ከሲና ወደ ጽዮን ተራራ ክፍል 6 በፒተር ማርዲግ | A Transformative Christian Sermon by Apostle Peter Mardig

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • 🌟 Join us for a powerful and inspiring Christian sermon as the renowned Ethiopian gospel minister, Apostle Peter Mardig, shares profound insights on living a life anchored in faith. In this transformative message, Apostle Mardig takes us on a spiritual journey, exploring the essence of faith from its humble beginnings to its ultimate fulfillment in Jesus Christ.
    🙏 Immerse yourself in the teachings of Apostle Peter Mardig, a true servant of God with a deep understanding of the scriptures and a passion for spreading the message of love, hope, and redemption. Discover how living by faith can bring about positive change in our lives, drawing parallels from the foundational aspects of faith to the ultimate fulfillment found in our Lord and Savior, Jesus Christ.
    📖 Throughout the sermon, Apostle Mardig delves into the significance of faith as a guiding force in our daily lives. Drawing on biblical wisdom, he shares practical insights on how to navigate challenges, embrace God's promises, and cultivate a steadfast faith that withstands the tests of time.
    Whether you're a seasoned believer or someone exploring the Christian faith, Apostle Peter Mardig's sermon offers a refreshing perspective on living a purposeful life through faith in Jesus Christ. Don't miss this opportunity to be inspired, encouraged, and equipped to face life's journey with unwavering faith in the One who is the Alpha and the Omega-Jesus Christ.
    1. ከተለመደው ህይወት የሚያወጣ | Watch Here: • ከተለመደ ህይወት የሚያወጣ ፒተር ማ...
    2. የአዲሱ ሰው ማንነት ? | Watch Here: • የአዲሱ ሰው ማንነት ? በአገልጋይ ... ...
    3. እውነተኛ የወይን ግንድ | Watch Here: • እውነተኛ የወይን ግንድ ፒተር ማርዲ...
    4. Ersun semut (እርሱን ስሙት) | Watch Here: • Ersun semut ( እርሱን ስሙ... ...
    5. የበረከት ዕውቀት | Watch Here: • የበረከት እውቀት ክፍል ፩ - Y...
    6. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው በአንደበት ጉልበት ነውን?? | Watch Here: • ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ... ...
    👉 Join us in this soul-stirring sermon by Apostle Peter Mardig and be prepared to embark on a transformative journey of faith. Hit the like button, subscribe for more uplifting content, and share this message with those seeking spiritual nourishment. May this sermon be a beacon of light, guiding you to a life filled with the abundance of God's love and grace. 🙌✨
    Join this channel to get access to perks:
    / @petermardig
    #LivingByFaith #ApostlePeterMardig #ChristianSermon #FaithJourney #JesusChrist #TransformativeMessage #GospelMinistry #SpiritualInspiration

Komentáře • 31

  • @bettydejene8491
    @bettydejene8491 Před 5 měsíci +2

    Geta eyesus yebarkeh kezehe belay bekalu ewnet yegletih ❤❤❤

  • @MishoTadesse
    @MishoTadesse Před 4 měsíci

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ሁሌም እየተባረክን ነው ፓስተር በጌታ ቀን አክሊሎችህ ሆነን ልንቀርብና ለመንግስቱ ስራ የበቃን እንድንሆን በስፍራ ሁሉ እየታነፅን ነው!እንወድሀለን ለምልምልን! በትምህርት እንደምንሰራ ሁሉ የፀሎትህም በረከት እንዲደርሰን ፀሎቱሞ በየቪዲዮ ማብቂያ እንዲካተትልን በጌታ ትህትና እንጠይቃለን!

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች

    ውይ ተባረክልን እንደዚ ስላልገባን ነበረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና የማንለው አሁን ግን ቸኮልኩ ❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 5 měsíci

    ተባረክ ድንቅ ትምህርት❤❤❤

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 Před 6 měsíci +1

    ❤It

  • @sanethiopia8998
    @sanethiopia8998 Před 4 měsíci

    Ewunet egzabher yibarki

  • @mebrattsegay9143
    @mebrattsegay9143 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ሰምቼ የማልጠግበው ሰብከት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው ፓሰቴር

  • @tsihonkh5262
    @tsihonkh5262 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Před 7 měsíci +2

    ሰማይ የእባቱ እንጂ የክርስቶስ መኖሪያ አይደለችም
    ስትጸልዩ በሰማያት የምትኖር አባታችን ነው ያለው
    አባታችን አባቱ ነውና

  • @misganagidey9400
    @misganagidey9400 Před 5 měsíci

    I love Ministry I lost my job but God has a plan to grow me with your work of God you are Amising hopefully finish all of your teachings when I am at home. I changed my perspective and ideas.

