ወይኔ ጉዴ ለእናቴ ምን ልላት ነዉ!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • የሰበካ ጉባኤ ካዉት ኢትዮጵያ ንግድ በንክ 1000236124324 ስልክ ቁጥር 0927944442 )))0912247338 በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደዉሉ

Komentáře • 1,1K

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Před 9 měsíci +117

    czcams.com/video/t6nmRA8aeXU/video.htmlsi=Ap17ja104PfVGAAB👆👆👆

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 Před 9 měsíci +1

      አደራሽን በዚህ ክፉ ዘመን ተጠንቀቂ

    • @Merontedi
      @Merontedi Před 9 měsíci

      እሙ ፈልጌሽ ነበር በማሪያም መልሽልኝ

  • @aklilengatu6951
    @aklilengatu6951 Před 9 měsíci +356

    እሙን የምቶዱ ❤❤❤

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Před 9 měsíci +187

    እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️

  • @user-rh7md1gx7l
    @user-rh7md1gx7l Před 9 měsíci +102

    😢😢😢😭 የገጠር ልጅ መሆን እኮ ደስ ይላል

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 Před 9 měsíci +67

    ❤❤አይ እሙየ ምርጥ እህት ነሽ እኮ አንቺ ያሳለፍሺውን ሌላው እንዳይደግም ጥረትሽ ምክርሽ ልክ ነሽ❤❤

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Před 9 měsíci +76

    እሙን ሣያት ሳቄ ይመጣል እርግዝ እርግዝ አላለችም 😂😂😂😂 ይረፋ ይመችሽ እሙ ብትሆን አቋርጣ ትስቅ ነበር❤

  • @alami5787
    @alami5787 Před 9 měsíci +35

    አይ እሙየ የወረ አበባሽ መጣ እደ አለች የኔእናት የሤት መከራ ❤❤❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před 9 měsíci +57

    እሙ የኔ የዋህ የየዋህነትሽ አምላክ ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 9 měsíci +102

    ይረፉ አምሮብሻል ምነው እቃ ሰበርሽ እንዴ ስትላት ልጅነቴ ትዝ አለኝ እቃ የምሰብርበት 😊ውይይ ሰቀቀኑኮ ልብሽ የት ሄዶ ነው አፍቅረሽ ከሆነ አስተዋውቂን እና እንዳርሽ የምባልበት 😂

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 Před 9 měsíci +2

      😂

    • @wubete10
      @wubete10 Před 9 měsíci +1

      ደምሩኝ🙏

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j Před 9 měsíci +5

      ያንችስ ከፋ ከቃሰበራ ፍቅረኛሽን አስተዋውቂን እኔስ እቃ ስሰብር ወደ አያቶቸጋር ለመሔድ ስቀላብድ አስቀድሞ የሰበትኩት አይታኝም መሰለሽ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 9 měsíci +4

      @@user-hi9fq4fj6j ቢቸግራነው ነዋ እቃ ሰበራው ሲደጋገም ነውኮ ሃሃሃ ያልተባልኩት ምን አለ ብለሽ

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Před 9 měsíci +1

      እመቤት መልኳ ቆንጆ ሲሆን እህቴን መሰለችኝ።

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba Před 8 měsíci +10

    እሙዬ ምርጥ እህት ልክ ታላቅነትሽን አስመስክረሻል ስድብ የሌለው ትህትና የተሞላበት ጥያቄ ነው ጎበዝ ወላሂ❤❤❤❤❤❤ አንዳንዶቹ በስድብ ጥርግርግ ነው የሚያደርጉት

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ Před 9 měsíci +65

    የኔ ዉዶች እህቶቸ ጎበዝ እሙ❤❤❤ ሁሉንም በትግስት ማስረዳት❤❤❤❤

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 9 měsíci +21

    የእኔ የዋህ እሙየ ምርጥ እህት ነሽ ታላቅ እንደዚህ ነዉ ታምራላችሁ

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 8 měsíci

      እህቶ ነች ወይ አሁን ላይ ብዙም አልከታተላት

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Před 9 měsíci +34

    ሠላም እሙ እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች😂😂😂 ደሥ ስትሉ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 9 měsíci +39

    ይለፉ ጀግና ነሽ እሙየ ትልቅ እህት❤❤❤❤❤ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤

  • @nastanettube
    @nastanettube Před 9 měsíci +14

    ምርጥ ስራ ነዉ ጎበዝ በርቱ

  • @user-ys8gp9io1x
    @user-ys8gp9io1x Před 9 měsíci +11

    እሙየ ና ይረፋ ደሥ ትላላችሁ ምክርሽ በትግስት መሆኑ ጥሩነዉ ትምርትሽን ተማሪ ጠክረሽ ጠካራ እህት አለችሽ እሙየ እራሽንም ጠብቂ ይረፉ በተረፈ ፕራኩ ተሣክቶልሻል❤❤❤❤

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Před 9 měsíci +35

    ደስ ስትሉ የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ እርግዝ እረግዝ አላለችም

  • @youtube3789
    @youtube3789 Před 9 měsíci +25

    የሙ እህት ጀግና እህት የትም አይገኝም ❤❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 9 měsíci +11

    ምስኪን እሙዬ እኔ ባለፍኩበት እዳታልፊ አለች አይ የናት ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn Před 9 měsíci +49

    😢😢😢❤❤እሙ የዋህ አመነች🥰🥰🥰

  • @fatum164
    @fatum164 Před 9 měsíci +5

    የኔ የዋህ እሙዬ❤❤❤እርግዝ እርግዝ😅😂አለች በጣም ነው የምወድሽ እሙዩ❤❤❤❤❤💋💋💋💋❤❤❤❤

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl Před 9 měsíci +10

    የኔማር እሙየ ክበሪልኝ ጀግና ምርጥ እህት ነሺ ማርያምን 🥰🥰🥰🥰

  • @user-hv5bh6pn7w
    @user-hv5bh6pn7w Před 8 měsíci +13

    ኧረአላህየየዚችንልጅህይወትየቀየርከው
    የኞንምየመዳምቅመሞችቀይርልን
    ያርብ

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 Před 9 měsíci +9

    ትልቅ ህህት ታባረክ 🌹🌹🌹🌹

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 9 měsíci +12

    😂😂ከቤት በወጡ ነውደ ደስስትል ደርበብያልሽ ሰው ግን ተመካክራችሁ ነው ❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 9 měsíci +23

    እሙየ የኔ ውድ ደስ ስትሉ❤❤

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před 9 měsíci +14

    እሙየ የኔውድ እኳን ድህና መጣችሁ, ይረፉተገኝተሻል ዛሬ እሙየ

  • @user-to4jz2iy1b
    @user-to4jz2iy1b Před 9 měsíci +7

    የኔ መልካም እሙ ቅንናት እኮ ይረፊ አምሮብሻል የነረ ድንብሽብሽ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 9 měsíci +6

    እሙዬ የኔ የዋህ እርግዝ እርግዝ አለች😂😂😂😂 ይረፉ ተይ ግን በዚህ ብራክ ይቅርብሽ ዉዴ❤❤❤

  • @hanagadisa6885
    @hanagadisa6885 Před 9 měsíci +15

    የኔ ውዴ ስታምሩ ❤❤❤

  • @agartj5579
    @agartj5579 Před 9 měsíci +19

    እሙ የኔ እናት በጣም መልካም አሳቢ እህት ነሽ እኔ ብሆን ገድያት ነበር ማርያምን ደረቅ ነኝ😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 9 měsíci +9

    ምርጥ እህትነሽ እሙ❤❤❤❤❤😂😂😂የእውነት አረግዘሽል😅😅😅😅ህገወጥ እርግዝና ይቅር😅😅😅😂😂

  • @abmikael732
    @abmikael732 Před 9 měsíci +6

    እመቤት አንዳንዴ እህትሽን አዝናኛት ጥሩ እህት አለችሽ ❤❤❤

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Před 9 měsíci +11

    ዋውው ይረፉ አደኛ ነሽ ምርጥ ፕራክ ነው የሰራሽው ❤❤❤😂😂እሙ

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 9 měsíci +46

    የኔዉዶችፈጣሪሠላማችሁንያብዛልኝደሥትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mz2ir6vj4d
    @user-mz2ir6vj4d Před 9 měsíci +11

