Yefiqirbet Ethiopia
Yefiqirbet Ethiopia
  • 89
  • 60 207
ETHIOPIA: የንጉሱ የመጨረሻ ዓመታትና የሚኒስትሮችና የጦር አዛዦች ግድያ - በብሩክ መኮንን
ቀዳማዊ አጼ ኃ/ስላሴ የመጨረሻ የስልጣን አመታት እንደ አጀማመራቸው አልነበሩም። ስልጣን ቀስ በቀስ እየከዳቸው፣ ታማኞቻቸው ከአጠገባቸው እየራቁና ባለስልጣኖቻቸውም በግፍ ተገድለው የእሳቸውም እጣፈንታ ግድያ ሆነ። ይህ ጥንቅርም በዚሁ ጉዳይ ላይ ያጠነጥናል። ብሩክ መኮንን አዘጋጅቶታል።
zhlédnutí: 29

Video

ETHIOPIA: የመጨረሻው ንጉስ 58 የስልጣን አመታት በአጭሩ ሲቃኝ - በቅጣው ንጉሴ
zhlédnutí 87Před 14 dny
ይህ ቪዲዮ ፖስት የሚደረግበት ሰሞን የቀዳማዊ አጼ ኃ/ስላሴ 132ኛ የልደት በዓል የዋዜማ ቀናት ላየይ ነው። ንጉሱ በአፍሪካ መሪዎች ታሪክ ረጅሙን 58 ዓመት ሪከርድ የአመራር ጊዜ የጨበጡ፣ በወቅቱ በሰለጠኑ አገራት መንግስታት ተሽለው የሚታዩ፣ በኢትዮጵያ ታሪክም አዳዲስ የስልጣኔ ማሳያ የሆኑ እርምጃዎችን የወሰዱ ናቸው። በአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታና ለጥቁሮች ትግል ባሳዩት ድጋፍ የአፍሪካውያንንና የአለም ጥቁር ህዝቦችን አድናቆትና ድጋፍ የተቸሩ ንጉስ ነበሩ። በአገር ውስጥ ግን የውጭውን ያህል በሙሉ ድምጽ አክብሮትና ድጋፍ አልተሰጣቸውም። ለማንኛውም ስለመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉስ የተዘጋጀውን ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችሁ።
ሐረርና ገጣሚው አርተር ራምቦ
zhlédnutí 34Před 14 dny
ፈረንሳዊው ባለቅኔ ወደ ኢትዮጵያ ሀረር መጣ። እናም በሐረር ለአመታት ተቀመጠ። ስለ አርተር ራምቦና ጥንታዊቷ ሐረር፣ ሐረር በመሄድና ባለሞያ በመጋበዝ ቅጣው ንጉሴ ያዘጋጀው ነው። ተከታተሉት...
ETHIOPIA: ለኢትዮጵያ የተሰዉት ጳጳስ - አቡነ ጴጥሮስ! የዛሬ 88 ዓመት ምን ሆነ?
zhlédnutí 85Před 21 dnem
ጣሊያን በወረራ አገራችንን ከያዘ በኋላ ኢትዮጵያውያን በዱር በገደል እየተዟዟሩ ተፋልመዋል። ባላባቶች፣ ገበሬዎች፣ የሀይማኖች አባቶችና ሌሎችም መስዋዕትነት ከፍለዋል። ከነዚህ ውስጥ አቡነ ጴጥሮስ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። ይህ ቅንብር በዚህ ዙሪያ ያጠነጥናል። ቅጣው ንጉሴ አዘጋጅቶታል።
ETHIOPIA: አስገራሚው ታሪካዊ የጦር ዘማቾች ሰልፍ በአዲስ አበባ - ሰኔ 16 ቀን 1969 ዓ/ም
zhlédnutí 80Před měsícem
የዚያድባሬ መንግስት በምስራቅና ደቡብ የኢትዮጵያ ክፍል ሀይል አደራጅቶ ወረራ ፈጸመ። ምክንያቱ ታላቂቷን ሱማሊያ እፈጥራለሁ በሚል የድንበር መጋፋት ነበር። በወቅቱ ኢትዮጵያ በቂ የጦር ዝግጅት አልነበራትም። ይሄንን ክፍተት ለመሙላት የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የዘመቻ ጥሪ አደረገ። ተከታዪ ጥንቅር ከሚሊሺያ ስልጠና በኋላ ሰኔ 16 ቀን በአአ የተካሄደውን አስገራሚ ሰልፍ የተመለከተ ነው። ቅጣው ንጉሴ እና ብሩክ መኮንን አዘጋጅተውታል። @yefiqirbet-tube3900
ETHIOPIA: የእናት አገር ጥሪ ሰኔ 1969 ዓ/ም - ክፍል አንድ
zhlédnutí 149Před měsícem
