ሚሰቴን ገደላችሁ ብሎ ዶክተሮቹን ለመበቀል ሆሰፒታል የገባው ግለሰብ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 12. 2023
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 89

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 6 měsíci +28

    በጣም ከባድ ነው እኔ ባሏ ላይ አልፈርድም ምክንያቱም ማንኛውም ሰው የምያደርገው እሱ ብቻ ሳይሆን አብዛኛ እናቶች በእክምና ምክንያት ይሞታሉ😭😭😭

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 6 měsíci +28

    መፍረድ ይከብዳል የደረሰበት ብቻ ስሜቱን ያውቀዋል ግን ለተወለደው ልጅ ብሎ ሁሉንም መተው ነበረበት ልጅ ሲመጣ ትግስት መኖር አለበት

  • @hiwotmasresha9822
    @hiwotmasresha9822 Před 6 měsíci +4

    ብስራትዬ በየጤና ተቋማቱ በርካታ የጤና ባለሙያዎች በቸልተኝነት በርካታ የሰው ልጅ ህይዎት ይጠፋል።
    እኔም የዚህ ችግር ተጠቂ ሆኜ አውቃለሁ በችግሬ ሰዓት እርዳታቸውን ፍለጋ እያነባሁ ስማፀናቸው ርህራሄ ስላላሳዩኝ ሽጉጥ በሰአቱ ባገኝ እኔም ከመተኮስ ወደኃላ አልልም ነበር።
    ወንድ ልጄን በቸልተኝነት(በህክምና ስተት ገድለውብኛል)
    በዚያው ልክ ምስጉን ባለሙያዎችም ምስጋና ይገባቸዋል❤❤❤

  • @Eshetu371
    @Eshetu371 Před 6 měsíci +6

    በኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ወለድ እናቶች አልቀዋል
    ይህ ስር ነቀል ዘመቻ በየቦታው መካሄዱ አይቀሬ ነው በተለማማጅ ዶክተሮች ና በነርሶች ስንት ቤቶች ናቸው በሀዘን ድባብ እየኖሩ ያሉት ። የኢትዮጵያ ጤና ተቋም የሰበር የሀዘን ዜና አብሳሪ እንጂ የጤና ተቋም ለማለት አያስደፍርም totally

  • @Ethio631
    @Ethio631 Před 6 měsíci +5

    ምን ማለት ነው የተፈጥሮ ህመም ? ምንም አልገባኝም

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 Před 6 měsíci +13

    የፍልስጤም ህዝቦችን ከአይሁዶች ነፃ እንዲያወጣልን የአለማቱ ጌታ አምላካችን አላህ በፀሎት በዱአ እንለምን

    • @user-vx7vq8wx9y
      @user-vx7vq8wx9y Před 6 měsíci +2

      ጥሩ ሀሳብ ነው :በጀመሪያግን ለሀገራችን 😢

    • @betelbbb3884
      @betelbbb3884 Před 6 měsíci +4

      ጅል ጅላጅል

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 6 měsíci +2

      የራሷ አሮባት አሉ አለቅላቂ😅😅😅

  • @everydayuse305
    @everydayuse305 Před 5 měsíci +3

    ሲያሳዝን ነብሱን በገነት ያኑረው እውነተኛ አፍቃሪ በጣም ነው ያዘንኩት በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሰው መኖሩ ይገርማል

  • @FireAbebe-dy9yw
    @FireAbebe-dy9yw Před 6 měsíci +3

    BRAVOOOOOOOOOO።
    ጀግና ነህ።
    ነፍስህን ይማረው።

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 Před 6 měsíci +10

    ለብስራት ገመቹ ኣስተያየት ኣለኝ ። ቪድዮውን ከማየታችን ብፊት ታሪኽ ከተናገርሽ ቪድዉን ማየት ምን ኣስፈልግ የሚጓጓ ኣይደለም እስቀመሽ ታሪኩን ከስማን

  • @user-rd6to6fl4y
    @user-rd6to6fl4y Před 6 měsíci +2

    እዉነት ነዉ ከምንም በላይ ግን እወነትን ማጣራት ያስፈልጋል።

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 6 měsíci +15

    ፍቅር እስከመቃብር ይሉታል ይሄ ነው 😭💔🇪🇷

  • @user-cv4co4vb3m
    @user-cv4co4vb3m Před 6 měsíci +7

    ሰዉዬዉ ትክክል ነዉ ዶክተር ነን ባዮች የስንቱን ሕይወት አጨለሙ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 6 měsíci +2