    በጣም የሚያዝናና ደስ የሚል ፍራክ ነው

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Před 9 měsíci +6

    እሙዬ የኔ የዋህ እርግዝ እርግዝ😁 አላልሽም የኔ ውድ እህት ❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 9 měsíci +11

    ወይ እሙዬ ልዩነሽ እንዴት ሞራኗን እንደጠበቅሽላት ❤❤❤

  • @user-ii9hd1tf2s
    @user-ii9hd1tf2s Před 8 měsíci +1

    የኔእናት እመቤት በጣም አስተዋይ መካሬ እመቤቴ ልቦናሽን አይቀይረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 9 měsíci +27

    😅😅😅 አረ በሳቅ ገደለችኝ እርግዝ እርግዝ😂😂😂😂አይ እሙ ልጅቷ እየሳቀች በፊቷ ታቂያለሽ ሲጀመር😅

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 9 měsíci +1

    ወይ እሙዬ እርግዝ እርግዝ 😅ምርጥ እህት እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ 🥰እረፉ ጎበዝ በርቺ 🥰

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Před 9 měsíci +2

    ይረፎ የኔ ቆጆ ጎበዝ ነሺ በርች ራሥሺን ጠብቂ ማማየ ፀጉርሺ ያምራል

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před 9 měsíci +61

    በጣም ጀግና ነሽ እሙ ❤😢ደምሩኝ😭

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj Před 9 měsíci +10

    እውነት በጣም እምወዳችሁ ❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 9 měsíci +2

    ምርጥ እህት እኮናት እሙዬ ስወድሽ እኮ የኔ የዋህ ምስኪን ❤❤❤

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před 9 měsíci +1

    እሙየ ለምንም ለማንም አትጨነቂ በፈጠረሽ አምላክ ለራስሽ ቤቻ አስቤ እድሜሽ እነዲረዝም ካሰብሽ

  • @rkbd6652
    @rkbd6652 Před 9 měsíci +6

    ስታማትቢ ከግባርሽ ትጀምሪና በስመአብ ይባላላል ወደደረትሽ ትወርጅና ወወልድ ይባላል ከዚያ ወደግራ ወመንፈስ ቅዱስ ይባላል ከዚያ ወደቀኝ አሀዱ አምላክ ዓሜን❤ነውየሚባለው
    አሁን አች ከግባረሽ ወደ ግራ ነው የሄድሽው የስም ክርስቲያን ብቻ አንሁን ስርአቱን ማወቅ ይገባናል ካላወቅን ደግሞ መጠየቅ ነው ።መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ ይባላላ

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p Před 9 měsíci

      ካሜራው ነው

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Před 8 měsíci

      ካሜራነው አባቱ ጎደሬና ጎጃም የገጠርልጂ ለማማተብ አንታማም

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 Před 9 měsíci +21

    😂😂😂እረሙ ዛሪስ ሰራችልሽ ውይ በሳቅ ነው የሞትኩት😮እህሙ እውነትነው የሰው ፊት እደሳትነው የሚገርፈው ቢያልፍም አይረሳም😢😢

  • @GodashignYenealem
    @GodashignYenealem Před 8 měsíci

    እመቤት በጣም ምርጥ እህት ማንም ስው እንዲ በትግስት አያናግርም የእውነት ገርመሽኛል

  • @user-gf6lx8wi4r
    @user-gf6lx8wi4r Před 9 měsíci +11

    ልጅቷን ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Před 8 měsíci +1

    አይ እሙዬ እርግዝ እርግዝ አላለችም😂😂😂የኔ የዋህ በጣም ነው ምወድሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 Před 9 měsíci +13

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Před 9 měsíci +4

    የኔ እናት እሙ እኔ ባለፍኩበት እዳታልፊ ብዬነው አልሽ የኔ ምስኪን

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před 9 měsíci +4

    ወይኔ እሙቲ መቼ ከቤት ወታሽ አለለችም እፍፍ እህትነት እኮ ይለያል

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 Před 9 měsíci +1

    አይሙዬ የኔ የውሀ ሁሉን ታምኛለሽ እግዚአቢሄር ይጠብቃችሁ

  • @tiruwerkchikula9459
    @tiruwerkchikula9459 Před 9 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ቅመም ነሺ በጣም ነው የሚያምሪባት 😁😁🥰❤️💕❤️👏👏👏💐💐💐💐💐