በወርሃ ሰኔ 1969 ዓ/ም ኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ የተወጠረችበት ጊዜ ነበር። በተለይም በስተ ምስራቅ የሶማሊያው ዚያድባሬ ጦር ከአአ 250 ኪ/ሜ ድረስ የኢትዮጵያን ሉዐላዊ ግዛት ጥሶ ገባ። ኮ/ል መንግሰቱ ኃ/ማሪያም የእናት አገር ጥሪ አወጁ። አለም አቀፋዊና አገራዊ ሁኔታው ምን ይመስል ነበር? ቅጣው ንጉሴ አዘጋጅቶታል። ቀዳሚውን ክፍል ተከታተሉ...
ETHIOPIA: የግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ/ም ሰሞን - ሞሳድ በአዲስ አበባ /ካለፈው የቀጠለ/
zhlédnutí 83Před 2 měsíci
ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ/ም የኢህአዲግ ሰራዊት አዲስ አበባ ገባ። በኮረኔል መንግስቱ የሚመራው መንግስት ፍጻሜ ያሳሰባቸው ኢትዮጵያውያን አይሁዶችን ወደ እስራኤል ለማጓጓዝ ያቀዱ ሀይሎች አጋጣሚውን መጠቀም ፈልገው ተሳክቶላቸዋል። ይህ ካለፈው ልጥፍ የተከተለ ነው። ተከታተሉት። ያዘጋጁት ቅጣው ንጉሴና ብሩክ መኮንን ናቸው።
ETHIOPIA: ግንቦት 19 ቀን 1983 ሞሳድና ሲአይኤ በአዲስ አበባ
zhlédnutí 632Před 2 měsíci
በኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም መንግስት በአማጽያኑ ተሸንፎ፣ የተጀመረው ድርድር ከሽፏል። የእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ፣ በአሜሪካ መንግስትና በሲአይኤ እየታገዘ የእስራኤል ኮማንዶዎችን መሳሪያ አስይዞ አዲስ አበባ ውስጥ አሰማርቷል - ግንቦት 19 ምሽት! ይህ ጥንቅር የኦፕሬሽን ሰለሞንን ከ14 ሺህ በላይ ፈላሾችን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ትንግርታዊ ዘመቻ ይፈትሻል። ቅጣው ንጉሴና ብሩክ መኮንን አዘጋጅተው አቅርበውታል። ተከታተሉት
ETHIOPIA: በኢትዮጵያውያን ደምና አጥንት የታነጸው የጥቁሮች ነጻነት - በአድዋ
zhlédnutí 110Před 5 měsíci
በ1988 ዓ/ም የኢትዮጵያን ሉዐላዊነትና የግዛት አንድነት በድፍረት ንዶ ህዝቧን ለማንበርከክና ለማሰቃየት የመጣውን የወራሪውን ፋሺስት ጣሊያን ጦር ኢትዮጵያውያን ከየቦታው ተሰባስበው አድዋ ላይ ገድል ፈጸሙ። ይህ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ተጋድሎ ያፈራው ድል ውጤቱ ለሁሉም ጥቁር ህዝቦች፣ በጭቆና ስር ለነበሩም ፍትህ ፈላጊዎች ማቀጣጠያ መሆን የቻለ ነው። የአድዋን አነሳስና ሂደት እንዲሁም ድል የፈተሽንበትን ቪዲዮ ተከታተሉ@yefiqirbet-tube3900
ETHIOPIA:የየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ/ም ሰማዕታት - የተ/ጻዲቅ መኩሪያ ማስታወሻ
zhlédnutí 79Před 5 měsíci
ፈሺስት ጣሊያን አድዋ ላይ ድል ከተደረገ በኋላ በ1928 ዓ/ም ለሁለተኛ ጊዜ ወረራ ፈጸመ። በዚህን ወቅት ከፈጸማቸው የግፍ ተግባራት መሀል በየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ/ም በአዲስ አበባ ነዋሪ ላይ ያደረገው ጭፍጨፋ ምንጊዜም አይዘነጋም። ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ "የኢትዮጵያ ታሪክ ከአጼ ቴዎድሮስ እስከ አጼ ኃ/ስላሴ" በሚል ለንባብ ያበቁትን ቅጣው ንጉሴ በተከታዩ ቪዲዮ አዘጋጅቶታል። ተከታተሉት@yefiqirbet-tube3900
