ሰበር ዜና ወደ ኦሮቶዶክስ ቤተ/ያን ተመልሻለሁ ነቢይ ዮሴፍ ኪዳኔ Prophet Jossy በጣም ደክሞኛል አለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 163

  • @user-ws1br9bf6m
    @user-ws1br9bf6m Před měsícem +20

    አንተ አልዳንክም ገና ይቀርሀል ምክንያቱም አሁን ደረሰብኝ ያልከው መከራጨየእውነት ስለጌታ ከሆነ እኮ ደስ ይላለል ሀዋርያቶች ስለ ስሙ ከዚ በላይ መከራ ደርሶባቸዋል ተጎድተዋል ግን ወደ ኋላ ሳይመለሱ ነው የጨረሱት ደግሞ ብትመለስ ወደ አለም አንተ ብቻ ነህ የምትጎዳው የሚጎዳ የለም ከውስጥህ የወጣው 7 እጥፍ ሆኖ ይገባል ምነው በደንብ እኮ ነው እማቅህ ጊዮርጊስ በተእርስቲያን ታስረህ ስትጠመቅ ጀምሮ ነው እማቅህ መዳን አቅቶህ ጌታን ስታገኝ ነው ሰው የህንከው አሁንም ቢሆን አይምሮህ እና ያ መንፍስ የሚፍጥርብህ ነው በቃ ግባ ጌታ ፊት ውደቅ ዛቻ አታርገው አንተ ነህ የምትጎዳው ያኔም ስትዘላብድ ነው ያ ሁሉ ነገር የመጣብህ የጥሞና ጊዜ ያዝ በጥሞና አስበው እንጂ ሰው የፍለገውን እምነት መከተል ይችላል ለጌታ አይደለም ለተቋሙ የምትጨምርለት የምትቀንስለት ነገር የለም ለነብስህ ስትል ነው ጌታን የተከተልከው አስገድዶህ አይደለም የራስህ ህይወት ነው የሚበላሸው ዋጋ ትከፍልበታለህ ለዛ አሁንም ከሚዲያ ርቀህ በርህን ዘግተህ የእግዚአብሄርን ፊት ፍልገው

  • @T0URE2fa
    @T0URE2fa Před měsícem +10

    ነቢይ ወንድሜ Josi እባክህ ለማስተማር አትጨነቅ ለመማር ዛሬም ነገም ተዘጋጅ ቁጭ ብለህ ተማር ጌታ ማንንም አይጥልም

    • @jesusislord2367
      @jesusislord2367 Před měsícem

      Ewunet new kuch bleh temar lerash gize btset teru new

  • @FENA2001
    @FENA2001 Před měsícem +6

    በፆም በፀሎት ወደጌታ ተመለስ ንሰሀ ግባ ዛሬም ጌዜ አለህ

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 Před měsícem +10

    ጌታን እምንከተለው እኮ ለሰው አይደለም ለሕይወታችን እውነቱ ገብቶን ነው በራሳችን ጦስ ለሚደርስብን ሁሉ ጌታን ወይም ሰውን ምክንያት ማድረግ የለብንም ።

  • @AlemayehuHaile-JESUS
    @AlemayehuHaile-JESUS Před měsícem +7

    እውነት እንዳንተ ያሉ ወንበዴዎች ናቸው ወንጌል አማኙን ስሙን እያጠለሹ ያሉት ወንበዴ አገልጋዮች በቅርብ ተጠርገው ይጠፋሉ ።ንጹህ ወንጌልን ብቻ የሚሰብኩ ይቀጥላሉ

  • @assefataye772
    @assefataye772 Před měsícem +3

    ማነው የጠራህ። ስለወንጌል የከፈልከው ከሆነ ደስ ሊልህ ይገባል። እመለሳለሁ የሚለው ተውና ህይወትህን መርምር።

  • @temesgenabate9270
    @temesgenabate9270 Před měsícem +5

    በአጭር ቃል ለመናገር ብፈልግ በወንጌል ስም ውሸትና የውሸት ትንቢት አቁምና ለእውነተኛ ወንጌል ቁም ነው የሚለው አሁንም

  • @user-nb6xp2wm2j
    @user-nb6xp2wm2j Před měsícem +3

    ጌታ ኢየሱስን አይተን እንጂ ሰውን ተከትለን ስላልሆነ በእግዚአብሔር ቤት ያለነው ፣ ጸጋው እያገዘን አለን እንጂ በራሳችን መቆም እንደማንችል እንረዳ ። ስለዚህ ያለንበት የዘላለም ሕይወት ደም የተከፈለበት ነውና እንደዋዛ አንቁጠረው ።

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Před měsícem

    ሰበር ዜና ኢየሱስ ይመጣል

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 Před měsícem +1

    አይዞህ ወንድሜ ተስፋ አትቁረጥ መንፈስቅዱስ ይደግፍህ ይርዳህ እንወድሀለን❤🙏

  • @ajebeasae
    @ajebeasae Před měsícem

    ሐሰተኛ ገና የጌታ ፍርድ ይጠብቅሀል

  • @mesimekiso5954
    @mesimekiso5954 Před měsícem

    እኔምለው የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቅልኝ ምኑነው የሚያውቅልህ ጠብቅ ከሰው ሰው ሰው ምድር ምድር ብቻ ጌታ ኢየሱስ በፍቅሩ ካልነካህ የነካህ ሌላነገር ነው ሀይ የዚአለም ገዢ

  • @humansuffer6434
    @humansuffer6434 Před měsícem +3

    ታናሽ ወንድሜ ጆሲ ፣ ይህንን ያደረገው ማን ነው??? አንተ እንደነገርከን፣ ይህንን ያደረጉት ከ"#ወንድሞች?" ፣ ከሰዎች፣ ከዓለማውያን ብለሃል። "እውነት ነው"
    አንተ ትቀጥላለህ፣ በዚህ ጉዳይ የተሳተፉ ሰዎች የዲያቢሎስ አገልጋዮች ናቸው፣ አንተ የክርስቶስን ማዳን እያወጅክ ትቀጥላለህ፣ ወንጌል ይቀጣጠላል እንጅ አይቆምም፣ እናውቅሃለን። ዲያብሎስ እና ያሰማራቸው ሰራዊቱ ይበተናሉ። ጌታ በነገር ሁሉ ይቀድማል!!! ሀይዞህ እኔም እፀልያለሁ። ከእግዚአብሔር የተሰጠኝ መልዕክት: ኤርም 15: 19-21 ነው።
    ነብያት ሁሉ ፈተና ነበረባቸው ፣ ግን አንድ አይነት አይደለም። ከጌታ ወዴት ይኬዳል እርሱ ❤ ነው።

  • @mentwabseifu
    @mentwabseifu Před měsícem +3

    ይሄንን ከምትናገር ዝም ብለህ እቤትህ ቁጭ ብለህ ለምን አትጸልይም፣ አሁንም ሁሉንም ትተህ ፀለይ!!!!!!!

