በዘላለም ፍቅሩ ወዶኛል// እጅግ የተለየ አምልኮ// ዘማሪ በእምነት//New Creation Church//Apostle Japi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • - Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
    This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
    Facebook:- / newcreationchurchethiopia
    Instagram:- / bisratbezuayene
    #newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
    © Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Komentáře • 74

  • @menamulugeta2050
    @menamulugeta2050 Před rokem +3

    ሁሌ እንዲህ ዝግ ብለህ ዘምር።ዝማሬ እና አምልኮ ሁካታ እና ጩኸት አይወድም።ተባረክ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +8

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ድ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 2 lety +12

    ውይ ውይ ውይ ተባረክ ወንድሜ ነፍስም አልቀረኝም

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 Před 2 lety +6

    ዋው ፣ ደስ የሚል መንፈስ ፣ ድንቅ አምልኮ 👐

  • @ElshalomEvaChurchSGSwitzerland

    የማርቆስ ወንጌል 15 :37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ።

  • @kidubab
    @kidubab Před 2 lety +3

    በኢየሱስ ስም ጨምር ስር መስደድ ይሁንልህ ፊቱ ይብራልህ ድንቅ አምልኮ

  • @melatalemayehu9617
    @melatalemayehu9617 Před rokem +1

    Degageme degageme besemaw hulem addis woship, Ye menfese kidus megegneten bedenb yemiyasay besereat yehone amelko, Beza, lemelem, lebereket hun wendme ❤❤❤

  • @mhartsolomon2316
    @mhartsolomon2316 Před 2 lety +4

    አሜን ወንድሜ እንዴት ይባረካል ተባረክ❤❤

  • @bez316
    @bez316 Před rokem +1

    በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔጃ🙆‍♀️🤷‍♀️..❤ኢየሱሴ❤

  • @israelatvshow
    @israelatvshow Před rokem +1

    tebareku

  • @gelilatemesgen6480
    @gelilatemesgen6480 Před 2 lety +4

    በጣም የሚባርክ መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ!!ተባርክ ወንድሜ

  • @lost5813
    @lost5813 Před 11 měsíci

    Amen❤❤❤❤❤

  • @tekientertainment
    @tekientertainment Před rokem +1

    እንደ ሰዉ ያልሆነ ፍቅር ስሙ ይባረክ

  • @wakjiraesrael9964
    @wakjiraesrael9964 Před 2 dny

    Teshekmo besefiw.......

  • @fetenugelawseyoum6536

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před 2 lety +6

    ሲነጋም ዘምር ሲመሽም ዘምር ከክብር ወደ ክብር ጌታ ኢየሱስ ያሻግርህ ! ተባረክ ለምልም ብዛ

  • @fikerleethiopia6121
    @fikerleethiopia6121 Před rokem +1

    Endet nefsen enmiyarsew eko mezmuru my god bless you brother Geta balachubet yitebkachu comment wist yalachu bemulu yegeta fiker ayileyachu ♥️♥️♥️🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @zowielias6845
    @zowielias6845 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልል ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነው!

  • @elsatesfahun3420
    @elsatesfahun3420 Před 10 měsíci

    Me made me cray😢

  • @frezwudchanyalew2012
    @frezwudchanyalew2012 Před 2 lety +17

    ዋው !በጣም ደስ የሚል አምልኮ ደስ ከሚል ድምጽ ጋር! ኢሄ ደግሞ ያንተ ግዜ ነው በተሰጠህ በዚህ ግዜ በደንብ ትጠቀምበት ዘንድ ጌታ እየሱስ ይርዳህ ወንድሜ!!!

  • @mintekeys9391
    @mintekeys9391 Před 2 lety +1

    Bemniye❤️🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @elsatesfahun3420
    @elsatesfahun3420 Před 10 měsíci

    አሜን❤ኤየሱስ

  • @hailebirhanu3474
    @hailebirhanu3474 Před 2 lety +3

    Wow wow what a blessing!cant stop listening

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Před rokem

    Elelelel Elelelel 🙏🏾🙏🏾🔥🔥🔥

  • @user-xf7pt5um3p
    @user-xf7pt5um3p Před 2 lety

    በእምኒዬ ወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ እኮ እሳትነትህ ይብዛ እወድሃለሁ 🥰

  • @tesfatsiyon4290
    @tesfatsiyon4290 Před 2 lety +6

    What a wonderful worship!

