ግፍ ተፈፅሞብኛል ካሜራ እየቀረፁ ለ4 እየተፈራረቁ ደፈሩኝ! ...ህዝብ እንዲፈርደኝ እፈልጋለሁ፡፡ መንፈሱ እያሳደደ አሰቃየኝ! ባለ ታሪክ መሰረት ጉታ ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ባለ ታሪካችን መሰረት ጉታን በሃሳብም ሆነ በገንዘብ መርዳት የምትፈልጉ
    ስልክ ቁጥር 0940180585
    አካውንት ቁጥር 1000533832443 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Komentáře • 143

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Před měsícem +20

    ባለ ታሪካችን መሰረት ጉታን በሃሳብም ሆነ በገንዘብ መርዳት የምትፈልጉ
    ስልክ ቁጥር 0940180585
    አካውንት ቁጥር 1000533832443 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

    • @blue12395
      @blue12395 Před měsícem

      Genet yembtaye settyo qelbe aywedeshim asmeasay negr timshignalesh sorry If am wrong

    • @blue12395
      @blue12395 Před měsícem

      I don't have no time to hear Ur so fake story's blah blah
      .I feel like Ur some fake stories n even u brag .u t friend and with Ur ex..hahaha .what's new abt it..wegena

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před měsícem

      ወይ ቅናት መሀይምነት😮😮😮​@@blue12395

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Před měsícem

      ​@@blue12395seyetane yeseyetane kurache devil neshuhe lebe yelelalachua asama

  • @KasechTaye
    @KasechTaye Před měsícem +38

    እህቴ ቀላል ነው እርኩስ መንፈስ ነው ከቤተሰብ የመጣ እባክሽ መምህር ተስፋዬን አግኝውና እሱ በሚመክርሽ ከሄድሽ ከዚህ ክፉ መንፈስ ትገላገያለሽ ካልሆነ እራስሽን እስክታጠፊ ሊያደርግሽ ይችላል ምናልባት የስለት ልጅ ልትሆኝ ትችያለሽ በፀሎት በስግደት በፆም ነው ከዚህ ክፉ መንፈስ ልትድኝ የምትችይው አይዞሽ ይህም ያልፍና ታመሰግኛለሽ

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l Před měsícem +7

      አንቺ እራስሽ የተጋጨ ነገር ነው የምታወሪው አንዴ ጸልይ ትያለሽ አንዴ ተስፋዬ ያድንሻል ሂጂ ትያለሽ አንቺ እራሱ ህክምና ያስፈልግሻል ። ሰው አምላኪ ። ሲታመም ወደሰው የሚሮጥ ጠንቋይ አምላኪ ብቻ ነው ። የተቸገረን ሰው ባያችሁ ቁጥር እከሌጋ ሂድ አትበሉ የሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ነው ። የአምልኮ ስርአታችሁን ለማባዛት አትራወጡ ከቻልሽ አንቺ እራስሽ ወደፈጣሪ አዳኝ ወደሆነው ተመለሺ

    • @ShabraShabra-bt6bo
      @ShabraShabra-bt6bo Před měsícem

      ​@@seblewongelzeleke-f8lአንድ መምህር ትምርቱን አዳምጠን ንስሀ መግባት መስገድ መቁረብ መምህሩን ማምለክ አይደለም

    • @Lomi-Wuha
      @Lomi-Wuha Před měsícem +3

      እርኩስን እርኩስ ሳይሆን ቅዱስ የሆነው የእየሱስ ክርስቶስ ደም ነው የሚያነፃው

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před měsícem

      ​@@seblewongelzeleke-f8lችግሩኮ በራሳቹሁ ምገድ ነዉ እምትተርጉሙት በተቀራኔ መገድ ነዉ ማንኛወም ነገር እምተ ናገሩት መምህር ተስፋዬ ያድንሻል አላለቹም እሱ በሚስተምረዉ ትምህርት ነዉ የመንፈስ እርኩስን ሴራ ነዉ እሚጋልጠዉ ያም ፅልይ ስገጅ ንስሃ ግቤ ቁድስ ቁርባን ተቀበሉ ነዉ ሌላ አይልም ዝብላቹሁ አትዝለፉ ልቦና ይስጣቹሁ

