11 December 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 388

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před rokem +3

    ጆስዬ በእውነት ተባረክ አንተ የተነበከው ሁሉ ከጢቂቱ በቀር ሲፈፀም ሰምቻለው ተባረክ ከዱባይ

  • @AsefaTamiru-dg6hi
    @AsefaTamiru-dg6hi Před rokem +1

    አባቱ ጌታ ሆይ! ህዝቤ ያጠፉትን ጥፋታቸውን አውቆ ብመለሱ እመልሳለሁ ያልከው ጌታ ምህረትን የዓለም ሁሉ ትሁን ።
    አዋጅን እሽራለሁ ያልከን ጌታ አዋጁ ይሻር ። አሜን !

  • @fantucherna
    @fantucherna Před rokem +54

    ትንቢትም ቢሆን ይሻራል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ
    ሁላችንም በያለንበት እንፀልይ እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር ይጠብቀን ትንቢትን እንድንፈራ ሳይሆን እንድንፀልይ ጌታ ይርዳን ተባረኩ😍

    • @tsega1200
      @tsega1200 Před rokem

      😂😂😁😁😁ይበዳ ሲፈልግ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +12

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ወ

    • @hamrawitwolde3902
      @hamrawitwolde3902 Před rokem

      እርሶ የመልክተኛ ባለእዳ አይደሉም፣ ከደሙ ንጹሕ ኖት! አምላካችን እውነተኛ ነው!! ለዘላለም ይክበር ይመስገን!!!

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před rokem

      @@hamrawitwolde3902ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፣ መልእክቶቹን በቅርብሽ ላሉት ወገኖቻችን አድርሺልኝ፣ እማማ ነኝ፣

    • @hamrawitwolde3902
      @hamrawitwolde3902 Před rokem

      @@Mom2023new እሺ

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před rokem

      መወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣ ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩ፣ ይህችም ሴት፣ህፃን ልጇ ወደ እርሷ ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላት፣ በፍጥነት እየሮጠ፣ ልጁ አርሷ ዘንድ ከመድረሱ በፊት በትከሻው ላይ ተሸክሞት እየዘነ ሄደ፣ እርሱም የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት ሴት ናት፣ ወገኖቼ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před 4 měsíci

      ​@@hamrawitwolde3902አደራ አደራ! የላክሁልሽን እውነተኛ የጌታን ድምጽ እሩቅና ቅርብ ላሉት አድረሺው! ጌታ ሊመጣ በደል. ነው!! ማዘር. ነኝ

  • @YonasMan-fg5rq
    @YonasMan-fg5rq Před 29 dny +1

    ምን አይነት ትምቢት ነው አቤት ኢየሱስ ይመጣል ❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +2

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣ ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩ፣ ይህችም ሴት፣ህፃን ልጇ ወደ እርሷ ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላት፣ በፍጥነት እየሮጠ፣ ልጁ አርሷ ዘንድ ከመድረሱ በፊት በትከሻው ላይ ተሸክሞት እየዘነ ሄደ፣ እርሱም የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት ሴት ናት፣ ወገኖቼ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።የ

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 Před rokem +12

    ኢየሱስ ቶሎ ቢመጣ ደስ ይለኛል 🙏

  • @jerusalem5355
    @jerusalem5355 Před rokem +9

    አቤቱ እግዚአብሔር አምልኬ ሆይ እንተ ከሚመጣው ጥፋት እድነን ስውረን ፡ታደገን ሐገርችንንም ከጥፋት ልትከልላት ሰለፍቀድክ አመሰግንሐለሁ ።አምላኬ እና መድሐኒቴ ለአንተ ምስጋናን እሰዋለሁ ስምህ ከዘላለም እስከዘላለም ፡የትመሰገነ ይሁን
    ውንድሜ ጆሲ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ አገልግሎትህን ይባርክ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ከአደጋ እና ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ ሐይል እና ብርታትን ይስጥህ
    አሜን🙏

