የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ እያለቀሰ ያስተላለፈው መልዕክት Prophet jossy

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 195

  • @zeritugebregiorgis3678
    @zeritugebregiorgis3678 Před 6 měsíci +19

    አይጆሲ ባጋጣሚ አንተን ጌታ የፈወሰህ እለት ቦሌ አሜኑኤል ነበርኩ ጌታ ከዚያ በሺታ ፈውሶክ እንደዝህ ጌታ ላይ ታላግጣለህ ብዬ አስቤም አልሜም አላውቅም አለውቅም ነበር የኔ ወንድም ከልብክ ማላገጥህን ትተህ ንሰሀ ግባ ቀልዱን አቁም

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 Před 6 měsíci +14

    “ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።”
    - ምሳሌ 28፥13

  • @demedeme686
    @demedeme686 Před 6 měsíci +3

    አንተም በብዙ ተባረክ በዚህ ዘመን ስንት አይነት ሀጢያት ይሰራል ሰው ይቅርታ ለሚያረገው ጌታ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ

  • @belyeassefa1440
    @belyeassefa1440 Před 6 měsíci +10

    አይዞህ የእንደገና አምላክ የሱስ ነው ስትመለስ ጌታ ሀጢያትህን ረስቼዋለሁ ነው የሚለው ጌታ ይባርክህ።

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Před 6 měsíci +9

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን❤❤❤ጌታ ኢየሱስ የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን

  • @astertibo3779
    @astertibo3779 Před 6 měsíci +3

    አይዞህ ጆስዬ ይህ ትልቅነት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ።በርታ ልብህም ይፅና ዝቅ ያልክለት ጌታ ከፍ ያደርግሃል።መዝ (34): 18_20 ጌታ እንደቃሉ ነው በዚህ ቃል ተፅናና።

  • @medhanitfikadu4016
    @medhanitfikadu4016 Před 6 měsíci +8

    ጄሲ በእውነት በ ማስተዋልክ ተመልሰካል ስለውሽት ትምቢቴችም በይፍ ቡትመለስ /ይቅርታ ጠይቅበት /መልካም ነው

  • @tobeash1263
    @tobeash1263 Před 6 měsíci +2

    ጄሴዪ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
    ከብዙዎቻችን በዚህ ዘመን የተወሰደብን የይቅርታ ልብ ነዉበእዉነት እኔ በአንተ ላይ ብዙ ዘብቻለሁ ዛሬ ግን እራሴን እንዳይ አደረከኝ ሁላችንም ጌታ ምህረት ያድርግልን
    አሁንም ከጌታ ጋር በማስተዋልና በዝግታ መኖር እንድንችል ፀጋዉን ያብዛልን
    አሜን

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 6 měsíci +2

    ልጄ ጆሲ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት እራሱን ዝቅ አድርጎ ጥቂቷንም ትልቁንም ድካሙን በአደባባይ አምላኩን ይቅር በለኝ በደልን ብሎ እራሱን ለእግዚአብሔር ዝቅ በማረጉ እንደ ልቤ ያለው እግዚአብሔር መልካም አርጎ አይደለም በእግዚአብሔር ፊት ራሱን ዝቅ ስላደረገ ነው። ጆሲ ዛሬም እግዚአብሔር በአንተ ሊሰራ ስለወደደ እና ለእኛም በድካም ውስጥ ላለን ምሳሌ ሆነኸን እራሳችንን እንድናይ ተምረንበታል።እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የወንጌል ጀግና በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው።

    • @TesfaKiflie-gz2hf
      @TesfaKiflie-gz2hf Před 6 měsíci

      የወንገል ጀግና ነው ያልከው ቤቱ ተቀምጦ በዩቲዩብ የኢየሱስን ስም ጠርቶ ገንዘብ ለሚለቅም? ጀግና ከሆነ በየክፍለ ሀገሩ እየዞረ ያገልግል ትንቢትን ሣይሆን ወንጌልን ያገልግል ትንቢትም ይሻራልና

  • @yeneworksheferawwoldemicha1576
    @yeneworksheferawwoldemicha1576 Před 6 měsíci +6

    ንሰሀ የሚገቡ ይለማሉ ስለሚል ጌታ ይረዳሀል ተባረክ

  • @tatageresu
    @tatageresu Před 6 měsíci +2

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅርታህን ይቀበልህ ወንድማችን፤ እኛ ይቅር መባባል ተናንቆን በጥላቻ እና በትዕቢት ተወጥረን እየተበላላን እንገኛለን፤ ላንተ የሰጠህን የይቅርታ ድፍረት ለኛም ይስጠን። ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @sisuzematube2023
    @sisuzematube2023 Před 6 měsíci +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ነገር ነው ያደረከው ተባረክ። በይቅርታ ድል አለ !
    ሁላችንም እንወድሃለን አይዞህ በርታ ። You are Our brother