  • @user-hs1fq9cd7j
    @user-hs1fq9cd7j Před rokem

    Bemniye tebarek wendimalem

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +3

    ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔርን ድምጽ ሰምተህ በንስሐ ተመለስ!! እግዚአብሔር ከጸበዖት በልጁ በኩል፣ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት እየተናገረህ. ነው!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። ( ለዓመታት ጌታ ለህዝቤ ንገሪልኝ ያለኝን ሁሉ በComment መስጫው ላይ ልኬላችኋለሁ፣) ተባረኩ።

  • @fekrialbejo893
    @fekrialbejo893 Před rokem +1

    ሰምቼ መልጠግበዉ መዝሙር ነው ፈጠር ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bogalemuluneh3555
    @bogalemuluneh3555 Před 2 lety

    ወይ የአባቴ መንፈስ ብርክበል ወንድሜ

  • @niyatmedhanie6974
    @niyatmedhanie6974 Před 2 lety +2

    Wow wow amazing worship God bless You ur amazing 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 Před 2 lety

    Tebarek Wendme Endi yeteregaga amelko chfera selchne eko

  • @bereketdesalegn5054
    @bereketdesalegn5054 Před rokem

    Geta ybarkh wendmie ezih yadereseh amlak eskemechereshaw ybarkh des blognal

  • @prix205
    @prix205 Před rokem +1

    this was anointed and powerful...God bless you even more

  • @tomastsegaye8213
    @tomastsegaye8213 Před rokem

    Yhew samint honegn ken mata eyesemaw tebaterk

  • @mmd531
    @mmd531 Před 2 lety

    Amen 🙏
    Tebarek

  • @firaolmengistu8761
    @firaolmengistu8761 Před 2 lety

    ተባረክ ተባረክ ወንድሜ

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 Před rokem +1

    what a worship .... ohhh my jesus ❤😮❤

  • @blenbiniam4351
    @blenbiniam4351 Před rokem

    በቃ ተባርከሀል ቀንቻለው

  • @biniyamwaktole3451
    @biniyamwaktole3451 Před 2 lety

    Wow❤🙄❤

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 Před 2 lety

    Amen Amen 🙏 Eyesus Geta New

  • @dagmeliyas9386
    @dagmeliyas9386 Před 2 lety

    Bemiyee Tebarek Wendme

  • @oliyanaofficial
    @oliyanaofficial Před 2 lety

    GOD Bless you

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 Před rokem

    Tebrku 🙏🙏🥰🥰

  • @dandyofgeye3395
    @dandyofgeye3395 Před 2 lety

    tebarek

  • @bete_and_yididya1826
    @bete_and_yididya1826 Před rokem

    ነፍስ እስከ መስጠት ድረስ ኢየሱስዬ ይወደኛል ♥️

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Před 2 lety

    አሜንንን

  • @samrawitzegeye5754
    @samrawitzegeye5754 Před 2 lety

    Amennnn asey elllll

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 Před 2 lety

    Elelelelelel elelelelelel

  • @fifiobssa6169
    @fifiobssa6169 Před 2 lety

    God bless you brother

  • @kbreyemigbawgetabchanew3518

    Tebarek bemni wndme

  • @mekdigod9479
    @mekdigod9479 Před 2 lety

    Our blessing zmnke yebark ❤❤❤

  • @raheltadesse2601
    @raheltadesse2601 Před 2 lety

    tbarkhu

  • @etetet6061
    @etetet6061 Před 2 lety

    God bless you

  • @officialsolomonnegash
    @officialsolomonnegash Před 2 lety +1

    Blessing be emni

  • @Addis630
    @Addis630 Před 2 lety

    Bemniyee u are so amazing luv u broyeee❤️❤️

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 Před 2 lety

    God Bless you

  • @nuwhaargay9445
    @nuwhaargay9445 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @ephirehma3856
    @ephirehma3856 Před 2 lety

    BLESSED
    🔥🔥🔥🔥

  • @ermiasyunkura5609
    @ermiasyunkura5609 Před rokem

    9l

  • @dawitchali5463
    @dawitchali5463 Před 2 lety

    Amazing

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před 2 lety

    Elilllllllllllll Elillllllllll Elilllllllllllll Elillllllllll Esey

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 Před rokem

    🎸🎻🎹🥁🙌🙌🙌🙌❤️❤️🙌

  • @netsanetamare3249
    @netsanetamare3249 Před 2 lety

    ende bizu serawit egziabher keante gar new

  • @wesma-ki
    @wesma-ki Před 2 lety

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bamelakbereket2487
    @bamelakbereket2487 Před rokem

    መድረኩ ግን ያስፈራል ።To much dark why ? እረ ቀይሩት ባልጠፋ ከለር ምርጫችሁ አያምርም ።በእየሱስ ስም ።

  • @dagmeliyas9386
    @dagmeliyas9386 Před 2 lety

    Bemiyee Tebarek Wendme