Video není dostupné.
Omlouváme se.

እውን ኢየሱስ ክርስቶስ ከማርያም ሥጋና ደም ነስቷልን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • This is Biblical discussion between Orthodox and Apostolic faith.

Komentáře • 33

  • @elsakiros6509
    @elsakiros6509 Před měsícem +5

    Very well my beloved sister ♥ its very unique explanation amazing spiritually truth answer god bless you more grace in Jesus christ name our God savior 🙏 ❤ 🎉

  • @AreriKotola-wh6fp
    @AreriKotola-wh6fp Před měsícem +5

    You are right my sister God bless you.

  • @petros9877
    @petros9877 Před měsícem +3

    100%god bless you my sister with more grace

  • @user-by3mw2nt4n
    @user-by3mw2nt4n Před měsícem +1

    Wow Mercy Eyesus ke semay new

  • @Fffuee
    @Fffuee Před měsícem +2

    Sis tebareki ❤❤

  • @AntenehFeleke-ln2cd
    @AntenehFeleke-ln2cd Před měsícem +3

    ቃልም ስጋ ሆነ❤

  • @BizuneshAsefa-uq6oo
    @BizuneshAsefa-uq6oo Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @apostolicmedia1945
    @apostolicmedia1945 Před měsícem +4

    ❝ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።❞
    -ዮሐንስ 6: 51
    ከሰማይ የወረደው እንጄራ የማረሚያ ስጋ ነው ወይ? ማስተዋል አለበት

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya Před měsícem +4

    ከሰማይ የወረዳ እንጄራን ከማርየም የወጣ እንጄራ ለማድረግ ሲጋጋጥ ያሳዝናል።

  • @tesfayehailu1263
    @tesfayehailu1263 Před 24 dny

    God bless you
    I got true answer that Jesus' flesh is not taken from Mary

  • @TaddeseTeshome
    @TaddeseTeshome Před měsícem

    Tebarek sistuka

  • @user-df9sk3fc1s
    @user-df9sk3fc1s Před měsícem

    my God Jesus richly bless you sr.Mersy Tekle . Your explanation concernig to our soul is true. Its from heaven . “The Spirit of God hath made me, and the breath of the Almighty hath given me life.”
    - Job 33:4 (KJV).
    The differences between our identity and The Lord God our saviour Jesus Christ well explained in first Corinthian's chapter fifteen. “And so it is written, The first man Adam was made a living soul; the last Adam was made a quickening spirit.”
    - 1 Corinthians 15:45 (KJV)

  • @henoktesfaye2077
    @henoktesfaye2077 Před měsícem +1

    Bless you sis

  • @TesfahunTegessa
    @TesfahunTegessa Před měsícem +2

    ከማርያ ሥጋ ከዎሰደ እንዴት ማርያም ክርስቶስን ከዎለደች በኃላም ድንግል ልትሆን ቻላች

  • @AkoAno
    @AkoAno Před měsícem

    God bless you!

  • @marthaerdado8058
    @marthaerdado8058 Před měsícem +1

    ኢየሱስ ከአባቱ (አብ) ጋር ስነጋገር/ስጸልይ "ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ" አለ። ምን ማለቱ ይሁን?
    የዮሐንስ ወንጌል 17:
    5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
    6 ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤
    7 ቃልህንም ጠብቀዋል። የሰጠኸኝ ሁሉ ከአንተ እንደ ሆነ አሁን ያውቃሉ፤
    8 የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና፤ እነርሱም ተቀበሉት፥ ከአንተም ዘንድ እንደ ወጣሁ በእውነት አወቁ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ አመኑ።
    9 እኔ ስለ እነዚህ እለምናለሁ፤ ስለ ዓለም አልለምንም ስለ ሰጠኸኝ እንጂ፤ የአንተ ናቸውና፤
    10 የእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው የአንተውም የእኔ ነው፤ እኔም ስለ እነርሱ ከብሬአለሁ።
    11 ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው። pastor Beki keanta mabireriya falige new. Be Bishop Degu sibiket ley be siga yetegeleta andi amilak bemilew kifli 6 ley teyikewugn new ena est yeteshale mabireriya. Felige new.

  • @user-rz4dh8th5h
    @user-rz4dh8th5h Před měsícem +2

    ከመሬት የሆነው ኢየሱስ ሐዋሪያት ያልሰበኩት ልዩ ኢየሱስ ነው።ሥጋ ሁሉ ወደ አፈር ይመለሳል የኢየሱስ ሥጋ እንዴት ከሁለት ሺ ዓመት በላይ በሠማይ ቆይቶ ዳግም ይመጣል ብሎ ያለማስተዋል እጅግ ይገርማል።
    2ኛ ቆሮ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ከሚሆን ቅንነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ።
    ⁴ የሚመጣውም ያልሰበክነውን ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክ፥ ወይም ያላገኛችሁትን ልዩ መንፈስ ወይም ያልተቀበላችሁትን ልዩ ወንጌል ብታገኙ፥ በመልካም ትታገሡታላችሁ።

