አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋናዘሠሉስ /ማክሰኞ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Komentáře • 489

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Před rokem +5

    ዲያቆን ጥበበ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏የበለጠውን ፀጋ ይሰጥልን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @emebettedla6817
    @emebettedla6817 Před 11 měsíci +5

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ጠብቂኝ እስከቤተሰቦቼ የሰው አገር ሰው ነኝና ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቂን ::

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před 6 měsíci +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ረዴኤትዋ በረከትዋ ጸጋ ታብዛልህ ክፉ ኣይንካህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኔም ለሃጥያተኛዋ ከነቤተስቦቸ ትድረስልኝ ኣማላጅነትዋ ኣይለየን ኣሜን❤❤❤

  • @Rafagsadik
    @Rafagsadik Před 5 měsíci +2

    🙏አሜን☦️አሜን☦️አሜን🙏
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ እመብርሃንም ፅሎታችንን ትስማ፣ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ ወንድማችን።

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችንበርከትእርደቷይደርብን መምህራችንቃለህይወትያሠማልን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem +2

    እምቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ይገባሻል🙏🤲🤲🙏

  • @user-cj2rj4ic8s
    @user-cj2rj4ic8s Před 2 lety +19

    እመቤቴ ሆይ ! ደሮ ጫጩቶቿን በክንፏ ሸፍና ከአውሬ እንደምትጠብቅ፣አንቺም እኔ ሀጥያተኛ ልጅሽን ከጠላት ክፉ ስራ በክንፈ ረድኤትሽ ሸፍነሽ ጠብቅኝ። አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ።

  • @adisadis5786
    @adisadis5786 Před 5 dny

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kaleheweth yasemalen memeherachin yaglegeloth zemenuth yebarek

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před rokem +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ሆይ፣ደስ፣ይበልሽ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነ፣ልቦናችንን፣ያብራልን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በምልጆሽ አትለይኝ አመቤቴ መጭዉን ዘመን የሰላም የፍስሃ የጸጋ የበረከት የይቅታ ዘመን ይሁንልን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እመቤቴ ማርያም ሆይ ይን ጸሎት እንድሰማ ስለ ፈቀድሽልኝ አመስግንሻለው ስምሽ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተምሰገነ ይሁን አሜን ❤❤❤⛪✝️🕯️🤲🕊️

  • @AlemAlem-ol5wm
    @AlemAlem-ol5wm Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እናቴ ማርያም አገራችን ኢትዮጵያን እኛንም ጠብቂን አሜን

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 Před 3 lety +2

    ይስማሁት ብልቦናይ አሳድርብኝ መምህራችን ቃልህት ያስማልን

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት በእምነት ይሁን ይደረግልኝ አሜን እመቤቴ ሆይ ከልጂሽ ከወዳጅሽ አታሪቂን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před 2 lety +5

    አቤቱ ሆይ
    አቤቱ ሆይ
    አቤቱ ሆይ ያለሙ መደሀኒት እኛን ሀፃተኞቹን ማረን

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የእመብረሐን በረከተ እረድኤታ አማላጅነታ ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @selamawitnegash6829
    @selamawitnegash6829 Před 4 lety +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ልመናዋ ክብራ ለዘላለም ከኛ አይለያን ለወንድማችን ቃላህ ይወትን ያሰማልን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +4

    Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn 🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před 2 lety +9

    አሜን እመብረሀን ፀጋውን ታብዛልን ለመምህራቺን አቤቱ የሰማነውን በልቦናቺን አሳድሪልን እምዬ ማርያም አገራቺንንም በምልጃሺ ማልጅልን

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ መልክአ ቅዱስ ሚካኤልን አቅርብልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።

  • @user-be3vb9ld1e
    @user-be3vb9ld1e Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያት የውርስልን ፀጋውን ይብዛልህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @MssSabeala
    @MssSabeala Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሠማልን አባታችን❤❤እመቤቴሆይ ያሥራት አገርሽን ቅድት ኢቶባያን ባሪባት በዙፋንሽ ጋርጂን❤❤❤❤❤❤አሜን 3❤❤❤❤❤

