Surafel Hailemariyam ውልፍት ¶ Wilft¶ [ New Ethiopian Gospel Song 2022]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Surafel_Hailemariyam #New_Ethiopian_Gospel_Song_2020/2021
    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ official CZcams ቻናሌ ነው ። በየጊዜው የሚለቀቁትን ነፍስንና ህይወትን የሚያድሱ ቀደምት የሆኑና አዳዲስ ዝማሬዎችን ለማግኘት SUBSCRIBE ያድርጉ።

Komentáře • 307

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    #ሰላም ቅዱሳን የዩቲዩብ ቤተሰቦቼ
    ተባርካቹሁበት like እያደረጋቹ ስላለ፣ሰብስክራይብ(subscribe )በማድረግ ቤተሰብ እየሆናቹ እና ሼር (share)በማድረግ እናንተ በተባረካቹበት መባረክ ለሌሎች እያካፈላቹ አገልግሎቱን እየደገፋቹ ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኩልኝ 🙏🙏💎

    • @miheratedamo7160
      @miheratedamo7160 Před rokem +2

      አንቴም ተበርክልን ገና መድረክ ለይ ስትቆም እኮ ነው በእግዚአብሔር መንፈስ ና በሞጎሱ የምትማርካው እንዴ አንተ የሉቱ ይብዘልን ሱሬ ብሩክ ነህ እኮ የኔ ልዩ❤❤💜💜🎤🎹

    • @medimedo5191
      @medimedo5191 Před rokem +1

      Remain blessed our blessing Sure

    • @wintaghebremskel167
      @wintaghebremskel167 Před rokem +1

      God bless you am blessed

    • @tomtomentertainmentet9513
      @tomtomentertainmentet9513 Před rokem

      አረ ሃዋርያው ፓውሎስም ቢሆን ? ንቅንቅ አትም

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial Před 2 lety +189

    "---- የእምነታችንን ጀማሪና ፈፃሚ ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልክተን--- እንሩጥ". እሱን ከመከተል ንቅንቅ የለም

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 Před 2 lety +92

    የተወደድክ ሱራዬ በጣም ተባርኬያለሁ በዚህ ዝማሬ:። ድንቅ በረከታችን ነህ አንተ!
    አንተ ላይ ስለሚሰራብህ የእውነተኛ አምልኮ መንፈስ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ: ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ!

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728  Před 2 lety +9

      አሜን ይዱዬ የኔ ቅን ወንድም 🙏🙏 ብሩክ እኮ ነህ 🥰🙏💎

    • @abigiya6398
      @abigiya6398 Před rokem

      Rggg c,ገነዪሀለጠፐ ገ?ጌግጌጊ😅ጎ😅፣ጓ😊😅😅ጓ😊

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před 2 lety +87

    ኡኡኡኡኡኡኡ በቃ መሰረቱ ላይ ስትቆም እንዲህ ከመንፈስም ከልብም የሆነ መዝሙር ትዘምራለህ!! 🙆💥💥💥What a Amazing worship may God bless u 🙏😍we love u both

  • @kaleabbereket1389
    @kaleabbereket1389 Před měsícem +2

    አንተ ስትዘምር normal መሆን አልችልም😢😭 እግዚዓብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ስወድህ ምን እንደምልህ አላቅም ብርክ በልልኝ🙏🙌አንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ🙏

  • @tesfaneshahmed8300
    @tesfaneshahmed8300 Před 2 lety +16

    በዚህ ሰዓት ብዙ ወጣት ዘማርያን አሉ ለእኔ ግን አንተ ትለያለህ! ገና ለመዘመር ስትቆም ለኢየሱስ ያለህን ፍቅር ፊትህ መደበቅ አይችልም ሱራዬ በዚሁ ያፅናህ!