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 Před 6 měsíci +8

    ሚዲያ የሰናፎች መዝናኛ ነዉ ብዙ ጥሩ አገልጋዮች የተሸናፉበት ...አሁንም አንተም ሚዲያን ቀንስና መስቀሉን ደምር

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 Před 2 měsíci

      የሰነፎች መዝናኛ wow በደንብ እብራራው እስቲ የሚግርም መረዳት ነው

  • @gichila9132
    @gichila9132 Před měsícem

    አይዞህ አምለላካችን ቸርና ርህሩኅ ነው ። በሙሉ ልብህ ንሰሀ ገብተህ መመለስ ነው።በተለይ አንተ ደርሶልህ አይተወሃል።
    “በምሕረትና በእውነት ኃጢአት ትሰረያለች፥ እግዚአብሔርንም በመፍራት ሰው ከክፋት ይመለሳል።”
    - ምሳሌ 16፥6

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 Před 6 měsíci +1

    እንኳን ጌታ እረዳህ በጣም አዝን ነበር እዩኝ እዩኝ ስትል ገንዘብ ስትለምን ትእቢት የተሞላውን ማንነት ሳይ በጣም አዝን ነበር እንኳን ጌታ እረዳህ አሁን ጌታን ለመምሰል እራስህን አስለምድ አለምን አትምሰል በሀጢያተኞች አትቅና አትዋሽ በቃ ተመለስ ተለወጥ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 6 měsíci +3

    በጣም ጌታ በሰበከው በተቃራኒ የቆሙ ሰወቾ አሉ ግታ እየሱስ እኮ በሄደበት ሁሉ እየሱስ ሆይ ማረኝ: የሚሉትን ሁሉ ይፈውሳቸው ነበር ።በዚህ ዘመን ግን በስመ ትንቢት የሰው ሞራል በመስበር ።አንድ የማፅናኛ ቃል የማይናገሩ አገልጋይወች አሉ ::የማዝነው የክርስቶስ ትርጉም ገና ሳይገባቸው ወደነሱ ለሚሄዱ የዋሆች ነው ::ለምን በነሱ ምክነየት ልባቸው ተሰብሮ ጌታ እየሱስን ጀርባ እንዳይሰጡት
    👉👉ሰወች ሰው ሲያሳዝናችሁ ጌታን አትራቁት አገልጋዮ ሌላ :እየሱስን መከተል ሌላ ሰለሆነ ::🙏🙏🙏
    👉👉👉👉እየሱሰ ጌታ ነው🙏🙏

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Před 6 měsíci +3

    ጌታ ይባርክህ ይህ እግዝያብሔር የልብህን ሁሉ ያውቃል ይቀበልካል ይራራልካል ጌታ ይባርክህ ሁሉ እንደአንተ ይቅር ቢሉ

  • @MitikuSamuel-le9zb
    @MitikuSamuel-le9zb Před 2 měsíci

    ኢየሱስ የእንደገና አምላክ ነው፤ምህረቱም አያልቅም። በተገፋህ ቁጥር አገልግሎትህን ጨምር። ደግሞም አንዳንድ ድምፅ ስትሰማ ደጋግመህ ፀልይ። አሁንም በእውነት እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልህ።

  • @demedeme686
    @demedeme686 Před 6 měsíci +2

    አይዞህ ተባረክ እንወድሀለን ጆሲ በእውነት በጣም አስለቀስከኝ

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 Před 6 měsíci +1

    ጻድቅሰባት ጊዜቢወድቅ ሰባቴ ይነሳል አይዞህ ወንድሜ።

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 Před 6 měsíci +4

    4 እንዲህም ትላቸዋለሁ፡- እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- የወደቁ አይነሡምን? የሳተስ አይመለስምን?

  • @asratasfaw7194
    @asratasfaw7194 Před 6 měsíci +1

    ደግመሽ ኃጥአት አትስር ኋጥአትሽ ተሰርዮልሻል ብሎአል ገታችን በተሰበረ መንፈስ በመናገርህ ደስ ብሎልኛል እውነተኛ አምልኮና አገልግሎት አሁንም ቀጥልበት

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ በማለት በእግዚአብሔር ላይ አፍህን የሚትከፍተውንም ንስሀ መግባት አለብህ።

    • @tatageresu
      @tatageresu Před 6 měsíci

      ይቅርታ ጠይቋልኮ ወገን

  • @nigistmamo2150
    @nigistmamo2150 Před 6 měsíci +1

    አይዞህ ከሠው ስህተት አይጠፋም ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ፈጣሪ ይቅር ይበልህ❤