  • @heymietp8287
    @heymietp8287 Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በፆሎት አስቡኝ ወለተ መድህን ክፉ መንፈስ ውስጤ ተደብቆ እያሰቃየኝ ነው ሰላም የለኝም አርጋኖን ሳነብ በእንቅልፍ ይጥለኛል እጀምረዋለሁ አልጨርሰውም 😢😢 አትርሱኝ በፆሎት ደካማ ነኝ በስደት ከባድ ነው ፈተናው

  • @emahostube
    @emahostube Před 4 lety +19

    አሜን አሜን አሜን
    ከሁሉም በላይ ልብን የሚመስጥ የእመቤታችን ልዩ ምስጋና
    የእኔን ደካማነት
    የእኔ ፍፁም ሀጥያተኛ መሆኔን
    የእኔን እድፍ ጉድፍ ሳስብ
    የእኔን አመፀኝነት ሳስብ
    የእኔን ቆሻሻነት
    ሳስብና
    ይህን ድንቅ የሆነውን የእመቤታችን ምስጋና ስሰማና ስፀልይ እንደ ፃድቅ እሆናለሁኝ

    • @selamawithabtom6991
      @selamawithabtom6991 Před 2 lety +1

      Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln

    • @bizuneshgeletu2447
      @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @tadutadu3574
      @tadutadu3574 Před rokem

      ​@@selamawithabtom6991 oooo🎉❤

  • @mysweet9568
    @mysweet9568 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @greenman4537
    @greenman4537 Před 5 měsíci +3

    Amen Amen Amen lhulachen Khy Abatachen

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem +1

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ድምጹበጣም ይማርካል ቃለሂወትያሠማልን፣ ያገልግሎትዘመንህ፣ ይባረክ

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሠማልን አባታችን በፀሎት አሥቡን ወለተ ወልድ ብለሁ አቤቱ ሥለቅድስት ስለደግል ማሪያም ብለህ ማረን ይቅር በለን አተ ቅዱሥ ሃያል ሆይ❤❤❤❤❤❤

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 Před 2 lety +2

    አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የእመቤታችን,የቅድስት,ድንገል,ማሪያም,ምልጃና,ፆለቷ,በረከት,እረዴቷ,በሁላችንም,ለይ,ይደርብን,አሜን,አሜን,አሜን,👏👏👏

  • @mazasesay6426
    @mazasesay6426 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እናቴ ወላዲተ አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @user-vq1qt2jb6q
    @user-vq1qt2jb6q Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አሜን

  • @genetwolde-giorgis3387
    @genetwolde-giorgis3387 Před 3 lety +7

    ውብ አንባነብ ያለዎትና አእምሮን የሚያረካ ነው አመስግናለሁ አእምሮን የሚያድስ ማህደረ ተዋህዶ እርሶን የመሰለ እንባቢ በማግንኘቱ ይመስገን t🙏 🙏Amen 🙏 🙏

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ❤❤❤

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety +5

    በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የፍቅርሽን አዝመራ በልቦናየ ዝሪቢኝ እመቤቴ ማርያም ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታሪቂኝ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p Před měsícem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በያለንበት ትጠብቀን አሜን፫

  • @user-me9tq9de1s
    @user-me9tq9de1s Před 2 lety +3

    አንባቢይ ዎቻችን አንደቨታቸዉን ያቨርታልን የአባቶቻችን ፀሎታቸዉ እና በረከታቸዉ አይለየን ሀገራችን ሰላም ያዉርድልን

  • @genettilahun4233
    @genettilahun4233 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ማርያም ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይግባሻል የአብ ሙሽራ የወልድ እናቱ የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ላንች ይግባሻል!!! ቃል ህይውትን ያሰማልን መምህራችን!

