ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። (Part 6)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 9

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 4 měsíci +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን የዘለአለም ወገኖች ሰላም የምንወደዎት መጋቢያችን ጋሽ ፍቄ በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩልን ሁሌም በጉጉት የሚጠበቅ የህይወት ማዕድ ነዉ ለእኔ ይብዛላችሁ

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze Před 4 měsíci

    ፖስተር በፈቃዱ በእውነት በአንተ ትምህርት እጅግ ተጠቃም ነኝ የምታገለግለው ምእመናንና አገልግሎትህ ይባረክ ድንቅና እውነት ህይወት ያለበት ንፁህ ትምህርት ታስተምራለህ ከዘመኑ ትምህርት ይጠብቅህ የምትሰጠውን አያሳጣህ 🙏🙏🙏

  • @andargemelese448
    @andargemelese448 Před 4 měsíci +1

    ሠላም ፍቄ ! ባንተ ያለው የጸጋው ውበት ድንቅ ነው ። አስተውሎ ለሚጠቀምበት ማትረፊያ ና መትረፊያ ነው። ተባረክ!!

  • @filmonweldemariam5242
    @filmonweldemariam5242 Před 4 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይባርኩት
    ፓስተር ብጣም ኖት ይምውዶት ብግታፍቅር
    ዝምን ህወቱ ይባርክ ❤

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před 4 měsíci

    God bless you aboundantly, Pastor

  • @dawitgebreamlak
    @dawitgebreamlak Před 4 měsíci +1

    Tebareklin talsk yegeta sew neh
    Geta keteqebelku eske ahun geta yeseten lante new edmehn yrzem
    Eritreawi nen ❤❤❤

  • @zenienderta8070
    @zenienderta8070 Před 4 měsíci

    Thank you so much geta Eyerus ybarkh

  • @azebhabeteyes6204
    @azebhabeteyes6204 Před 4 měsíci

    God bless you 🙏

  • @ephrem122
    @ephrem122 Před 4 měsíci

    tebareku