  • @abenezerdebebeofficial9045
    @abenezerdebebeofficial9045 Před 2 lety +29

    #ውልፍት አልልም ንቅንቅ አልልም እየሱሴ
    አንተ ሚዛኔ ነህ እየሱሴ# ሱራያ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እንደተራብከው ከፊቱ ዘመንህ ይለቅ።

  • @Davemfn
    @Davemfn Před 2 lety +14

    አሜን ኢየሱሴ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አንተን መከተሌ የዘላለምን ህይወት ማትረፌ ነዉ ።
    ምሳሌዬ ነህ ኢየሱስ

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 Před 2 lety +20

    "ቅርሴ እኮ ነህ ገና ማወርስህ
    በማንም መቼም የማለውጥህ"
    ሱራ ተባርከሃል ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisayabate6539
    @sisayabate6539 Před 2 lety +14

    ልቤ ላይ የደመቅክ ሰንደቅ አላማዬ
    ከፍ ብለ ምትታይ አንተ ነህ አርማዬ
    ምንም ላያወርድህ ልቀህ ከሁኔታ
    ይዘሀል ውዴ ሆይ የልቤን ከፍታ ❤❤❤❤❤

  • @abigailminas1787
    @abigailminas1787 Před 2 lety +37

    Lyrics:
    ሳብከኝ ወደራስህ ሳብከኝ
    ሳብከኝ ወደራስህ ሳብከኝ
    ከአንተ ኋላ ሆኜ እሮጣለሁ
    ደስ ብሎኛል እከተልሃለዉ
    ከአንተ ኋላ ሆኜ እሮጣለሁ
    ደስ ብሎኛል እከተልሃለዉ }x3
    አይኖቼን በአንተ ላይ በፍቅር ተክዬ
    የእግሮችህን መንገድ ዱካ ተከትዬ
    የእምነቴ ጅማሬዬ ፈጻሚ የሆንከው
    ልቤን በፍቅርህ ስበህ የማረከው
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ ውልፍት አልልም
    ምሳሌ ሚሆነኝ ሌላ አልፈልግም
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ አቋም አለቅም
    ምሳሌ ሚሆነኝ ሌላ አልፈልግም።
    አንተማ ለእኔ ሚዛኔ ነህና
    አንተማ ለእኔ የህይወቴ ዋና
    እየሱስ ለእኔ ፍፁም ተምሳሌቴ
    እየሱስ ለእኔ መርህ ነህ ለህይወቴ
    በአንድ ቀን ጀምበር በሚያልፈው አለም
    ውድ ነው ምለው እንዳንተ የለም
    ቅርሴም እኮ ነህ ገና ማወርስህ
    በማንም መቼም የማለውጥህ
    ቅርሴም እኮ ነህ ገና ማወርስህ
    በማንም መቼም የማለውጥህ }x2
    አንተማ ለእኔ ሚዛኔ ነህና
    አንተማ ለእኔ የህይወቴ ዋና
    እየሱስ ለእኔ ፍፁም ተምሳሌቴ
    እየሱስ ለእኔ መርህ ነህ ለህይወቴ
    በአንድ ቀን ጀምበር በሚያልፈው አለም
    ውድ ነው ምለው እንዳንተ የለም
    ቅርሴም እኮ ነህ ገና ማወርስህ
    በማንም መቼም የማለውጥህ
    ቅርሴ እኮ ነህ ገና ማወርስህ
    በማንም መቼም የማለውጥህ } x2
    ልቤ ላይ የደመቅ'ህ ሰንደቅ አላማዬ
    ከፍ ብለህ ምትታይ አንተ ነህ አርማዬ
    ምንም ላያወርድህ ልቀህ ከሁኔታ
    ይዘሀል ውዴ ሆይ የልቤን ከፍታ
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ ውልፍት አልልም
    ምሳሌ ሚሆነኝ ሌላ አልፈልግም
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ አቋም አለቅም
    ምሳሌ ሚሆነኝ ሌላ አልፈልግም
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ ውልፍት አልልም
    ምሳሌ ሚሆነኝ ሌላ አልፈልግም
    አንተማ ለእኔ ሚዛኔ ነህና
    አንተማ ለእኔ የህይወቴ ዋና
    እየሱስ ለእኔ ፍፁም ተምሳሌቴ
    እየሱስ ለእኔ መርህ ነህ ለህይወቴ

