የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 53 | ግፈኞችም ይናጠቋታል : ማቴ 11: 12-19 : | Matthew Teaching By Mamusha Fenta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #ግፈኞችም_ይናጠቋታል
    📖 ማቴዎስ 11:12-19
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 49

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 Před 5 měsíci +9

    የምንወድህና የሚናከብር ወንድማችን ማሙሻ (ዶ/ር) ዘመንህ ይባረክ ወደምታየው የክርስቶስን ክብር ስለምታሳየንና ስለምትስበን ጌታን እናከብረዋለን ❤🙏

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 5 měsíci +5

    አሜን አሜን ከመልመድ ምላሽ ከማይሰጥ ዝም ካለ ከታዛቢነት ተቺ ከሆነ ትትውልድነት ይጠብቀን ያድነን ...ጌታ ይራራልን ግለታችንን ይመልስልን..👏👏(ግፈኞችም ይናጠቋታል) በኃይል ተናጥቀን በሙላት ወደ መንግስቱ መግባት ይሁንልን ... 👏👏👏❤️❤️❤️❤️ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን 👏👏👏👏❤️❤️❤️ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ጸጋም ይብዛላችሁ❤️❤️❤️

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 5 měsíci

    እውነቱ ይህ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 5 měsíci

    ክግዛብሔረ ዘመንህን ይባረክ

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 Před 5 měsíci

    wow !what a grace!የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ በግልጥነት ይነገራል?በእውነት ጌታን እንደገና መቀበል አሰኘኝ።passive to active life .(transformation now) ያስብላል።

  • @eliashaile1597
    @eliashaile1597 Před 5 měsíci +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶክተር ማሙሻ በጣም ነው ምወድህ በዚህ አገልሎት ውስጥ ያላችሁ ሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Peterbereket
    @Peterbereket Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow Před 5 měsíci +1

    አባት ሆይ ለወንጌል እለት እለት የሚግል የሚጨምር መንግስቱን በሃል የሚናጠቅ ልጅ አድርገኝ እርዳኝ!

  • @SaronAbera19
    @SaronAbera19 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Tabote
    @Tabote Před 5 měsíci

    Egziabher yimesgen anten sileseten ❤🙏🏿

  • @mihretayele1404
    @mihretayele1404 Před 4 měsíci

    May the Lord bless you abundantly dear Dr. Mamush.

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 5 měsíci +1

    በሞቱ ሊመስለው ወደደ... ወበቱን ያዩ ሐዋረያቱ... ነክቷቸው የዋህነቱ..

  • @hermelabiyaznmekonnen2241
    @hermelabiyaznmekonnen2241 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 5 měsíci

    አየሁ አየሁ አየሁ...

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤👍

  • @meseretbelayneh8861
    @meseretbelayneh8861 Před 5 měsíci

    Tebareku ye ewnet

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 Před 5 měsíci +1

    የመጨረሻውን መዝሙሩንም ባትቆርጡት ለፀሎት ስለሚያግዝ ጥሩም መንፈስም ስላለሁ። ተባረኩ🙏❤

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 5 měsíci

    Egziabiher yibarikachu.

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 5 měsíci +1

    የባረከህ ይባረክ ዶክተሩ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 5 měsíci

    Thank you ❤

  • @ruthmekonnen1687
    @ruthmekonnen1687 Před 5 měsíci +1

    አይ ያባቴ ልጅ ማሙሻዬ የዛሪው ትምህርትህን ጌታን ከተቀበልኩ ከስንት አመት በሗላ በድጋሜ ጌታን ተቀበልኩ ነገሩ እንዲህ ነው ሰምቼ ሳጨርስ አቁሜ ስለነካኝ ትምህርቱ ጸሎት በእንባ በታጀበ አዲስ ነፍሳት
    የሚገቡትን ቃል እኔ በጸሎት ደጋገምኩት
    በቃ ሾምኩት በልቤላይ አንተ ብቻ ግዛኝ አልኩት ልቤን የገዛ ሌላ ቢኖር ይውጣ አልኩ ብዙ ነው ያልኩት። የዛሪው ትምህርትህን እንዲህ አድርጎኝ አልፏል !!አንተ፣ያንተ የሆኑት ፣ አብረውህ የሚያገለግሉት፣ የምታገለግለው ህዝብ ምድሪን ጨምሮ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ አሚን!!!

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 Před 5 měsíci

    Thanks a lot brother Mamusha!

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Před 5 měsíci

    Thank you dear brother!

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 Před 5 měsíci

    Tተባረክ ማሙሻ!

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před 5 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Před 5 měsíci

    ማሙሻይ አቤት ባንተ ዉስጥ ጌታ እንዴት እንደሚያስተምረኝ❤❤❤❤❤

  • @hirutkidane5100
    @hirutkidane5100 Před 5 měsíci +1

    ቁጭ ብለን የምንታዘበው ሃብት ኣይደለም የሱስ

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před 5 měsíci

    አሜን🙏🏾

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 5 měsíci

    እንደ ጅረት የሚፈስ ህያው ምክር ተባረክ ወንድም ማሙሻ

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 Před 5 měsíci

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ የጌታ ባሪያ

  • @user-le2bh2ie9i
    @user-le2bh2ie9i Před 5 měsíci

    በነገር ሁሉ የባረከህ የእስራኤል ቅዱስ ይመስገን ።

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 5 měsíci

    አሜን ድንቅ በረከት ነው 🙏❤ተባረክልን🙏

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Před 5 měsíci +1

    ዶክተር ማሙሻ በጣም ነው የምወድህ ስለ አንተ ጌታን አመስግናለሁ ደግሞ እድሜ እና ጤና እንዲስጥህ እጸልያለሁ ።
    ያለሁት አርብ ሃገር ነው ጌታ ያገኝኝ ከዚሁ ምድር ነው ጌታ ቢፈቅድ በቅርብ ወደ ኢትዮጵያ እመጣለሁ እናም ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት እንድትጸልይልኝ እንደት እንደማገኝህ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ።

  • @walelignayele6014
    @walelignayele6014 Před 5 měsíci

    Amen ይህ የእግዚአብሔር ቃል ነው💥🙏

  • @monabokre1253
    @monabokre1253 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ማሙሻዬ ተባረክ❤

  • @remonentertainment5372
    @remonentertainment5372 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን!!!
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @DailyBreadJesus
    @DailyBreadJesus Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን...

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 Před 5 měsíci

    May you restore me Lord.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 5 měsíci

    እነዚያ በመንገድ ዳር ከተቀመጡትና ሙሾ ሲወጣም ከማያለቅሱት እቢልታም ሲነፋ ከማይስሙትና ከማይጫወቱት መካከል ነዉ እራሴን ያገኝሁት ማቴዎስ11:16-17 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ጌታ ሆይ ለእያዳዳችን ማስተዋል ስጠን ስምተን የምንስማ አይተንም የምናይና የምናውቅ አድርግን ዶክተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ ብዙ መገለጥ ብዙ አገልግሎት ጌታ ያብዛልህ በባህር ዳር እንድ ተትከልች ቅጠል ለምልምልን እጅግ አመስግናለሁ።

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 5 měsíci

    Thank you dr. Mamusha ❤you and your family thank you ❤

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205

    Thank you so much Equip Media family

  • @user-ir5hh5yy7o
    @user-ir5hh5yy7o Před 5 měsíci

    Comment box lay mttsfutn note please ketlubet 🙏🙏

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před 5 měsíci

    ተባረኩ አይቀንስባችሁ ጨምሩ