    • @trhastekle2543
      @trhastekle2543 Před měsícem

      ዝም ካለ ማ ገቢ የለውም የገቢ ምንጩን ዘግቶ ደሞ ለክርስቶስ ይላል 😡

  • @BeshaYene
    @BeshaYene Před měsícem +2

    ወንድሜ ምን እያወራህ እንደሆ ገብቶሃል?ጌታ ይፈውስህ።ለማንኛውም ስለሀዋርያቱ ስታስተምር አልነበረምን?መቼ ነበር ደልቷቸው አልጋ በአልጋ በሆነ መንገድ ያገለገሉት አንተም የዚህ ዘመን አገልጋይ ነኝ ባይ ከሆንክ ወንጌልን እስከዘይት መቀቀል እስከ ሰይፍ ልታገለግል ግድ ይልሀል።አሁን የምታወራውን ሁሉ የሚወራው ለጌታ ነው ለሰዎች ብተወራ ምን ይጠቅማል?ለማንኛው ጌታን አታስፈራራው ብትሄድ ማንን ትጎዳለህ?እራስህን አትሸውድ ጌታ እንዳንተ ያለ ፈሪ ልጅ የለውም።ሲጀመር ጠንቋይ ስለራሱ ይላል የሀገሬ ብሄል አንተም እንደዛው ስለራስህ ብቻ እያወራህ የኖርክ ነብይ ነኝ ባይ ነህ ለማንኛውም አይደለም እምነትህን ይቅር እና ጾታህን ብትቀይር መብትህ ነው ጌታ አይጎድልበትም ወንጌል እና ወንጀል ያልገባህ አገልጋይ ነህ ወንጌል እስከሞት ነው አንቺ ግን ፖለቲካው እና ወንግሉ ተቀላቅሎብሽ ትቀባጥሪያለሽ ስለዚህ መጀመሪያም ምድር ምድር የሚሸቱ ትንቢቶችን ስትነግረን ቆየህ እና መጨረሻህንም ምድራዊ እንደሆነ ነገርከን እናመሰግናለን ትክክለኛ ማንነትህን ስለነገርከን ገና ከምድርም ትጠፋላቹ የእግዚአብሄር የበቀል እጅ ትነሳለች ለሁላቹም የፍርድ ፀሀይ ትወጣለች ጠብቁ የአንተ የመጀመሪው ማሳያ ነው።የብዙዎችን እንባ እንዳፈሰሳቹ ትዳር እንዳፈረሳቹ ከቤት ንብረቱ እንዳፈናቀላቹ ትውልዱን ስራ እንዳይሰራ ተስፈኛ እንዳደረጋቹ ሰነፍ ትውልድ እንዳደረጋቹ ውሃ እና ዘይት እየሸጣቹ እንደበለጸጋቹ በቤተ ክርስቲያን ግንባታ ስም የግል ቢዝነሳቹን የሰራቹ በቤት ላይ ቤት የገነባቹ ሰዎች ከጉድለታቸው በሰጧቹ ገንዘብ መኪና እና ቤት የምትቀያይሩ የእውነት እነግራቹለሁ አትበሉትም እንዲህ ትዋረዳላቹ ጌታ ጅራፉን እስኪያነሳ ነው ዝም ያላቹ አሁን ማንሳቱን የሚያሳይ ምልክቶች እያየን ነው ጌታ ይፋረዳቹል አይተዋቹም አሁንም እርሱ ይበቀላቹ

    • @maranatha391
      @maranatha391 Před měsícem

      geta yebarekeh or yebrekesh enda eyemetu yasferarunal

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před měsícem

    ወንድማችን ልጅ ዮሴፍ እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ⛪ቤተክርስቲያን ይቅርና ወደ ሲዖልስ ብትሔድ ምን ይደንናቃል? አውቆ አጥፊን የምትለው ሌላ የሚያንፅ አማርኛ የለኝም። ሳይገባህ አገልጋይ እና ወንጌልን አገለግላለሁ ብለህ የማትጨርሰውን ነገር በሙቀት ጀመርህ። ያንተ ታሪክ ይቺ ናት። ያላመነ አማኝ ። ወደ የትም መሔድ ትችላለህ።

  • @MesiM6-tr1sp
    @MesiM6-tr1sp Před měsícem +1

    ወደ ኦርቶዶክስ የምትመጡት የሉተር ተረት ሰልቿችሁ ገብቷችሁ ኑ እንጂ ...የዘይት መሸጥ ሶፍት.... ምናምን የለም❤ እዚህ ይሄ ቤት የክርሶቶስ ፈራጅነት የማታመንበት ,የሀዋርያት ቅብብሎሽ ያለባት ⛪ናት ,ወደ ክርስቶስ ወደ ቀድሞው ቤት ለመመለስ ያብቃህ❤❤❤

    • @user-jo5nx1ri7g
      @user-jo5nx1ri7g Před měsícem

      መቼም በተክልዬ ተቅማጥ እድናለሁ ብሎ ከመጋጋጥ አንተ የሉተር ተረት ያልከው አይሻልም? ሰይጣን መነኮሰ ከሚለው ተረታችሁስ አይሻልም ?