    ሰለም የኔ ውድ ችላ ያሉት የምስቱ ወይም ዘመዶቹ ያች ከነገረቸቸው በኋላ አንድ አርምጀ ብወስዱ ኖሮ እንደ ዝህ ባልሆነ ነበር በቅርብ ያለቹ ሰዎች ተጠያቂ ናችው ግዴለሽ ናቸው

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu Před 6 měsíci +3

    😢😢😢😢😢😢ፍቅር፣እሰከመቃብርየተባለዉ፣እሄነዉ፣ምክኒያቱም፣አለሞ፣ደሰታዉ፣ተሰነበታዋለች፣😢😢😢😢😢😢😢ነብሰይማር😢😢😢

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 6 měsíci +2

    የመጨረሻ አገላለፅሽን ወድጀዋለው በንዴኤት ሰአት የምንወስነው ውሳኔ ብዙ ነገር ያበላሻል እና መረጋጋት ነው የተመቱት እንኳዋን ተረፉ

  • @GYENESEW
    @GYENESEW Před 6 měsíci +2

    ሠላም እህቴ ብሥራት ጌታ ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ዮሐንስ 14:6
    የእግዚአብሔር ቃል ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣታቸው የተነሣ ጠፍተዋል ይላል :: እግዚአብሔርን ከልብ ከፈለግነውና በቃሉና በመንፈስ ቅዱስ ከተመራን ከአደጋ ሁሉ ይጠብቀናል:: እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @fevfeb7534
    @fevfeb7534 Před 6 měsíci +4

    ሰዉ ምንም መደበቅ የለበትም ሚስትዬዉ አጥፍታለች

  • @danbole1233
    @danbole1233 Před 6 měsíci +2

    እንዲ እጅግ ለተወደደች ሚስት እሚከፈል ዋጋ ነው። ወንጀልን ባላበረታታም።ራስን እስከ ማጥፈፋት መውድ ድንቅ ነው። ለሱ አለም ማለት ሚስቱ ናት እና አትፍረዱበት።

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Před 6 měsíci +3

    የሚወዱትን ሰው ማጣት እዴት እደሚከብድ በለቤቱ ብቻውን የሚያውቀው ብስሬ በእሱ ጫማ ውስጥ ብትሆኝ ደክተሩ ብቻ ሳይሆን የተወለደውንም ልጅ ግደይ ግደይ ይልሻል ከልጁ ፊት የሚስቱን ፍቅር ነው የቀመሰውኮ😢😢

  • @samishewa9914
    @samishewa9914 Před 6 měsíci +3

    መረጋጋቱን ይስጠን

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 6 měsíci +1

    ታሪኩን መግቢያ ላይ ጨርሰኝ አያጓጓም ለማየት አስተካክይ እንይበት

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 Před 6 měsíci +1

    ጉድ እየሰማን ነው ጎበዝ ።እሰቲ እውነት ከሆነ ያንችንም የንብረት ቅሚያ እንሰማለን
    😮😮😮😮🙄🙄🙄

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před 6 měsíci +7

    ከእንደዚ አይነት አስተሳሰብ ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏በጠቅላይ ም ልብ ይሰብራል ታሪኩ 💔😥

    • @hiwotmasresha9822
      @hiwotmasresha9822 Před 6 měsíci

      አስተሳሰቡ አይደለም ከዚህ ስሜት ሊያወጣው የሚችል ወዳጅ ስለሌለው ነው😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Před 6 měsíci