ETHIOPIA: ፓን አፍሪካኒዝም፣ ኮሎኒያሊዝምና ያልተቀባው የኢትዮጵያ ንጉስ Pan Africanism colonialism and Lij Eyasu
zhlédnutí 52Před 5 měsíci
At the turn of the twentieth century an Ethiopian prince Lij Eyasu succeeded Menilik 2nd's throne which was heralded by the king him self. 'Scrumble Africa' was successfully implemented in most countries in Africa. Lij Eyasu was trying to neutralize the colonizers' forces. The first African coup d'tat was launched by England, Italy and France with the support of some noble men in the Grand pala...
ETHIOPIA: ደራሲና ሀያሲ አስፋው ዳምጤና ህይወታቸው - በቅጣው ንጉሴ (ክፍል - 2)
zhlédnutí 64Před 5 měsíci
አንጋፋው የኪነጥበብ ሰው፣ ሀያሲና ኤኮኖሚስት አስፋው ዳምጤ ከ1950ዎቹ ጀምሮ በኢትዮጵያ ስነ ጽሑፍ ከፍተኛ ቦታ የያዙ ናቸው። ከሌሎች የዘመኑ ጸሐፍት ጋር የሙያና የህይወት ቁርኝት የነበራቸውም ናቸው። መንግስቱ ለማ፣ ጸጋዬ ገ/መድህን፣ ሀዲስ አለማየሁና ሌሎቹም ጋር በቅርብ ይሰሩ ነበር። በዚህ ዝግጅትም በነዚህና ሌሎችም ጉዳዮች ዙሪያ ቅጣው ንጉሴ አነጋግሯቸዋል። እስከ መጨረሻው ትከታተሉት ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን@yefiqirbet-tube3900
ETHIOPIA: አንጋፋው ደራሲና ሀያሲ አስፋው ዳምጤ - ቆይታ ከቅጣው ንጉሴ ጋር (ክፍል አንድ)
zhlédnutí 85Před 5 měsíci
ደራሲ ሀያሲና ኢኮኖሚስት ናቸው - አስፋው ዳምጤ። የተማሩት እንግሊዝ አገር ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ነው። በአጼ ሀ/ስላሴ ዘመን ከፍተኛ ባለስልጣን ነበሩ። በዘመነ ደርግም በሀላፊነት ሰርተዋል። በንጉሱ ዘመን በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኢኮኖሚ አታሼ ሆነው አገራቸውን አገልግለዋል። ከቅጣው ንጉሴ ጋር ያደረጉትን ቆይታ የመጀመሪያ ክፍል ተከታተሉት።@yefiqirbet-tube3900
ETHIOPIA: የአስገራሚው ስደተኛ ኢትዮጵያዊ ልዑል መጨረሻ በአውሮፓ - በቅጣው ንጉሴ
zhlédnutí 68Před 5 měsíci
ETHIOPIA: የአስገራሚው ስደተኛ ኢትዮጵያዊ ልዑል መጨረሻ በአውሮፓ - በቅጣው ንጉሴ
ETHIOPIA: አውሮፓንና መካከለኛው ምስራቅን ያነጋገረው ኢትዮጵያዊው ልዑል - በቅጣው ንጉሴ
zhlédnutí 159Před 6 měsíci
ETHIOPIA: አውሮፓንና መካከለኛው ምስራቅን ያነጋገረው ኢትዮጵያዊው ልዑል - በቅጣው ንጉሴ
ETHIOPIA: የኢትዮጰጵያ ታሪክ፣ እንቅፋቶቿና መንፈሳዊ ጥበቃ - ሚስጥራዊ ማህበራትና የኢትዮጵያውያን ጥንካሬ (ክፍል አራት)
zhlédnutí 124Před 6 měsíci
ETHIOPIA: የኢትዮጰጵያ ታሪክ፣ እንቅፋቶቿና መንፈሳዊ ጥበቃ - ሚስጥራዊ ማህበራትና የኢትዮጵያውያን ጥንካሬ (ክፍል አራት)