  • @FikiruAmanuel-vx9yr
    @FikiruAmanuel-vx9yr Před měsícem

    የኢየሱስ ስጋ ከማሪያም ስጋ ነው ካልን : የማሪያም ስጋ ምድራዊ ነው ወይስ አይደለም?አይደለም ካልን ማሪያም ሞታ ተነሳች ወይ?
    ምድራዊ ነው ካልን ደግሞ ኢየሱስም ተቀብሮ በቀረ ነበር።እግ/ር ማስተዋል ይስጠን

  • @Emush-yf1jz
    @Emush-yf1jz Před měsícem

    በኢሳያስ 53:1 በማስተዋል ስናነብ እርሱ ከደረቅ መሬት እንደሳር እንዲሁ አደገ .....ይላል
    ሁለት አይነት አዳም እንዳለ መፅሐፍ ቅዱስ ይነግረናል እሱም የመጀመሪያው አዳም ከመሬት መሬታዊ ማለትም እንደእኛ ከወንድ ፈቃድ የተወለደ ሲሆን
    ሁለተኛው አዳም ከሰማይ ሰማያዊ ነው።

  • @meleket
    @meleket Před měsícem +2

    ምህረት ባነሳቻቸው ሃሳቦችና በጠቀሰቻቸው የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍሎች አተረጓጎም ሁሉ እስማማለሁ። "ኢየሱስ ከማርያም ስጋና ደም አልነሳም" ለማለት እንዳልችል ምክንያት የሆነኝ ዕብራውያን 2:14 ነው። እስከ አሁን ድረስ የዕብራውያን 2፡14 ን ትርጉም በሚያሳምን ሁኔታ የሰጠ የሓዋሪያዊ እምነት ተከታይ አላገኘሁም።

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 Před měsícem

      ዕብ 2:14 kjv bible ከአማርኛው መፅሀፍ ቅዱስ እና ሞደርን ግሪክ መፅሀፍ ቅዱስ ውጪ አንድም ቦታ ላይ አልተጠቀሰም የጥንቱ የግሪክም ሆነ የድሮው እንግሊዘኛ መፅሀፍ ቅዱስ የለም

    • @selamusamuel7772
      @selamusamuel7772 Před měsícem

      Misker eshetu betkkl mels setech100%

    • @MeseretMathiwos
      @MeseretMathiwos Před měsícem

      😂😂😂😂ayedel​@@miskireshetu7292

    • @mehrethailesilassie3343
      @mehrethailesilassie3343 Před měsícem

      Enen awarign

    • @MeseretMathiwos
      @MeseretMathiwos Před měsícem

      @@mehrethailesilassie3343 est aberara

  • @fisehaassefa4054
    @fisehaassefa4054 Před měsícem +2

    ሥጋው ከማሪያም ከሆነ በተዘጋ ቤት ውሰጥ ገብቶ እንደገና የታየበት ሥጋ ከማሪያም እንደገና ወሰደ ?እግዝያብሔር ሁሉን ይችላል ቃሉን ግን ሥጋ ማደረግ አይችልም እንደማለት ነው. መጸሐፍትንታስተውሉ ዘንድ አእምሮን ይክፈትላቹ።

    • @natilove-wc4oh
      @natilove-wc4oh Před měsícem

      ቃሉን ስጋ አደረገ የሚል ቃል የለም። ቃልም ስጋ ሆነ ነው የሚለው። ቃሉን ቆልታችሁ አትዝሩት።

    • @selamusamuel7772
      @selamusamuel7772 Před měsícem +1

      Sitil abiraralgn

    • @selamusamuel7772
      @selamusamuel7772 Před měsícem

      Yohannes 6:51

  • @Emush-yf1jz
    @Emush-yf1jz Před měsícem

    በዮሐንስ ወንጌል 1:14 ላይ ያለውን ስንመለከት ቃልም ስጋ ሆነ እንጂ ስጋ ተፈጠረ አይልም አስተውሉ ከሰው ፍቃድ የሆነ መወለድ ጠፈጠረ ሲባል እግዝያበሔር ግን ስጋ መሆንን ይነግረናል። ቃልም ስጋ ሆነ ብሎ ምሆንን ይነግረናል ሰው ከወንድ ፈቃድ ሲወለድ ልጅ ተፈጠረ ይባላል እየሱስ ሲወለድ ግን ስጋ ሆነ ሲል (የሆነው የነበረው ነገር ሲሆን) የተፈጠረው ግን ያልነበረ ነገር ነው እና በማስተዋል እናንብብ
    please እባካችሁ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ምን ማለት ነው?

  • @user-gd3dx8fx4t
    @user-gd3dx8fx4t Před měsícem

    በክህደት መንፈስ ተይዘዋል የመንፈስ አሰራር ነው አዚም ነው ሰማያዊ ስጋ የአጋንንት ቋንቋ ነው

    • @TheNaturalWorldgreat
      @TheNaturalWorldgreat Před 24 dny

      ❝#ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ #ሥጋዬ ነው።❞
      -ዮሐንስ 6: 51