የጥሎሽ ኘሮግረም ከሴቶ ቤት||ቅዳሜ ማታ||ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • Rakeb alemayehu,
    #Zeki tube,
    Emama zinash,
    ethiopian new movies,
    #Hope,
    Minew shewa,
    Ethiopia,
    መምህር ዘበነ,
    መምህር ተስፋዬ,
    #ገጠመኝ,
    አብይ አህመድ,
    ዘጠነኛው ሺ,
    miki show,
    donkey tube,
    fani samri,
    yeneta tube official,
    miko mikee,
    nebyou indris,
    nebilnur,
    abduh jr,
    life of abel,
    babi,
    leyu yune,
    ethioinfo,
    mahi&kid vlogs,
    abrhot entertainment,
    mereja today,
    abel birhanu,
    #nebilnur #babi #abrhot zena tube,
    ebstv woridwide,
    adagnu camera,
    inspire ethiopia,
    seifu on ebs,#addis,
    kana television,
    cheru tube,
    beki &ana

Komentáře • 83

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  Před rokem +7

    😘#ዉዶች_ላይክ _ሸር🙏🙏

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Před rokem +20

    እኔ እሚገርመኝ ሂጃብ ለብሰው ጆሯቼውን እሚያወጡት ነገር ነው ፋሽን መሆኑ ነው ግን ወላሂ አያምርምኮ ያ በናተል ሙስሊሚን ያልተዘወጃችሁ አላህ ይዘውጃችሁ

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d Před rokem +4

    ማሻ አላህ ይመቻቹ የሚያስተዋውቀው ልጅ ግን በሳቅ😂

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 Před rokem +2

    ደሞ የጆሮማዉጣት ፋሺን መጣደ አላህ ይስቱር

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Před 7 měsíci

    ወየሁ ልጁ ደስ ሲል በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 Před rokem +2

    ወይ ልጁ ስታስቅ ወላሂ 💓🤲🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-id7ge7nf3n
    @user-id7ge7nf3n Před 8 měsíci +1

    መሀመድ ጀማልን ዳሩኝ ወድጀዋለሁ❤❤❤❤መርሣዎች

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před rokem +2

    ባለጌወች ናችሁ. የሴትን ልብስ ወንድ ያውም በካሜራ ፊት እያብጠለጠሉ ማሳየት የሚሉት ስግጥና ነው ይህንን ባህል ከየት ነው የምታመጡት በናተቤት ብራንድ እቃ ነው እያላችሁ መላላጣችሁ ነው አትጃጃሉብን ባህላችንንም አታቁሽሹ

    • @maranamarana459
      @maranamarana459 Před rokem +1

      ትክክል ናቸዉኮ አለ ባህል ቅዳሚ ማታ እደዝ አሳይቶ ይሰጣል እያሳቀ እየቀለዱ የሚሰጠዉ ልጂ ተጫዋች መሆን አለበት ቀደኛ…

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před rokem +5

    እኔ ለመታወቂያ ፎቶ ለመነሳት ጀሮሺን አሳይ ብለውኝ ተጀግሬ ነበር ሂጃብ ለብሳችሁ ጆሮ ማውጣት ምን የሚሉት ፋሺን ነው

    • @user-tl9od9qj2z
      @user-tl9od9qj2z Před rokem

      አይገርምም ፀጉራቸውንም ትንሺ ገለጥ አርገዋታል

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ ቀልዱ🥀🥀🤣🤣🤣

  • @user-tl9od9qj2z
    @user-tl9od9qj2z Před rokem +1

    የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ደስታችሁ ያስደስተኛል

  • @user-fq1fq9vz4f
    @user-fq1fq9vz4f Před rokem +1

    ቀሚሶቹ ግን ማሻአላህ ያምራሉ በውሀ ይለቅ

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 Před rokem +1

    ልክነህ የኮይት ድናር ዶራል ማለት ነው 👍👍

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 Před rokem

    አቤት ጫወታ ትችላለህ ብሮየ ክክክክክክ ፈታ አረከኚ ደብሮኚ ነበር በመዳም ኩሺና s.ነኚ ከመዳም ኩሽና

  • @toybamuhammed
    @toybamuhammed Před rokem +2

    የየሀገሩ ባህል ግን ይገርመኛል

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před rokem +1

    የሚያስተዋውቀው ልጂ ጨዋታ አዋቂ ነው

  • @user-io5zy2re8r
    @user-io5zy2re8r Před 5 měsíci

    ራቢአ ሞላው ነኝ መብሩክ ብየሻለሁ😂 ውደ ፋጦ አያሌው 😢በቃ እኔንም ዳርኝ አገታሙን ልጅ😅

  • @user-yx5jz9rj8t
    @user-yx5jz9rj8t Před rokem +2

    ዜድ እሚያሰተዋውቀውን ልጀ ኢተርቤ አድረገልን እማ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በቃ ወንዲሜ ወጭ በውጭ ሁኖዋል በለኝ አሀ ይህን ሁሉ አገረ የሚህደበት የሚገዛበት እኔ ውጩን በቁጥር አላቀወም ከከከከከ