    • @ልጅናሆምዩቱቤ
      @ልጅናሆምዩቱቤ Před měsícem

      ​@@seblewongelzeleke-f8l ግራ ነው አንዴ የምታነበዉ መምህር ተስፋዬ ሰዉ እንጅ አምላክ አይደለም ያድናልም አላለቺም የሱ ትምርት ለሁሉም ጠቃሚ ነው ግዴታ እምነት መቀየር አይተበቂባትም ሰምታ ተግባር ላይ መዋል መምህር ተስፋዬ የዘመናቺን እንቁ መምህር የጠንቋይና የመተተኞች ጠላት ነው 🎉🎉

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 Před 27 dny +3

    እህቴ ፀበል ሕጂ, ሃይማኖት መቀየር አይጠበቅብሽም ፀበል በእግዚአብሔር ኃይል ነው ምፈውሰው
    እርግጠኛ ነኝ አንዱ መንፈስ ወጥቶ ሌላኛው ገብቶብሽ ነው ፀበል ብትሄጅ ማንንም ሳይተካ ንቅል አርጎ ያወጣልሻል ይፈውስሻል

  • @DagmawitFhantahun
    @DagmawitFhantahun Před měsícem +15

    የአጋንት መንፈሱ ነው እንዲ የሚጫወትብሽ በርትተሽ ወደ ጠበል ሂጂ እማ ንሰሃ ግቢ ፁሚ ፀልይ በእውነት እርግፍ ብሎ ይለቅሻል በተረፈ አባቶችን አዉሪ አዉቃለው የፕሮስቲንታንት ተከታይ ነሽ ግዴለም በተዋህዶው ውስጥ ያለውን እውነተኛ እየስስ ፈልጊው ትድኛለሽ እግዚአብሔር የምትዲኝበትን መንገድ ይምራሽ አሜን🙏🙏🙏

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 Před měsícem +6

    አይዞሽ ከቤተሠብ የተወራረስሺው ሰይጣን ነው እሄን ሁሉ ፈተና ያመጣብሽ መጀመሪያ ንስሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ ፁሚ ፀልይ ስገጅ የዛኔ ትገላገያለሽ አይዞሽ

  • @SalamSalam-zx7pm
    @SalamSalam-zx7pm Před měsícem +8

    ድንግል ማርያም ህወትሽ ታቅልልሽ ማማየይ አምነትሽ ወደክርስትያን ብትሆኝ ጡሩ ነዉ ምክንያቱም ከበተክርስትያን ነዉ ሰላም እምገኘዉ እና ገደማት ህጁ

  • @tigisttigist2009
    @tigisttigist2009 Před měsícem +12

    ፁሚ ይጸልይ ስገጂ ጠበል ተጠመቂ እመኒኚ ሰይጣንን ታሸኒፊዋለሽ❤

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg Před měsícem

      ጼንጤ አማኝ ናት

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd Před měsícem +11

    አረ ወገን ወዴት ነው እየሄድን ያለነው ወላሂ ልብ ይሰብራል ። ክብሩ የሰው ልጅ ከእንስሳት እንኳን በታች የሆነበት ወቅት ይሄንን ድርጊት እነሱ እንኳን በመሠሎቻቸው ላይ እንደማይፈፅሙ በእርግጠኝነት እናገራለው ። ወገኔ ብቻ ፈጣሪ ይድረስልን ሌላ የምለው የለኝም ። እህቴ ላንቺ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥሸ የምትካሸበትን የሰው ፍርድ እያየነው ነው ። 😭😭😭😭😭

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Před měsícem

      ወድምነቴ በቅንነት ደምረኝ ጀማሪነኘ

  • @hssana8939
    @hssana8939 Před měsícem +4

    አንተ ለዚች ልጅ የደረስክ ሰውዬ ጌታ ላተ በክፉ ቀን ይድረስልህ ሌሎቹ ሲደፍሯት አንተ ለነብሷ ደረስክ ሁሉ ክፉ ቢሆን ይቺ ምድር ምን ትሆን ነበር

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Před měsícem +1

      ግን እንዲህ አይነት ሰው አለ እንዴ እንደዚህ መንገድ ላይ አግኝቶ 5 ሺህ የሚሰጥ ሰው የሚያሳክም ካለ በጣም የሚገርም ነው ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před měsícem