  • @misganaeyob647
    @misganaeyob647 Před 6 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ ይቅር ይበልህ ሁላችንንም ጌታ ይቅር ይበለን ኢየሱስ ሲመጣ አይፈርብን ወንድሜ በርታ ጌታ ከወደደን ይበቃናል።

  • @genetzewde8632
    @genetzewde8632 Před 6 měsíci +1

    ጆስዬ ተባረክ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ።

  • @MelkamuRoba
    @MelkamuRoba Před 6 měsíci +3

    በጣም ጥሩ ወንጀል ሳይሆን ወንጌል አስተምሩ ሁሉም ያልፋል በጊዜው እግዚአብሔር ያያል በዙፋኑ ለኩፉም ለጥሩ ይመልሳል እንደስራው

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 Před 6 měsíci +2

    አይዞህ እ/ር የይቅርታ አምላክ ነው ጆሲ ተባረክ

  • @tsedeyteshome8888
    @tsedeyteshome8888 Před 6 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ ሌሎችንም እንዳንተ የሚመለስ ልብ ይስጣቸው ።

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Před 6 měsíci +1

    ጆሲ ልክነህ በጊዜ ይሄን ማድረግህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሚዲያ ሁሉ ቤት ይገባል ጥንቃቄ ይፈልጋል

  • @ermishon
    @ermishon Před 6 měsíci +2

    የጂል ጨዋታ አረከዉሳ? በቃ ህዝብ እንደነቃብህ ካወክ፣ ሌላ ስራ ሞክር። ትልቁ ነገር ግን ፣ ህዝብን ሳይሆን #በስሙ_ ያላገጥክበትን #እግዚአብሔርን _ይቅርታ #ጠይቅ፣ ነፍስህን ታድናለህ። በቃ፣ ለንስሃ ተሰወር።

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 Před 6 měsíci +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የደገና አምላክ ነዉ።

  • @user-fn9ti1ow6g
    @user-fn9ti1ow6g Před 4 měsíci

    ጌታይባርክህ አሁንም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ጆሲ እንዳንተ እኛም የሰበን ወንድሞቻችንም ይመልስ

  • @BelayMelse
    @BelayMelse Před měsícem

    እግዚያብሔር ልቡ ወደተሰበረው ሰው ይመለከታል እና ጌታ የልብእን ስብራት አይቶአል

  • @melkam819
    @melkam819 Před 6 měsíci

    ሀሰት ስለተነበየባቸው ትንቢቶቹ እና ስለ ሁሉም ከሆነ እግዚአብሄር ረድቶታል እና ከዚ በሁዋላስ ይተነብያል ወይስ ወንጌልን ብቻ ያካፍላል ደሞዙን ከሰው ወይስ ከአምላክ ነው : በጣም በጌታ የተጎበኘ ሰው ነው በርታ እንጠብቃለን🙏ተባረክ

  • @ThisOne-hb6js
    @ThisOne-hb6js Před 6 měsíci +2

    Joc Ayzoh mehert lewedede antaydelem Kemimer ke Egziabhe
    new slezih meheret beztolehal