  • @hayimemarr2250
    @hayimemarr2250 Před rokem

    በጣም ያምራል የኔ ውብ ወንድም

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9u Před rokem +4

    የፕሮግራሙ መሪ ይመችህ ፍግግታሱነው

  • @user-tl9od9qj2z
    @user-tl9od9qj2z Před rokem

    ማሻአላህ የሚያስተዋውቀው በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክክክክክክክክ

  • @SS-yk3ww
    @SS-yk3ww Před rokem +3

    እሚያስተዋዊቀዉ ልጅ ግን ተመችቶኛል ከምር ስልኩን ስጠኝ 🤣🤣🤣

    • @ymerlala276
      @ymerlala276 Před rokem

      ዘና ያረጋል አፈላልጊ

    • @user-td3rw4iz1q
      @user-td3rw4iz1q Před rokem +1

      ኪኪኪኪ ለምንፈለግሽው

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před rokem

      @@user-td3rw4iz1q ለምን ይመስልሻል ሰርግ ሲኖር ለማስተዋወቁ ነው

    • @fatumaibrahim8108
      @fatumaibrahim8108 Před rokem

      @@UMUYEHIYATUBE ክክክ

  • @kukud4920
    @kukud4920 Před rokem

    ወላሂበሳቅሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před rokem +2

    ይህደሞ. የየት ባህል ነው መቸም በየቀኑ የማናቃቸው ያልተለመዱ ነገር ነው እያየን ያለንው ይገርማል ይህንን ሁሉ መዘላለል ምንአመጣው ባህላችንን ወጋችንን ጠብቃችሁ ብትጋቡ ምንልትዋረዱ ሁኖነው የየትስ ባህል ነው ያመጣችሁብን

    • @jemijemitub645
      @jemijemitub645 Před rokem

      Ende ena aitagebe balishi hadya amaytema ende hoo degmo wolo bahil new hhh

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE Před rokem

      አወ አሁንን ሁሉም ይታይልኝ ነዉ እህቴ አላህ ያሥተካክለን እጂ

    • @jemijemitub645
      @jemijemitub645 Před rokem

      @@SOFYe-TIKUYE hhh esu lk nesh yaw bziness new you tube

    • @Razan-l4d
      @Razan-l4d Před rokem

      ከየት የመጣ ባህል ነው ስትይ ይሄ አድስ ነው እንደ

    • @user-kr2ne3gn2p
      @user-kr2ne3gn2p Před rokem +2

      @@Razan-l4d ይህ ልገርሽ ብልግናም ጭምር ነው የሴትን ልብስ እድህ እያመሳቀለ እዩት እዩት ማለት ብልግና ነው የትም ሀገር ሲደረግ አላየንም እኒህ ፋራ ስለሆኑ እጂ

  • @user-dr8es2ef2f
    @user-dr8es2ef2f Před rokem +1

    ወይ የሚዜ ደረጃ አለውደ

  • @user-hw1hc2rb7m
    @user-hw1hc2rb7m Před rokem

    ማሻ አላህ ያገሬ ልጆች

  • @gdcjdcjfcdusdjd4493
    @gdcjdcjfcdusdjd4493 Před rokem

    ወይኔበሳቅ😂😂😂

  • @user-sr2cs8lu6c
    @user-sr2cs8lu6c Před rokem +3

    ልቦና ይስጣችሁ ያረብ

    • @ymerlala276
      @ymerlala276 Před rokem

      ሴቶቹ አስጠሉኝ ምናል ስትር ቢሉ

  • @seadaahamdhdhdh3304
    @seadaahamdhdhdh3304 Před rokem

    በሳቅ ክክክክክክ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +2

    ሀገራችን ሰላምይሁን👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽

  • @fugurgur8tut650
    @fugurgur8tut650 Před rokem

    ወይኔ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-wd5hk8qr7h
    @user-wd5hk8qr7h Před rokem

    ያልታየውንልቀቅ አይተነዋል በጎደኛችህ የምላሹንልቀቅ

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Před rokem

    Masha allah zdo

  • @user-rs9pm1og7s
    @user-rs9pm1og7s Před rokem

    ልጁ በጣም ቀልደኛነው ክክክ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Před rokem

    ክክክክክ እረ ልብስ ያ ዡ ያስቃል

  • @speedcall9281rich
    @speedcall9281rich Před rokem

    ኡፍፍ😥ቀናሁ ወላሂ የንልወንድም ትዳራቹ ያማረየሰመረ ይሁንላችሁ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před rokem

    ማሻላዘናእምታርጉት

  • @user-yx5jz9rj8t
    @user-yx5jz9rj8t Před rokem

    ዜደ እሚያሰተዋወቀወ ልጀ ሴያሰቀቅ

  • @kedjahamzahussen469
    @kedjahamzahussen469 Před rokem

    Are lash mndnew betam malya new ede yametalat

  • @mmkk6536
    @mmkk6536 Před rokem

    ወይኔ አያልቅበትም

  • @kukud4920
    @kukud4920 Před rokem

    😅😂😂❤❤😂😂😂

  • @user-yx5jz9rj8t
    @user-yx5jz9rj8t Před rokem +1

    እር ወላሂ ድሰ ሴል የምር ብቻ ምን ለበል

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Před rokem +1

    ያጎቴን ልጂ አሥታወሠኝ ያክሥቴ ልጂ ተደራ ልብሥ ሢረከብ ሢሊበረ ጫማ 3 ሺበረ ነዉ የገዛንዉ ሢሉ ከህዝቡ መሀል 7 ት ብረ ነዉ ብላ ጭህች ካሥረ አመት በፊት 🤣🤣🤣

  • @mmkk6536
    @mmkk6536 Před rokem

    ኧሯ እቃ አሰርካቢው ቀልደኛነው

  • @romarere78
    @romarere78 Před rokem

    Er yemastewawkew leji besake gedelegn

  • @rabyamohammed1687
    @rabyamohammed1687 Před rokem

    አሚርን ዳሩን

  • @horiytehareaggaga9990

    ፍትህ ለሂጃብአለባ በስ

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Před rokem

    😂😂😂

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před rokem

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-dr8es2ef2f
    @user-dr8es2ef2f Před rokem

    ይሄን ሁሉ ልብስ ገዝቶ የብቻም ብር ትሰጣላቹ?

  • @mmkk6536
    @mmkk6536 Před rokem

    ቀጥር ወሬ