  • @meethameetha8269
    @meethameetha8269 Před rokem +8

    ጌታሆይ እበክ ከዝህ ነዉጥ ቃን ልጆችህን አስማልጥ ለአንታ ታመኞች አድርጌን እጅህ በታዘራጋ ሰአት ዉዴ እቅፍ አስጋበን

  • @thedave9749
    @thedave9749 Před rokem +7

    ሰው ሁሌ ይሞታል ትንቢት ኣደለም የተፍጥሮ ህግና ኣውነት ነው

  • @AsnakechAsni
    @AsnakechAsni Před 3 měsíci +1

    Amen

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Před rokem +9

    አባቴ አባቴ ባክህ ማረን ማረን ማረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Před rokem +23

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከሚመጣው ጥፋት ታደገን አባት ሆይ ምድራችን በደምህ ትሸፈን የዚህ ዘመን ክፋት አያግኘን መንቃት ይሁንልን ከሚመጣው በሽታ ጌታ ሆይ አስመልጠን ጆሲ በጣም ያስፈራል ጌታ ይርዳን ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @mundimundi2871
    @mundimundi2871 Před rokem

    እግዘሐቤሕር ዎደ እኛ ዘንበል ይለል የጥልቁ ደብሎስ ግን ከና ስረ ከና ምኞቱ ዎደ ጥልቅ ዎደ ማጠበት ይዎርደል እግዝሐቤሄር በልጁ ሞት የጠረዉን ከነገድ ከቆንቀ የዎጀዉ ሕዝብ እንድ በዋዘ አይጠፈም ጌታ እንደሰዉ አይዴለም ይምረናል ሞትና ጭገፋ በማለ አለም አይሆንም በእየሱስም

  • @advocatenature8313
    @advocatenature8313 Před rokem +3

    የእ/ር መምጫ ቀን ተገለጠልኝ አያልክ ነው አንደ አልገባኝም!!

  • @belaytadesse4250
    @belaytadesse4250 Před rokem +4

    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና። ተባረክ ወንድሜ

  • @neti7724
    @neti7724 Před rokem

    Amen Amen

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ከምያስፈራ ቀን አንተ ተድጋን ከአንተ ጋር እንስከመጫረሻ እንክንጠበቅ እረዳን አሜንንንንን ተበርክ እግዚአብሔር ጸጋውን የብዘልህ

  • @ethiochristianmedia3550
    @ethiochristianmedia3550 Před rokem +4

    ጌታ ይባርኪ! ሀገራችንን ኢትዮጵያ ከጠላት አሠራር ይጠብቃት !

  • @user-gz3ei7pe5z
    @user-gz3ei7pe5z Před 27 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @habtishg6118
    @habtishg6118 Před rokem +6

