#ሂክማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 144

  • @amin_multimedia_production

    አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ለማግኘት Amin_Multimedia_Production subscribe በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @user-wu2dn2vm6i
      @user-wu2dn2vm6i Před 6 dny

      እኔን ተባበሪኝና ብሰሩልኝ ደስ ይለኛል እሚያስፈልገው አረጋለሁ💔💔

  • @SamiraSamira-d8g
    @SamiraSamira-d8g Před 7 hodinami

    የአላህ የኔ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ ለብዙ ሰወች ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ❤❤❤😂😂😂

  • @Zed-lp3ej
    @Zed-lp3ej Před 10 měsíci +25

    በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው ለቡዙ እህቶቻችን ትምህርት ይሆነናል ብየ አስባለሁ

  • @Rehima-lc6tc
    @Rehima-lc6tc Před rokem +65

    ወላሂ የኔ ሄወት እስከሚምስለኝ ነው ያዳመጥኩት አልሃምዱሊላህ ከ4በላይ በር ዘግቶብኛል ግን ልደፍረኝ ሲል ሱረቱል እስራእ ላይ ወላተቅረቡዚና የሚለው አያ ድቅን ይልብኛ እምቢ ብየው እወጣለሁ አሁን እሱም የራሱን ሄወት እየኖረ ነው እኔም ስደት ነኝ በፍቅር ስም ሄወታችንን ሊያጨልው የሚሞክሩ ብዙናቸው ብቻ አላህ ይጠብቀኝ

    • @nedanezif-lw1xd
      @nedanezif-lw1xd Před 11 měsíci

      Lek nesh enem kezi yaltenanse tarik nw yalegn Allah yerdash

    • @user-yl1jh4tm5m
      @user-yl1jh4tm5m Před měsícem +1

      ምንም እምዘረዝርልሽ አረፍተነገር የለኝም ልክ እንዴ እኔ እኔ በሰአቱ ምንም አላቅም ነበር ቲንሽየ ልጅ ነበርኩ አሁን አልሀምዱሊላ ተገላግሊለሁ

  • @Hsdakkjafa2vsfwhwjw
    @Hsdakkjafa2vsfwhwjw Před 24 dny +1

    የኔመሥም ሂክማነዉ ታሪካቺን አድነዉ አላህ ይዘንልን

  • @user-tb6rj3nr9d
    @user-tb6rj3nr9d Před 8 dny +1

    ማሸ አለሃ መሸ አለሃ

  • @zuzuyoutube5510
    @zuzuyoutube5510 Před rokem +28

    እንዳጅማመሩ አጭራረሱ ደስ ይላል እህቶች አላህ ከሚድያ አውሬ አላህ ይጠብቀን እኛ ሴቶች ውድ ነን ቁጥብ እንሁን

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 Před rokem +48

    የኔምህይወት እንደዚህ ነዉ😭😭😭ብቻ አልሀምዱሊላህ ከተኛሁበት መንገድ ከረፈደም ቢሆንም ነቅቻለሁ ኢላሂ ከጠማማ ነገር አንተ አርቀን ያረቢ😭😭😭

  • @Maryam-qb8jg
    @Maryam-qb8jg Před 3 měsíci +4

    ማሻአላህ በርቺ እህቴ ደስየሚል ቲሪክ ነዉ

  • @user-iv3kc8kb6p
    @user-iv3kc8kb6p Před měsícem +2

    ወላሂ እስከጨረሻዉ ነዉ የሰማሁት መጀመሪያ አለቀስኩ መጨረሻዉ አስደሰተኝ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wu2dn2vm6i
    @user-wu2dn2vm6i Před 6 dny +2