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 Před 6 měsíci +2

    አምላክ ይባርክ የመረጠህ ተመስገን መልካም መልክተኛ ነህ ተባረክ ወንድሜ ።

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Před 7 měsíci +2

    Amen

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před 7 měsíci +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 Před 7 měsíci +3

    Wow geta ybarkh ewnet endezh new❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @amanueltesfayohannes5609
    @amanueltesfayohannes5609 Před 6 měsíci +1

    wendime tebarekh segan yabzalhi

  • @elsag2834
    @elsag2834 Před 7 měsíci +1

    ፓስተር ፒተር ስለ ማብራሪያው በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ 🙏

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před 7 měsíci +1

    ሰላም ተባረክ

  • @ChristInspireTV
    @ChristInspireTV Před 7 měsíci +1

    Thank you lord Jesus Amen and Amen

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 Před 7 měsíci +1

    Thanks.

  • @user-eu2ny1tq2u
    @user-eu2ny1tq2u Před 7 měsíci +1

  • @sahaalenaze5943
    @sahaalenaze5943 Před 7 měsíci +1

    Pasita geta yiberikek edat gete yabezalen bakiriseto baxam nw miwodek 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🍇🍇😘😘🙏🙏🙏 geta zameniken tedariken yiberikawu 🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹😂🌹

  • @m10donas
    @m10donas Před 7 měsíci +1

    I wish you know how much you helped me. Stay blessed 🙏🏽

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Před 7 měsíci

    መና የሰጣችሁ አባቴ ነው አለጂ እኔ ነኝ አላለም
    አባቴ ያለው ራሱን ነው ካላልክ በቀር
    “ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እውነተኛ እንጀራ ከሰማይ የሚሰጣችሁ #አባቴ ነው እንጂ ከሰማይ እንጀራ የሰጣችሁ ሙሴ አይደለም፤”
    - ዮሐንስ 6፥32

  • @konjitayele8801
    @konjitayele8801 Před 7 měsíci +1

    EGZABER SILANTE YIBAREK ENDET YALE MEGELET BEWNET GETA YIRDAN BEZI MEGELET ENDININOR

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Před 7 měsíci

    እድሜው የሚረዝም መለኮት ነው ብሎ ማለት ያሳዝናል

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před 7 měsíci

    ምርኮን ከሀያላን ጋር ይከፋፈላል ሲል ከማን ጋር ነው የሚካፈለው

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Před 7 měsíci +1

    አይ ስላሴ ጥልፍልፍ ያለ ነው
    እግዚአብሔር ሰው ከሆነ
    የላከው ማን ነው?
    ከአማልክት መካከል እንደ አንተ የለም የተባለው ያህዌ ስንት ነው?
    ሶስት አካላት መለኮት ከሆኑ
    አብ ብቻ ላኪና ምንጭ ለምን ሆነ ?
    እግዚአብሔር የነበረ በኃላም ሰው የሆነው በፍጻሜ ለማን ይገዛል ? ለየትኛውን መለኮት ነው የሚገዛው ?
    ለምንስ ተገዢና ገዢ ሆኑ እኩል መለኮት ከሆኑ?
    ስንት እግዚአብሔር አለ?

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Před 7 měsíci

    ወራሽኮ አስወራሽ አለው
    ማን ነው ሰጪው?
    በሰማያት እንካን በእግዚአብሔርነቱ አይታወቀም

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Před 7 měsíci +1

    ክርስቶስ ያው ነው ካለ ካልተቀየረ
    ከመለኮት ወደ ሰው ተቀየረ ደሞ ትላለህ
    ኢዩሱስ ወደ እግዚአብሔርነቱ የሚቀየረው መቼ ነው?
    እግዚአብሔር ነበር ሰው ሆነ እሺ
    አሁን ሰው ሆኖ ነው ያለው
    ሲመለስም ሰው ሆኖ ነው በመጨረሻም
    ለአምላኩ የሚገዛውም ሰው እንደሆነ ነው እና መቼ ነው ወደ እግዚአብሔርነቱ የሚቀየረው ? መለኮትነት ማንነቱ ከሆነ

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y Před 7 měsíci

    ፓስተር,መቆዶንያ,ትርጉሙ,ምን,ማለት,ነው