪ ይቅር ይበላት አንተ ራስህን ጠብቅ ጌታ አምላክ ለእያንዳንዱ እንደስራው ይከፍለዋል ,በርታ ወንድሜ

  • @ZaynabZaynan-om3tx
    @ZaynabZaynan-om3tx Před měsícem

    አብ ሽር ወንድም አላህ ያግዝህ ወንድም

  • @user-xk3jd1zz1h
    @user-xk3jd1zz1h Před měsícem

    አሁን ከሱ ብሶብሺነው አላህ የሱን በሺታ ይስጥሺ ሌላ ምንም አልልሺም ኧር ሰወች የመጨርሻው ዘመን ቀርቧል የመጨርሻው ዘመን ሲደርስ ሁሉም ነብሴን ነብሴን ይላል

  • @user-ys7jf6tr2z
    @user-ys7jf6tr2z Před měsícem

    አይዞህ ወንድሜ አላህ የተሻለ ነገር ይሰጥሀል አይዞህ

    • @Fatma-vc1jv
      @Fatma-vc1jv Před měsícem

      አይዞህ,አላህይርዳህአላህበፈቀደሥአትትትከማለህእራስህንጠብቅእሧንላላህስጣት,ሡባሀናላህ

  • @DhEf-j6i
    @DhEf-j6i Před měsícem +1

    አይዞህሀጉንህነን❤❤❤

  • @sofiasalim3246
    @sofiasalim3246 Před měsícem

    Ayizohe Allah yasakelihe gobezi nehe begiza tegelagelikati

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Před měsícem

    ያአላህ

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před měsícem

    አይዞህ ሰዉ ጠፍቷል

  • @mekamuhammed-mk8fk
    @mekamuhammed-mk8fk Před měsícem

    በናታችሁይሆንልጅለትልልቅይትበሮችእንገርለትናይታከምበናታችሁእኔበጣምነውአንጀቴየሚበላውበናታችሁእንርዳው😢😢😢😢😢

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw Před měsícem

    😢አይዞን😢

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Před měsícem +2

    እባክህ። እራስህን ጠብቅ ከሀኪም ቤት ጀምረው ነው ኔቶርካቸው የተሳሰረው የሊብነት ወጀላቸው ከባድ ነው አተ በግዜ ነቅታሀል ስቱን አሳበዱት አላህ ያዎርዳታል ኢትዮጵያ ለመምጣት በጣም ፈራሁው

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 Před měsícem

    Absher

  • @Saeed-uf8mn
    @Saeed-uf8mn Před měsícem

    አተምሰወችንአትመን

  • @AsSAMSUNG-xg8wr
    @AsSAMSUNG-xg8wr Před měsícem

    😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @EdenQueen
    @EdenQueen Před měsícem +3

    አንተ መቶ ሺ ትላለህ እንዴ ቀስ እያለች ለዚህ ብር ያስፈልጋል ለዚህ ብር ያስፈልጋል እያለች ልታጥብህ ነበር በጊዜ ነቃህ እንጂ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm Před měsícem +1

      አይዞህ ለኸይርነው አላህ እሚስተምርህነገነር ኖሮነው ትድናለህ

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q Před měsícem

    ጤነኛ አይደለችም ሴትዮዋ