አዲሱ ክልልአችን ክፍል 3 - ከሲና ወደ ጽዮን በፒተር ማርዲግ | From Sinai to Zion | Peter Mardig

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 32

  • @TegengMarkos
    @TegengMarkos Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 Před 7 měsíci

    ድንቅ መገለጥ አለህ

  • @selomezelelew3431
    @selomezelelew3431 Před 7 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ባሪያ ተባረክ

  • @MimiMimi-be9dp
    @MimiMimi-be9dp Před 7 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @muluadimasu5802
    @muluadimasu5802 Před 7 měsíci

    ኤፌሶን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    ⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።
    ⁶ በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።
    ⁷ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።
    ⁸ ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።
    ⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤
    ¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።
    ¹¹ እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን።
    ¹² ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው።
    ¹³ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤
    ¹⁴ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zinuyekirstos9312
    @zinuyekirstos9312 Před 7 měsíci +3

    ❤❤❤ ፓስቴርያችን በትምህርቶችህ ውስጥ ሕያው ሕሊውናው አለ ነፍሴ ተነክታለች ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ...እወድሃለሁ ❤

  • @user-qc1zl7jc4x
    @user-qc1zl7jc4x Před 7 měsíci

    Pastor peter gieta xega yabzalh

  • @yemisrachassefa6145
    @yemisrachassefa6145 Před 7 měsíci +1

    Geta yimesgen kalun slaberalhe slante getan amesegnalew kbru lesu lengusu yihun ahunm yibzalhe paster tebarek enwedhalen

  • @angeliquesalomon66
    @angeliquesalomon66 Před 7 měsíci +1

    SOLOMON SOLOMON SOLOMON 🙏🖐️🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏🖐️🙏 AMEN ELELEMELELELELEL

  • @alemtemare3757
    @alemtemare3757 Před 7 měsíci +1

    Tack!

    • @PeterMardig
      @PeterMardig  Před 6 měsíci

      Thank you our dear brother Alem, your support is helping us reach more souls , Blessings

  • @angeliquesalomon66
    @angeliquesalomon66 Před 7 měsíci +1

    ❤🎉SOLOMON SOLOMON SOLOMON SOLOMON 🙏🖐️🙏 AMEN ELELEMELELELELEL AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN

  • @Adonai2320
    @Adonai2320 Před 7 měsíci

    አሜን! ያባቴ ብሩካን

  • @ELSHADDAI4443
    @ELSHADDAI4443 Před 7 měsíci

    ዋው ዋው ዋው!!! አዲስ ማስተዋል ያገኘሁበት ትምህርት ነው ። ፓስተር ፒተር፡ ይህንን ዕውቀት ስላካፈልከኝ ተባረክ ። የገለጠልህ ልዑል እግዚአብሔርም ክብር ምስጋና ይገባዋል።

  • @aluuy1825
    @aluuy1825 Před 7 měsíci

    አሜን ጌታ ዘመንህ ይባርክልህ

  • @seifunurga4391
    @seifunurga4391 Před 7 měsíci

    እግዚያብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ

  • @user-wb4em7kx5l
    @user-wb4em7kx5l Před 7 měsíci

    Amen 🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 7 měsíci

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 Před 7 měsíci

    Wow it's wonderful ❤

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před 4 měsíci +1

    ከወደቁ መላእክት ጋር የሚጋቡት እንዴት ነው??? ረቂቅ መንፈስ እንዴት ከሥጋ ለባሽ ጋር ተዳቀሉ??? ሌላው ደግሞ የወደቁት ሲሦ መላእክት ነበሩና ሁለት እጅ መላእክት ግን እነ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ወዘተረፈ ነበሩ እኮ። ሠይጣናት ግን ከሰው ልጅ አፈጣጠር በፊት ነበርና እንዴት በኖህ ጊዜ ከእግዚአብሔር ልጆች ጋር ተዳቀሉ ሊባል ይችላል??? አስቀድመው ወድቀው ነበርና። አመሠግናለሁ!!!

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před 4 měsíci +1

    እነዚያ ሠባዎቹ ሥጋ ለባሾች ነበሩና እንዴት ከመናፍት (ረቂቅ) የማይታዩ ሆነው ሳለ እንዴት ነው ልዩነታቸው???
    ይቅርታ የምታስተምረው በእጅጉ አስደናቂ ነውና ማመስገን እፈልጋለሁ።

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Před 7 měsíci

    My brother brother God blessing you I got three things from this teaching 1 avoiding of land Nation 2 broken heart for God 3 future holy spirit leadership on my life ,,, again x3 God bless ❤❤❤

    • @user-do3lh2pn4w
      @user-do3lh2pn4w Před 7 měsíci

      My brother l ,m no words my heart is broken and dismissed the my nation again x3 thanks ❤❤❤my eyes opened

    • @jgfeyuurryu87
      @jgfeyuurryu87 Před 7 měsíci

      ብዘገይሚኮ በርግጥ ይመጣል ሁሉንም ነገረን አድስ ያደርጌዋል .......... ኢ፠የሱስን የተጣበቀ በፍጽም ከበረከቱ አይጉልም ለምን ብባል ከላይ በሰማይ ጠበቃ አለኝና ለምን ብባል አንተ በሥጋ ነዉ የሚታወራዉ እኔ ግን በእምነት ከመንፈሳዊዉ አለም ነዉ የሚነግርህ ልዩነቱ እዚያ ጋ ነዉ ::ኢየሱስ ትናትናም ዛሬም እስከ ዜላአለም ጌታ ነዉ !ልጂ ከአባቱ የሚወርሰውን ርስት ወይም ዉርስ ማንም ልሽረዉ አይችልም :: ዉንድሜ ተባረክ!.

  • @tebakinegn-ww4sf
    @tebakinegn-ww4sf Před 7 měsíci

    ትንሽ ግራ አጋባኝ ይሄንን ት/ርት የሚያግዝ(Clear )የሚያደርግ ካለ ጠቁሙኝ።ተባረኩ

  • @user-qc1zl7jc4x
    @user-qc1zl7jc4x Před 7 měsíci

    ግን የዚ ትምህርት የመጀመርያ ክፍል ካለ በጌታ ፍቅር ኣመላክቱኝ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před 4 měsíci

    የትኛውም ጎሣ ይሁን ፍትህ ከተጓደለ በምክር መልክ ማሳወቅ አይገባም ወይ???

  • @melakujabora3527
    @melakujabora3527 Před 7 měsíci

    ወንድም እባክህ 1ቆሮንቶስ 2 ስለ አለቆች የሚናገረዉ ስለ ሰዎች ነዉ እንጂ ስለ ወደቁት መላክት አይደለምና እባክህ ስለጌታ ብለህ እረጋ ብለህ ተመልከተዉ!!