ETHIOPIA: አንዳንዶች እንዲደበቅ የሚሰሩበት የኢትዮጵያ ታሪክ-የሳባ ንግስት (ክፍል ሶስት)
zhlédnutí 204Před 6 měsíci
ETHIOPIA: አንዳንዶች እንዲደበቅ የሚሰሩበት የኢትዮጵያ ታሪክ-የሳባ ንግስት (ክፍል ሶስት)
ETHIOPIA: የማይፈልጉት የኢትዮጵያ ታሪክ - የሙሴ ጽላት ሚስጥሮች (ሁለተኛ ክፍል)
zhlédnutí 118Před 6 měsíci
ETHIOPIA: የማይፈልጉት የኢትዮጵያ ታሪክ - የሙሴ ጽላት ሚስጥሮች (ሁለተኛ ክፍል)
ETHIOPIA: ተሸፍኖ እንዲቀር የሚሰራበት የኢትዮጵያ ታሪክ-ደራሲ አሸናፊ ፈንቴ ከቅጣው ንጉሴ ጋር!.የመጀመሪያ ክፍል
zhlédnutí 343Před 6 měsíci
ETHIOPIA: ተሸፍ እንዲቀር የሚሰራበት የኢትዮጵያ ታሪክ-ደራሲ አሸናፊ ፈንቴ ከቅጣው ንጉሴ ጋር!.የመጀመሪያ ክፍል
ETHIOPIA: ቤተመንግስቱ በደም የጨቀየ ቀን - የመገዳደል ልክፍት
zhlédnutí 376Před 6 měsíci
ETHIOPIA: ቤተመንግስቱ በደም የጨቀየ ቀን - የመገዳደል ልክፍት
ETHIOPIA: ከሸዋ እስከ ዘይላ ሶማሊያ የተዘረጋው የኢትዮጵያ ግዛት-በጠንካራ አገር ፍቅር የተሞሉት ወላስማዎች (የመጨረሻ ክፍል)
zhlédnutí 111Před 6 měsíci
ETHIOPIA: ከሸዋ እስከ ዘይላ ሶማሊያ የተዘረጋው የኢትዮጵያ ግዛት-በጠንካራ አገር ፍቅር የተሞሉት ወላስማዎች (የመጨረሻ ክፍል)
ETHIOPIA: ጥንታዊት ኢትዮጵያና ዕንቁ ልጆቿ-አዳል ሱልጣኔት 3ኛው ክፍል
zhlédnutí 290Před 6 měsíci
ETHIOPIA: ጥንታዊት ኢትዮጵያና ዕንቁ ልጆቿ-አዳል ሱልጣኔት 3ኛው ክፍል
ETHIOPIA: ከይፋት እስከ ኤደን ባህረ ሰላጤ - ታሪካዊው የኢትዮጵያ አስተዳደር
zhlédnutí 178Před 6 měsíci
ETHIOPIA: ከይፋት እስከ ኤደን ባህረ ሰላጤ - ታሪካዊው የኢትዮጵያ አስተዳደር
ETHIOPIA: ከሰሜን ኢትዮጵያ እስከ ዘይላ - ይፋት ሱልጣኔት (ቀዳሚ ክፍል)
zhlédnutí 263Před 6 měsíci
ETHIOPIA: ከሰሜን ኢትዮጵያ እስከ ዘይላ - ይፋት ሱልጣኔት (ቀዳሚ ክፍል)
ETHIOPIA: የፍቅር ቤት የገና በዓል ፕሮግራም-2016
zhlédnutí 89Před 6 měsíci
ETHIOPIA: የፍቅር ቤት የገና በዓል ፕሮግራም-2016
ETHIOPIA: የኤርታሌ ትሪያንግሏ ምስክር - የጭንቅ ቀን ደራሿ ሉሲ!
zhlédnutí 231Před 6 měsíci
ETHIOPIA: የኤርታሌ ትሪያንግሏ ምስክር - የጭንቅ ቀን ደራሿ ሉሲ!
ETHIOPIA: የዕድገት በህብረት ዘመቻና ሚስጥሩ
zhlédnutí 198Před 7 měsíci
ETHIOPIA: የዕድገት በህብረት ዘመቻና ሚስጥሩ
ETHIOPIA: How did the 1960 Ethiopian Coup against the emperor fail?
zhlédnutí 354Před 7 měsíci
ETHIOPIA: How did the 1960 Ethiopian Coup against the emperor fail?
ETHIOPIA: የታህሳስ 1953 ዓ/ም መፈንቅለ መንግስት - ብ/ጄኔራል መንግስቱና ግርማሜ ንዋይ
zhlédnutí 461Před 7 měsíci
ETHIOPIA: የታህሳስ 1953 ዓ/ም መፈንቅለ መንግስት - ብ/ጄኔራል መንግስቱና ግርማሜ ንዋይ
ETHIOPIA: በህዳር 1967 ዓ/ም የንጉሱ ባለስልጣናት አስደንጋጭ ግድያ
zhlédnutí 161Před 7 měsíci
ETHIOPIA: በህዳር 1967 ዓ/ም የንጉሱ ባለስልጣናት አስደንጋጭ ግድያ