      @@AlemTeka-ej3yqበጣም እንጂ ሕልም ይመስላል

  • @asnakachdenberu
    @asnakachdenberu Před měsícem +2

    ወደ እግዚአብሄር አጥብቀሽ ተጠጊ ምክንያቱም ከእስትንፋስ ይልቅ ቅርብ ነው ይላል ቃሉ

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 Před měsícem +3

    እስቲ እህቴ ዝም ብለሽ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስሜ ወይ ፈተና የሜለውን እርግጠኛ ነኝ እና ውጤቱን ታያዋለሽ 😢😢😢

  • @user-rx9qv2vx7m
    @user-rx9qv2vx7m Před měsícem +1

    እህት አሁን ጌታ ደርሶልሻል በእግዚአብሔር ታመኚ በርቺ ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ እራስሽን ለመቻል ሞክሪ ሰውን አትመኚ ስሪ ትንሹን ወደሚያበዛው ጌታ መጣሽ ።

  • @ShabraShabra-bt6bo
    @ShabraShabra-bt6bo Před měsícem +4

    እህት ፈጣሪ ይርዳሽ ግን የመምህር ተስፍዬ ገጠመኝ የማስተምረውን ትምርት ተከታተይ ከታሪክሽ ከተረዳሁት መንፈስ ነው በሂወትሽ እንደዝህ የማረግሽ እናም የንስሀ ሂወት ያስፈልግሻል

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před měsícem +4

    መምህር ተስፋኤ ገጠመኝዬቲብ ላይገብታ እንድትስማ አድርጎት( የቤተስብ ዛር መንፈስ ነው አዳልሞቴ ሚባል ነው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት አውጥቶ እንድትደፈር ሚያረጋት የቤተስብ ዛር መንፈ ነውእህታች ንቂ!!!!!!!

  • @yafet-2
    @yafet-2 Před měsícem +3

    እግዚአብሄር ያግዝሽ አይዞሽ እማ

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 Před měsícem +1

    የሴት ልጅ ፈተነዋ ውይ ፈጣሪ ሂወትሽን ያሳምረው

  • @Zainab-uu2oo
    @Zainab-uu2oo Před měsícem +1

    የኔ ናት አይዞሽ😢😢😢

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před měsícem +1

    አንጀት ስትበላላላ😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍ በተለይ አይዞሽ ባይ ቤተሰብ ከሌለ አቤቱ በቃ በላት ታሪኳን ቀይረው የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ😢😢😢😢

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n Před měsícem +3

    አቤቱ ጌታዬ እማንሰማው ነገር የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እህታችን አይዞሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebageneti3822
    @abebageneti3822 Před měsícem +1

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል አንቺም ሙሉ ልብሽን ለእግዛብሄር ስጪ እሱ የጠፉ በጎችን ፍለጋ ነው የሚንከራተተው ግን እኛ አይገባንም ሁሌ እናማርራለን እነጄ አንዳችም ቀን ላደረግልን ነገር አናመሰግንም እና የእ/ርን ቸርነት አይተሽዋል ከብዙ በሽታ ፈውሶ ለዛሬ ላደረሰሽ በጥቂቱ አመስግኚ እ/ር ታሪክን ይቀይራል በርቺ ተስፋ አትቁረጪ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa Před měsícem +2

    አንቺልጅ እንደተረዳሁሽ ልበንፁህትምስሊኝለሽ ለዚህነከብዙ መውደቅእያነሳ የሚያሳይሽ የፈጠረአምላክ አይጥልም መጨረሻሽይመር እመብርሀን ከነልጆትርዳሽ ጠንክርሽ ፀልይ ግን ከክፉይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽተባረኪ።

  • @BeCR-c3v
    @BeCR-c3v Před měsícem +1

    ከዚህ ችግር ለመውጣት በመጀመርያ ንስሐ ገብተሽ ተጠመቂ እና ፁሚ ከዚያ በፀሎት ከበረታሽ እራስሽን ታገኚዋለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Ikram221-ux9rs
    @Ikram221-ux9rs Před měsícem +2

    ግን የሆነ ያጋነንሽዉ ነገር አለ ፈጣሪ ከስቃይ ይገላግልሽ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před měsícem +1