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 2 měsíci +1

    የአገልግሎት ጥሪው የእውነት ከሠራዊት ጌታ ከቅዱስ እግዚአብሔር የሆነለት ሰው ይፈራል እንዴ!?
    ሁሉን ቻይ በሆነው በቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ነው እንጂ መተማመን በከንቲባ አብይና አዳነች አበቤ መተማመን ወይም ኧረ! ወዮ! አድኑኝ፣ ድረሱልኝ ብሎስ ለሰው ማልቀሱን ምን አመጣው!? የተሰደብክለት፣ የታሰርክለትና እየተሳደድክለት ያለው አገልግሎት የስጋ/ የመንግስት ነው!? ወይስ የእግዚአብሔር!?? ይህ ያጠያይቃል።
    ሌላው ነብይ ነኝ የሚል ወይም የቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ እውነተኛ አገልጋይ ነኝ የሚል ሰው እንዴት እንዲህ ዓይነቱ ፈተና ወይም ገና ከዚህ የበለጠም ፈተና እንደሚያጋጥመው በመንፈስ ቅዱስ መረዳት/ ማወቅ አቃተው?? ይህ በእውነት በጣም ይገርማል። እንደ አንድ ክርስቲያን ልልህ የምፈልገው ነገር ቢኖር ከቅዱስ ቃሉም መረዳት እንደምንችለው፣ እንደ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ቅዱስ ጴጥሮስ፣ ሐዋርያው ጳውሎስ እንዲሁም ሌሎችንም የእግዚአብሔር ቅዱሳንን ብንመለከት ስለ ወንጌል ብለው፣ ስለ ጌታችን፣ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ብለው ብዙ ችግሮችንና ስቃይን እንደተቀበሉ፣ እንደታሰሩና በግፍ እንደተገደሉ እንመለከታለን። በዚህም አለም በጌታ ሆነው ሲኖሩ የተደላደለ ህይወትን እንዳልኖሩ በመረጃና በማስረጃ ተቀምጦልናል። ከመንፈስ ቅዱስም እንማራለን/ እንረዳለን። ጌታ ኢየሱስም በአንድ ቦታ ላይ "በዚህ ዓለም ላይ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። ትሰደዳላችሁ፣ ትታሰራላችሁ፣ ትሰቃያላችሁ ___ ትገደላላችሁም።" ብሎ እንደተናገረው።
    ይህ ሁሉ ስቃይንና መከራን መቀበል፣ ስለ ጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን / ስለ ወንጌሉ ተብሎ የሚከፈል ዋጋ መክፈል፣ ምንም እንኳ ስጋን ቢያደክምም፣ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ የሚገኘውን የእግዚአብሔርን መንግስት/ የዘላለም ህይወትን በማሰብና የጌታችንንም የኢየሱስ ክርስቶስን ዳግም መምጣት በፅናት በመጠበቅ መኖርን መምረጥ እንጂ፣ ወደ ዓለም እመለሳለሁ፣ ባክ አደርጋለሁ ማለቱ ያንተን እውነተኛ ነብይነት ጥያቄ ውስጥ የሚከትና ያንተን መንፈሳዊ ድካምም ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ እንጂ ከአንድ ራሱን ነብይ/ የወንጌል አርበኛ ነኝ ብሎ ከሚጠራ ሰው ፈፅሞ አይጠበቅም።
    እስቲ ዓይንህን ከሰው ላይ አንሳና ለዚህ ለቅዱስ አገልግሎቱ ወደ ጠራህ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከት __ ይህን ይህን የምስክር ወረቀት ከእንትናና ከእንትና እጅ ተቀብያለሁ የሚለውን ተራ የሆነ የዚህ ዓለም ወግ ትተህ፣ በቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ቀን የክብር አክሊልህን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ለመቀበል ጣር፣ እርሱንም በማሰብ ብቻ በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ ሆነህ በእርሱና ለእርሱ ብቻ ኑር። የዓለምን ክብርና ምስክር ወረቀቷን ለዓለማዊያን ተው። እኛ ከዚህ ዓለም አይደለንምና።
    ሌላው ደግሞ ወደ ዓለም እመለሳለሁ ስትል ያም ያንተ የራስህ ምርጫ ይሁን! በሌላው ሰው ላይ አታማኻኝ! የሰው ሃይማኖትን ደግሞ አክብር (ቢቻላችሁስ ከሁላቸው ጋር ሰላም ሁኑ። ተብሎ እንደ ተፃፈው) ከቻልክ በክፉ ስምም አትጥራ ። ወደ ዓለም መመለስ ማለት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ከመከተል ጋር ለምን ታመሳስለዋለክ!??? ለምን ወደ ዓለም እመለሳለሁ/ ባክ አደርጋለሁ ስትል፣ ጥንቆላዬ፣ ወደ ዝሙቴ፣ ጭፈራዬ እንደ ቀድሞው ኑሮዬ መኖርን እጀምራለሁ አትልም!??? ዓለማዊ ሆኖ ለመኖር ስትል ለምን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሃይማኖት መረጥክ!??? ስንት ዓለማዊ የሆኑ ሃይማኖቶች ባሉባት አገር!?? ደግሞስ የሚያሳድዱኝ ጌታን የተቀበሉቱ ናቸው እያልክ አይደል እንዴ!? የዘንድሮ አማኞች ችግራችሁ ይህ ነው!! በአብዛኛው እንዲሁ በባዶ የምትመፃደቁ ሐሰተኛ አገልጋዮች ትልቁ ችግራችሁ የራሳችሁን ድካምና ስህተት ትታችሁ ጣታችሁን በሌላው ሰው ወይም የሃይማኖት ተቋም በተለይ " የኦርቶዶክስ ተዋህዶ " ላይ ትቀስራላችሁ። በቃ ራስህን/ ራሳችሁን ሁኑ። የሰውን ሃይማኖት ለምዕመኑና ተከታዮ ተዉላቸው። መጀመሪያ ከራስህና ከዓምላክህ ከቅዱስ እግዚአብሔር ጋር ተስማማ! የራስህን ሃይማኖት አጥብቀህ ያዝ። ያዙ። በሚመለከትህ ነገር ላይ ብቻ ብታተኩርና፣ ቅዱስ እግዚአብሔር የተናገረህን ነገር ብቻ ብትፈፅም ኖሮ ሰላም በበዛልህና እንዲህ ወደ አለም ልመለስ ነውና አብይ፣ አዳነች ድረሱልኝ ባላልክ ነበር። ቅዱስ እግዚአብሔርም ፊቱን ባላዞረብህ። እስቲ ቅዱስ እዮብን ተመልከት __ እንዴት ያ ሁሉ ፈተናን ያለፈ ይመሳካል!? የእስራኤል ዓምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለነበረ አይደል እንዴ!? አየህ አንተም በርከክ በልና ልዑል እግዚአብሔር ዓምላክ ሆይ እንዳልወድቅ እጄን ያዘኝ! የኔ ስራን ትቼ ያንተን ስራ ብቻ ልስራ በል። ንስሐም ግባ። ያንተን የስጋ ስራና አሳብ ተወት አድርገህ የቅዱስ እግዚአብሔርን ስራና ሃሳብ ብቻ ፈፅም። ስጋህን ነፍስህና መንፈስህን ቀሪውን ነገር ሁሉ ለእርሱ አሳልፈህ ስጥ። ከዛም በነገሮች ሁሉ አሸናፊ ትሆናለህ። ወንድም ጆሲ እባክህ አንተ ያንተን ስራ ብቻ ስራ!! የእግዚአብሔር ዓምላክን ስራ ደግሞ ለእርሱ ብቻ ተውለት። ፍርድ መፍረድ የቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ስራ ብቻ ነውና።
    ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ማስተዋልን ከጥበብ ጋር አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን። አሜን ❤❤❤