    • @MesiM6-tr1sp
      @MesiM6-tr1sp Před 23 dny

      ተቅማጥ እኮ በሽታ ነው its Normal, አንተ በቀን 10ጊዜ የምትበላው ሲያስቀምጥህ አይደል የምትውለው ,ተክልዬን የመናገር ሞራል የላችሁም ምድረ ሌዝቢያን😂😂😂

  • @habeshaempower8460
    @habeshaempower8460 Před měsícem

    እባክህ ለማስተማር አትጨነቅ ለመማር ዛሬም ነገም ተዘጋጅ ቁጭ ብለህ ተማር ጌታ ማንንም አይጥልም

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 Před 20 dny

    ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንደዚህ አይነት አማኝ አትቀበልም ምከንያቱም አንተ መናፍቅ ነህ ንሰሀ ግባ ቁጭ ብለህ መጽሐፍ ቅዱስ ተማር

  • @MillionGebeyehu-nc9rj
    @MillionGebeyehu-nc9rj Před měsícem

    የተከተልከውን ጌታ በትግስት ጠብቀው አይዞህ ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይሻላል በአለም እስካላችሁ ፈተና አለ ግን አይዞችሁ እኔ አለምን አሸንፊያለሁ እንዳለ ጌታ ለአንተ ያልተቻለ ለኢየሱስ ይቻላል ብቻ በፀጋው ተደገፍ የኔን ጉዳይ ለአንተ ተውኩ በለው !!

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 Před měsícem

    ወንጌል ያድናለል ስደትን ተቀበል ኢየሱስም ብዙ መከራን ተሸክሟል ሀይማኖት መቀያየር ከሞት አያድንም ፅና

  • @alemayehuhailemariam2468
    @alemayehuhailemariam2468 Před měsícem +2

    ይሄ እኮ ገና ነፃ ያልወጣ ሰው ነው የታለ ቸርች የምትለው ገንዘብ መሰብሰቢያ ብቻ ነው አሁንም view ፍለጋ መሰለኝ ይሄን ታሪክ ይዘህ የመጣህው ግን የሚያሳዝኑኝ ልጆችህ እና ምናልባት ተባባሪህ ካልሆነች ሚስትህ ናት አንተ እንኩአን አንደኛህን በደና ጊዜ አብደሀል

  • @bethelehemseyoum7194
    @bethelehemseyoum7194 Před měsícem

    ወንድሜ ሆይ ከአገልግሎት በፊት ህይወት ይቀድማል ከኢየሱስ ወዴት ትሄዳለህ ከጌታህ ጋር ተጣበቅ አይዞህ ወንድማችን ነህ እንወድሀለንተባረክ። ምሳሌ 18_24

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Před měsícem +2

    I have a question for you: you are explaining what people have done against you but I would like to ask you what does Christ the only saviour of the world have done for against you?
    Are you choosing Christ or the world?
    Are you serving the Lord or the people?
    Please take time with God and listen His message!!!!

  • @Gracemountain7
    @Gracemountain7 Před měsícem +2

    😭😭😭😭😭😭😭 Josy ufff ayizok wendime

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 Před měsícem +1

    ከሀዋሪያቱ ማን ነው እንዳንተ ደክሞኛል በቃኝ ባክ አደርጋለሁ ያለው?????? የሄድክባቸው አብዛኛዎቹ መንገዶች ያንተ ናቸው ስለዚህ ነው የደከመህ።የዉሸት ትንቢቶች ነበሩ አብዛኛዎቹ እና አሁን ቆሙብህ።አየህ እናንተ ማለት ራሳችሁን እየሾማችሁ ልዩ ወንጌል ይዛችሁ በመጮህ የወንጌልን መልክ በብዙ አጥልሽታችሁ ነበር ። አሁን ግን ደከመችሁ።ያለጌታ የሚሆን ሁሉ ያደክማል ያሰለቻል። አንተ ሳትወለድ ወንጌልን በብዙ ዋጋ እንደእናንተ በጌታ ስም በውሸት ሳያታልሉ በእውነት ሲሄዱ የነበሩ አገልጋዮች አሉ አሁንም።

  • @milliondunda5494
    @milliondunda5494 Před měsícem

    መከራ ይኖራል መቼም አይቀርም ስለዚህ ጨርሰህ አትናገር ዛሬ ወዳጆቼ ናቸዉ ያልካቸዉ ሰዎች ነገ ጠላት እንደማይሆኑ ምን ዋስትና አለህ? በተቻለ መጠን social media ከወንጌል ዉጪ ባታወራ መልካም ነዉ፡፡፡ ተረጋጋ

  • @user-lx3gg5br5k
    @user-lx3gg5br5k Před měsícem

    Yidi

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk Před měsícem

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

  • @freelifewithjesus5659
    @freelifewithjesus5659 Před měsícem

    ወንድም ጆሲ ፕሊስ ይህን ባክ ላደርግ ነው የሚል ቋንቋህን ለግዜው አስብበት አይባልም እኮ ።አይዞህ የምታልፍበትን መከራ ብዙ ሊሆን እንደሚችል ንግግርህ ላይ ያስታውቃል ግን እኮ ማን ይጎዳል ጆሲ ማንም ክርስቶስን የሚተው ህይወትን ዘላለምን ያጣል እንጂ ከማንም ላይ ምንም አይቀነስም ።ይልቅ ይህ ሁሉ የምታልፍበት የወንድሞች ክፋት እ/ር በእውነት አንተ ላይ አቅዶት ነው ወይስ ? ለምን ካልክ እ/ር ሳያውቅ የሚሆን ነገር የለም በህይወታችን : ግን ሳስበው ቸርች (የማምለኪያ ቤ/ክ) እና መንፈሳዊ አባት ወይም እረኛ አለህ ወይ !? ካለህ እኮ ተጠሪም ይሆናሉ ሽፋን ይሆኑሀል ብቻህን የምታሳልፈው ነገር ይቀላል ማለት ነው ግን በስተ መጨረሻ የምነግርህ ትላንትና እ/ር ጠርቶኛል ብለህ ተልዕኮ አለኝ ብለህ ነው የዘመትከዎ ታዲያ እንዲህ ባለ ሁኔታ ነው እንዲ የእ/ርን አገልግሎት የምታስረክበው በቃኝ ብለህ ነው እንዴ ሚዲያ ላይ ምታስረክበው እሱ በጉዋዳ ነግሮህና አክብሮ ሰቶህ በርደኑ በዛብኝ ብለህ አሁን ሰው የሰጠህ ይመስል ኑ ልንገራቹ በቃኝ ማለትህ ቆም ብለህ አስብ ያስብላል ።