    እህቴ እባክሽ እንደምንም ብለሽ ፀበል ግቢ ተጠመቂ መፍትሄው ይህ ነው!! ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ለምን አይባልም እሱ መልካም ነው የምወደውን ይፈትናል ነገር ግን አንች አቋምሽን አፅኝ ከጌታ ጋር ያለሽን መንገድ አስተካክ ፀልይ ንስሐ ግብ ጌታ ይፈልግሻል የምፈትንሽ ወደ እሱ እንድትመለሽ ስለምፈልግ ነው ከምንም በላይ በፀሎት በርች እግዚአብሔር ይችላል መልካም ያደርግልሻል😢😢❤❤

  • @EdjigayehuMitiku
    @EdjigayehuMitiku Před měsícem +1

    😢😢ይህች ልጅ አወራሯ መንፈስ እንዳለበት ሰው ሰለሆነ በመጀመሪያ የስነልቦና ሆነ የሥጋ ሕክምና ያስፈልግሻል መናጋቴም ደም ያፈሳል ስጋነ ከሚየረክስ ነገር ውጪ እግዚአብሔር እንዳንቺ እድል የሰጠው የለምና ተጽናኚ አሁንም ከእግዚአብሔር መገዳደር ን አቁሚ ጌታ ታላቅ ስለሆነ በርቺ ራእይሽ ይሳካልሽ አምላክ ይርዳሸ አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @tsedeniaaycheluhim129

    እግዚአብሔር እዚህ ድረስ ያቆየሽ ለምክንያት ነው ታሪክሽ ብዙ ሰውን ያስተምራል ህይወትሽ ይቀየራል አይዞሽ! እህት

  • @ChinaChine-e4l
    @ChinaChine-e4l Před měsícem +1

    መሰረት የውልሽ እኔ እንደገባኝ እግዚያብሔር አንቺ ላይ አላማ አለው።ነገርግን የፈጣሪ አላማ ባንቺ ላይ እንዳይፈፀም እርኩስ መንፈስ በጣም ይፈትንሻል እራስሽን እንድታጠፊ እስከመገፋፋት ድረስ እና ያ ደግሞ በነብስም በስጋም የራሱ ያደርግሻል ማለት ነው። ስለዚህ ያ እንዲሆን ለሰይጣን አትፍቀጅለት ውስጥሽ ያለውን ጥንካሬና እምነት ተጠቀሚበት እህቴ ።ሰው የደረሰበት ጥግ የምትደርሺ ልጅ ነሽ አይዞሽ

  • @LaketchHirpa
    @LaketchHirpa Před měsícem +1

    እግዛብሔር ይርዳሽ

  • @user-rv1ib8eb1p
    @user-rv1ib8eb1p Před měsícem +1

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ነገሮች በእንዴትና በምን እንደሚቀየር አይታወቅም

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před měsícem +3

    እህታ የደረስብ ያሳዝናል ተስፋ እንድትቆርጪ ስያጣ መንፈስ ነው( የቤተስብ ዛር መንፈስ ህይወትሽ ያመስቀቀለው ብትሽዬ ፀበልተጠመቂ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በር ሄደ ፀልዬ እስቲ እግዚአብሔር ህይወት እንዲያስተካክልሽ

  • @Bsrat-g8h
    @Bsrat-g8h Před 21 dnem

    በ ጌታ የምፅናት ለግዜው ምት በይው ካገኘሽ ከ ጌታ ጋር ተጣበቂ ይረዳሻል 🙏🏿

  • @user-ge1xt4cv2s
    @user-ge1xt4cv2s Před měsícem +2

    የኔ እህት ኦፕራሲዮን አትሁኚ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ሂጂ ይወጣልሻል ቢላዋ አታስነኪ ከፈለግሽ የጉዦ ማህበር አለና ስልካቸውን እሰጥሻለሁ ሲከፈት ሂጂ ተስፋ አትቁረጪ እሺ የግዚአብሄርን ማዳን የምታይበት ይሆናል እሺ?