Komentáře

  • @AndnaSost
    @AndnaSost Před měsícem

    የአገራችንን ትክክለኛ ታሪክ ስለምትነግሩን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @hailemaryamgebru165
    @hailemaryamgebru165 Před 2 měsíci

    ኣሁንም ተረት ተረት ታወራላቸ ደርግ በየገበያው እና በየመንገዱ ያፈሰውን ሰራዊት ይወደው ነበረ ትላለህ ቀዳዳ

    • @yefiqirbet-tube3900
      @yefiqirbet-tube3900 Před 2 měsíci

      አቶ ሀይለማሪያም ገብሩ አስተያየቱን ስለሰጡ እናመሰግናለን። ስድብ ግን የጨዋነት መገለጫ አይደለም። ያርሙ።

  • @millionbiru8727
    @millionbiru8727 Před 4 měsíci

    በእውነት ድንቅ ነው።ይቅርባይነት ለሁላችን ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @user-em2dj1nq3l
    @user-em2dj1nq3l Před 4 měsíci

    ምርጦቹ ታሪክ ያለምንም መበራረዘ በቀጥታ የሚገኝበት ውቅያኖሶች የፍቅር ቤቶች ይመቻችሁ ❤❤❤❤

  • @Get.YouTube.Views.756
    @Get.YouTube.Views.756 Před 5 měsíci

    Awesome video!

  • @AndnaSost
    @AndnaSost Před 5 měsíci

    ❤❤❤ Great story!

  • @nanitekie8331
    @nanitekie8331 Před 6 měsíci

    🙏🏽

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 Před 6 měsíci

    Betam maraki program

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 Před 6 měsíci

    beautifully articulated.

  • @yaredtesfu1694
    @yaredtesfu1694 Před 6 měsíci

    Supper

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 Před 6 měsíci

    ግልጽ ላንድሮቨር ላይ ቆመው ይዞሩ ነበር ። በዚህ ታሪካዊ ቀን እዛው ላይ ተሳታፊ በመሆኔ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል። እኛና በርካቶች ሌሎች በየጊዜው በጋዜጣ ይወጣ ና ይጓዙ ነበር። እኛ በዚህ ላይ ብንገኝም የተገጓዝነው የካቲት 2 1967 ከ 5 ኪሎ ኢነጂነሪግ ቴክኖሎጂ ግቢ ነበር የተነሳነው። በቦታው የተገኙት ሻለቃ ኪሮስ አለማየሁ ነበሩ።

  • @nanitekie8331
    @nanitekie8331 Před 6 měsíci

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @yakebkitaw6774
    @yakebkitaw6774 Před 6 měsíci

    👏👏👏

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv Před 6 měsíci

    Recorderu kirose woldehawarite neber

  • @tigisttesfahun5110
    @tigisttesfahun5110 Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 Před 6 měsíci

    የታሪክ አተላዎች ሁሉ አሁንም ይደሙ❤!!! የደርግ ውድቀት 2ት ያለው እዚያ ጋ ይመስለኛል። #ተፈሪ_በንቲ መጋላ ቀላ፣ (ጠይም ለግላጋው፣እንደማለት) ........(ከደወልክልኝ መድፊያው እነግርሃለው😢😢😢)

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 Před 6 měsíci

    🙏❤👍

  • @AndnaSost
    @AndnaSost Před 6 měsíci

    Chain of truth! History should always be honest and written and told only for the sake of only history itself.