    ግን በአላህ እደዝህ አይነት የሚሰሩጋ አገናኙኝ በአላህ ስለጠየኳችሁ ይቅርታ እደዝህ ሰርቸ ማስቀመጥ እፈልጋለሁ ልቤቢሰበርም 😢ግን አይዟችሁ ንፁህ አፍቃሪ ወርቆ አይወርቅምአትግፉጂ ብትገፍ አላህ ይጠግናችሀል አላህ ካላለው እኛባልነው አይሆንም ስለወደዲናቸው ብቻ የኛይመስሉናል

  • @user-ns3tb4xd9u
    @user-ns3tb4xd9u Před 5 měsíci +5

    ደስ እሚል ታሪክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-sr4gx1co2t
    @user-sr4gx1co2t Před 11 měsíci +10

    ማሻ አላህ አስተማሪ ነው ግን ልብ ይሰብራል ሁሉንም አላህ ይማረን ሰው ተሳሳች ፍጡር ነው😥😥

  • @user-ul9ju5fk7p
    @user-ul9ju5fk7p Před 2 měsíci +2

    ማሸአላህ ደሥ የሚል ታሪክ ነው

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu Před 2 měsíci +1

    ወላሂ ተመስጨ የሰማሁት ታሪክ እንደዚህ የለም🎉🎉🎉

  • @user-ue1rl9wz5p
    @user-ue1rl9wz5p Před 10 měsíci +3

    መጀመሪያ ቢያሣዝንም መጨረሻው ማሻአላህ ደሥሢል ያአላህ እዝነት 😢

  • @K-du4rt
    @K-du4rt Před 9 měsíci +5

    ማሻ አላህ አሥተማሪ ታሪክ ነው አላህ አጦይባቲ ሊጦይቢን ብሎል ዋናው ነገር ወዴ አላህ መመለስ ነው አላህ ቀጥተኛውን ምገዲ ይምራን ያረብ

  • @user-qn3vs6jn5o
    @user-qn3vs6jn5o Před 2 měsíci +4

    በጣም ዳስ ይልላ መጃማራ አላላስኩ በመጫራሻ ሳኩ ለንቺ ዳስ ቢሎኛል ዋላሂ ኡናት ነካ አላሀ ያታሻላ ይታካል ሚበለዉ ቢቻ በዲናችን ጠንካር እኒበል ሂክሙ ጃዛካላሀ ታሪክሽን ስላካፋልሽን ቲሚርት ነዉ አለሀ ቲዳራቹን ያታበራካ ያዲርጊላቹ መጥፎ ወንዶችን አለሀ ያስራቻዉን ይስጣቻዉ ጡሩዎች አለሀ ይማናዳቻዉ❤❤❤😢❤

