ስትታመም ባሏ ሴተኛ አዳሪ ይዞ የመጣባት ሚሰት መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on youtube
    platform is strictly prohibited
    Copyright ©GIRDOSH TUBE
  • Zábava

Komentáře • 531

  • @FetaMedia
    @FetaMedia Před 5 měsíci +281

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይስጣቹ

  • @user-bu1po2xx3o
    @user-bu1po2xx3o Před 4 měsíci +167

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድመሰጽ ሁኑ 😢😢😢😢

  • @user-zn2tu4eu2f
    @user-zn2tu4eu2f Před 5 měsíci +83

    ከንዲህ ያለ ወንዶች አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 4 měsíci +46

    ሰው የዘራውን ያጭዳል ደግም ለራስ መጥፎም ለራሥነው ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ጨካኝ ሠወች ይጠብቀን በርቱ👍👈 27:12

  • @user-yp3zu1ph2i
    @user-yp3zu1ph2i Před 5 měsíci +108

    ዛሬ ጀማሪ ነኝ ለኮሜትም ለላይክም ላይክ አርጉኝ😂😂😂😂

  • @teddyyogreat
    @teddyyogreat Před 4 měsíci +11

    እንደዚህ አይነት ድራማዎች በጣም አስተማሪና ለብዙዎች መነቃቃትን ይፈጥራል። በጣም ጎበዝ አዳዲስ ብቃት ያላቸዉ ሴቶች ተዋኒያንን ወደ ፊልም ኢንደስትሪዉ እያመጣቹ ስለሆነ በርቱ። እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 Před 5 měsíci +51

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ በሰው ሀገር የምትኖሩ ፈጣሪ ለሀገራቹ ያብቃቹ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 5 měsíci +33

    በድራማ ስም የምትሰሩት ተንኮል እና ክፋት ይኸው ቆሞ እየሄደ ነው😅በውርስ መገዳደል መከዳዳት ለመግለጽ የሚዘገንን ወንጀል ደስ ይበላችሁ ፍሬ አፍርቶላችኋል 😮የዘራችሁት የክፋት መርዝ እናንተም ቤት ገብቶ ያጠፋችኋል😅 ቅንነትን ለመጪው ትውልድ ብታወርሱ ይሻላል

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e Před 4 měsíci

      😢😢😢😢😢

    • @mariommariom4227
      @mariommariom4227 Před 4 měsíci +1

      እውነት ነው በድራማ መልክ የምናያቸው ሁሉ በገሃድ በየ ቤታችን ገብቶ እያየንውነው ብዙ ጥሩ ነገር የሚያስተምር መስራት እየተቻለ እሚሰራው ሁሉም መጥፎ 😢😢😢

    • @sarageleta2094
      @sarageleta2094 Před 4 měsíci

      Ketariku sewe edimarecbete yetemarebete yemarebetale yaletemarebete demo yemarerebetale

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Před měsícem

      በጣም

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 Před 5 měsíci +25

    ዋው ምንኛ የተባረከች ሴት ናት መለቴ እቤት
    ያመጣት ሴት በመከራዋ ጊዜ እግዚያብሔር
    ይታደጋት👏👏

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 4 měsíci +29

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 Před 4 měsíci +32

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

    • @BarkotTubee
      @BarkotTubee Před 4 měsíci

      ውዴደምራኝ እማደምሪሽ አለሁ

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 Před 5 měsíci +18

    ጀግና ሴት❤❤

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Před 5 měsíci +14

    ጀግና እደዚህ አይነቱን ከአጂ ወንድ ዋጋውን ሲሰጠው እደማየት እዴት ደስ የሚል ነገር አለ

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 5 měsíci +14

    ጎባዚ ሴቶች እዲህ ጎባዘ ሁኑ❤❤❤

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc Před 5 měsíci +15

    ሁሉም ሤት እንዲህ ቢተባበር ባለጌ ወንዲ አይኖርም ነበር

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 Před 4 měsíci +33

    ፈጣሪ ሆ ባልም ትዳርሙ ይቅርብኝ ጤና ብቻ ስጠኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-nz1mo6gl5x
    @user-nz1mo6gl5x Před 4 měsíci +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፈይ ብሎ ማተንፈስ ባይኖር የሰው ልጅ ተቃጥሎ ይሞት ነበር 💔💔🖤🖤