  • @user-ii8ld8wh3g
    @user-ii8ld8wh3g Před měsícem +2

    አላህ ይረዳሽ ወገኔ 😢አይዞሽ

  • @Ferenjutube-3rs
    @Ferenjutube-3rs Před měsícem +3

    አንቺ ይሄን ሁሉ ካለፍሽው እኔም ያጋጠመኝን ሁሉ አልፈዋለሁ😢

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk Před měsícem +1

    ከመንፈስ ወሬ ዉጭ እንደዚህ አይነት እሳቤ ወደኃላ ይጎትታል

  • @bubatuta8448
    @bubatuta8448 Před měsícem +1

    ገንዬ ኤች አይ ቪ የማያጠቃቸው ሰዎች አሉ::ነገር ግን ሰውየው መድሀኒት በትክክል እየወሰደ የቫይረሱ መጠን ለማየት የማይቻል ከሆነ አይተላለፍም

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 24 dny

    አይዞሽ:እህቴ:እደመሸአይቀርም:ይነጋልተስፋ:አትቁረጭ:ለልጅሺኑሪለት

  • @RossaAdamneh
    @RossaAdamneh Před 15 dny

    እህቴ ታሪክሽ አሳዛኝ እና አስተማሪ ነው። ነገር ግን አሁንም ቢሆን መልኩን ቀይሮ እየፈተነሽ እና በተሳሳተ መንገድ እየሄድሽ ነው። አሁንም ጊዜው አልረፈደም ወደ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተመልሰሽ በድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ያለፈውን ህይወትሽን ረስተሽ ንስሀ ገብተሽ ወደ ሰማዕቱ በርሜል ቅ/ጊዎርጊስ ጸበል ሄደሽ ብትጠመቂ የህይወት እንቆቅልሽሽን ፈቶ ሰላም ፣መረጋጋት እና ደስታ ሰጥቶሽ ለቀሪው ዘመንሽም የማያልቅ የህይወትን ስንቅ ታገኛለሽ እንዲሁም የዲያብሎስን አሰራር ተረድተሽ በነፍስሽ የዘላለም ህይወትን በስጋሽ እውነተኛ ፈውስን ታገኛለሽ በተረፈ እግዚአብሔር ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር እንዲሁም ከጻድቃን ሰማዕታቱ ጋር እውነተኛውን እና ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ።

  • @bateldamte
    @bateldamte Před měsícem +1

    ምን ብየ ል ኮምት ብቻ አይዞሽ እህቴ ነገሩ ቢከብድም ፈጥስሪ መልስ ይኖረዋል 😢😢😢

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před měsícem +4

    እህቴ ይገባኛል በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ይህ የሆነው ከቤተሰብሽ በመጣ መንፈስ ነው እንደምንም መንፈስሽን አጠንክረሽ ንስሀ ገብተሽ አንድ ገዳም ሄደሽ በፆም በፀሎት በስግደት በርትተሽ በመቁጠሪያ መላ ሰውነትሽን እየቀጠቀጥሽ መንፈሱን እየገስፅሽ ፀበል ተጠመቂ ድራሹ ነው የሚጠፋው ለእመቤታችን ስዕለት ተሳይ ፤ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጭ ለምን እንደዚህ እንደ ሆንሽ እዛው ታገኝዋለሽ በርች።

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 Před měsícem

      መፇም መፅለይ መስገድ ፀበል መጠመቅ ይጠብቃል ያድናል መቁጠርያ ግን መፀለያ ነው እራስን በመቁጥርያ መምታት ግን አስፈላጊ አስፈላጊ አይደላም

    • @lehulutube9063
      @lehulutube9063 Před měsícem +1

      @@messeretagegnehu6683 የመቁጠሪያ ጥቅሙ መንፈሱን ለማድከም ነው በተለይ በህይወታችን ውስጥ የአምልኮ ህይወት ከሌለን መንፈሱን መቆጣጠር ስለሚከብድ ህይወታችንን እንዳይረብሽ በመቁጠሪያ መገሰፅ ግድ ይላል ።

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před měsícem

      @@messeretagegnehu6683እስቲ ዝም በይ

  • @User-yigus5do7y
    @User-yigus5do7y Před 17 dny

    Egzaber betam new bazurash yalew sew birr yestesh mesiloshal gin egzaber new batezewawari yeradash