  • @user-bz1hp9vg9z
    @user-bz1hp9vg9z Před měsícem +1

    ወንድሜ ድኛለሁ በጌታ እያልክ ኦርቶዶክሳዊ እሆናለሁ ማለት ምን ማለት ነው እሷጋ ጌታየለም ህይወት የለም ትሉን አይደል ለምን ወደሷ ትመጣለህ ? እሷ የእናንተ መጠረቃሚያ አይደለችም ጨለማም አይደለችም እሷን ለቀቅ አድርጓት የጨለማው አለም ተከታይም አይደለንም

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 Před měsícem +1

    ያንተ ምነው ተለየ አልገባንም የትኛው ነቢይ ነው እንዳንተ የተደበደበው አንተ ብቻ ነህ እንዴ ነብይ የትነው ጌታን ያገለገልከው ሚዲያ ላይ ወጥተህ የቀለድከው ያፌዝከው ነው ብዙዎች የተከተሉህ አሰመሰልከው ደግሞ ሰው ጠልቶሀል ማለት ነው ለዛ እስትረስ ውስጥ ነህ ተጨንቀሀል ለዩቱብ በሽታ ወጥቶ ዩቲዩብ ላይ መለፍለፍ ሳይሆን መጥፋት መደበቅ ነው አንተ ቢፀለይልህ ትፈታለህ ባለፈው መንፈሱ ወረደብኝ አልቻልኩም ብለህ ውሀ ስትጠጣ ነበር ምነው እንዴ ታምሜአለሁ ስቻለሁ ይባላል መሄድ ከፈለክ ፈቃድህ እጅህ ላይ ነው ጌታ እረዳህ ማለት ነው ካላየንህ ጃኔትን አንጠይቅም አብራችሁ ንሰሀ ግቡ

  • @getachewtequale8747
    @getachewtequale8747 Před měsícem

    ወድሜ ሆይ ጌታ ላተያለዉ ፍቅር እደመጀመርያዉ ያዉ ነዉ ዛሬ ዉድ ልጁነህ በክፍሰዎች የመጣብህን ፈተና ጌታ ያሳልፍሀልና በርታ

  • @dariedorba4730
    @dariedorba4730 Před měsícem

    በክርስቶስ ኢየሱስ እርፍ በል። የማንንም ድምፅ አትስማ። ለመጥፋትህ ምክንያት የሚሆን ተግባር ሁሉ ማንነቱንና ማንነቱን ከግምት ሳናስገባ ከጠላት ናቸውና ተጠንቀቅ። እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 Před měsícem +1

    ጌታን ተቀበል አትቅበዝበዝ

  • @MariamWeldu
    @MariamWeldu Před měsícem

    10 ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ። እነሆ፥ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው፥ አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ። እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።
    ዮሐንስ ራዕይ ም:-2
    በተጨማሪ ዮሴፍን ጉድጓድ ውስጥ የወረወሩት የገዛ ወንድሞቹ አይደሉም እንዴ አልበቃ ብሎአቸው ሸጠውታል😢
    ዳዊትንም ብንመለከት እንደዛው ነው
    እባክህን 🙏 ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያዋጣው 🙏🙏

  • @BirkneshBekele
    @BirkneshBekele Před měsícem +1

    ኧረ አይባልም ወንድሜ ለነፃነትህ ብለህ ሰይጣንን ደስ አታሰኝ ባክ ካረክም በምስጢር ይሻላል እንዲህ ናቸው አታስብሉን የከበረዉን ከተዋረደው መለየት ላንተ እይነገርም ተሰውረህ ጌታ ምን ይላል ብለህ በፆም በጸሎት እግዚአብሄር ን ጠይቅ

  • @marthaasfaw1548
    @marthaasfaw1548 Před měsícem

    ንስሐ ግባ ጌታ አየሱስ ይወድሃል ባክህ ወደአልፍኝ ህ ግባ ከጌታ ጋር ተስማማ.

  • @eliaslimatu2431
    @eliaslimatu2431 Před 8 dny

    ያንተን ተሪክ የሰማሁት በጣም ዘግይቼ ነው አንተን እየተዋጋህ ያለውና ወደፊትም የሚዋጋህ የልጅነትህ መንፈስ መሆኑን እንዴት ትዘናጋለህ? አንተን የሚታይህ ፔንጤ የመስልሃል ታድያ በማን በኩል እንዲፈታተንህ ትጠብቃለህ???

  • @fevenayale5593
    @fevenayale5593 Před měsícem +1

    አንተ ገና ታብዳለህ ምክንያቱም በትግራይ ህዝብ ላይም የምታደርግ የነበርከዉ እሱ ነው የሚያሳብድህ ንሳሃ ግባ ጌታ እቅር ባይ ነዉ ወንድሜ …!!!

  • @asmerettesfamariam2299

    Ayzoh wendime, betam kifi sewoch Alu awkalew

  • @mentesnotgetu524
    @mentesnotgetu524 Před měsícem

    ውስጥህ አልዳነም የፅሞና ጊዜ ያስፈልገሀል እራስህን ፈትሽ ሁሉንም በሰው አታሳብ

  • @Hundegetachew6578
    @Hundegetachew6578 Před měsícem

    አንድ የመስቀሉ ቁማርተኛ ከቤ/ን ተቀነሰ! መንገዱን ጨርቅ ይሁንልህ!