  • @meneta-media
    @meneta-media Před 5 měsíci +11

    ✍መልካምነት ለራስ ነው፡፡ የሴቷ ውሳኔ ሰእባዊነት የተሞለበት ትክክለኝነት ነው፡፡

  • @user-zp2cf6yi6k
    @user-zp2cf6yi6k Před 4 měsíci +8

    አስተማሪ ፊልም ነው ለአሁኑ ዘመን ትዳር ላይ ያለ ህይወት ነው ፈጣሪ አምላክ የተባረከ ህይወት ይስጠን

  • @makidademeke-us9yh
    @makidademeke-us9yh Před 4 měsíci +16

    ውይ የዘንድሮ ወንድ ማን ይሆን ታማኙ😢😢

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 4 měsíci +6

    እንዴት ደስ ይላል ሴት ለሴት ሲተባበር 👌👍👍👍👍👍👍

  • @Samriyee
    @Samriyee Před 4 měsíci +7

    ኡፈይይይ የኔ ጀግኒት አክትረስ ሰላምዬ አቦ አንቺ ያለሽበትን ብቻ አየመረጥኩ ላይ ነው ይመችሽ አቦ
    ክፉ ሆነሽም ደግ ሆነሽም ስታምሪ ሁሌም ስሪልን እንደስምሽ ሰላም ❤❤❤

  • @lemlemworku2801
    @lemlemworku2801 Před 4 měsíci +7

    ዋው! በጣም የሚገርም ልዩ ትወና, የሚገርም አስተማሪ ስቶሪ, and happy ending መሆኑ ደስ ይላል! በተለይ ትንሽ ያንቺ ፓርት ያስጨንቅ ነበር የማውቀው የቅርብ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ሆኖ ረብሾኝ ነበር!! አልተቻልሽም ግን ለሚ 😊 በርቺ በጣም አሪፍ ነው 👏 ነገር ግን ኮሜንት ወረዳ ወርጄ እያነበብክሁ ነበር
    የሰዉ አረዳድ ይደንቃል ይገርማል! 🤔
    አሰደባችሁን በአጠቃላይ! 😭😭😭

    • @lemlemworku2801
      @lemlemworku2801 Před 4 měsíci

      እንዳል በጣም አመሰግናለሁ በዉስጥ የሰጠህኝን ሀሳቡ

  • @TemesgenTete
    @TemesgenTete Před 4 měsíci +1

    good teacher thank you አስተማርኬኝ

  • @Lool123Jamal
    @Lool123Jamal Před 4 měsíci +8

    ጀግና ሴት ነሽ 🥰🥰👍👍

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s Před 4 měsíci +2

    ማንም ቢሆን አደለም ባል ቤተሰብ ራሱ አይወዷችሁም በሸተኛ ከሆንን አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ ግዜው ከባድ ነው 😢

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 Před 4 měsíci +3

    ፈጣሪ ሆይ አተ እጅ ላይ እጂ ሰው እጅ ላይ እዳጥለኝ 🤲

  • @user-uh6cu6zv1o
    @user-uh6cu6zv1o Před 5 měsíci +12

    ውይ ወንዶች😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vw6mq3mu4i
    @user-vw6mq3mu4i Před 4 měsíci +2

    የደረሰበት ያውቀዋል ባልታመምም በማጣቴ ተገፍቻለሁ አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን😢😢😢😢

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před 4 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሴቶች አድ ሲሆኑ ሐይል አላቸው❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 4 měsíci +5

    ደስ ስትሉ ምርጦችየ ይህ ይሁዳ የታባቱ የስራውን አግኝቷል።

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh Před 4 měsíci +3

    ሰላምዬ ይመችሽ የኔ ቆንጆ

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር እንደዚሕ አይነት ክፉ ሰዎችን ከሒወታችን ያርቅልን እግዜር የባረከውን ብቻ ያቅርብልን 🙏ከልብ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሆነ መልክት ነው በርቱ ❤❤❤