  • @tigisttesfahun5110
    @tigisttesfahun5110 Před 6 měsíci

    ልጆቻችን ታሪክ እንዲያውቁ በማድረግህ በጣም ተደስቻለሁ 😁

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 Před 6 měsíci

    የናንተ ታሪክ ሲጀመር መቼነው ተጽፋ የሚቆጨው አንዴ ሦስት ሺይ ሲለው መቶአመት ምነውልጄ ቅጥፈት ውሸት ሀማኖተኞች ነን የምትለው አገር ተኮለኛ ውሸታም መሆኖን ባወኩ ጊዜ እራሴን ጠላሁት ሌባ ህዝብ

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 Před 6 měsíci

    @Yefiqirbet_Ethiopia, Keep up the good job. We are eager to hear and know the untold, the forgotten part of our common history ❤

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 Před 6 měsíci

    @9:30 "#ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ታሪክ እና #ታሪክ_ሰሪዎችን #ማወቅ_መተዋወቅ #ይጠቅመናል_እንዳንተላለቅ!"❤ Thank you Dr. #Salah💯🙏 አዋቂዎች ወደፊት መምጣት አለባችሁ፡የምንለው #በምክንያት_ነው❤

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 Před 6 měsíci

    Thank you for preparing such interesting video on #Ethiopian 🇪🇹 history❤, Which indeed is our common wealth👍

  • @gospelmusictube2784
    @gospelmusictube2784 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @AndnaSost
    @AndnaSost Před 6 měsíci

    We are here to thoroughly know our history. This is one of the untold ones. Thank you indeed!

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 Před 6 měsíci

    Thank you brother❤. Keep on uncovering the truth. Truth is a pilar for harmonious coexistence.

  • @AndnaSost
    @AndnaSost Před 7 měsíci

    Our real hiztory. ❤❤❤

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 7 měsíci

    የአማራ ድንቁርናው እዚህ ጀምረ። በራሱ ልጆች ራሱን ማጥፋት ጀመረ።

    • @user-oq2bk1zs9l
      @user-oq2bk1zs9l Před 7 měsíci

      አምሀራ ግን ለአንተ /ቺ ምን ማለት ነው????

  • @AndnaSost
    @AndnaSost Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @AndnaSost
    @AndnaSost Před 7 měsíci

    Oh great!

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 Před 7 měsíci

    ሁለቱ አጋንንቶች።ነፍሣችሁ ይቃጠል።

    • @yefiqirbet-tube3900
      @yefiqirbet-tube3900 Před 7 měsíci

      ፍርድ የእግዚአብሔር ነው።

    • @zenebechdembel1059
      @zenebechdembel1059 Před 7 měsíci

      @@yefiqirbet-tube3900 እግዚዓብሔርማ በህዝባችንም ላይ በአብዮተኞቹም ላይ ፈረደ።የሃይለሥላሤ አምላክ።እርግማናቸው ሠርቱዋል።ሻንቆ ለፍርድ እስካልቀረበ ድረስ ምህረት በሀገራችን አይዎርድም።

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 Před 8 měsíci

    ዲያብሎሱ።ዉለታቢሱ ጀነራል።

  • @endomafi8936
    @endomafi8936 Před 11 měsíci

    ግን ሁልግዜ የማይገባኝ ከደርግ ጋር ክርር ያለ ፀብ የተጋጩት ጀነራል አማን ናቸው። በሳቸው ምክንያት በሰላም እጃቸውን የሰጡ የታሰሩት ጀነራሎች ምን አደረጉ ለምን ይገደላሉ? በሰላም እጁን የሰጠ ሰው ቢፈታም ምን ጉዳት ያመጣል ብለው ነው ለራሳቸው ስልጣን የሰለቻቸው ጡረታ መውጣት የሚፈልጉ አዛውንቶች።

  • @tigisttesfahun5110
    @tigisttesfahun5110 Před rokem

    ደሜ በጣም ነው የምወድህ

  • @tigisttesfahun5110
    @tigisttesfahun5110 Před rokem

    ድንቅ ታሪክና አተራረክ ነው።

  • @mikemelesse3372
    @mikemelesse3372 Před rokem

    የኔ:ወንድም:ይህን:ትንታኔህን:በደንብ:አጣርተህ:ብታቀርበው:ጥሩ:ነው:ለምን:መስለህ:በዚህ:ጉዳይ:ተሳተፉ:ከሚባሉት:መኮነኖች:ቤተስቦቻቸው:አሉ:ሥለዚህ:በዚህ:ዘገባ:ለምን:ለጥያቄው:አልተጋበዙም::ለምን:ብትለኝ?እነሱም:የራሳቸው:የሆነ:በወቅቱ:ለተፈጠረው:ችግር:ማን:እንደተካፈለና:ማን:ንዳልተካፈለ:የሚያውቁ :አለና::ለማንኛውም:ዲቡ:ጲጌ:ተባባሪ:እልነበሩሙ::