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 Před 9 měsíci +11

    የረፉ ትንሻ እመቤት❤❤😂😂😂😂

  • @user-ux1wq6pm5o
    @user-ux1wq6pm5o Před 9 měsíci +35

    የማዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ የእመቤት ቤተሰቦች ደምሩኝ ስ ወዳችሁ🙏🙏🥰🥰

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu Před 8 měsíci

    እሙየ የኔ ደግ እራበኝ ምግብ አቅርብ እየለች አረገዝኩ ሰትላት እርሀቡን እረስታ ሰቀች ❤❤❤

  • @ghg3551
    @ghg3551 Před 9 měsíci +42

    አየእመቤትምርጥየኑሪልንአቦ❤❤❤❤❤❤

  • @hayutihayati1398
    @hayutihayati1398 Před 9 měsíci +3

    እሙየግን በጣም ነው እምወድሽ በሀልሽን አርሽም ነገር ግን እሳሎንሽ ግርግዳለይ የደርደርሽውን አሽና ለብቻው ክፍል አድርጊለት ሳሎን ግርግዳ ምንም ሳይንጠለጠልበት ነው የሚያምርው

    • @birtukantube8571
      @birtukantube8571 Před 9 měsíci

      ምኑነዉ እሚያስጠላዉ ያምራል ባህላችንነዉ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 9 měsíci +5

    እህቷ ነችዴ ውይ ደስ ስትሉ 😊
    ግን ራስሽን ጠብቂ ከተማ ከባድ ነው

  • @Gssr-tp4to
    @Gssr-tp4to Před 2 měsíci

    እሙ ያሀገሬልጅ እወድሻለው ስብናሽ አስታዋይነትሽ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 9 měsíci +1

    እሙዬ የኔ የዋህ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አግታሻለች ጎበዝናት 😅😅እርግዝ እርግዝ አለች አይ መቸገር ሠው ሲደነግጥኮ😅

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 Před 9 měsíci +24

    ምስኪን እሙ መቼ ሄደሽ አድረሽ ነው 😅😅 እስኪ ሆድሽ የታለ 😂 ይረፉ ግን ግፈኛ ነሽ እሙን እንዲ ታደርጊያታለሽ 😂

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Před 8 měsíci +1

    ሰላም እሙ እንዴት ናችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ በርቱልን አሪፍ ስራ ነው እኛንም አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን Addis Family እንባላለን 🙏🙏

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Před 9 měsíci +12

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 9 měsíci +1

    ውይ እሙዬ እንደት እንዳሣዘንሽኝ እኔኮ ላንቺ ብዬ ነው የኔ እንዳይደርሥብሽ ነው ሥትይ እንባዬ ተናነቀኝ የበፊት ቪዶሽን አሥታውሼ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 9 měsíci +1

    እሙዬ በጣም አስተዋይ ነሽ እኔ ብሖን ጢባጢቤ ነው የምጫወትባት 😂ይረፉ ጎበዝ ደግሞ አምሮብሻል

  • @user-od5bu1wv3j
    @user-od5bu1wv3j Před 9 měsíci

    እዉነት አሳቁኝ ወይኔ ታናሽ ሁሉም ነው ላካ እህቴ እንደማናዳት እመቤቴ መልካም ሰዉ ነሽ

  • @hkkffc7799
    @hkkffc7799 Před 9 měsíci +14

    ይቅርፅ አይቀረፅ አላወቅም አላልይም የኔ የዋህ❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Před 9 měsíci +2

    እሙዪ በሳቅ ገደልሼኝ እርግዝ እርግዝ አላለችም❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 9 měsíci +1

    አይ ይረፉ ጀግና ነሽ ባንዴ ገባሽ ፕራንክ ማድረግ ይመችሽ እሙዬዬ ሚስኪን ተዘበራረቀባት እኮ እርግዝ እርግዝ አለች አይ እሙ ምን ታድርግ ከባድ ነው እናቴ 😮😅😅😅

  • @alazaryosef
    @alazaryosef Před 8 měsíci +1

    ምርጥ እህት ተባረኪ

  • @user-eh5xy8ro6i
    @user-eh5xy8ro6i Před 8 měsíci +1

    እርግዝ እርግዝ አይ እመቤት ወረቢ በጣም ነው ያሣቀችኝ😅😅😅😅😅😅

  • @user-np1uu5qr1s
    @user-np1uu5qr1s Před 6 měsíci

    የኔየዋህ. 😢😢😢. አሥለቀሺኝ. የኔምሥክን. አላህይጠብቅሺ

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er Před 9 měsíci +1

    እሙዬ you tube ክፈችላት ጎበዝ ናት 👌👏👏👏❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @Wude-he3uc
    @Wude-he3uc Před 9 měsíci +2

    እሙ ከእህቶችሽ ጋር መታደልሽ እኔ የቢቸና ልጅ ነኝ እና ቤተሰብ ይናፍቀኛል እህት ይናፍቀኛል

  • @mulu5
    @mulu5 Před 9 měsíci +25

    አይ እሙ እርግዝ እርግዝ አላለችም ምስኪን እሙዬ ልጅቱ ግን አነጋገሯ ያስቃል ከተወለድኩ ሀኪቤት ሂጀ አላዉቅም አላለችም😅😅😂😂

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 9 měsíci +10

    ስታምሪ👌❤❤

  • @user-ix6uk8kz1c
    @user-ix6uk8kz1c Před 8 měsíci +1

    የኔውድ እሙ እዳቺ አይነት እህት የትም አይገኚም❤❤❤❤❤❤

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e Před 8 měsíci +1

    ወላሂ እደት እዳሳቅሽኝ😂🥺 እሙ መላካም እህት ነሽኮ❤🌹🌹🌹

  • @zamanaybelet5021
    @zamanaybelet5021 Před 9 měsíci +1

    እና እርግዝ እርግዝ😂😂😂አይ እሙ ጎበዝ እህት ነሽ🙏🙏🙏🙏

  • @toybatoyba8953
    @toybatoyba8953 Před 8 měsíci +2

    አይ እሙ እርግዝ እርግዝ አላለችም በሳቅ ነፈርኩ😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Před 9 měsíci +5

    የ እሙየ እህት የኔ ቸኮሎት ገራገር❤❤❤

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před 8 měsíci

    እርግዝ እርግዝ አላለችም እሙ አዘንኩኘም አባባሏምአሳቀኘ መቼከቤትወተሽ ያለችውስ ነገር

  • @user-kc2jc7ut9q
    @user-kc2jc7ut9q Před 9 měsíci +7

    ስታምሪ የሙ እህት

  • @user-mc1tw9gv9i
    @user-mc1tw9gv9i Před 9 měsíci +5

    አይ እሙዬ የኔ የዋህ ❤❤❤

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c Před 9 měsíci +9

    ጎበዝነሽ በርቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 8 měsíci +1

    የገጠር ልጂ ናት ደስ ስትል❤❤❤❤❤😂😂😂😂እርግዝ እርግዝ

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před 9 měsíci +5

    ሲጀመረ አውቃለች❤❤ 😂😂😂😂

  • @user-yw2gh6qz9u
    @user-yw2gh6qz9u Před 9 měsíci +7

    ተቆጣጠሪአት በክብር ነው መሆን ያለብሽ ንፅህናሽን ተጠብቂ

  • @hawaindris7028
    @hawaindris7028 Před 9 měsíci +2

    የኔ ማሮች ደስ ትላላችሁ

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er Před 9 měsíci +17

    የኔ ቆጆ አትፍሪ 👌👏👏👏❤️❤️❤️🥰🥰🥰💃💃💃💃🙏🙏🙏

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Před 9 měsíci

    የኔ የዋህ አሪፍ ሙከራ ነው ይመችሺ ይህን ቆንጆ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před 9 měsíci +2

    እመ ስልክሽን በደንብ ያዥ
    እህትሽ ጨዋ ደስ የምትል ❤

  • @user-hw9xc4is5v
    @user-hw9xc4is5v Před 3 měsíci

    ወላሂ መጀመሪያ ደግጨ ነበር መሻአላ ደስ ሰትሉ

  • @hiweasmre8458
    @hiweasmre8458 Před 9 měsíci +5

    እሙዬ እና እርግዝ እርግዝ ስትል በሳቅ😂😂❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 8 měsíci +1

    😂😂😂😂😂 ደስ ስተሉ አሙየ የኔ የዋህ ምርጥ እህት ነሺ❤❤❤