  • @azainab2799
    @azainab2799 Před 4 měsíci +3

    ምርጥ ፊልም ሴተኛ አዳሪ ተብየዋም ጀግና ሴት ነች በቃ እንድህአይንት ወንዶችን በትብብር ከሂወት አዉልቆ መጣል

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 Před 4 měsíci +2

    ምርጥ ሴት ነሽ እንደዚህ አይነት ካሀዲዋችን አንድ በመሆን ማሽነፍ ይኖርብናል

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 Před 5 měsíci +5

    ለሐገራችን ወንዶችም ይሁን ሴተች በጣም
    ፀሎት ያሰፈልጋል ፍቅር ትህትና መከባበር
    መጥጥ ብሎ ጠፍቷል ከሰው ልብ የናይጄሪያዎች
    መንፈስ ነው የገባው ሐገራችን ወንዱስ መቼስ
    እሺ ሴቶቹ ምነው ሐዘኔታ ጠፋ ከልባቸው
    ምን ጉድ ነው የገባው ሐገራችን ያ ድሮ የነበረው
    ፍቅር ትህትና መከባበር ወየው ጠፍቶ አቤቱ
    ጌታ ሆይ ቸርነትህና ምህረትህ ይብዛ ማር ይቅር
    በል ለወንዱም ለሴቱ ማስተዋልን ስጥ አሜን

  • @user-es6xs9kz3j
    @user-es6xs9kz3j Před 4 měsíci +5

    ምን አለ ለመጥፎ ወነዶች ሁሉም ሴት እንደዚህ ቢሆን ፊልም ሆነ ምን ያረጋል

  • @adanechtekabe7215
    @adanechtekabe7215 Před 4 měsíci +2

    በርች በጣም አስተማር ነው

  • @husabe5441
    @husabe5441 Před 4 měsíci +6

    መጨረሻውበጣምደስይላል❤❤❤❤❤

  • @user-lr6tw2mq8v
    @user-lr6tw2mq8v Před 4 měsíci +1

    ኣረ ድራማ ውስጥ እንኳን ታማኝ ወንድ ኣሳዩን በጋህዳዊ ኣለም ያጣናቸው ሰዎች በድራማ እንኳን እንያቸው እና ተስፋ ይኑረን

  • @thetoop3938
    @thetoop3938 Před 5 měsíci +6

    መጨረሻው ደስ ሲል

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt Před 4 měsíci +3

    አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ኑሮ ጠብቀኝ 😢

  • @user-xv1sy4hv7o
    @user-xv1sy4hv7o Před 5 měsíci +7

    እስኪ ገባ ገባ በሉ የማዳም ቅሞች እንየው

  • @habebahabeba6108
    @habebahabeba6108 Před 4 měsíci +2

    ይመችሺ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 4 měsíci +1

    Wow new setoch yesew bal lay kemedereb letebedelech set medereb yamirbenal Bravo 👌

  • @user-mu9ir6sb2s
    @user-mu9ir6sb2s Před 2 měsíci

    ሰላም የተባረክሽ ሰዉ ነሽ የፍጥረት አባት ቀሪ ህይወትሽን በመልካም ሁሉ ይሙላልሽ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před 4 měsíci +5

    ባለጌ ሚስት የለኝም ብሎ ደሞ ይናገራል ምን አይነት ጨካኝ ነው ይሀ እርኩ ጉድ እማታወጪው ምስኪን ጉድሽ አላወቅሽ

  • @user-kx3rt2uh3c
    @user-kx3rt2uh3c Před 4 měsíci +3

    ከደዚህ አይነት ወዶች አላህ ይጠብቀን

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 5 měsíci +8

    እኔም
    ይመለከተኛል ማለት ይልመድብን

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q Před 4 měsíci +2

    አስተማሪ ነው ሰላሙን ያብዛልን አሜን

  • @adanechtekabe7215
    @adanechtekabe7215 Před 4 měsíci +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @s-vy1ky
    @s-vy1ky Před 4 měsíci +2

    Betam konjo Sera new roman is best❤

  • @user-yh2kt8ov4m
    @user-yh2kt8ov4m Před 4 měsíci

    Wow astemari dirama new.thank you.