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před 6 měsíci

    ይሄ፣ትልቅ፣ትምህርት፣ነው፣ለቀሩትም። እግዚአብሔር ፣የሙዋቹን፣ሞት፣አይወድም። እንኩዋን፣ጌታ፣ረዳህ።ለጻድቁ፣መልካም፣ይሆናል።ዝገትህን፣አውቀህ፣ይቅርታን፣በመጠየቅህ፣መልካሙ፣ሁሉ፣ይሆንልሀል።❤

  • @teferaliranso5437
    @teferaliranso5437 Před 6 měsíci +1

    dasi yilal Bislat kasi eyale new mimatew....it is wonderful ,you be come mature now...dont disapponited !!!Thank you so much!!!

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ፣ይመስገን።ለዚ፣ያበቃህ።እኔ፣በበኩሌ፣ይቅር፣ብዬሀለሁ።❤

  • @user-ec7qj8es5v
    @user-ec7qj8es5v Před 6 měsíci

    ስለበዛልህ ጸጋ ጌታ ይመስገን በገባኸው ንስሐ ፍሬ እንዲያፈራ ክፋ ከሚጠቀባቸው ስላሉ ንስኃ ሳይገቡ ንስኃ የሚገቡትን የሚያሸማቅቁ እነጂ በርታ ከማይሉ ተጠንቀቅ በርታ ተባረክ ይህ መንፈሳዊ አቅም ነው።

  • @user-jh8lp1yr3u
    @user-jh8lp1yr3u Před 6 měsíci +1

    ጌታ እየሱስ የይቅርታ አምላክ ነው ፡ተባረክ❤

  • @user-ow3yx2vj6t
    @user-ow3yx2vj6t Před 6 měsíci +1

    መልእክት ነበረኝ ላንተ በእውነት እንዴት ላግኝህ ስልክህ ዝግ ነው ።

  • @saronmese12
    @saronmese12 Před 6 měsíci

    ወይ ጉድ መቼም እያወክ በድፍረት ይዋጣኛል ብለህ እንዳደርክ ታውቃለህ ንግዱ ስላላዋጣህ ይቅርታ ጠይቀህ ለመነገድ ከሆነ የባስ ቅጣት ይጠብቅሀል ንግዱ ቢቀርብህና ነፍስህ ብትድን ብዙዎችንም ከመግደ ል ብትታቀብ ይሻልሀል መቼም እውነተኛ ንስሀ ይቅርታን ይስጣል እውቅህ ያደረክውን በድፍረት በግዴለሽነት ለጥቅምህ ስትል ያሳትከውን ህዝብ ና ሀገር ያዋርድክውን ከሁሉ በላይ እያወክ ያቃለልከውን እምላክ ቁጭ ብለህ ለራስህ እወቀው ማስተማሩን መስበኩን ትንቢቱን ለግዜው ይቅርብህ ለስውም ልራስህም ግዜ ብትስጥ የምታመልከውንም እምላክ ለይተህ እወቅ የጥበብ መጀመሪያ እግዚእብሄርን መፍራት ቅዱስንም ማወቅ ማስተዋል ነው ይህንን በቅጡ መረዳትና መኖር ግዜ ይጠይቃል. ብዬ እምናለሁ ንስሀህ ክእውነት ክልብህ ይሁንልህ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 6 měsíci +2

