Ethiopia | Ethiopian News ሰውየው ደንግጠዋል ስልክ ደወሉ II የአሜሪካ ወሳኝ ሰው ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው II አሳዛኝ ሆነ ወልቃይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ሰውየው ደንግጠዋል ስልክ ደወሉ II የአሜሪካ ወሳኝ ሰው ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው II አሳዛኝ ሆነ ወልቃይት
    Welcome to the official Addis Media CZcams channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • Zábava

Komentáře • 21

  • @yonastedla2254
    @yonastedla2254 Před 4 dny +3

    ሰላም የአሜአሪካ ቁልፍ ሰው የሚለው የኢትዮጵያ አስተዳዳሪ በሚል ይታረም። የሳዝናል የ3000 ዓመት ነጻነት ያላት እንኮ አፍሪካዊት አገር እስካሁን በአንድ ተራ ነጫጭባ ስትታዘዝ ያሳዝናል፡ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያኖች የምትሆነው መቼ ነው።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 4 dny +5

    እነኚህ አሜሪካኖች አይደክማቸውም ቁልፍ ሰው እየተባሉ መጥተው ያምሳሉ አሜሪካ ለሰላም

  • @sysnsua.2919
    @sysnsua.2919 Před 4 dny +3

    Its true, what the PM is saying the dog will barck ..........

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Před 4 dny +1

    ምን አገባው ቁልፍ ሰው ተቆለፎ ለምን አይኖርም ምን አገባን ለጥቀሙ ነው እነሱን ከዚች አገር አንዴት መንቀል አቃተን ያለብጥብ ምንም ጥቅም አላገኘንም

  • @saved1580
    @saved1580 Před 4 dny +3

    ዮሐንስ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ኢየሱስ ግን ወደ ደብረ ዘይት ሄደ።
    ² ማለዳም ደግሞ ወደ መቅደስ ደረሰ ሕዝቡም ሁሉ ወደ እርሱ መጡ። ተቀምጦም ያስተምራቸው ነበር።
    ³ ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር የተያዘችን ሴት ወደ እርሱ አመጡ በመካከልም እርሱዋን አቁመው፦
    ⁴ መምህር ሆይ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች።
    ⁵ ሙሴም እንደነዚህ ያሉት እንዲወገሩ በሕግ አዘዘን፤ አንተስ ስለ እርስዋ ምን ትላለህ? አሉት።
    ⁶ የሚከሱበትንም እንዲያገኙ ሊፈትኑት ይህን አሉ። ኢየሱስ ግን ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ፤
    ⁷ መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።
    ⁸ ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ።
    ⁹ እነርሱም ይህን ሲሰሙ ሕሊናቸው ወቀሳቸውና ከሽማግሌዎች ጀምረው እስከ ኋለኞች አንድ አንድ እያሉ ወጡ፤ ኢየሱስም ብቻውን ቀረ ሴቲቱም በመካከል ቆማ ነበረች።
    ¹⁰ ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፦ አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት።
    ¹¹ እርስዋም፦ ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ አለች። ኢየሱስም፦ እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ አላት።

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 4 dny

    Siga lebash sew neh aysakam mitlew Enkuan Ante Ye Libyaw Mehammed Gedafim lekual dedeb min yante timbit mehayib.

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 4 dny

    Misetew mels rasu yemitares chinkilatu yetameme eko new ...

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 Před 4 dny

    Awo ye sebawi mebit tebilo Yemekokamuet HULUEM Yewiche telalaki nachuew Ye agrachen Cheger andegn ye sebawi mebit yemibale sebesbi new huluenem maferse new mebegehu

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 4 dny

    Esu milew Abiy Ye Oromo wetat moltual beyebotaw eyekomu yizerfalu set yidefralu beteley Amhara lay Abiy minchegerew esu siltan yizual

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 Před 4 dny +2

    ጠቅላይ ምንስትሩ ያሉት ሁሉም ትክክል ነው ሰው መቼም እውነት አይወድም!!

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 Před 4 dny +1

    በጣም ያሳዝናል ለቤተሰቻቸው መፅናናት ይሁን

  • @negatu5521
    @negatu5521 Před 4 dny

    p

  • @MrMark0428
    @MrMark0428 Před 4 dny

    ቡችዬ ስለ ተገቱት ተማሪዎች እንዳትዘግብ ምለህ ነው ወይስ ሙያዬ ነው ከምትለው ሥነ ምግባር ውጭ ብለህ ነው?

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 Před 4 dny

    Ante sleep Befkadu taweraleh asafari sew honehal beka hodh betam aschegereh asafari you're degomo be Ethiopaw chewanet tlaleh ende ante aynet banda sew yezerawn yachdal tebk

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Před 4 dny

    Tigray viva mertashne

  • @mussiebelay4294
    @mussiebelay4294 Před 4 dny

    የ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር ገብረ ሀመር😂😂😂😂😂

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 Před 4 dny

    ከሞት በስተቀር ከእናንተ የምሰ ማ ደግ ወሬ የለም።
    ጨለምተኞች አሰልቺ የውሸት ነጋዴ !!!

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Před 4 dny

    ይሄን ማይክ ሐመርን አብይ ፊት ቢነሳው (ባያናግረው)ይሻላል።አሜሪካ ዲሲ መፈንቅለ መንግሥት እያቀነበባረ እዚህ እንዲመጣ ሊፈቀድለት አይገባም

  • @fikirtewoldemariam4402

    ሰውየው ደነገጡ ተጨነቁ ሳይተኙ አደሩ ለምትላቸው ቃላቶች ማስረጃህ ምንድነው?የምትላቸው ሰዎች ጨነቀኝ እንቅልፍ እንቢ አለኝ ብለው ይነግሩሀል ወይ? ቅርብቱስ ያንን ያህል ይኖረሀል ?ወይንስ የራስህን ግምት ሀሳብ ሊሆን ይችላል በሚል ዘገባ እያልክ ነው የምታቀርብልን?