  • @AyuaddisuAnjajo
    @AyuaddisuAnjajo Před dnem

    Yene.wude.tebareki.geta.yibarekish

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Před 4 měsíci +2

    የኔ ውድ ባል ስንት ጊዜ እየተካሰረ አሳክሞኛል መቸም ውለታውን አልረሳም።

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Před 4 měsíci +2

    የሳኡዲ ትዳርም እዲህ ነዉ ባዳድ ቦታ 😢

  • @user-se3fw7xp4d
    @user-se3fw7xp4d Před 3 měsíci +1

    Wwwww dhumiin isaa bayye namati tola obsu qabachu dhumaa namaa baresa👍👍👍

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Před 4 měsíci +1

    ሰላምየ❤❤❤❤❤❤ስወድሽ ዋዉዉዉዉዉ በጣም አስተማሪ ድርማነዉ

  • @zaidkifle5055
    @zaidkifle5055 Před 4 měsíci +1

    Very good women need to stand for each another ❤❤❤❤

  • @KelemuaGemesa
    @KelemuaGemesa Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c Před 3 měsíci +2

    በጣም ከባድ ለኛ ትምሕርት ነው አይ የኛሥቃይ አላሕ ይጠብቀን ከዴዚሕ አይነቶች ወንድ

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před 5 měsíci +3

    ደስ ሲል

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪሆይ ምህረትህ ይብዛ እልፍ እህቶች የተጎዱ ብዙ ናቸው እንደዚህ እየጎዱ የሚኖሩ እናት እህት ልጅ ይኖረኛ ብለው አያስቡም ይህን ሁሉ ግፍ ሀጥያተኛ ሰው ምን ድፍረት አለው::

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v Před 4 měsíci +3

    Wooooow gegena set❤❤

  • @user-hp6ck8bj3e
    @user-hp6ck8bj3e Před 5 měsíci +5

    Ayiiii wandoch enante yeteregemachu wushawoch

  • @AaAa-lx4rm
    @AaAa-lx4rm Před 5 měsíci +1

    አሚን

  • @user-vl1ly4dj9o
    @user-vl1ly4dj9o Před 5 měsíci +7

    ለደዝህ አይነት ወንዶች ቢሊታቻዉን አለህ የታቀቀለ ፐስታ አርግበቻዉ ምድረ ዉሸ

  • @ghenetzerihunweldeghebriel7293
    @ghenetzerihunweldeghebriel7293 Před 4 měsíci +2

    ኢግዛብሄር ይማሪሽ ኢህት

  • @user-vc3wo7tw4e
    @user-vc3wo7tw4e Před 4 měsíci +7

    ወድኮ ቆሻሻ ነው

  • @GirumgebreGg
    @GirumgebreGg Před 4 měsíci

    አይዞሽ ፈጣሪይማርሽ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Před 4 měsíci +4

    ክፋት እና ተንኮል ብቻ ነው የምታስተምሩት ሲቀጥል በየቀኑ የሚገናኙበት ቤት እግር ኳስ ብቻ ነው የሚያሳየው ??

  • @user-ky1qz9dr1x
    @user-ky1qz9dr1x Před 4 měsíci +1

    ይመችሺ አቦ ተልከሥካሺ ወንድን እንደዚህ ማድረግ ነው ከዚህ ተማሩ እሥኪ

  • @ghenetzerihunweldeghebriel7293
    @ghenetzerihunweldeghebriel7293 Před 4 měsíci +1

    ወንዶች በጤና ስትነሪ ነው የሚወዱህ ኢንጅ ሲትታመም መቸ ይወዱሃል ምን ኢምነት አላቾው በተለይ አንድአንዳቾው ቅሊታሞች አፍር ይብሉ😢