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 3 lety +4

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃሽ አይራቀኝ ከእኔ ጋር ሁኜ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 4 lety +15

    ዲያቆን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን
    የእመቤታችን ፍቅሩአ በረከቱአ አይለየን የሰማነውን ቅዱስ ቃል ዲያቢሎስን ድል መንሻ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

    • @yeqidusemikayeleliji5545
      @yeqidusemikayeleliji5545 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-ee9nh4gv7y
    @user-ee9nh4gv7y Před 3 lety +13

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ማርያም ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይግባሻል የአብ ሙሽራ የወንልድ እናቱ የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ላንች ይግባሻል🕯🕯ቃል ህይውትን ያሰማልን መምህራችን

  • @mimiamanel7364
    @mimiamanel7364 Před 3 lety +86

    ብዙ አንባቢዎችን ሰምቻለሁ እንደዚ ግን ደስ የሚል አላገኘሁም

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋናሽን ቃል በሰውነታችን እንደ ጠል ይዝነብብን ወንድማችን የመቤታችን ምስጋናዋን እንዳሰማህን የልቦንን መእመብርሃን እመብርሃን እናታችን ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ተብቃን💚💛❤

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kalehywet yasemalen bereket redetish ayleyen

  • @lamlamfekri1533
    @lamlamfekri1533 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን እጅሺን ዘርጊልን ወደፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን አስቦት

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    የእመቤታችን ምልጃዋ በረከትዋ አይለየን አሜን🙏🙏🙏

  • @mihretefremand0m773
    @mihretefremand0m773 Před 3 lety +4

    አሜን ቃል ህይወት የስምዐልና ሓውና ተባረክ!!!

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን! በእውነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር !!! 🙏

  • @ishaisha7578
    @ishaisha7578 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን መላ ህዝበ ክርስትያንን ሀገራች ኢትዮጵያን አለምን እኛንም በያለነበት በምስጋናዋ ፆሎት ትጠብቅን አሜን አሜን አሜን
    መምህር ፆሎተ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mimegalan249
    @mimegalan249 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልእልእልእልእልእልእል ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እስትንፋስህ ይለምልምልን ❤❤❤❤

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እመቤታችን በረከቷ ረድኤቷ ፀሎት ምልጃዋ ዘወትር አይለየን ከመቤታችን በረከት ይክፈለን

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe Před rokem

    እመብዙ፡ምልጀዋ፡እረደቂታ፡አይለዬን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡መለአክ፡ያሠማልን፡መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +3

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ሆይ ለምኝልን🙏🏻❤️✝️⛪️

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-di8lm3cf1m
    @user-di8lm3cf1m Před 3 lety +6

    ቃለ እይወትን ያሠማልኝ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር ይሥጥልኝ አሜን ፫

  • @wediuar9789
    @wediuar9789 Před 4 lety

    Amen amen amen Kale hewete yasemalen wendemachen amen emebeatea mareyame kelegewa kewedaga Gare tamalelden amen amen amen

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Před 3 lety

    ቃል ህይውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይሁን እማምላክ ከልጆ ታማልደን ይቅር ይበለን በምህረት አይኑ አገራችንን ይመልከትል ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 2 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr segawun yabzaleh 🙏🙏🙏

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይደረጊል ይሁንል
    ቃልሕወት የሰሰማልን ወንዲማቺን🙏🙏🙏❤🌷💐🕊

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @user-vx8mt5oi3f
    @user-vx8mt5oi3f Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾💛💛💚💚❤️❤️

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን 😇😇😇 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም በረከታን ረድኤት ፀሎታን ይብዛልን ዕድሜና ጥዕናን ያብዛልዎት 💒💒💒💒💒💒🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃሒወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @fiui3614
    @fiui3614 Před 2 lety +1

    አሜን(3) ቃለ ሂወት ያሰማልን💒💒💒💒💒

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @salemalkorbi2126
    @salemalkorbi2126 Před 2 lety

    ቃለ ሒወት ያሠማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ አማንኤል

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @shitatefera7895
    @shitatefera7895 Před 4 lety +2