    ሱባሀንአላህ አጅብ. የሚገርምነዉ ንፁህልብ እሱከስራዉጋር. ተገናኛንፁሀኖቹ እንኳንምተረፉ ልጁንምየቲምአደሰገዉ😢

  • @arsemakibrom3220
    @arsemakibrom3220 Před 6 měsíci +1

    You are amazing woman bless you

  • @user-yb8hc3zu9o
    @user-yb8hc3zu9o Před 6 měsíci +1

    ምኑን እናዳምጥ. ታሪኩን መጀመሪያ ጨረስሽው

  • @user-mf3jw5gb7t
    @user-mf3jw5gb7t Před 6 měsíci +1

    ያሳዝን በጣም ኡፍፍፍ 😔😔😔😔😢😢😢😢😢

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 Před 6 měsíci +1

    ልክ ነው ፍቅር እስከ መቃብር የምትሉ በሰላም ነው

  • @shalomtekeste8250
    @shalomtekeste8250 Před 2 měsíci

    እኔ ይሄንሰውዬ ኣልፈርድበትም ምክንያቱም ሕግ ጠፍቶ የሚጠይቅ የለም ብዙ እናቶች እየሞቱ ነው ዶክተሮቹ ገንዘባቸውን እየበሉ መኪናና ቤት ይዘው ስለ እናቶች ግን ምንም ሳያስቡ ነው የሚኖሩት ሂሊና ቢስ ናቸው of course not all of them but most of them have not good heart

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n Před 6 měsíci +3

    ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 Před 6 měsíci +7

    መፍረድ ይከብዳል ዶክተሮቹ በጣም ስተት ይፈጥራሉ

  • @darmyeleshaa5560
    @darmyeleshaa5560 Před 6 měsíci +9

    doctorochu washtewal

  • @moviegallery4757
    @moviegallery4757 Před 6 měsíci

    ኸረ ምነካሽ ስለህይወት በአቅራቢው ልጅ እና በአቀራረቡ ነበር የሚያምረው

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj Před 6 měsíci +1

    ehunet sela alew new fetri hakemun nefsun atrefew😢😢

  • @user-rm3oy5fe2r
    @user-rm3oy5fe2r Před 6 měsíci

    እኔ ግን በጭራሽ በእዚህ ሰው ላይ መፍረድ ይከብደኛል የእውነት በጣም ያሳዝናል

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 Před 6 měsíci +3

    Kabde nawe😢

  • @shalomtekeste8250
    @shalomtekeste8250 Před 2 měsíci

    If u want to be a doctor u need to have a good heart

  • @ShiferawTeferi-sp2sh
    @ShiferawTeferi-sp2sh Před 6 měsíci +1

    METREF ALNEBERBETEM DOCTERU ENDENEZI AYNET HAKIMOCHE NACHEW SENT SEW YASATUN HALAFINET YEMAYSEMACHEW ENDEMETMOT EYAWEKE.............

  • @fatimaahmed5822
    @fatimaahmed5822 Před 6 měsíci +2

    ኦእእእልል

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 6 měsíci +1

    😥😥😥ኡፍፍፍፍ

  • @territesscohen5718
    @territesscohen5718 Před 6 měsíci +1

    First, thank you for your TV programs.
    Secondly, there is a problem with the medical system in Ethiopia, they never take responsibility for medical mistakes.
    and there are many serious mistakes. Therefore the father was so in bad situation.
    (I am a midwife) as a midwife...
    the woman in this story . If she had a serious medical problem, she would not have been able to continue the pregnancy for nine months. In all European countries, America and Israel as well. woman not supposed to die after giving birth. Death after birth is a catastrophe that requires even partial punishment and large compensation for the victims.

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Před 6 měsíci +1

    ወንድሜ ኸባድ ነዉ😭😭😭😭😭

  • @AbelTeshome-qn5oq
    @AbelTeshome-qn5oq Před 6 měsíci +1

    የዘንድሮ ዶክተር ያሳፍራሉ

  • @mashaallhsss3479
    @mashaallhsss3479 Před 6 měsíci +1

    Sitasezin lijum yale abeti kera

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před 6 měsíci +1

    Wey seyasazen😢😢😢😢

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 6 měsíci

    ዉይ. ከ. አንደዝ. ድርጊት. ኤግዚሃበር. ይጠብቂልን. አይ.

  • @SerkalemAbera
    @SerkalemAbera Před 6 měsíci +1

    meri yet tefach?

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 6 měsíci

    እስከ ሞት ድረስ ሚስቱን ወደደ አሳዝኖኛል ምነው ለልጁ ቢያስብ 😢😢

  • @user-pq8gy4dq2u
    @user-pq8gy4dq2u Před 6 měsíci +1

    😢

  • @almazteju2448
    @almazteju2448 Před 6 měsíci +1

    yetefetro himem sim yelewim?