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu Před 5 měsíci +5

    እረተዉእሴተኝአዳሪወች፣የሰወትዳርአታፍርሱ😂😂😂😂የተብጠቀጠቀ፣ልብሰእየለበሳችሁ😂😂😂

  • @user-me7kv8sq6m
    @user-me7kv8sq6m Před 4 měsíci +3

    Wow macaresha layi batem dasiyalgn😂😂❤❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Před 4 měsíci +4

    ልጂቱ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 Před 4 měsíci +1

    ሠላምዬ ሥወድሺ

  • @msultan4802
    @msultan4802 Před 4 měsíci +3

    ዊይይ መረጨሻው ደስሲል

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 Před 4 měsíci +3

    Geta..yeberakshe

  • @HadjahKigunduKayiwa-iv7of
    @HadjahKigunduKayiwa-iv7of Před 4 měsíci

    wow yimechish

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 měsíci +1

    ዋዋዋዋ በተዋንያንዋ ተመሠጥኩ 😍

  • @Fikiet
    @Fikiet Před 4 měsíci

    እግዚያብሄር፡ርጅም፡እድሜ፡ይሥጣችሁ፡በጣም፡ጥሩ፡ዘላለም፡ንሩ

  • @elsabetmelkamutufa3847
    @elsabetmelkamutufa3847 Před 4 měsíci +1

    Betam emtwedeje nesh selamye denke set

  • @user-re5gq2dq9t
    @user-re5gq2dq9t Před 4 měsíci

    betam mirite filim dess yilale

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Před 3 měsíci

    Wow I love the end part!

  • @user-nz9tj7zk2j
    @user-nz9tj7zk2j Před 4 měsíci

    Wow jagina seti

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před 4 měsíci +12

    የዛሬው ይለያል በርቱ❤❤❤

  • @user-hz2ov5tt1f
    @user-hz2ov5tt1f Před 4 měsíci

    ሁሉም ሴቶች እንዳንችቦን የኛ የሴቶች ህይወት አይበላሽም በጣም ብዙ ነገር ተአምራለሁ ሴት ልጅ ሴት ልጅ እንደዚህ ስትጨነቅ ለመጀመሪያ ጊዜ አንቺ ናይት ልጁ ስህተት ነሽ በጣም ነው ወደድኩሽ ቅሄን ድራማ እስከ አስራ ሁለት

  • @phylsenn
    @phylsenn Před 5 měsíci +2

    💖

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 Před 4 měsíci +1

    ጀግና ሴት ናት ነገ ለኔም ብላ ሰብዓዊ የሆነ ስራ መስራቷ ያስመስግናታል ።

  • @azebhailuassefa3812
    @azebhailuassefa3812 Před 4 měsíci

    Gobez actors....all three 🎉

  • @asegedehdemas435
    @asegedehdemas435 Před 4 měsíci +1

    😢😢😢😢ውይ እንዴት እነደጨነቀኝ መጨረሻው ግሩም 👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @user-wr1ld4kr4h
    @user-wr1ld4kr4h Před 4 měsíci

    betam des emtl lij jegna

  • @hanaadam7576
    @hanaadam7576 Před 4 měsíci +3

    ወይ ወንዶች

  • @user-xk4ye8yy5s
    @user-xk4ye8yy5s Před 4 měsíci +1

    በስደትላይየምንሰራልጆችተጠንቀቁአብሶለወንድብርምትልኩ

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z Před 4 měsíci

    Wow wow Wos 👍💪

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 Před 5 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤

  • @Betlmetogebrkdan-rv5mc
    @Betlmetogebrkdan-rv5mc Před 4 měsíci

    ዋውውውውው🎉አድናቂሽነኝ ስው የዘራውን ሊያጭድ ግድነው

  • @fritaabelachew3077
    @fritaabelachew3077 Před 5 měsíci +11

    ወንድ እኮ እሄ ነዉ ማንነቱ ቆሻሻዎች በሂዎት ኖሬ ወንድን አላምንም እኔስ ርካሾች

  • @user-ce4os8in1w
    @user-ce4os8in1w Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