  • @marthawubishet9978
    @marthawubishet9978 Před měsícem

    አይዞህ ጌታም አልተቀበሉትም የእግዚአብሔርን ፀጋ ይብዛልህ

  • @hirutbeyene8814
    @hirutbeyene8814 Před měsícem +1

    ጠላትህ ሰውአደለም ንቃ

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Před měsícem

    ሰው እንጂ ኢየሱስ አልጠላህም።

  • @fryr4169
    @fryr4169 Před měsícem

    ሰላም እዛ ነው ብለህ አሰብክ ይሄ የበቀል መንፈስ ሊመለስብ እየሰበከህ ነው። ንቃ ፀጋ አለ የሚረዳ ሕይወት ባለበት ዋጋ መክፈል አለ ተቀባይነት እንድታገኝ ነው። እንዴ እየሱስን የተቀበልከው ኸረ እነ ጳውሎስን አስብ የፅሞና ጊዜ ውሰድ ወንድማች እንወድሐለን። እኔ ያንተን ፈውስ አይቼ መፅሔት ላይ ስለጌታ ልቤ ለመወሰን የተነሳሳሁበት ጊዜ ትዝ ይለኛል። ተረጋጋ

  • @GetchTesh-t1r
    @GetchTesh-t1r Před měsícem

    በጌታ ሁነህ ደስ ያላለህ አይቅርህ ውሻ ወደትፋቱ ይመለሳል

  • @azebazeb8721
    @azebazeb8721 Před měsícem

    ተው መከራ መብዛት መድከም እየሱስን አያስቀይር እሱ ያውቃል

  • @dawitwebshit7981
    @dawitwebshit7981 Před měsícem

    ድሮም በሚገባ ጌታን አልተከተልህም ከዚህ በኋላ በትክክል ጌታን ተቀብለህ። ትመጣለህ ጠብቅ

  • @firewmengesha1604
    @firewmengesha1604 Před měsícem

    ክርስትና በራስ መንገድ ነው የምትሄደው ማንንም ወክለ አይደለም አንተ ድሮም አላመንክም ማለት ይቻላል

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm Před měsícem

    ፕሮፌት ጆሲ መጀመሬይ መጀመሬያ ፕሮፌት ማለት የእግዚአብሔር ድምፅ እስተላላፊ ቧንቧ ማለት ነው ችግርህን ለክርስቶስ መንገር አቃተህ ስማ ክርስቶስን የሸጠው ይሁዳ እኮ ደቀመዝሙሩ ነበር ።ፍተና ይሚመጣው ከአጠገብህ ነው ከሌላ እይመጣም እገልግሎት እልጋ ባልጋወይም ሰለበሬት ሆነህ ዝነኛ እንድትሆን እይደለህም። በአለም ሳላችሁ ትዝናናላችሁ አልተባልነም። ያመንከውን አምላክ ማንነቱና ችሎታውን በሚገባ አትታውቀውም ማለት ነው ?ለምን በርህን ዘግተህ በፆምና በፅሎት ወእግዚአብሔር እትቀርብም። ለጌታ ብለህ ለምን እትሞትም ለክርስቶስ ብትሞት ከክብር ወደ ክብር ትሄዳለህ ።ክርስትና ዋጋ እንደሚያስከፍል አታውቅም ነበር፡ ወይ፡ ? ወታደር ምን እንደሆነ እንተ ታውቀዋለህ ወይ? አንተ ግን ፈሬ ቦቅቧቃ እንኳን ለክርስቶስ ወታደር ላገር ወታደር መሆን የማትችል ነህ ።ለኛ ብለህ ነው ክርስቶስን የምታመልከው ?ለራስህ ለዋጋህ ነው የምትሰራው ።አንተ ብቻ ነህ ወይ ፕሮፌት እንዴት ክርስቶስ ያደረጉልህን እረስትህ ወደ አለም እመለሳለሁ ካልክ ዲያቢሎስ እልል እያለ ተቀብሎ በደንብ ያስተናግድሀል። ለምንድነው እኛን የምታስፈራራው? ለራስህ እንጅ ለሰው ክርስትናን አልተከልተልክም። የፈለክበት ለምን አትገባም እራስህን አሁንም ትጎዳለህ እንጅ ማንም ለማንም መንገስተሰማይ እይገባም።ስማ የኔ ወንድም እውነቱን የምናውቀው ለምን እንደሚያሳዱህ ስናቀው ብቻን ነው።ሁለታችሁን ሚዛን ላይ ማስቀመጥ አለብን ።በአሁኑ ግዜ እንኳን አንተን ጥላችኝንን እናምንም ከእንድ ውገን ብቻ መስማት ሀጢያት ነው ።እስከዛሬ ለሰው መልእክት የምታመጣ ለራስህ መልስ እንዴት እጣህ ?እግዚአብሔር ን እንዴት እሳነሰከው ታሳዝናለህ መከራን ከእግዚአብሔር ጋር መጋፍጥ እንጅ እንደ ጴጥሮስ እግዚአብሔር ከከዳኽው ችግርየለበትም እሱም እላውቅህም ይልሀል ።

  • @hirutbeyene8814
    @hirutbeyene8814 Před měsícem +2

    ጆሲ የወጣህበት ክፉ መንፈስ ሰው እየመሰለ የሚከታተልህ እሱ ነው ንቃበት አንድ ቤተክርስቲያን ሔደህ ድብቅ ብለህ ተገልገል አገልግሎቱ ለጊዜው ይቅርብህ መንፈሳዊ አባት ያስፈልግሐል

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Před měsícem

    ከሰው እንጂ ከኢየሱስ ጋ አልተጣላህም እኮ እነሱ እያዩ ከፍ ማለት ነው ያለብህ

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella6972 Před 5 dny

    ወደ ጨለማ አልከዉ ኦርቶዶክስ መሆንን? መምህር ተስፋዬ ወይም ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም ተከታተል እስቲ? ጨለማ ያልካት ኦርቶ ትሆን አንተ ያለህበት ፕሮቴስታንት ታያለህ

  • @eshetukuma
    @eshetukuma Před měsícem

    አይዞህ

  • @mesgennagenet-hz8ej
    @mesgennagenet-hz8ej Před měsícem

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @SamrawitSefrawe
    @SamrawitSefrawe Před měsícem

    ኦርቶዶክስን ነው የጭለማ አለም የምትለው አይ አለማወቅ

  • @urgessabedaso3195
    @urgessabedaso3195 Před měsícem

    ወንድሜ አገልግሎትና ክርስትና ሂደት እንጅ ግብ ( መዳረሻ) አይደለም። በመንገድ ላይ ብዙ እንቅፋት ሊያጋጥም ይችላል። ግባች ለማድረስ ፅናት የስፈልጋል። አንድ ነገር ልጠይቅህ! የሚመሩህ ስንት የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች አሉ በቤተክርስቲያንህ? ከእነሱም ጋር ጎጆህን ዝጋና እግዚአብሔር ጠይቅ!!! ለጥያቄህ መልሱ ያኔ ቀላል ነው!!!
    ሰበሩህ? ተቀጠቀጡ? እንዴት አገኙህ? ምን ትሠራለህ ከውጪ አነተ በጭለማ? ወሬ ተውና ግባ ወደ ኢየሱስ!!! ጌታ ምስክሬ ነው ብዙ ጊዜ ውጭ ሆነህ ነው የሚአይህ!!!
    አንድ ምሳሌ ለልስጥህ :- ከመስታወሻ ደብተርህ ግማሽ ቁረጠው። መፅሐፍ ቅዱስህን እኩል መሐል ክፈትና ቁራጩን ወረቀት አስገበውና ግጥም አርገህ የዝና ወደላ ከፍ አርገው። መፅሐፉን አንድ ነገር ከላረከው በስተቀር ቁረጯን ወረቀት ማን ያያል ማን ይነካል?
    አንተም አረጋገ ተረጋገ ግባ ወደ ኢየሱስ የሚል ምክር ነው ለንተ ያለኝ እንደ ትንሹ ደካማው ክርስትያን።
    =>እንድህ ማለት የሚችል እንዴት የታደለ ነው? :- “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።”
    - ናሆም 1፥7
    ደግሞ እሄዳለሁ እመለሳለሁ? 😀😀😀
    ፌርማታ ከደረስክ ምንም መድረግ አይቻልም መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ ንካው ቆስቅሳው!!!! 😀😀😀 ግና! ይህን ስል አንድ ነብስ አንድ አገልጋይ መጣት እጅግ ከባድ ነው።
    ደሩ ግን ጨክነህ የሚትሔድ ከሆነ በዚህ ሰምንት ብቻ ወደ ጌታ ቤት የተቀላቀሉትን አትዘንጋ እሽ!
    $$$ ይችን መልዕክቴን አደረ ለወንድሜው አድርሱልኝ $$$

  • @fryr4169
    @fryr4169 Před měsícem

    እንወድሐለን እየሱስ ወደኋላ በሚያፈገፍግ ሰው ደስ አይለውም ስለዚህ እስኪ ከሶሻል ሚዲያ እረፍና የጥሞ ጊዜ ውስጥ ፀጥና ዝግብለህ አሳልፈው። የነፍስ ኪሳራ ውስጥ አትግባ

  • @KalecdanGatachwe
    @KalecdanGatachwe Před měsícem +1

    የምር ጌታ ኢየሱስ ካንታ ጋር ነው ለጠላትህ እድል ፋንታ አትስጠው ኢየሱስ የሆነልህን አስብ እንደገና ንስሃ ግባ አይደለም አንተ በደንብ ኢየሱስ ክርስቶስን አውቀህ የእግዚአብሔር ሀሳብ ሲጨምር ነው።
    ይህን ቃል እራሡ መፅሀፍ ቅዱስ ይገልፀዋል እደለኛ ነህ ጌታ ኢየሱስ ዛሬም ካንተ ጋር ነው ዛሬም ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል ።

  • @Bro-sy5zl
    @Bro-sy5zl Před měsícem

    Joya Yethera Yetamena Now

  • @user-dg2zu9zd4d
    @user-dg2zu9zd4d Před měsícem

    ስለወንጌል ሳይሆን ስለ ለከት ስሌለለው አንደበትህ ነው አሁንም የምትናገረው የሚጣረስ ነገር ነው

  • @EfrataHaileslassie
    @EfrataHaileslassie Před měsícem

    እግዛብሄር ግን ደስ ሲል ዝም ብሎ ባደባባይ ይገልጥሃል እስኪ ዝም በል ባክ አድርገህ ማን ይሆን የሚጎዳው

  • @user-fd3fy6os4p
    @user-fd3fy6os4p Před měsícem

    ኤርምያስ 20:7 ላይ ነው ስበከቱ

  • @AlemayehuHaile-JESUS
    @AlemayehuHaile-JESUS Před měsícem +1

    ወንድሜ ሁሉም ያልፋል መጀመሪያም እራስህን የማይሆን ተራራ ላይ አስቀምጠህ ነው ።አሁንም ከሰው ሀሳብ ውጣ ክርስትና ማነው ቀይ ምንጣፍ ተነጥፎልህ ኦኬስትራ እየዘፈነልህ ሰው እያጨበጨበልህ ትሄዳለህ ያለህ ።ክርስትና ትዕግስት ከሌለው ነገ መገረፍ መቆረጥ ቢመጣ ምን ልትል ነው ።በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ይላል ።እናም ይህንን አላነበብከውም ባክ ብታደርግ ተጎጂው አንተው ምን ታስፈራራለህ ክርስትና ወንድሜ መከራን ለክርስቶስ መቀበል ነው።ቅሌን ማቅን ጨርቄን ማለት የለብህም መጀመሪያም አልገባህም ማለት ነው ።ብር ይኖራል ብለህ ነው የመጣኸው ፍሬህን አየን እኮ ካርድ ካልሞላችሁ ብር ካላስገባችሁ አልጸልይም እንዲህ እና እንዲህ አላደርግም ስትል ሲጀመር እንደገና ደህንነት ተማር እመለሳለሁ ባክ አደርጋለሁ ማለትህ አሁንም እንዳደረክ ቁጠረው ።ንስሀ ግባ ብቻ ልክ መንፈስ ቅዱስ መሀሪ ነው ።ችግር ባንተ ብቻ ነው እንዴ የተጀመረው ወደኃላ ያሉ አባቶችን ተመልከት ለምሳሌ ቄስ በሊናን በተደጋጋሚ የተገረፉ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ግን ተቋቁመው ምሳሌ ሆነውን በክብር ወደ አገለገሉት እናታችን ሄዱ ።ወዳጄ ተረጋጋ እራስህን ካወጣህበት መሰላል አውርደው ።