    በአንድ ቀን ጀምበር በሚያልፈው አለም
    ውድ ነው ምለው እንዳንተ የለም
    ቅርሴም እኮ ነህ ገና ማወርስህ
    በማንም መቼም የማለውጥህ
    ቅርሴ እኮ ነህ ገና ማወርስህ
    በማንም መቼም የማለውጥህ }x2
    ልቤ ላይ የደመቅ'ህ ሰንደቅ አላማዬ
    ከፍ ብለህ ምትታይ አንተ ነህ አርማዬ
    ምንም ላያወርድህ ልቀህ ከሁኔታ
    ይዘሀል ውዴ ሆይ የልቤን ከፍታ

    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ ውልፍት አልልም
    ምሳሌ ሚሆነኝ ሌላ አልፈልግም
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ አቋም አለቅም
    ኧረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ ውልፍት አልልም
    ምሳሌ ሚሆነኝ ሌላ አልፈልግም
    አንተማ ለእኔ ሚዛኔ ነህና
    አንተማ ለእኔ የህይወቴ ዋና
    እየሱስ ለእኔ ፍፁም ተምሳሌቴ
    እየሱስ ለእኔ መርህ ነህ ለህይወቴ
    በአንድ ቀን ጀምበር በሚያልፈው አለም
    ውድ ነው ምለው እንዳንተ የለም
    ቅርሴም እኮ ነህ ገና ማወርስህ
    በማንም መቼም የማለውጥህ
    ቅርሴ እኮ ነህ ገና ማወርስህ
    በማንም መቼም የማለውጥህ }x3

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 Před 2 lety +24

    አቋም አለቅም ውልፍት አልልም እየሱስ በቃኝ በቅቶኛል አሜን!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @girumyaye5374
    @girumyaye5374 Před 11 měsíci +1

    ተባረክ ሱሬ ዋው መንፍስ ቅዱስ ❤

  • @Burte-ly3lm
    @Burte-ly3lm Před 6 měsíci +1

    ጌታ እየሱስ ብርክ ያዲርጊ ወዲመ❤❤❤❤

  • @yishaksedik
    @yishaksedik Před 2 lety +4

    Suriye beloved brother tebarekilign dink new

  • @zelalemtesfaye-official8856

    suraye ከቃላት በላይ ነው ይሄን ዝማሬ የምወደው ሲዲው እስካሁን ከመኪናው አልወጣም ❤😍😍😍live ደሞ ሞር ጨመረብኝ ❤😍

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial Před 2 lety +4

    ሱሬዋ አሁንም ይብዛልህ

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 Před rokem +3

    አረ እንደው ንቅንቅ /3*/ አልልም
    አረ እንደው ውልፍት /3*/ አልልም
    ምሳሌ የሚሆነኝ ሌላ አልፈልግም
    አንተማ ለእኔ ሚዛኔ ነህና
    አንተማ ለእኔ የህይወቴ ዋና
    ኢየሱስ ለእኔ ፍጽም ተምሳሌቴ
    ኢየሱስ ለእኔ መርህ ነህ ለህይወቴ
    በአንድ ቀን ጀንበር በሚያልፈው አለም
    ውድ ነው የምለው እንዳንተ የለም
    ቅርሴም እኮ ነህ ገና የማወርስህ
    በማንም መቼም የማለውጥ
    ብሩክ ነህ ሱራዬ አንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 Před 2 lety +10

    ከኢየሱስ ሌላ የህይወት ውሃ ልክ የለም! ሱሬ shine! ዘማሪ አቤኔዘር ከፊት ለፊትህ ቆሞ እንደሚያይህ እኔም እንደዚያው በስስት ነው የማይህ፣ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ!

  • @kalkidangirma470
    @kalkidangirma470 Před 2 lety +7

    አንተ ልጅ በረከት ነህ እያየሁህ ሁል ጊዜ ነው ምባረክብህ የሚተላለፍ መንፈስ አለብ ያብዛህ ለብዙ ያርግህ አትገደብ ሁሉን ይስጥክ

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hailehaile8024
    @hailehaile8024 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ይባርክህ እረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም ውልፍት አልልም መቼም ቢሆን ኢየሱሴን ትቼ መቼም አላደርገውም ሰላሜ እረፍቴ የህይወቴን ዋና ትቼ ውልፍት አልልም ብርክ በል ❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 Před 2 lety +2

    አሜንን ሱረዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካ ፀጋ ይብዘል የሕይውተችን ምስሌ ተምሰልተችን እየሱስ ክርስቶስ ነው አረንደው ንቅንቅ ንቅን ንቅንቅ ውልፍት አልልም ቅሪስም እኩነህ ገና መውሪሲ በመንነት የመልለውጥ እየሱስ ከአንቲ ውድትም ንቅንቅን ንቅንቅንቅ ውልፍት አልልም ሱረዬ ፀጋ ይብዘል ደገግም እየስመ መንፍስን የምየፅነነ ዚመር ደግሞ እንድች እንደምተምሩ የአበቲ ቢርከንንን እውደችውለው ፀጋ ይብዘለቹ ሽሎምመቹ ይብዘልኝ

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 Před rokem +2

    እንዲህ ቃሉ ሲዘመር ደስስስስስ ሲል እኮ

  • @bereketbirhanu321
    @bereketbirhanu321 Před 9 měsíci +1

    ደሰደሰኛ ቀን🎉❤

  • @namrudnaye2203
    @namrudnaye2203 Před 2 lety +3

    አይኖቼን ባንተ ላይ በፍቅር ተክዬ
    የእግሮችህን ዱካ ተከትዬ
    የእምነቴ ጅማሬ ፍፃሜ የሆንከው
    ልቤን በፍቅርህ ስበህ የማረከው
    አረ እንደው ንቅንቅ አልልም አቋም አለቅም
    አረ እንደው ንቅንቅ ውልፍት አልልም
    ምሳሌ ሚሆነኝ እኔ አላገኝም ሌላ አልፈልግም
    አንተማ ለኔ ሚዛኔ ነህና
    አንተማ ለኔ የህይወቴ ዋና
    ኢየሱስ ለኔ ፍፁም ተምሳሌቴ
    ኢየሱስ ለኔ መርህ ነህ ለህይወቴ
    ባንድ ቀን ጀምበር በሚያልፈውም አለም
    ውድ ነው ምለው እንዳንተ የለም
    ቅርሴ እኮ ነህ ጋና ማወርስህ
    በማንም መቼም የማለውጥህ
    What a message❤❤

  • @aselfachnana1108
    @aselfachnana1108 Před rokem +1

    ❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @misletibebu872
    @misletibebu872 Před rokem +5

    ቅርሴም እኮ ነህ
    ገና ማወርስህ
    በማንም መቼምየማለውጥህ
    ሀሌሉያ እልልልልልል ጌታ ይባረክ ።
    ተባረክ ለምልምልን ስፋልን አንተን አለመስማት ከባድ ነው 🥰🥰

  • @siemtekle4616
    @siemtekle4616 Před měsícem +1

    Wow amazing worship suriye bless you ❤❤❤❤❤❤

  • @girumyaye5374
    @girumyaye5374 Před 11 měsíci +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ውልፍት አልልም ጥብቅ ነው❤❤❤🙏

  • @serkiesta0313
    @serkiesta0313 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን ሱሬ በረከታችን ነህ 🙏❤️

  • @elsabhttessema3836
    @elsabhttessema3836 Před 8 měsíci +1

    አሜንንንንንንንንን

  • @febengishu4203
    @febengishu4203 Před rokem +2

    ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም። እኛ ግን ነፍሳቸውን ሊያድኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወደ ጥፋት ከሚያፈገፍጉ አይደለንም። ዕብራውያን 10 :38-39. Stay Blessed Dear surafel