    ከክፉ አለም በማስተዋል እድን ዘንድ ጸልይልኝ ተባረክ።

  • @joeaman9486
    @joeaman9486 Před rokem +1

    Abetu ye'semayu geta Egzihabher hoy be'mehrhte asben 🇪🇹🙏

  • @elsafisseha7685
    @elsafisseha7685 Před rokem

    Nebse gedayu ye Erteria meri yetefal elelelel......amen amen

  • @firehiwotmesifn9213
    @firehiwotmesifn9213 Před rokem +2

    Bediget ymotalu kalikachew nebiyat anidu anite neh

  • @selastefaye1060
    @selastefaye1060 Před rokem +5

    እግዚአብሄር ከለላ ይሁነን የመጣብንን ወጀብ ጌታ ፀጥ ያርግልን

  • @almazhilu979
    @almazhilu979 Před rokem +1

    Getaa iyesus kezii baley tsegaa ye bizalek ameen ameen tebrak

  • @mihretyaicob1848
    @mihretyaicob1848 Před rokem

    Joss Geta yibarik Meftehu metsley nw intseliyalen Geta kidusanin yankan

  • @martaalamayehu1318
    @martaalamayehu1318 Před rokem +2

    አሜን ይሁንልን የጌታ ፈቃድ ይሁንልን ተባረክ

  • @betiabera2931
    @betiabera2931 Před rokem +1

    Geta hoy maren geta hoy

  • @selamyeshitla5116
    @selamyeshitla5116 Před rokem +1

    አንተህ ስላልክ አይደለም ።እግዚአብሔር ፍጡሩን አሳልፎ አይጥልም ።

  • @selamkasahun4477
    @selamkasahun4477 Před rokem +3

    የጥልቁ ነው የነገረህ።

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +2

    😂😂😂😂😂በሳቅ ጀል

  • @hamrihussen7055
    @hamrihussen7055 Před rokem +1

    Ene eko emigermegni sew yalkal eyetebale amen yemilut

  • @ednaletsworshipourlord6481

    My profhte josewaaa yechemerlik ahunm ❤️❤️

  • @derartuabdisa2281
    @derartuabdisa2281 Před rokem +1

    Ameen iyesuse ebakeh maren

  • @selammichael8542
    @selammichael8542 Před rokem

    Enana ya Eritrea 🇪🇷 chkan tewld minsa hagera lena new metitabkew kemanim mayfera mayshwd leyasus yechakanku tiwld ena nay amen

  • @miheretuD
    @miheretuD Před rokem

    ነቢያት በመፅሀፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ላይ የምስራች ተናጋሪዎች ናቸው።

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před rokem +1

    አሜን ጌታ ሆይ ካንተ ጋር ዘመኔ ይለቅ

  • @maramhabib7718
    @maramhabib7718 Před rokem +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭ጌታደመረኒ

  • @birhanemelese4813
    @birhanemelese4813 Před rokem

    Waaqayyo ha ulfaatu

  • @netsigebre7406
    @netsigebre7406 Před rokem +2

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @annarecabberhane6584
    @annarecabberhane6584 Před rokem +1

    Egziabhere Amelakh Be Lejehe Be Yesus Christos Deme Shefenan Amen Hallelujah 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @rufridiculous2843
    @rufridiculous2843 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 😪😪😪😪😪አሜን a😪💕አሜን 💕አሜን 💕አሜን 💕አሜን 💕😍አሜን 💕😍አሜን 💕😍አሜን 💕አሜን 💕

  • @Fatima-ti9km
    @Fatima-ti9km Před rokem +1

    Ameeen ameeen Ameeeeeen AMEEEEEEN 🤲🏻🙏 ameeen 🙏🙏 Tbareki abat Tbareki

  • @abebagebre4897
    @abebagebre4897 Před rokem +1

    ኢሳያስ ኤርትራ መሪ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው በሂወት ይኖራል
    ይሄ አንተም ባትለው ያለነው የዘመን ፍጻሜ ላይ ነው

  • @easaalmansoori4481
    @easaalmansoori4481 Před rokem +1

    አሜን አሜን

  • @kedamawiteadu1193
    @kedamawiteadu1193 Před rokem +2

    በእግዚአብሔር በእግዚአብሔር እንዴት ላግኝክ ስልክህን እንኳን አግንቼ ብደውልልክ እርዳኝ

  • @nebyoukassa1259
    @nebyoukassa1259 Před rokem

    Wendme be sgaw bigodam ye semayun menged astekaklo le nisha bekto ye getan ken sitebabek yeneber lij nw...mot metelalefia enji ye zelalem menoria adelem....gizew ye meswaetinet nw.bedesta engedelalen wede kirstos linhed enchekulalen.endezih aynet ye haset nebiatin Egziabher wede kidus menfes ymelislin.

  • @annarecabberhane6584
    @annarecabberhane6584 Před rokem +3

    Amen Hallelujah🙏 🙏🏼🙏🏼

  • @neziretdeneke9272
    @neziretdeneke9272 Před rokem +1

    አሜንንንን ፈጣሪ ያለው ይሆናል 🙏🏿🙏🏿🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @henokyohannes915
    @henokyohannes915 Před rokem

    Betam zena taneb yele

  • @naolbiranu
    @naolbiranu Před rokem +1

    Abatew erdagn

  • @zinashhailemaryam9865

    Wedime Geta Tsegawun Yabizalih 🙌🙌

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Před rokem +1

    Armagedon knitiket bewhla aydelm wey? Wendemand jossi?