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y Před 28 dny

    Ayzosh allah yerdash berche

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Před měsícem

    በጣም ታሳዝናለች አይዞሽ ጸበል ሂጂ። ለኪንታሮች Castor oil ( የጎሎ ዘይት ቅብይው) በጣም መደረሃኒት ነው

  • @Itif649
    @Itif649 Před měsícem

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ገኒ

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan2437 Před měsícem

    Messi, you are powerful, and that strength comes from God, from what you told us God has a plan for your life. Your life will change soon. As I was told, please do not share your ideas and plan rather pray about it.
    Hei Genet, you always inspire me in all your programs. you are different and have a different spirit which is amazing.
    God bless you all

  • @KidistTesfaye-j5p
    @KidistTesfaye-j5p Před měsícem +1

    ገንት እግዚአብሔር ራይሽን ያስፋልሽ ስልክ ቅጥር ትስጥ ላገኛት እሞክራለሀ።

  • @tsinatfikadu3947
    @tsinatfikadu3947 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል አይዞኚ ሁሉም ነገር መልካም ሆኖ ደስተኛ ሆነሺ ማየት እፈልጋለሁ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před měsícem

    እውይ የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ ከባድ ፈተና ነው አይዞሽ

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew Před 29 dny +1

    በናትሽ ይችን ኮመንት ካነበብሻት በርሚል ጊዎርጊስ ፀበል ሂጅ

  • @MekdesMolla-xg7hs
    @MekdesMolla-xg7hs Před měsícem

    በጣም የሚገርመኝ ኘሮቴስታንቶች ግን መንፈስ ድግምት የምትሉት የተጋነነ ጥርጣሬ የሚሞሏችሁ ሰው ጋ ተፋቅሮ ከጎረቤት ጋ ተስማምቶ እንዳይኖር የምትዘሩት ዘር ከባድ ነው ሁሉንም ሰው ተጠራጥራችሁ እርስ በእርስ እንኳ አትተማመኑም
    በጣም ነው የማዝነው በዚ ትውልድ

  • @TesfayGebre-s5d
    @TesfayGebre-s5d Před měsícem

    እግዚአብሄር ተአምር ይሠራል

  • @woubshettesfaye9607
    @woubshettesfaye9607 Před měsícem

    yemigerem tarik new betam azegalehu fetari yeredash hasabeshen yemulalesh bewenet jegena set nesh

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Před měsícem +1

    ጸበል ሂጂ እሱ በቻ ነው መድሃኒት ጸበል ተጠመቂ

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před měsícem

    እኛ እንድንማርበት ታሪክን እንደነገርሽን እህቴ አቺም ደግሞ ቤሄትኛውም እምነት ሁኚ ገጠመኝ የሚለውን የመምህር ተስፋዬ አበራን አዳምጪ እዛጋር ታገኚዋለሽ ማን ህይወትሽን እንደሚበጠብጥ ፁሚ ስገጂ የትም ሳትሄጂ ውጤቱን ታይዋለሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳን ደሞ ቆመሽ ትመሰክርያለሽ ጠካራ ነሽ

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y Před 28 dny

    Ketsrotu gen aswechew kalweta yebezal mewetat sychelem wedkanser yekeyral

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Před měsícem

    እነዚህ ተፈልገው ወደ ጉጂ ተወስደው ብልታቸው ይገረዝልን ብያለሁ

  • @hanagirma58
    @hanagirma58 Před měsícem +1

    ገኒ እባክሽ ስልክሽን ፈልጌ ነበር

  • @Msmhhyr
    @Msmhhyr Před 15 dny

    Ebakish Abune Hara dinigil tsebel hiji tetemeki. Be Orthodox emenet tetemeki.

  • @user-mt8ui7nq1i
    @user-mt8ui7nq1i Před měsícem

    እሕቴ አንችንለብዙሐኑ ማስተማረያሌያረግሽፈልጎስለሜሆ አይዞሽበርች

  • @user-cu9jg2ki4x
    @user-cu9jg2ki4x Před měsícem

    Allah kanchigar yihun yene konjo

  • @meccam2106
    @meccam2106 Před měsícem

    ይሄን ሁሉ ያሳለፈሽ ጀግናነሽ

  • @tsionhiba4606
    @tsionhiba4606 Před 10 dny

    Tsebel hiji hullu yalefal geta eyesus embrehan weladit amelak tiredashalech

  • @BitaniyaWondossen
    @BitaniyaWondossen Před měsícem

    Ke lijetua gn yehone gera yegebagn ngr ale defenefen yale ngr nw metaweraw tetadefebgn alamaw algebagnm.yehone ngr target arga nw yemetachew..gn egezaber yerdat engdi