  • @natigaming8297
    @natigaming8297 Před 2 lety +6

    ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ ሱርዬ ወንድሜ

  • @manayeshKebebush
    @manayeshKebebush Před 4 měsíci +1

    Zemenik bebetu yileki elif zimare yesexik tebarekelegn

  • @imkmimi6958
    @imkmimi6958 Před 2 lety +2

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንን በኢየሱስ ንቅንቅ አልልም አላየሁም ከእሱ ወጪ የእኔ አባት ከብሬ ሞገስ ገበናዬን ሸፋኜ ሱሬ ተባረክልኝ አሜንንንንንንን እሰይ

  • @singerbela
    @singerbela Před 6 měsíci +1

    Suraye bexame nw mewdhe tebarkebtalwe geta zmnehen yebark wendme yene 1gna nhe

  • @yoditdamte5864
    @yoditdamte5864 Před rokem +1

    በማንም መቼም የማለውጥህ አሜን❤

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 Před 2 lety +5

    ወይኔ የምሆነውን ነው ያጣውት መስማት ማቆም አልቻልኩም ! ያባቴ ቆንጆው ልጅ አንተ ትለያለህ አቦ ይጨምርልክ በጣም እወድሃለሁ ።

  • @GJPhoebe
    @GJPhoebe Před 2 lety +6

    “በሁሉም ዘንድ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።”
    - ማርቆስ 13፥13 በጌታ ቤት እንፀና ዘንድ እራሱ ጌታ ይርዳን። ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ።

  • @user-cm8qv6pp9b
    @user-cm8qv6pp9b Před 10 měsíci +1

    ኣንተ የተባረክ ነህህህ

  • @setesol1110
    @setesol1110 Před rokem +1

    Sura betam tebarekebehalew tebareklig....

  • @abigailminas1787
    @abigailminas1787 Před 2 lety +9

    ከተለቀቀ ሰዓት ጀምሮ እየሰማሁት ነው, ሱራዬ ጌታ ይባርክህ ብዛልን, ለምልምልን ወንድሜ🙌🙌😊😊

  • @namrudnaye2203
    @namrudnaye2203 Před 2 lety +7

    ሱራዬ በረከታችን ነህ ተባረክልኝ❤🙏
    ውልፍት አልልም ንቅንቅ አልልም!

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Hallelujah
    Egzbiher amilak yibarek sure

  • @danielnuredinofficial4056

    ሱራዬ ዋው በጣም ድንቅ መንፈስና የሚገርም አምልኮ🔥🔥🔥ለምልምልኝ❤!

  • @user-kt9tp7hc8k
    @user-kt9tp7hc8k Před rokem +1

    uuufamennnn amennn are nikinik alili eyesus yene merecheyeee

  • @haiderabdusemed7401
    @haiderabdusemed7401 Před rokem +1

    ተባረክ ሱሬ፣ተባርኬአለሁ!!

  • @sozapictures
    @sozapictures Před 2 lety +1

    Singer ante liyu nek tebarekilign

  • @betsiabe8232
    @betsiabe8232 Před 2 lety +6

    በአንተ ኢየሱስን አየዋለሁ።❤ ተባረክልን አበቴ

  • @simeonkassahun7979
    @simeonkassahun7979 Před rokem +1

    sura btzemr altegbm betam new yemwedh GBU

  • @selassiemollatrinity2803

    ሱሬ አንተ ድንቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብህ ሰው ነህ
    እንወድሃለን ❤

  • @banchiybkaabafoge5284
    @banchiybkaabafoge5284 Před rokem +1

    Mesmati makom Alchalkum ❤️❤️ wulfit Allm

  • @AneneMulatu
    @AneneMulatu Před 3 měsíci +1

    Wow yegzabier tsega ibzali

  • @daginetmarkos570
    @daginetmarkos570 Před rokem +1

    አሜንንን ዘመን ይባረክ ዛልዬ

  • @user-dx2kj4vt2j
    @user-dx2kj4vt2j Před rokem +1

    bewnet kin agelgay geta ybarkih bizalin🤗🤗

  • @bamlakubayu4446
    @bamlakubayu4446 Před rokem +1

    biruke neh..tebarek..enkuawan wilifet lili wulifet maleten alasabewum.........