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 6 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mememekdi6705
    @mememekdi6705 Před 6 měsíci +1

    ይሄ ሰውየ ተራክዉ ነው አይደል

  • @fasilm1631
    @fasilm1631 Před 4 měsíci

    There is a saying don't make any decision when you are angry or sad

  • @user-jj7kj2oq7w
    @user-jj7kj2oq7w Před 6 měsíci +1

    😭😭😭😭😭💔

  • @emajudinJemal
    @emajudinJemal Před 4 měsíci

    Kawaladachibat hospital lela hospital askarenuwa hedo naber. Wutetu mindinaw. Yawaladachibat hospital litaman aychilim

  • @salem4086
    @salem4086 Před 5 měsíci

    First baby industrial my sister life the government didn't do nothing so I need to be I think a lot of doctor I don't know who's our knowledge go to the hospital learn on somebody live and then destroy this is evil is there any Hospital everywhere my sister is everything to me listen to me School she always helping me she's my best friend

  • @chuchuchuchu8393
    @chuchuchuchu8393 Před 6 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-uo1mi5hc7u
    @user-uo1mi5hc7u Před 5 měsíci

    የተፈጥሮ ማለት😮 አብራሪዊ

  • @user-zt5mm2fy5b
    @user-zt5mm2fy5b Před 6 měsíci

    Jegna new ezi hager tkklgna yehkim masreja endale adrgachu tawerachu

  • @user-lp5gs9dz1d
    @user-lp5gs9dz1d Před 6 měsíci

    you dont have to tell the end of the story at the beginning. That is crazy

  • @emajudinJemal
    @emajudinJemal Před 4 měsíci

    Ya Ethiopia higim hakimoch lay kititil marag alabat. Batam buzu yahikimina sihtatoch alu

  • @leulbesha2
    @leulbesha2 Před 6 měsíci +1

    due to his wifes loss he cant toleret and comits sucide sorry rip.

  • @almaz2abebe842
    @almaz2abebe842 Před 6 měsíci

    batam yaszenale kebd now🥺🥺🥺🥺

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 6 měsíci

    በስማም. ኡዑዑፍፍፈአይየኤ.

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před 6 měsíci +1

    Docteru lebalua masawek neberebet😢

    • @user-mf3jw5gb7t
      @user-mf3jw5gb7t Před 6 měsíci

      Exactly ዶክተቶሮች በጣም ነው ያናድዱት ከባድ እስከ ሞት የምወስድ ሕማሞች ለቤተሰብ ለባል ማሳወቅ በግድ ነው ይባሎሞያ ግዴታ ነው 😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል ምስኪን ኣእሙሮ በሽታ ምስቱ ሞሞታ መቀበል ኣቅቶ ነው ዶክተሩ ግደያ ሙከራ ና የጥበቃ ኣደረገ ከዛ ሰብ ገደልኩ የምል ሃሳብ ነብሱ ኣጠፋ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bantumuae8404
    @bantumuae8404 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢

  • @mrezene
    @mrezene Před 2 měsíci

    😊😊😊😊😊😢😢

  • @shewayebekele4200
    @shewayebekele4200 Před 6 měsíci +1

    ዶክተሩና ጥበቃው እግዚአብሔር እንካን አተረፋቸው።

  • @solomonassefa9143
    @solomonassefa9143 Před 2 měsíci

    tegeste matate yehenene yasektelale

  • @salem4086
    @salem4086 Před 5 měsíci

    The doctor kill my sister to after surgery he left where is stomach rug his teacher after a while infection she passed away you think the doctor is not to do good at all some doctors killer my sister baby left alone without mother painful evil doctor Jerry different hospital nobody knows him nobody say anything is painful

  • @samuujimmaa662
    @samuujimmaa662 Před 6 měsíci

    🥺🥺🥺😭😭

  • @user-lr4ic1uc5y
    @user-lr4ic1uc5y Před 6 měsíci +1

    Mndnew ligedel michel yetefetro hemem

  • @Fiker-mar
    @Fiker-mar Před 6 měsíci

    ዶክተሩ ነው የነገረሽ መውለዷ አደጋላይ እንደሚጥላት እያወቀች ለባሏ እንዳልነገረችው ወረኛ 😂

  • @ahmedyusuf5857
    @ahmedyusuf5857 Před 6 měsíci +1

    39 years old😂😂😂😂😂

    • @zizi9953
      @zizi9953 Před 6 měsíci +2

      ስንት አይነት ደደብ አለ ይሄ ሰው እየተወነ ነው ባለታሪኩ በ39 አመቱ ሞቱአል

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před 6 měsíci +1

    Wey seyasazen😢😢😢😢

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j Před 6 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢😢