Video není dostupné.
Omlouváme se.

ETHIOPIA: የታህሳስ 1953 ዓ/ም መፈንቅለ መንግስት - ብ/ጄኔራል መንግስቱና ግርማሜ ንዋይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2023
  • This video is made by Yefiqirbet Ethiopia
    በታህሳስ ወር 1953 ዓ/ም በሁለቱ ወንድማማቾች፣ ብ/ጄኔራል መንግስቱ ንዋይና ግርማሜ ንዋይ እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የጦር መኮንኖችና ሲቪል ባለስልጣናት የተቀነባበረ መፈንቅለ መንግስት ተካሄደ። ይህ ቪዲዮ የሁለቱን ወንድማማቾች ህይወት ከመፈንቅለ መንግስቱ ጋር አናጥሮ ይፈትሻል። ጽፎ፣ አዘጋጅቶ የተረከው ቅጣው ንጉሴ ነው።‪@yefiqirbet-tube3900‬

Komentáře • 1