  • @emunajems5643
    @emunajems5643 Před 8 měsíci +6

    መሀል መሀል ላይ ምታቋርጡት ነገር ደስ አይልም

  • @user-fi8kl8uj5w
    @user-fi8kl8uj5w Před 8 měsíci +7

    ድምፅሽ አንደኛ ነሽ❤👌

  • @علحمدلله
    @علحمدلله Před měsícem +2

    ወሏሂ የኔ ሂወት እስኪመስለኝ ልቤ ተነካ❤❤❤

  • @user-nz5tq5jf8i
    @user-nz5tq5jf8i Před 2 měsíci +6

    እኔ አድራሽን ስጭኝ የኔ ታሪክ ይቅርብ አስተማሪ ይሆናል ።

  • @fanege8671
    @fanege8671 Před 6 měsíci +5

    ወይ ልጁ የፍቅር ቃል ይችላል እሷም እንደዛው ድምፅሽ ያምራል ማሽአላህ

  • @rihanaali271
    @rihanaali271 Před rokem +10

    ውይ በጣም ልብ ይነካል የእውነት

  • @علحمدلله
    @علحمدلله Před měsícem +1

    አሏህ ይጠብቀን

  • @hikma3360
    @hikma3360 Před rokem +9

    ማሻአሏህ በርች እህቴ🌹

  • @fatemafatema4104
    @fatemafatema4104 Před 4 měsíci +3

    😢በጣም ምስጥብየምሠማው ነው

  • @user-zc5zm5mh5u
    @user-zc5zm5mh5u Před 5 měsíci +4

    ወላሂ ሂክማየ በጣም አስተማሪ ነዉ ወላሂ ወንዶቺን ማመን በኔ ይብቃ እወንድ ደርሳቺሁ የማታቁ እህቶቸ በሂክማ ተማሩ ወንድን ልጂ አትመኑ ሽ ግዜ እወድሻለሁ ቢሉሽም የወደደ ወድ ወደሀላል እንጂ ወደ ሀራም አይሄድም ነበር ለትዳር ሳይሆን ላዳር የፈለገ ቶቶሎ ብሎ የፈለገዉን ይሰራል ከደዚህ አይነት እስስት አላህ ይጠብቀን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedijaHasen
    @KedijaHasen Před měsícem +1

    ዋለይኩምሠላም ማሽአላህ በጣም አሪፊነው

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 Před 8 měsíci +4

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ በርቺልን አቀራርብሽ ደሰ ይላል ታሪኩ በጠም ያሰለቅሳል ያርብ ሁሌም ወደ አንተ ከሚመለሱ ባርያዋቹው አድርገን ያርብ ❤🎉

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 Před rokem +5

    ማሻአላህ መጀመሪያው አሥለቅሶኝ ነበር

  • @user-hx3sn8xe2m
    @user-hx3sn8xe2m Před rokem +7

    ደስ እሚል ታሪክ ነው

  • @user-ry3nc8tp6b
    @user-ry3nc8tp6b Před 5 měsíci +2

    🎉🎉ማሻአላህ
    በርች
    አላህይጠብቀን

  • @ፋጢማሁለገብTube

    😢😭😭መሳሳት ያለ ነዉ ወዳላህ መመለስ ግን ዋነኛዉ መፍትሄ ነዉ አላህ ሁላችንንም አላህ ይመልሰን

  • @SurprisedBloomingFlower-gh2xu
    @SurprisedBloomingFlower-gh2xu Před 6 měsíci +4

    አላህ ተሚጠላውነገርይጠብቀን

  • @user-wj1ly7xn2v
    @user-wj1ly7xn2v Před 6 měsíci +3

    አስተማሪ ታሪክ

  • @user-uk7zx2el4s
    @user-uk7zx2el4s Před měsícem +1

    ደስ የሚል ታሪክ ማሻ አሏህ

  • @FjFo-zv6bt
    @FjFo-zv6bt Před měsícem +1

    ደሰየሚል. ታራክ❤❤❤❤❤

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 Před 10 měsíci +6

    እናት እንድህ ናት ሁሉም የልጄ ነው የምትለው ❤ እናት ያላችሁ ታዘዞት የምትፈልገውን ሁሉ አድርጉራት መቸም እንዳታሥቀይሞት እኔ እናቴ ሙታለች ግን ሁሌም ❤ ውሥጥ ነት አላህ ይርሀማት ያረቢ የአላህ