    • @humansuffer6434
      @humansuffer6434 Před měsícem

      ምክርህ ያፈርሳል እንጅ አያንፅም ፣ ወንድሜ ሆይ፣ እንደ እግዚአብሔር ቃል እስኪ ሪቫይዝ አርግ፣ ተባረክ።

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 Před měsícem

    Be geta sena taschenefaleh 🙏🙏

  • @AddisTesfaye-h9q
    @AddisTesfaye-h9q Před měsícem +1

    “የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም ጸጋ አትጣል የኔ ወንድም ሁሉም ያልፋል።
    - ገላትያ 2፥21

  • @user-gt5il8bp6x
    @user-gt5il8bp6x Před měsícem

    ማነው ጨለማና አለም የምትለው ወደ ድቅድቅ ጨለማ እመለሳለው የምትለው ኦርቶዶክስን ነው ምን አይነት ድንጋይ ራስ ነህ

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Před měsícem +1

    ጂኒው አለቅቅህም

  • @birukbukaro
    @birukbukaro Před měsícem

    Wondime azoh tsina atifra yalifal ,tishageral wondme

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Před měsícem

    ኣንተ በምትነዳው መኪና ቀንቶ ክፋት የሚሰራ እውነተኛ ክርስትያን ኣይደለም። ኣንተ ግን በእግዝኣብሄር ፊት ተመላለስ።

  • @user-gc5sr3fb7w
    @user-gc5sr3fb7w Před měsícem

    ክርስትና የዋዛ አይደለም በቀላሉ እኛ ጋ አልደረሰም እራሳቸውን ክደው መስቀል ተሸክሜው ነው ለዚህ የደረሰው እዉነቱን አንሳተው.ስለዚህ ወድሜ አይቅለልብህ ሁሉም ነገረ አደባባይ አይወጣም ለብዝዎች መሰናክያ አንሁን

  • @binyamjemberu2188
    @binyamjemberu2188 Před měsícem

    Nessha giba
    Geta ahunim betam yiwedhal
    Enem ewdhalew

  • @TigistuAdane
    @TigistuAdane Před měsícem

    የወላዲት አምላክ ይድረስልህ

  • @paulossamuel3037
    @paulossamuel3037 Před měsícem +1

    You are in a real Christian state. How do you lose hope to this extent? The God you have been serving so far is on your side. Don't point your fingers at those who are opposing you. Rather, on the devilish strongholds. If God is for you, who is to go against you? Please remember that you are an impactful person in the God's kingdom and that is why the enemy is trying to tempt you by hook or by crook. Even Jesus was opposed by priests in the temple and they killed Him. But at the end of the day, He resurrected from dead and snatched victory in the jaws of defeat. Hallelujah!! So, I don't expect to hear words of losing hope from you since you are a man of God and your God is omnipotent, omnipresent and omniscient!! Be strong as your lord is strong and struggle with your rivals Biblically till the last drop of your blood to win the heavenly kingdom's Gold Medal- The crown of Righteousness!!!!

  • @addishwotlemma4170
    @addishwotlemma4170 Před měsícem

    Wendime kemot bohala silalew hiywetis min asebik???
    Geta yirdah

  • @REEMS-j1s
    @REEMS-j1s Před měsícem

    እንዋድሀሌ ዶሲ

  • @ElalaKayimo
    @ElalaKayimo Před 15 dny

    ተው ወንድሜ አትሳሳት ምክንያቱም ኢየሱስን የሸጡት ወገኑ ወይስ አይሁዱ ነዉ? ልዩ ልዩ መከራ ስደርስ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት የሚለዉ ቃልን እንዴት አየህ? እነ ጳዉሎስ ከሚደርስባቸዉ መከራና እንግልት የተነሳ ወደ ኃላ ተመለሱ እንዴ? እስከ መጨረሻ ድረስ የሚፀና የተባረከ ነዉ የሚለዉ ቃል የታመነ ነዉ!!! ሰዉን አላመንክምና አሁንም ቆም ብለህ አስብ ወንድሜ!!!
    ኦርቶዶክስም ቢሆኑ የሰዉ ስብስብ ነዉ እንጂ የመልአክት ስብስብ አይደለም። የሠራኽዉ ደምወዝህን አታበላሽ!!!ሕይወት ይሻልሃል!!!

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Před měsícem

    ስለ ህይወቱ እንጸሊ መታረም ያለበት እንዲታረም እርዱት

  • @josab8928
    @josab8928 Před měsícem

    እውነት ለመናገር ብዙ የሃሰት ትንቢቶችን በመናገር የክርስቶስን ስም ብሎም የወንጌላውያን አማኙን ስም ካጎደፉ ነብይ ነን ባዮች ተርታ የሚያስፈርጅህ ብዙ ታሪክ ያለህ ሰው ነህ:: ስልሆነም ሌላውን ወንጅለህ ራስህን ነፃ ከማወጣትህ በፊት ይህን ቆም ብለህ ብታይ ጥሩ ነው::
    ይኸውልህ ለእውነት የቆምክ አማኝ ከሆንክ ወንድሞች ከተባሉት ዘንድ ስደት ሊገጥምህ የሚችለው መፅሐፍ ቅዱስ ውሸተኞች ወንድሞች ካላቸው ዘንድ ስለሆነ አትደነቅ:: ሃዋርያው ጳውሎስም ሆነ ሌሎች ለእውነት የቆሙ የወንጌል አማኞች የገጠማቸው ስደት ነው::
    ሆኖም ስደቱ የገጠመህ እውነተኞች ከሚባሉት ወንድሞች ከሆነ በእርግጠኘነት ልነግርህ የምችለው እነርሱ በዱላና በሃይል በጭራሽ ሊያሳድዱህ አይችሉም:: ምናልባት ግን በንግግራቸው ያሉብህን ችግሮች አውርተው ከሆነ ይሄ በአርግጥም ትክክልና ተገቢ ነው:: ካንተም የሚጠበቀው ከገባህባቸው የክርስቶስን ስም የሚያሰድቡ አካሄዶችህ መመለስ ነው::
    ቸር ያግኝህ!