    መቼ ወንጌሉን ሰበካችሁት ጥላቻና ገንዘብ መውደድን ነው የምታወሩት

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 Před 6 měsíci

    ተባረክ ምህረት አግንተሃል።

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal Před 6 měsíci

    ከወቀሱህና ብዙ ከተናገሩህ መሀል እኔ አንዷ ነኝ!
    ስናገርህም ልጅህን እየወደድኩት እንኳን እሱን ጥሼ ነው ብዙ ነገር ስናገርህ የነበረው!
    ዛሬ ግን ከልቤ ይቅር ብየሀለሁ!
    በተለይ ያዘንኩብህ ልክ እንደ አህዛብ ሆነህ እግዚአብሔር የሾመውን የአገር መሪ በድፍረት "እግዚአብሔር ተናገረኝ በሚል" በጣም አጥንት የሚሰብር ንግግር ተናግረህ ነውና ያዘንኩብህ!
    ቢናገርህም እንኳ አንተ "ያልፀለይክለት ማን እንዲፀሊይለት ነው እንዲህ አደባባይ ላይ አሳልፈህ የሰጠከው" በሚል ከልቤ አዝኜብህ ነበርና እኔም ከልቤ ይቅርታ አድርጌልሀለሁ!
    እግዚአብሔር ከአንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን እልሀለሁ!
    አይዞህ ሁሉም መልካም ይሆናል!!

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ብዙ ብዙ አጥፍተሀል ከልብህ በእውነት ንስሀ ከገባህ ስራህም ይመሰክራል አይዞህ በእውነት ሂድ ከውሽትና ከትኢቢት ራቅ ጌታን ከልብህ ይቅርታ ጠይቅ ጌታ እንደሰው አይደለም ብቻ እንደ ጌታ ፈቃድ ኑር:

  • @hasetgirma2610
    @hasetgirma2610 Před 6 měsíci

    አይዞህ ጌታ ልባቸው የተሰበረውን አይንቅም እንግዲህ ለንስሀ ፍሬ አለውና አንተ ከእውነት ከሆነ ጸጋ ተጨመረልህ ሞገስ ተቀብለሀል

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 6 měsíci

    Ere wendeme ayzoh atalkes manem sew fesumena netsuh adelem Egziabher becha new kedus ayzoh ayzoh fetari chemero yebarkeh❤

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před 6 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ! ከጅማሬህ በእጥፍህ ይጨምርልህ

  • @yordanostesfaye2037
    @yordanostesfaye2037 Před 6 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @aselefch
    @aselefch Před 6 měsíci

    Gaeya eysuss ybirki wuedmy🙏🙏🙏🙏

  • @user-fq5se6db3b
    @user-fq5se6db3b Před 5 měsíci

    እግዚሐብሄር እሰከዛረ ያኖረህ ይቅር ሰለአለህ ነወ ከዚ በዋላ በርታ አይዞህ

  • @tadalueth3484
    @tadalueth3484 Před 6 měsíci +1

    አይዞ በሪታ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před 6 měsíci +3

    ቆሻሻ በእግዚአብሔር ስም እየተሼፈንክ?
    ቀን የማያልፍ መስሎህ አንተንና አንተን መሰል ቆሻሾች በአገርና በህዝብ ላይ የምትፈፅሙት በደልና ግፍ የእግዚአብሔርን ስም በቅጡ መጥራት ከማይችሉት በላይ ነው:: ሁኖም ይቅርታ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ተማፅኖ ስለሆነ ይቅርታህን እግዚአብሔር እንደሚቀበልህ አምናለሁ ግን ደግሞ ስትጠግብ እንዳትፎገላ???

  • @habtamubogale1354
    @habtamubogale1354 Před 6 měsíci

    "በእግዚአብሔር" ፊት ዐልቅስ እሱ ይቅር እንዲልህ ። በሠው ፊት ለምን?

  • @mekoneneseyoum9562
    @mekoneneseyoum9562 Před 6 měsíci +1

    ተባረክ ነረዳህ እግዚያብሔር የተባረከ ይሁን
    ለሌሎች ወንድምና እህቶችም ይህ ማስዋል ይሁንላቸው

  • @sabrinacampos857
    @sabrinacampos857 Před 6 měsíci

    I’m a huge animal lover and the dog in the background sounded very distressed please treat animals with kindness they are Gods creation as well.
    And they have feelings they can feel pain just like humans. Please