  • @selamkaley1698
    @selamkaley1698 Před měsícem

    It’s very 😢 I didn’t stop crying 😭 from the beginning

  • @Bsrat-g8h
    @Bsrat-g8h Před 21 dnem

    አግዚአብሔር አንጂ ሰይጣን ማ ይገፈትርሻል

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před měsícem

    Ye kumare menfesi yealebete sew mekirebi 🎉🎉be miste ende tebla zafe huno mekereti new🎉🎉ye kumare sususi yalachew sewchi stayu aremachu retu 🎉🎉Ebabe keangeti esike egeri endetetmetmachu yemisema semeti new yemisemachu🎉🎉

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Před měsícem

    አየዞሽ ፈጠር አሁን የቃየርሽል😢😢😢😢😢😢😢

  • @KalebEphraim
    @KalebEphraim Před 21 dnem

    Enat Ahunem ymareshe embete marymen tempting handle enate kelgwa tamaldsalch tesfa atkurche

  • @GenetTulu-n9v
    @GenetTulu-n9v Před 15 dny

    Abet amlake kne yebase mekeram yasalfe sew ale laka

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q Před měsícem

    ሂወት ከባድናት 😢😢😢 ዉድ ያገሬልጅወች በያላቸሁበት አላህ ይጠብቃቸሁ ተክፉነገር በቅንነት ደምሩኘ ጀማሪነኘ አገሬ ገብቸ መሥራት እፈልጋለሁ ሥደት ድካም ብቻነዉ የረፋት እጀራ አላህ ይሥጣቸሁ🙏🙏

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před měsícem +1

    በሌላ ሚዲያ አይቼሻለሁ በየሚዲያው ከምትዞሪ ፁሚ ፀልይ ስገጂ ፀበል ተጠመቂ ትረጋጊያለሽ ህይወትሽ ይስተካከላል
    ግን ኦርቶዶክስን ሳታውቂው አታራክሺ ስለእምነታችን እምነቱን ሳታውቂ ሌላ ሚዲያ ላይ ስትናገሪ ስለሰማሁሽ ነው

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 Před 26 dny

    Any etiopia sea wada allah tamalasu

  • @meskermmeles9755
    @meskermmeles9755 Před 29 dny

    ተሳሳትሽ ገኒ ኦ ኔጌቲቨ ከስንት አንድነው ኤች አይ ቪ አይቀበልም

  • @LemlemGuta
    @LemlemGuta Před 24 dny

    ውዴ እምነትሽን ቀይሪ አይደለም የምልሽ ግን ስውራ ማርያም ፀበል ጊቢና ተጠመቂ በስውር ኢወትሽን ትቀይርልሻለች

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q Před měsícem +1

    አደኛኮማቸነኝ ወላሂ❤❤❤

  • @BezaItubiya
    @BezaItubiya Před měsícem

    Ayzosh 😢😢

  • @abebabekele4742
    @abebabekele4742 Před 19 dny

    ፀበል ተጠመቂ

  • @keyhaKonjo
    @keyhaKonjo Před 27 dny

    😢😢😢😢😭😭

  • @user-rx9qv2vx7m
    @user-rx9qv2vx7m Před měsícem

    ገና ልጅ ነሽ ለምን ተስፋ ትቆርጫለሽ አገር ካልሆነልሽ እንደእኛ የማዳም ቅመም መሆን ይቻላል ታውቂያለሽ አረቦችን ይባርካቸው በላባችን እንበላለን❤❤❤❤

  • @BitaniyaWondossen
    @BitaniyaWondossen Před měsícem

    Mn selehonsh nw eyandandu 15000 kefelew anchin midefrut?andande tagagnalesh

  • @muluteshome7358
    @muluteshome7358 Před měsícem

    Ebakshin ye memhe tesfayan tmhrt adamchi getemegn eraschin tagegnwaleshi

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před měsícem

    ምንድነው ችግራችሁ ነጌቲቭ የምትፅፉ! ልብ ይስጣችሁ አንዴ ገነትን አንዴ እቺን ምስኪን የምትነቅፉ !!!