    • @fanege8671
      @fanege8671 Před 6 měsíci

      አላህ ይዘንላት አብሽሪ ውዴ ሁሉ ባለ ተራነው

    • @Maryam-qb8jg
      @Maryam-qb8jg Před 3 měsíci

      አላህ ይዘንላት እህቴ

  • @user-hx3sn8xe2m
    @user-hx3sn8xe2m Před rokem +6

    ደስ እሚል ታሪክ

  • @CalmGiraffe-vw7tn
    @CalmGiraffe-vw7tn Před 4 měsíci +2

    ማሻአላህ❤❤ዴስይላል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +11

    ትልቁ ችግር ተያይዞ ረጅ ጉዞ መሄዱ ነው።እላህ ይርዳን

  • @GdH-v7t
    @GdH-v7t Před 16 dny +1

    በጣምያምራል

  • @MekfiraTesnim-rs8ft
    @MekfiraTesnim-rs8ft Před 10 měsíci +3

    😭😭😭😭የአላህከዚህአይነትነገርጠብቀን

  • @user-ue1rl9wz5p
    @user-ue1rl9wz5p Před 10 měsíci +8

    ይሄ አቀራረብ ውስጤነው ያረብ ስት ትምህርት ሠጠኚ አዳዴም ውስጤ ይቆሥላል ምርጥ ትምህርት😢😢😢😢
    ደካማ ጎናችንን ተጠቅመው አዳድ ወዶች ያሣዝኑኛል

  • @Numansulxan
    @Numansulxan Před měsícem +2

    Yamir gin unetnga tarik naw😢😢😢

  • @user-hl8cb7iw1d
    @user-hl8cb7iw1d Před 3 měsíci +3

    አላሁመ እሶቱር አለይና 😢😢😢😢😢ከደዚህ አይነት ወድ ያረብ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @user-kd9ci8qo7m
    @user-kd9ci8qo7m Před 4 měsíci +3

    ሂክማ በጣም እናመሰግናለን❤❤

  • @hawafamily9483
    @hawafamily9483 Před měsícem +1

    የኔን ሂወት የመሰለ አልሃምዱሊላህ ሁሌም ካለፈ ነው እሚገባን😢😢

  • @SulafAbdellah
    @SulafAbdellah Před 6 měsíci +2

    ሱብሀን አላህ 😢😢

    • @aminaShukuru-ji6xe
      @aminaShukuru-ji6xe Před měsícem

      ማሻአላህ ደሥ ይላል ትምህርት ይሆነናል

  • @user-lb7mp7ww7s
    @user-lb7mp7ww7s Před 2 měsíci +1

    ሲኒማ ይመስል ማስታወቂያው ቢቀርሲቋረጥ ያስጠላል❤️❤️❤️❤️

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i Před rokem +5

    አናመሰግናለን

  • @Sumia-mf8ug
    @Sumia-mf8ug Před měsícem +1

    Maasha Allah

  • @user-dp3vm9ml6y
    @user-dp3vm9ml6y Před 7 měsíci +8

    ማንኛውም ሠው ወጀል ላይ ይወድቃል ግን አማኝ ነንን ብለን ሀራም ሥንሠራ ግን አላህን ብንፈራ ወላሂ😢😢😢😢በተለይ ሀራም መሆኑን እያወቁ ማጥፋት ወላሂ እዴት ይከፋል

  • @user-be6me1ji8i
    @user-be6me1ji8i Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤

  • @mominamehedi86
    @mominamehedi86 Před 5 měsíci +2

    ያአላህ እደዚህተሰምጨአዳምጨአላውቅም😢

  • @fatetajudin9711
    @fatetajudin9711 Před rokem +13

    ማሸአላህ ደስይላል ግን እንደኔ ሀሳብ ይሄ ነገር ትንሽ ተጋነነ ማለት ሁሉም መጨረሻው አንድ አይነት ነው መልእክቱ የዝሙትን አስከፍነት ነው ብሆንም መጨረሻ ላይ ንፁህ ሴት እንኳ ከምትኖረው በላይ ነው ።እና ይሄን ይሄን ብታስተካኪሉ ባይ ነኝ ፣😢❤❤

    • @SuzanaEshetu
      @SuzanaEshetu Před 3 měsíci

      Yetewbet wtet new

    • @KewserMubarik
      @KewserMubarik Před 3 měsíci

      Mayet ylebsh mechereshaw true bemehonu snt tesfa yekoretu ehtoch tesfa ysenkubetal new gen mechereshaw askeyamina tesfa askorach kehon stochu tesfa kortew mayhon never wst ygebalu yemilewn mayet alebn tesesachochn allh wedo edemiredachew temrenbetal Masha Allah des yemil astemari tarik new allhamdulila

  • @lifemarys3438
    @lifemarys3438 Před rokem +8

    ማሻአላህ በርች እህታችን❤❤❤

  • @user-jt2vf7sf1o
    @user-jt2vf7sf1o Před 6 měsíci +3

    ማሻአላህ

  • @Hikma-wx6pb
    @Hikma-wx6pb Před 9 měsíci +4

    አዉ

  • @user-wg6vs4re1r
    @user-wg6vs4re1r Před 6 měsíci +2

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @abdisiraj9689
    @abdisiraj9689 Před rokem +3

    Das yemel Tarek naw❤❤❤

  • @SurprisedBloomingFlower-gh2xu
    @SurprisedBloomingFlower-gh2xu Před 6 měsíci +3

    እኔስ ሡበሀንአላሂ ለወዲየአለኚ አመለካከት ጡሩአደለም

  • @dggfrg
    @dggfrg Před 11 měsíci +4

    ማሻ አላህ መጀመሪያው ቢያሥጠላም በአላህ ፈቃድ መጨረሻው አምሯል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xf4dj7in5n
    @user-xf4dj7in5n Před 11 měsíci +4

    😥😥😥😥💔አስተማራ ነዉ ወላሂ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏ደስታሸ አስደሰተኝ።

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 Před rokem +8

    መሻ አላህ ወለህ በጠም የምየሰዝን ብሆንም ያምራል መጀመሯ በጣም የሰዝን ነበር ግን መጨረሻ የመረ ነወ አላህ ለሁሉም ጥሩ ህይወትን ይስጠው ለነሱም ጥሩ ሶልህ የሆኑ ልጆች ይስጣቸው እኔ ሙሉ ሙሉ ክፍል ስትለቁ ነወ እያየሁት የለው የአይን ሱውር ለምን አይለቀቅም ⁉

  • @user-hw2xx6nh5f
    @user-hw2xx6nh5f Před měsícem +1

    ያረቢ አንተ ጠብቀኝ ያአላህ 😢😢😢

  • @HalalmediaHalalmedia
    @HalalmediaHalalmedia Před 11 měsíci +3

    Subahaan Allah 😢

  • @user-ns3tb4xd9u
    @user-ns3tb4xd9u Před 5 měsíci +2

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @selhulumnegralhamdulilah5675
    @selhulumnegralhamdulilah5675 Před 11 měsíci +2

    Masha allah dess yemil tarik allah kekfu ngr tebeken yena mar wedejewalehu tarikun

  • @user-or1of9ij5s
    @user-or1of9ij5s Před měsícem +1

    ሱበሀን አላህ አላህ ልቦና ይሰጣቸዉ ዉዶችን በዚሁ አጓጣም የኔም ታረክ ተማሳሳይነዉ በfbተዋወቅን እና ፎሬፋይሉን ሳየዉ ተሸዉድኩ ተዋወቅን ደሞ በጣም ጥሩ አላህን የሚፈራ መስሌ ቀረበኝ እና እድሁ እያልን በማሀል ተያዘ ከዛ እስረ ቤት ሁኔ ኒካ አሠረን ግን ሱባሀን አላህ ኒካ በታሠረ በማግስቱ የማላቀዉ አዉሬ ሁነቡ እና የማወራዉ ሁሉ መጥፌ ወሬ ነዉ ከዛም ለምን ሌላ ሰዉ ሁክ ተቀየረክ ሰለዉ ከጅ እስከሚተገቡ ነዉ ጡሩ መስየ የቀረቡኩሽ አለኝ አልፈልግም ፈታኝ ቡለዉም እቢ አለኝ ይኸዉ አድ ቀን ሳንገባባ አመታች አለፈ እንም ዝበየ ቁጭ ቡያለሁ በዘሁ አጋጣሙ ተማሪበት እኛ ሴቶች በትንሽ ነገር እንታለላለን ወዶች አላህ ልቤ ይስጣቸዉ አልሀምዱ ሊላህ ግን በግዜ ነቅቸበታለሁ ትልቅ ትምህረት ወሰዱኩበት ልቤም ቡሠበረ ትምት ወስጃለሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +3

    ብትነግሪያት ይሻላል።ሌላም ሰው ያንቺም እጣ እንዳይደርስበት።

  • @ssana721
    @ssana721 Před rokem +7

    ❤❤❤❤

  • @IeeH2
    @IeeH2 Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MrVip-vb1ni
    @MrVip-vb1ni Před 2 měsíci +3

    መጨረሻው በጣም ደስይላል❤

  • @RakRak-dp1gt
    @RakRak-dp1gt Před 4 měsíci +2

    ☝☝☝☝❤❤❤❤❤

  • @JemanaAhmed
    @JemanaAhmed Před 9 měsíci +2

    Ya Allah kettegnawn menged mran 😢😢😢

  • @user-ev9wb8vk9w
    @user-ev9wb8vk9w Před 10 měsíci +2

    Mashalah katimawu dasi yilalii❤❤❤

  • @Fatima-wc5ki
    @Fatima-wc5ki Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤😢😢

  • @user-qf2ff9yg1p
    @user-qf2ff9yg1p Před 7 měsíci +3

    😭😭😭😭انالله واناالیه راجعون

  • @SheMud-ls9fg
    @SheMud-ls9fg Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nz5nb6vm5y
    @user-nz5nb6vm5y Před 7 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kadejhkdoj82
    @kadejhkdoj82 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kd9ci8qo7m
    @user-kd9ci8qo7m Před 4 měsíci +5

    As wr wb

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +4

    ድምፃችሁ የገደል ማሚቱ ያስተጋባል።የሁለት ሰው ድምፅ እስትካክሉት

  • @NEMAMMMMM
    @NEMAMMMMM Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @HalalmediaHalalmedia
    @HalalmediaHalalmedia Před 11 měsíci +2

    Haye wedoche 😢

  • @SaidAbduu
    @SaidAbduu Před měsícem +1

    Das yemil taarik now

  • @fetiyaagrew9018
    @fetiyaagrew9018 Před 8 měsíci +1

    About friends

  • @MilizaAbduMuhammad-xk6km
    @MilizaAbduMuhammad-xk6km Před 4 měsíci +2

    2:41:37

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +6

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

    • @fanege8671
      @fanege8671 Před 6 měsíci

      ሱበሀን አላህ አዳመኩት እስከመጨርሻው መጀመራው ባያምርም መጨርሻው አማር ማሸአላህ ተባርክ አላህ ግን ወዳላህ መመለስን ያከለ የለም በጣም ልብ ይነካል ታሪኩ አይ ሄወት ከባድ ነው በጣም

  • @user-rf9nt5wq6q
    @user-rf9nt5wq6q Před 5 měsíci +3

    😭😭😒😒

  • @user-os2rd6qy9r
    @user-os2rd6qy9r Před 5 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @SumeMuhammad
    @SumeMuhammad Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤😂😂

  • @nesihakelil6215
    @nesihakelil6215 Před 7 měsíci +4

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍

  • @fjfjgfjhjj1906
    @fjfjgfjhjj1906 Před rokem +2

    😍😍😍😍😍

  • @HalalmediaHalalmedia
    @HalalmediaHalalmedia Před 11 měsíci +2

    I'm sorry my sis😢

  • @user-vv3zk1zn6e
    @user-vv3zk1zn6e Před rokem +2

    Waho Batam dasimilni

  • @hananmuhammad2111
    @hananmuhammad2111 Před rokem +4

    Walhi yhen program 9gn class iyalw new besaw selk yejimerkut enam salcers neber yetwkut yaw yesaw selk aydal ahun secarsaw ye 1gn amet ye college tamaringn Alhamdulillah