  • @abrehammekonen1812
    @abrehammekonen1812 Před 6 měsíci

    አዎ መመለስህ ጥሩ ነው እኔም በጣም ያዘንኩብህ ክትፎ እየበላህ ላይቭ ገብተህ እንብላ ማለትህ ለህዝቡ ምን ያንፃል ? ስለዚህ እንደ ኤልያስ ተሸሸግ የጌታን ፊት ፈልግ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 6 měsíci

    የደሃውን ሕዝብ ኪስ እያጠባችሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል ቃሉ ያቃጥላል እንዲህ ነው ሀይሉ የጌታችን ሰርታችሁ ጥራችሁ ብሉ ነው ያለው እናንተ በብዛት የክፍለሐገር ሰዎች ናችሁ የምትቀብጡት ይከፈላቸኇል እንዲህ ጋጠወጥ እንደሆናችሁ አትቀሩ

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 Před 2 měsíci

    Manm aydelnm bemanm lay afachnin lamekft kumenam teftirom yelnm tawu inj yefikir lib ynuren geta lemanm yeraral so bemanm anfred

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Před 6 měsíci +1

    የፈለገውን እውነት ብትናገር ማንም አይሰማህም ፡ አንዴ እራስህን አቃለሃል

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 Před 6 měsíci +1

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ የሱስ ይወድሃል ❤❤❤

    • @ssiw442
      @ssiw442 Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ።። ይባሪክህ

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf Před 6 měsíci +2

    ኧረ በናትህ ! እኛ ባክ አናደርግም ። እንዲህ ብለህ እንደገና ልትሸቅልብን ? አታስበው ።

  • @asteraremeda8003
    @asteraremeda8003 Před 5 měsíci

    God is good all the time we love you

  • @Addis_Menged
    @Addis_Menged Před 6 měsíci +1

    ጌታ ይርዳህ

  • @kumeshiwagi6854
    @kumeshiwagi6854 Před 6 měsíci

    ጌታ እየሱስ ይወድሓል እሱ ይቅርባይ ነው

  • @adisugirma512
    @adisugirma512 Před 6 měsíci

    What shall we then say to these things? If God be for us, who can be against us?

  • @Myfamly6594
    @Myfamly6594 Před 6 měsíci

    የእግዚአብሔርን ስም ነፍሳትን ለመንግሥተ ሰማይ ለመሰብሰብ እንጅ ገንዘብን ለግል ጥቅም መሰብሰብ እጅግ ድፍረት ነው ብሎም ለገንዘብ ብሎ የዉሸት ትንብት መናገር ፍርዱን ያቀብዳል ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @YirgaTegase
    @YirgaTegase Před měsícem

    😂Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne ❤

  • @aselefch
    @aselefch Před 6 měsíci

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NaniNani-jf1nr
    @NaniNani-jf1nr Před 6 měsíci

    ተባረክ ከስተት መመለስ አዋቅ ነት ነዉ

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 Před 6 měsíci

    ያኔ ቪዲዮ ስትሠራ: ተቃጠልኩ ውሃ ስጡኝ: ውሃ: ውሃ: በቄለች ውሃ: ያልክ ቀን እርግጥ ጠምቶህ ነው ወይስ ለማደናገር ?

  • @user-yw1qm2vq4d
    @user-yw1qm2vq4d Před 6 měsíci +1

    ምንድን ነው የቀመስከው

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር የንደገና አምላክ ነው!!!!!እውነት መመለስ ከልብ ለዩቱብ ካልኦነ አንዳንዴ😮 ለአቴንሽን የምታደርጉት ነገር የበለጠ ጌታን ያስቆጣል!!!!!ጌታ እንደሠው አይደለም!!!አውንም ከሱ ጋር ተስማማ ሠላምም ይኑርእ!!!!!!ከቅዱሳን ጋር እብረት አድርግ!!!ከቻልክ አነ ነብይ ዘኔ ነብይ ጥሌ አሉ በእነሱ ስር ኦነ ትህትናን ተማር!!!!ገና ብዙ ይቀርአል!!!አውንም ትኩረታችን ወደእየሱስ❤❤❤ገንዘብ የጥፋት ሁሉ ስር ነው!!!ስለዚእ እድል አግኝተአል በእውነተኛ መመለስ ተመለስ ?????ለሠው ለታይታ ለዩቱብ😢 ለእንቶ ፈንቶ አትኑር????????????????እኔ እኔ አትበል?????ከእኔነት ውጣ አውንም አትዘባርቅ!!!!ትያትር ካማረ አለ ትያትር ቤት!!!!ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አውንም ለመቀፈል ነው???????????ሁላችን በክርስቶስ ነጻ ነን!!!