  • @askalemm9877
    @askalemm9877 Před rokem +1

    Amen Amen ❤

  • @abigyabowen2996
    @abigyabowen2996 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልል such timely message. ብርክርክክክክክክክ በልልኝ የአባቴ ልጅ 🔥🔥🔥🔥

  • @daniellaine7026
    @daniellaine7026 Před rokem +1

    Amen yesus ybarek

  • @haymanothailemariam9859
    @haymanothailemariam9859 Před 2 lety +2

    አረደው ንቅንቅ ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም!! እሰይ❤❤❤❤❤

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před rokem +1

    የኔ ወንድሜ ሱራፍል ዘመን ይባረከ ወዋዋዋዋዋ ተባረከ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 2 lety +3

    አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሱሬ

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 Před rokem +3

    ሱሬን እኮ ስወደው የእውነት ስለሚያመልክ

  • @prophetermiyastunta3803
    @prophetermiyastunta3803 Před 7 měsíci +1

    የተወደድክ ወንድም ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባረክ በርታ እምነትን የምያፀና መዝሙር ዋዉ

  • @teketelanshebo632
    @teketelanshebo632 Před rokem +1

    እኔም ንቅንቅ አልልም!
    ሱራዬ ሁሌም የምወድህ #1 ነህ
    ተባረክ የአባቴ ልጅ !!!!

  • @kirubelbirhanu71
    @kirubelbirhanu71 Před 2 lety +3

    አንተ የተወደድክ የተባረክ ወንድሜ!! ኑርልኝ ምንም አልልም😘😘

  • @selameliasersulo
    @selameliasersulo Před rokem +1

    ክርስቶስ ትኩረታችን ነው

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Před 2 lety +4

    ኢሳይያስ 52 (Isaiah)
    11፤ እናንተ የእግዚአብሔር ዕቃ የምትሸከሙ ሆይ፥ እልፍ በሉ፥ እልፍ በሉ፥ ከዚያ ውጡ፥ ርኩስን ነገር አትንኩ፥ ከመካከልዋ ውጡ፥ ንጽሐን ሁኑ።

  • @jiregnatesfaye1291
    @jiregnatesfaye1291 Před 2 lety +1

    Surakoo ተባረክ

  • @SaraJeses-rv5kb
    @SaraJeses-rv5kb Před rokem +1

    ameeeen
    ameeeen
    ameeeen

  • @kalebdekeba35
    @kalebdekeba35 Před 2 lety +2

    ኢየሱስ አንተ መስራቴ ነክ ካንተ ንቅንቅ ውልፍት አልልም

  • @user-ym9vn7np3m
    @user-ym9vn7np3m Před rokem +1

    ፍንክች አንልም ሱራየ ባንተ ስለተገለጠው የጌታ መንፈስ ጌታ ይክበር ወደሃለሁ በጣም የሚባረክብህና የሚወድህ የጌታ ባሪያ ነህ አን ቀን አብረን እደምናገለግል አምናለሁ፡፡ ጫካ From south Africa

  • @hawigeta8223
    @hawigeta8223 Před 2 lety +1

    ውልፍት አልልም እየሱስ፡፡፡፡፡፡።።።

  • @siryetoloba9021
    @siryetoloba9021 Před 2 lety +4

    ውልፍት አልልም። God bless your entire life ሱራዬ👐👐😍😍

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Před rokem +1

    Elllllllllllllll halyelwoya amen nekenke alelem tebark tebarkyalwo

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 Před 2 lety +3

    ሱሬ እግዚአብሔር አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ አንተኮ አምልከህ የምታስመልክ ምርጥ የጌታ ባሪያ ነህ ለምልም

  • @tsionaemayehu7776
    @tsionaemayehu7776 Před 2 lety +1

    Ufffff getaaa yiberkek

  • @yabetsamarehorsa2443
    @yabetsamarehorsa2443 Před 2 lety +1

    Ye abat tebarek liyu saw ne love you

  • @abenezerderiba9761
    @abenezerderiba9761 Před 2 lety +4

    ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ሱሬ😍😍 ብዛልን::

  • @demamohammed6386
    @demamohammed6386 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን .ተባረክ 🤲🤲