    ሰላመ እግዛብሂር ከሁላችን ጋር ይሁን ለዚህ ያበቃን እግዛብሂር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-iq1ky3px5u
    @user-iq1ky3px5u Před 4 lety +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን

    • @AaAa-ld9xv
      @AaAa-ld9xv Před 3 lety

      ቃለህይወትያሠማልንአመብርሀንአትለየን

  • @fikadukidane2211
    @fikadukidane2211 Před 3 lety

    Amen amen amen qale hiwet yasemaln memhravhin Egziabher amlakachi xegawun yabzalh

  • @samerasamer3870
    @samerasamer3870 Před 3 lety +2

    በሰመአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅድሰ አሀዱ አምላክ አሜን ቃለ ሂወት የሰመዐና

  • @rutadebsay1785
    @rutadebsay1785 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @genetwolde-giorgis3387
    @genetwolde-giorgis3387 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ጸሎቶች ሁሉ የሚያረኩ ናቸውና አመሰግናለሁ ሰሳም ያውለን::

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r Před 4 lety +12

    የእመቤታችን ፍቅር ሰላም ይብዛልን የተዋህዶ ልጆች

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 Před 3 lety

      አሜንአሜንአሜን😘😘😍😍😍😍😘😘😘

  • @fikadukidane2211
    @fikadukidane2211 Před 3 lety

    Amen amen amen qale hiwet yasemaln memhrachin Egziabher beedmena tena ytebqh

  • @genetwubu3523
    @genetwubu3523 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኻን: ለእመቤታችን ወላዲታችን ድንግል ማሪያም አመታዊ ክብረበዓል አደረሰን : ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን::

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před rokem

      ወይኔ እንዴት ደስ ይላል
      ቃለሂወት ያሰማልን!

  • @kuniaddis1870
    @kuniaddis1870 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @abrahamgmariam1273
    @abrahamgmariam1273 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰሠማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem

    የእመቤታችን ፍቅሩአ በረከቱአ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ተባረክ

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን🙏💚💛❤️

  • @tgyilma5955
    @tgyilma5955 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kale heyewet yaseman 🙏🙏🙏

  • @AaaAaa-ie3xm
    @AaaAaa-ie3xm Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እመቤቴ አሜን

  • @user-zn2dd2pn2h
    @user-zn2dd2pn2h Před 3 lety

    አባታችን፣ቃለህይወትን፣ያሰማልን፣መንግሥተሰማያትንያውርስልን፣

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክ

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ መከራዉን በቃ በለን

  • @user-vj7ef8jd7p
    @user-vj7ef8jd7p Před 4 lety +14

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን
    🙏🙏🙏 ሀገራችንን ሠላም አርግልን 🙏 እመብርሃን ከእኛ አትለይን 🙏 አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እሜን እሜንን ።

    • @user-sg9bu6re6n
      @user-sg9bu6re6n Před 3 lety

      እንደሆንኩ አመንኩብህ አይደለም ስህተት እንደሆንክ አመንኩብህ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትይሰማልና

  • @EmebetgetahunEmebetgetahun
    @EmebetgetahunEmebetgetahun Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elsaelsa9200
    @elsaelsa9200 Před 3 lety +1

    Amine kale hiwet yesmoana 🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏👏👏

  • @zorthodox1104
    @zorthodox1104 Před 4 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እንኳን ለአመቱ ፍፃሜ ወር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርኅዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
    "Subscribe በማድረግ አበረታቱን እኛንም"

  • @user-ux7lh2yl6h
    @user-ux7lh2yl6h Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የእመቤታትን በረከቷ አይለየን

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሺ አመት ኑርልን የእማምላክ ወላዲት አምላክ ጣሟ በርከቷ ይደርብን ወዳጇ ከልጇ ታማልደን

  • @user-yd7ih3lj9m
    @user-yd7ih3lj9m Před 2 lety

    አሜን ቃል ሕወት ታሰማልኝ

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 Před 3 lety

    Amen amen amen wdemschen kale hiwot yasemalen 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