| የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ |ክርሰቲያን ላይ የሚደርሰውን ግፍ እቃወማለሁ❗️|አንድ ሲኖዶሰ |አንድ ፓትሪያክ |አንድት ቤተ ክርሰቲያን +

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 10

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před rokem +2

    ሰላም የፈለገ አድስ መንግስ አድስ አመራር አድስ ሞራል በዚህ የተስማማ ሰው ከጎኑ እቆማለን።

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před rokem +1

    ሀገር እና ህዝብ ያለንግስት ሰላም አይኖረውም መንግሰት ት ቢኖር መቸብጥብጥ ይኖርነበር አሁንም መሸፋፈን ይቅር የአማራህዝብ መሪውን ይምረጥ።

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před rokem +1

    ብልጽግና የወለጋን አማራ እየጨፈጨፈ አይደለሞይ የአማራክልል ቄስ እና ኡስታዞች መርቀው አስቀጥለው ለዚህ ውርደት የተገበዝን።

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před rokem +1

    ለተዋህዶ ትልቅ ክብር አለን ብለናል ተዋሆዶናት እስልምናነተቀብላ ዘርማንዘሬን እስልምናን ለመምረጥ መብት የሰጠች። ታድያ የገዛልጆቿናቸው እየነገዱባት ያለችው በወለጋ ቄሶች ች መለኩሴዎች ኢማሞች ታርደው ሲዘለዘሉ ቁሳቁሳቸውን ሲዘረፉ የትነበራችሁ ነው የኔ ጥያቄ የባህርዳርቄስ ሲነካ ብቻሆነ የብዙዎች ጩኸት።

    • @bektalk8783
      @bektalk8783  Před rokem

      የባህርዳር ቄሶች ሰለሆኑ ሳይሆን ክርሰትና በሙሉ ሰለተነካች ነው

    • @rabia6064
      @rabia6064 Před rokem

      @@bektalk8783 የወለጋው ቄስ በአማራነታቸው ሲዘለዘሉ በእሳት ሲቃጠሉ ለምን ዝም አላችቤተክርስቲያኗ የወለጋው ጀኖሳይዲ የሙቀት መለኪያነበር ዝም አላችሁ ባህርዳር ድረስመጡ።

    • @rabia6064
      @rabia6064 Před rokem

      @@bektalk8783 ጠላት ጠላትነው ሽመልስአብደሳንነው የጎንደር አማራ እየጨፈረ የተቀበለው አሁን በቅርብ። አማራን ማነው እየበላያለው እራሱ ሽመልስአብደሳ ጎንደሮቹ ጎጃሞቹ የሚሸልሙት የሸዋን እና የቤተአማራን ህዝብ በጋላ እያስበሉ መሬታችንን ልዩዞን እያሉ ሰጥተው እነሱ ተዛምደው እኛን እያስጠቁን ይገኛሉ የቤተክርስቲያን ጠላት ሽመልስ አብደሳነው በህዳሞቹ አብሽር እየተባለ ሆዳምን ነቅሰው ካላወጡ መላየላቸውን።

    • @rabia6064
      @rabia6064 Před rokem

      @@bektalk8783 ቤተአማራ ሙህር እኮናቸው ወላሂ ብልጽግናን የተቃወሙት ሀብሎ ነገር ሲጀምርነበር ለወለጋ አማራ ያልሆነ ብልጽግና ለማንም እደማይረባ አስተውሎ የመዘነ ጀግናው ቤተአማራነው። በዛንጊዜ ሁሉም አማራ ሆብሎ ቢነሳ ዛሬ ላይለዚህ ስቃይ አንጋበዝምነበር።የመተከሉ የከሚሴው ችግር እደለይሁን በአኬባቢያችን ሰላምሠፍሮልናልብለው የደገፉ ትቂት ጎንደሬዎችነበሩ አሁን ሁሉንም ገዛተዋቸዋል በክተዋል እነሡ እያሉ ቤተክርስቲያን አትደፈርምነበር ሆድ አበዙ።