  • @samuelmichiele9037
    @samuelmichiele9037 Před měsícem

    Yena konjo nega eigzaber adise ken alew

  • @onelove6680
    @onelove6680 Před měsícem

    እህቴ የመምህር ተስፋዬ ትምህርት አዳምጪ

  • @Zerituye
    @Zerituye Před měsícem +1

    What is wrong with you putting those short films in between?

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před měsícem

    ንስሀ ግቢና ይርጋለም አርሴማ ሄደሽ ፀበሏን ተጠመቂ ፁሚ ፀልይ የአጋንንት ስራ ነው በእምነት ሂጂ ትድኛለሽ

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Před 29 dny

    እህቴ እርኹስ መፍስ እደሆነ እኮ ከቺም ታውቋሻል እደምንም ብለሺ በርሜል እጌወርጌስ ሂጂ ቆራወርዳ ጎደር እመኚኚ እደ አዴስ ይሰራሻል

  • @tigistamaru4037
    @tigistamaru4037 Před měsícem

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před měsícem +1

    ጸበል ተጠመቂ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 Před měsícem +2

    ልንገርሽ አንድ ነገር ዝሙት ድህነትን ያወርሳል ከንደዚ አይነት ቆሻሻ ተግባር መቶ በመቶ ውጪ

  • @user-ge1xt4cv2s
    @user-ge1xt4cv2s Před měsícem

    የኔ እህት ኦፕራሲዮን አትሁኚ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ሂጂ ይወጣልሻል ቢላዋ አታስነኪ ከፈለግሽ የጉዦ ማህበር አለና ስልካቸውን እሰጥሻለሁ ሲከፈት ሂጂ ተስፋ አትቁረጪ እሺ የግዚአብሄርን ማዳን የምታይበት ይሆናል እሺ? ለሁሉ ነገር ይረዳሻል

  • @Zerituye
    @Zerituye Před měsícem +1

    የሰዉ ቤት ተመላለሽ ገብተሽ ለምን አትሰሪም?

  • @dek12940
    @dek12940 Před měsícem

    What to 4 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před měsícem

    ጌታሆይ 🙈🙈🙈🙈🙈

  • @senigi530
    @senigi530 Před měsícem

    የተጋነነብኝ እያንዳንዳቸው ለመድፈር 1500 የሚከፍሉት ቡና ቤት አይሄዱም

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 Před měsícem

      የብሩነው ወይንስ የሷ ጉዳት ነው ያሳስብህ ምን አይነት ድንቁርና ነው

    • @senigi530
      @senigi530 Před měsícem

      @@mahelet9539 ምናባሽ ያሰድብሻል ታዲያ የኔ አረዳድ አንቺን አይመለከትም

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 Před měsícem +1

    አንድ ቀን ያለ ብሶት አቅርበሽ አታውቂም ምንም ላትቀርፊላቸው ማናዘዝ ምን ይሉታል

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 Před měsícem +1

    ተይ ከኤች አይቪ ካለበት ሰው ግንኙነት ኑሮሽ እንዴት ነው በሽታው የለብኝም የምቲው ይሄ ንግግርሽ ሌሎች ጥንቃቂ እንዳያደርጉ መንገድ ይከፍታል ተመለሺ ይኑርብሽ አይኑርብሽ አናውቅም ስትመረመሪ አላየንም እባክሽ አታዘናጊ

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Před měsícem +2

      ላይኖርባት ይችላል እኔ ከነልጆቼ ከበሽታው ነፃ ነን ባለቤቴ በበሽታው ህይወቱ አልፋል እና ነፃ ነን የፈጣሪ ድንቅ ስራ ይህ ነው አልልሽም

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 Před měsícem

      ያጋጥማል

  • @MedanitM
    @MedanitM Před měsícem +1

    በሂወትሽ መልካም እንድትኖሪ ሴጣን እንዳይጠጋሽ እስልምናን ተቀባይ

    • @eyeruskifle7179
      @eyeruskifle7179 Před měsícem

      Aydel kkkkkk

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před měsícem +2

      ዋናውን ድቤ እየቀጠቀጠች እንድትዘይረው ነው😂😂😂😂

  • @msm5155
    @msm5155 Před měsícem

    Too much adv