  • @kidisttedlagirma6401
    @kidisttedlagirma6401 Před 2 lety +3

    ሱርዬ ጌታ ከዚህ በላይ ይብራብህ

  • @ephremtilahunpapi7056
    @ephremtilahunpapi7056 Před 2 lety +1

    Suraye anten yeseten yibarek
    ውልፍት አንልም🥰🥰🥰

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Před 2 lety +1

    ሱራዬ የተወደድክ ❤❤❤

  • @prophetelsatefra
    @prophetelsatefra Před rokem +2

    ንቅንቅ አልልም :: ሱራችን ዘመንህ ይባረክ

  • @eshu_genino-2204
    @eshu_genino-2204 Před 2 lety +3

    ጌታ ሆይ ያንተ መሆን መታደል እኮ ነዉ ምን ጎደለብኝ ብዬ ሌላ ላይ 😌😌
    እየሱሴ ተገድጄ ሳይሆን ፈቅጄ እሳብልሀለው😍😍
    sura አንተን የሰጠንን ጌታ ባርከዋለው
    ጌታ ፊት invest ያረከው ጊዜ ውጤት ነው
    keep going God bless yo

  • @KasimKhan-id7ic
    @KasimKhan-id7ic Před 2 měsíci +1

    Geta yibarkik tabark❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +2

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @Shalom-toty.
    @Shalom-toty. Před rokem +1

    suraye tebareklgn

  • @azebasaye5740
    @azebasaye5740 Před 2 lety +1

    Wey surye sewdeh eko ufff beka tebarekilgn yechemerbeh

  • @birukassefa9605
    @birukassefa9605 Před 2 lety +2

    የተወደድክ ወንድም ሱራ ተባረክ❤❤❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 2 lety +2

    አረ እንደው ንቅ ንቅ ንቅ ንቅንቅ .. ☝️❤❤❤❤❤❤ ሱሬ ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ 🙏🔥🔥🔥

  • @maliksisay8897
    @maliksisay8897 Před 2 lety +1

    ድንቅስራ ነው ተባረክ🥰🥰🥰

  • @dawudyosef7278
    @dawudyosef7278 Před rokem +1

    Be bizu tebarekilgn wendemeee
    Ante setezemir salawek wed abate ekif yegebaw yemeselegnal ❤
    Mezmurun secherse demo leka gena rucha lay mehonen astawesalhu 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    Geta agelglotihn yebarkew, amennnn bruk bruk hunilgn!!!!

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Před rokem +1

    Ameen ameeen tebark wooooooooo

  • @hanamhedi4487
    @hanamhedi4487 Před 2 lety +2

    ሱሬ በአንተ አልፎ የሚሰርዉ አምላክችን እና አባታችን እግዚአብሔር ይባርክ በነተ ዉሰጥ አለፎ የሚነካ መንፈስቅዱስ አለ አይወሰድብህ በጣም ነዉ ምወድህ ❤❤❤❤

  • @enanaenana4891
    @enanaenana4891 Před 2 lety +1

    No word . Yes christ is our referance&hero.. yenazretu eyesus simu yibarek.. zemenh beyesus sem yilemlem ketel

  • @henonhmichael2483
    @henonhmichael2483 Před 2 lety +2

    ማታ አየዘመርኩ ተኝቼ ሲነጋም ለካ አየዘመርኩት ነዉ ምነሳው የሚገርመው ብቻ ምን አለፋችሁ my default memory ሆኖብኛል ተባረክ ዘማሪ surafel ከቤቱ ንቅንቅ አያድርግህ ጽና ተተከል 👍👍🙏🙏🙏

  • @yakobesheteofficialchannel9968

    Denke zamare new tebarekebetalewu Geta keze belaye tsegawun yabzaleke

  • @azebhaho6109
    @azebhaho6109 Před rokem +1

    በአንድ ቀን ጀምበር በሚያልፈው አለም ውድ ነው ምለው እንዳንተ ቅርሴም እኮ ነህ ገና ማወርስህ በማንም መቼም የማለውጥህ