  • @MimiMimi-rk3lu
    @MimiMimi-rk3lu Před rokem +1

    😭😭😭😭😭 Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @leekleek1111
    @leekleek1111 Před rokem +19

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ አስብ 🇪🇹

    • @LODAMO
      @LODAMO Před rokem +1

      ስለግለሰቦች ሞት ትንቢት በመናገር አትኩራሩ። በተጨማሪም አንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር ነቢይ እንደሆንክ ለሰዎች ስለራስህ መንገርን አቁም።
      ትኩረት የምትፈልግ እና የእግዚአብሔርን ስራ ለመቀበል የምትፈልግ ይመስላል። ትሑት ሁን ወንጌልን ስበክ። እባክህ ወንድም እራስህን እንደ ሞኝ ሰው ለማሳየት መሞከርህን አቁም

    • @samuelayu
      @samuelayu Před rokem +1

      @@LODAMO esuko comment alxeyeqem, tinbit tenagere...antes/anchis kezih tinbit min astewal/temark?

  • @setesete8014
    @setesete8014 Před rokem +1

    Yena abbaat ebakin stelilgn ena merfawn wosjalew gen salwk new ebakin kel awjebign ati elfagn adera prophet

  • @martawendesen8678
    @martawendesen8678 Před rokem +2

    በእውነት እየሱስ ይመጣል አሜን

  • @rufridiculous2843
    @rufridiculous2843 Před rokem +1

    አሜንንን አሜን አሜን 😍💕💕😪😍😪😍😍😍😍💕💕💕

  • @meseretkasu5040
    @meseretkasu5040 Před rokem

    Ameen ameen ameen ameen ameen haleluyaa haleluyaa tebarekii🇪🇷🇪🇹🙏🏻🙏🏻📖📖🤲🏻🤲🏻📚🇪🇹🇪🇷

  • @seblwengel4470
    @seblwengel4470 Před rokem +1

    Jocey pray FOr my brother to recive jesus

  • @hshs1893
    @hshs1893 Před rokem

    God bless you

  • @kebe.kasaye2022
    @kebe.kasaye2022 Před rokem +5

    ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል እሱ ያለው ብቻ ይሁን!!!!

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před rokem

    How come you can't see when Ethiopians can get to eat 3 times a day, have clean drinking water, eradicate ignorance ( self), illiteracy, medical services for all? Leba

  • @marryalemayehu2773
    @marryalemayehu2773 Před rokem +2

    Amen Amen Amen Amen

  • @tigistlajjebo4881
    @tigistlajjebo4881 Před rokem +1

    amen 🙏

  • @birtukanasirs9694
    @birtukanasirs9694 Před rokem +1

    Nabiy jose bahunahteno milhachu isu minagaro nagaronagrochi baxm😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏i yegr mali nabiyi jose kibhare

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 Před rokem

    ብዙው የቄስ በሊና ትንቢት ነው የፅድቅ ፀሃይ በኢትዮጵያ ላይ ሲወጣ ሳያዩ አረፉ

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 Před rokem

    በነ ያለው በአለም ካለው ይበልጣል። እሉምናቲ አይገዛኝም ።

  • @user-ex5il8mu1h
    @user-ex5il8mu1h Před rokem +1

    ይህማ ሳይታለም የተፈታ ነው

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Před rokem +1

    የታየኝ የሚል ሁሉ ከጌታ አደለም።ራስህን መርምር ጆሲ

    • @geremewmaik304
      @geremewmaik304 Před rokem

      መንፈስቅዱስን: የሚቃወም: ፍርዱን:ታውቀዋለህ:ንስሀ ግባ: መርምር: እንጂ: አተቃወም:

    • @shiferawzeru1190
      @shiferawzeru1190 Před rokem

      መርምሬ መሰለኝ ወንድሜ ከዚህ በፊት ከራሱ የነገረን ያልተፈፀመ ብዙ ነው። ከሰው ክብርን ለመቀበል ብዬ ነበር ለማለት ግፊያ ቢቀር መልካም ነው, የጌታን ስም አናሰድብ። ከቀደምት አባቶች ይህን አንማርም ።ተባረክ

  • @mariamhamze5220
    @mariamhamze5220 Před rokem +1

    Ameeen
    🙆‍♀️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙆‍♀️🙆‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥⛪️⛪️⛪️💒💒💒✅✅✅✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SHORTSTORY52
    @SHORTSTORY52 Před rokem