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Před 6 měsíci +1

    ፀጋህ ይቀጥላል ግን ጥንቃቄ አድርግ የግል ሕይወትህን ሚዲያ ላይ አታውጣ በቃ ወንጌል ብቻ ስራ ያኔ ታብባለህ ታፈራለህ በቃ አትቆምም ሰመማይ ይከፈትልህ

  • @JavasOrent
    @JavasOrent Před 6 měsíci

    I don't know you.but to repent for what you did wrong is good.God bless you,Praise the lord jesus this is his merrcy

  • @Grace-ks4yl
    @Grace-ks4yl Před 6 měsíci +1

    Tebarek❤❤❤❤

  • @kumeshiwagi6854
    @kumeshiwagi6854 Před 6 měsíci

    ጌታ አሁንም ይርዳህ

  • @nigistgelete2322
    @nigistgelete2322 Před 6 měsíci

    እይዞህ ጌታ ይቅር ባይ እምላክ ነው

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc Před 6 měsíci +1

    ህም! አይኑን በጨው አጥቦ አሁንም ባይደን በ26 ቀን ይሞታል ብሎ ሊተነብይብን:ይፈልጋል::

  • @danielseifu1442
    @danielseifu1442 Před 6 měsíci +1

    May God help you

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf Před 6 měsíci +3

    አንተ በቃ በቸሰትክ ቁጥር ለመሸቀያ ብለህ ሚዲያ ላይ ትወጣለህ? እግዚያብሔርን በአእልፈፍኝህ አመስግነው ይሄኔ እግዚያብሔር በእልፍኝህ ፈልጎህ አጥቶሀል።

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 6 měsíci

      😂 አዪ ጴንጤ እንዲረዳው ብሎ? ክክክክ ምድረ ስግብግብ ደግሞ

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei Před 6 měsíci

    Ayzoh geta chere new yker yelehal tebarek

  • @sahilegirma3340
    @sahilegirma3340 Před 6 měsíci +1

    Yeterakew amelaki yeradskal

  • @user-dr9ku3bl1c
    @user-dr9ku3bl1c Před 2 měsíci

    Aeyzoh Egzaber Rasun kef yemiyaderg zak ylal Rasun zak yemiyaderg kef yadrgal

  • @rahelztzion
    @rahelztzion Před 6 měsíci +1

    ምን አርገህ ነው ደግም??? መቸም ክርስቶስ ብዙ ጉደኛ ልጆች ነው ያሉት በዚህ ዘመን።።።

    • @Spurgeo
      @Spurgeo Před 6 měsíci

      😅😅😅😅

  • @amanuelabdisa2468
    @amanuelabdisa2468 Před 6 měsíci

    ወይ እዉነት ይሆናል ወይ የገቢ ምንጮች ሰለተዘጒ ይሆናል አንተ በእ/ር ሰም ሰለ ዋሽክ ሳይሆን ስለ ዘመዶች ክብር ነዉ ያስቸገረይ አንተ አሁን ግዘ ዉሰድ ሕይወቷይን ላይ ሥራ ወንድሜ

  • @user-il1ou3gs7h
    @user-il1ou3gs7h Před 6 měsíci

    ere ayzoh JodiGod knew you dob't worry about

  • @user-ln9cj1zy7r
    @user-ln9cj1zy7r Před 6 měsíci

    የክርስቶስ,,ደምዛሬም,,ትኩስነዉ,,በደሙያነፃሀል,,ወዲሜ

  • @Hiwi-zw2qk
    @Hiwi-zw2qk Před 6 měsíci +3

    ቡርቴ እባክሽ ሶፍት አቀብይው 💔💔💔💔

    • @shettaethiopia2382
      @shettaethiopia2382 Před 6 měsíci

      አይአስቴር ከበደ ቀልደሽሞተሻል አሽማጣች

  • @yeshigetachewsimgine3506
    @yeshigetachewsimgine3506 Před 6 měsíci

    God bless u brither

  • @DagneBulo
    @DagneBulo Před 6 měsíci

    inantye nabiyi bayochi iko Egzihabiheri ka maafirat sawu ina bala habtuun tifaralachu ! lamanignahum alrafadem inkuwan wada geta mallaske ine yante akayedi alamaregnim!

  • @ethiopiawolde2415
    @ethiopiawolde2415 Před 6 měsíci

    Don't worry my Lord is not some bady holy God see your attitude his not some one

  • @buretamati5338
    @buretamati5338 Před 6 měsíci

    ❤❤Wowo Ayizoo

  • @darabatakla700
    @darabatakla700 Před 2 měsíci

    What went wrong?

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Před 6 měsíci

    Who is the master? The god who created adam!

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Před 6 měsíci

    Bro Gn Yemrun New? Woff Yelem Abate... Adiyos!!! Chaw!

  • @Selemon-l3l
    @Selemon-l3l Před 6 měsíci

    Hule TASMESLALEH
    DIRAMA AQUM