  • @user-ze6fv9oq8n
    @user-ze6fv9oq8n Před měsícem

    አንተ በጓዳክ ከቤተሰብህ ጋር ሆነህ በመጽናት ጌታህን አምልከው አገልግሎት ትርፍ ነው ዋናው ህይወት ነው፡፡

  • @user-ze6fv9oq8n
    @user-ze6fv9oq8n Před měsícem

    ayizok wondime!tesfa atikuret hulum yalfal

  • @marthawubishet9978
    @marthawubishet9978 Před měsícem

    አረባክህ ለሴይጣን እድል ፈንታ አትስጠው

  • @Myen0912
    @Myen0912 Před měsícem

    ጆሲ በመጀመርያ ክርቶሰ እየሱስ አያውቀውም….

  • @user-dx5el5vx7h
    @user-dx5el5vx7h Před měsícem

    wedeme ayezo edezi tenager geta yeredakal

  • @zinashtebaso
    @zinashtebaso Před měsícem

    በፊትም መጀመርያም የያዜህ አባዜ አለቀቀህም ማለት ነው😢

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc Před měsícem

    በዝህ እብድ ሚገለገል ምን ዓይነት ሰው ቢሆን ነው::እባክህ ፍቅርዝም ጋ ሂድ እሱ ይፀልይልሃል: ደግሞ ሀሰተኛ ነብ ጆሲ ነገ ብለህ ጥራ::

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před měsícem

    Please, please, please be geta Menfes qidusin atsnignet teregaga,....be mewitat,bemegibat,beastemhiri...be Eyesus kiristos hail teregaga.

  • @user-vx2og5yh8q
    @user-vx2og5yh8q Před měsícem

    Memelseke eko ende Yehuda nbseken mashate nwe ena demo demozu mote nwe......astwel

  • @hirutbeyene8814
    @hirutbeyene8814 Před měsícem +1

    አገልግሎት ለጊዜው ይቅርብህ ተሸሸግ

  • @yoseftanga6332
    @yoseftanga6332 Před měsícem

    Anet becha back adereg enji igna demo enefatalen aneten kefilek follow back aderige

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 Před měsícem

    ከሁልም ተደብቀህ ወደ ንስሀ ግባ። ከጌታ መራቅ ወደ ሠይጣን ጎጆ መቀላቀል ስለሆነ እባክህ ተደበቅ ጌታ ጠይቅ። ኢየሱስ ትልቅ ነው። ፈጣሪም ነው። please shutdown every social media you hav. close your door, kneel down and repent. God bless you brother

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Před měsícem

    እውነተኛ ክርስትያን በስምህ ፖኖግራፊ የሚሰራ የለም ወንድሜ። ተረጋጋ። ጌታ እያየና እየሰማ ነው። ወደጨለማ እመለሳለሁ ማለት ምን ማለት ነው? ኤረ ተረጋጋ። ሰው ውዝግብ ውስጥ ኣታስገባ። እግዝኣብሄር ያያል።

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Před měsícem

    Ina iske mot tamagn hun 🙏

  • @alemayehuhailemariam2468
    @alemayehuhailemariam2468 Před měsícem

    የግንቦት መንፈስ ይሆናል የሚያንከራትትህ

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 Před měsícem +1

    ወንድሜ ጆሲ ተረጋጋ!!! በእምነትህ ፅና!! ጌታ ከዬት አንስቶ ዬት እንዳደረሰህ አትዘንጋ። ጌታን የምታገለግለዉና ከጌታ ጋር የምትኖረዉ ኢየሱስ ህይወት ስለሆነና ዘለአለማዊ ህይወት ስለሰጠህ መሆኑን መቼም ልትዘነጋ አይገባም። ሰዎች ተጣሉኝ አሳደዱኝ በሚል ሰበብ ባክ አደርጋለሁ ማለት ፍፁም ስህተት ነዉ። ይህ አባባል ምንጩ ከአዉሬዉ ነዉና በንስሀ ተመለስ። ጆሲ ዛሬም ጌታ ይወድሀልና ሰዉን ሳይሆን ያዳነህን ጌታ ቢቻ ተመልክተህ ተከተለዉ። ጌታን መተዉ የሚወሰነዉ በዉይይት ሳይሆን በግል ነዉ ይህ ደግሞ ፍፁም ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ስለሆነ ተወዉ አጋንንት እያባበለህ ይዞህ እየሔደ ስለሆነ ከፍርሀት ነፃ ሆነህ ጌታን ቢቻ አጥብቀህ ተከተል። ዛሬም ጌታ ይወድሀልና በንስሀ ተመለስ።

  • @user-dg2zu9zd4d
    @user-dg2zu9zd4d Před měsícem

    አገልጋይ ሰው አይደለም እንዴ ፣እንደሰው እዩኝ

  • @Timibestar
    @Timibestar Před měsícem +3

    ወንድም ጆሲ አሁንም ይሄ ውሸት አላልቅ ሲል ደግሜ በቅዱሳን ላይ ዞርክ፣ የእግዛብሄር ቅጣት ነው፣ ፀንትህ መውጣት ነዉ ነበረብህ፣ ከቅዱሳን ገንዘብ ዘርፈህ አሁን ደግሞ ሌላ ነገር ላይ ደረስ፣ አጭበርባሪ፣ መንግስት የምትዘልፍ ሰው ነህ እኮ፣ የሚያስተዳድርህን መንግስት ከግዚያብሄር በታች የሚያስተዳድርህን መንግስት አክብርና፣ በትክክል እንግልት ስበክ፣ ወደአለም የምትመልስ ለራስህ ጥቅም ነውጂ ለክርስቶስ ብለህ አይደለው፣ አሁንም እግዛብሄር ልቦና ይስጥህ

  • @yarade8375
    @yarade8375 Před měsícem

    ke eyesuse belay mekera aledersebehem eyesuse bewendmochu new mekerana yemeskel mote yderesebet