    😀😀😀😀😀😀

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Před rokem

    Atese meha new yemetemotew

  • @senaitgamlak3515
    @senaitgamlak3515 Před rokem

    እየሱስ ሂወት እንጂ ሞትን ለማወጀ አልመጣም

  • @mesaretmarkeb7181
    @mesaretmarkeb7181 Před rokem

    Ameee nnnn igzabreri yibarki tebareki marnata gitwy tolona ☝️☝️☝️☝️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹📖📖📖🥺🥺🥺

  • @dfgh1345
    @dfgh1345 Před rokem

    Semera amen amen amen kolu tftme Eysusi getanwu Yl Eysusi hwti badonwu mastwl yitaN Eysusi yedinl yeshenful kelu ewnte e ewnte e nebi Losi Berta krgatu Gera kudusen simu semera MO

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Před rokem +1

    ቱቲንን ያስነሳው እግዚአብሔር ነው አመጸኞችን ሊቀጣ ሀያላንን የፋነኑትን ሊቀጣ፣ አፍሪካንና ብዙዎችን ያስጨነቀ ክፉን ሊቀጣ እግዚአብሔር አስነስቶታል ልክ እንደ ቂሮስ

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 Před rokem +1

    About for give ue

  • @bezabeza4576
    @bezabeza4576 Před rokem +2

    ጌታ ሆይ ማረን ማረን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Horizon-c1m
    @Horizon-c1m Před rokem

    You really watched different information
    And that is smartness

  • @sebawityonas5835
    @sebawityonas5835 Před rokem +1

    Amen amen amen

  • @branichu2986
    @branichu2986 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN tebareki 🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭🤲🤲🤲

  • @bereketmuna5549
    @bereketmuna5549 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před rokem

    አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው 🙏🙏
    Prophet Jossy igzabher zemnh ybarekew🙏🙏🙏🙏🙏ክፍው አይንካህ በኢየሱስም ተከናውን ❤️❤️👏👏🙏🙏

  • @getachewmulualem3866
    @getachewmulualem3866 Před rokem

    አንተ የኔ ምርጥ ነህ እሥካሁን ካልከው ያልሆነ የለም መተንበይክን ቀጥል

  • @fantucherna
    @fantucherna Před rokem +3

    እግዚአብሔር አለማችንን በምህረቱ ያስብ

  • @kassahuntasha4907
    @kassahuntasha4907 Před rokem +2

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @genetfre5930
    @genetfre5930 Před rokem +1

    እባክሕ ጌታ ሖይ በቃበለን ተለመነን በቃ
    በጌታበየሡሥ ሥም በቃ የጨለማው አሠራር
    በቃ በለን ጣልቃ ግባ

  • @lishantegen1736
    @lishantegen1736 Před rokem +1

    Eny orthodox negn gen jocy ayiselchegnm betam ewedewalehu mogesun yichemrelh

  • @annarecabberhane6584
    @annarecabberhane6584 Před rokem +3

    Shalom Shalom Prophet Jossy 🙏🏼

  • @birkinesbh738
    @birkinesbh738 Před rokem

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @qabdorasha6788
    @qabdorasha6788 Před rokem +2

    በዚህ ዘመን ነብይ የት አለና ነው ቀነውን መንጋድ ይሰጥህ

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 Před rokem +1

    እግዞ ማርና ክርስቶስ

  • @demitugirma5867
    @demitugirma5867 Před rokem +1

    ameen ameeeen

  • @lalilali2572
    @lalilali2572 Před rokem

    Ameen 😭😭😭😭

  • @almazfikre8308
    @almazfikre8308 Před rokem

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen

    • @demissiewolde125
      @demissiewolde125 Před rokem

      Amen! God save and have mercy upon His people.
      Thank you Jesus for Jossy whom you sent to warn and advice your people that are called by your name.

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 Před rokem +1

    Amennnnnnnn amennnnnnnn

  • @hayaatetopia3099
    @hayaatetopia3099 Před rokem +1

    Ameeeen ameeeen😭😭😭😭