    • @yefiqirbet-tube3900
      @yefiqirbet-tube3900 Před rokem

      ስለአስተያየቱ እናመሰግናለን። እነዚህን ሰዎች ማግኘት ብንችል ተጨማሪ ታሪክም ለማስቀመጥ ይረዳልና ቢችሉ አድራሻቸውን ቢነግሩን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው። በዚህ email ያደርጉልን ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ። radtvar@gmail.com

  • @taborgerressu4086
    @taborgerressu4086 Před rokem

    I am eagerly awaiting to read this book!!

  • @ra.dawkins1441
    @ra.dawkins1441 Před 2 lety

    Subtitles please.

  • @dadatadesse
    @dadatadesse Před 2 lety

    ስድስተኛ ክፍል መውደቅ አልነበረም ያኔ።

  • @Gantana844
    @Gantana844 Před 2 lety

    This stupid guy was trying to help Woyane working in the Ireland embassy. So opportunist and Hodam. He did not make good of his 50 years as a refugee. Despicable good for nothing trash

  • @phun4379
    @phun4379 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ቅንብርና ዘገባ ነው ሁሉም እውነት ነው ማጋነንና ማንኩዋ ሰስ የሌለበት በርቱ

  • @phun4379
    @phun4379 Před 2 lety

    አቡነ ማን?

  • @heywet
    @heywet Před 2 lety

    Ethiopia will be come to Tezeta!!

  • @heywet
    @heywet Před 2 lety

    Yelebehen yawekal awon! Ante neftegna!👈 Mengestu Kebede tesema/ mengestu H/ maryam

  • @regdubwise883
    @regdubwise883 Před 2 lety

    X

  • @samahf1669
    @samahf1669 Před 2 lety

    What she wrote about the savage Mangstu, he has no good history but a murder.

  • @tamiruhabte9304
    @tamiruhabte9304 Před 2 lety

    How lovely and interesting was what happened 45 years back.lt reminds me of those courageous young students from all over the country/E thiopia were gathered like bee swarms to flow to the rural Ethiopia to serve that citizen who has educated us being illiterate for himself. I am proud for being part of that generation and still able to witness the historic event. Thank you for organising this documentary. I would also like to remeber those who have passed and wish active and proudly life for those who are lucky to see this day.

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 Před 2 lety

    ከሃዲ ቅጥረኞች ፤ አገራችን ህልጊዜ የምትረታው በውጪው ጠላት ሳይሆን ከውስጥ ጉያ ውስጥ ባደፈጠ ነው። ትውልዱን አንዴ ክፋት አስተምረውት እዚህ ደርሰናል።

  • @danielmesfin7204
    @danielmesfin7204 Před 2 lety

    I was there at age 17 armed with a machne gun Ouzi, and wearing colt 38. The Crown Prince went into the plane with Princess Tenagne and the remaining Royal family. The first man who came out of the plane was Ras Mesfin Selehi with a machine gun in his hand . He could have been mistaken by a possible sniper as the Emperor, since coming down the stair from the plane you could only see the military uniform with similar ribbons and the General red ribbon cap. I was there at the airport with my uncle dej Bezabhi, and 10 armed of my father's guard. Even got a chance to greet the Emperor and Etege Mennen. We then drove to Jublee palce. A story to share on the three day military c'oudeta.

    • @yefiqirbet-tube3900
      @yefiqirbet-tube3900 Před 2 lety

      So impressive Ato Daniel. We will be happy if we might get you. First hand story is written with the people like you.

    • @gadi6563
      @gadi6563 Před 2 lety

      Gashe Daniel I am glad ypu still alive to tell the true story...!

  • @davidallemar9620
    @davidallemar9620 Před 2 lety

    ተዘቅዘቁ።

    • @elfineshsiraj9501
      @elfineshsiraj9501 Před 2 lety

      ስድቡን ምን አመጣው ታሪክ ማሰማት ያስድባል ስድብ የመሀይምነት ምልክት ነው