ፒያሳን በሞሸት በትዝታችን በኢቢኤስ /Tezitachen Be EBS Se 20 Ep 8

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 08. 2021
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Tezetachen_Be_EBS
  • Zábava

Komentáře • 148

  • @life8242
    @life8242 Před 2 lety +22

    ከልጅነት እስከ እውቀት ስንቱን አሳለፍን በፒያሳ አሁንም አራድነት በፒያሳ ነው የሚያምረው ፒያሳን ቢያፈርሷት ቢያጥሯት መቼም አትደበዝዝ

  • @aliasadhana153
    @aliasadhana153 Před 2 lety +3

    I was born mekelea ,I grew up janmead I been in US for the past 16 years I miss addis so much!! Yeadis sew yewah new zer yelewem nurulegn ❤💙💜💖

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před 2 lety +6

    This brought tears into my eyes. 😭😭😭

  • @piassa--vlogs8614
    @piassa--vlogs8614 Před 2 lety +21

    ፒያሳ የአራዶች መንደር ❤ሁሌም በልባችን❤
    👉ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር
    👉ክፋት ሳይሆን ደግነት
    👉ቅናት ሳይሆን ቸርነት
    👉ክህደት ሳይሆን እምነት
    👉ትቢት ሳይሆን ትህትና
    👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ
    እንድንወርስ ፈጣሪ ይርዳን🙏
    በቅንነት ቤተስብ ሁኑ🌷🌷🌷

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +7

    ሰላም ተስፋዬ: ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::ሀገራችን ሰላም ያርግልን::

  • @tsegayemesele9031
    @tsegayemesele9031 Před 2 lety +6

    Thank you, this is where I grow up. I wish you mentioned each blocks. Tea room was our favorite place.

  • @user-fe1oe5xs4n
    @user-fe1oe5xs4n Před 2 lety +8

    ሰፊሬ ብዙ ትዝታ አለን ዩኒ እናመሰግናለን

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 Před 2 lety +10

    ፒያሳ የጉርምስና ወቅት የናዝሪት ስኩል ተማሪዎችን የጠበስንበት ሸገር ኬክ ቤት በአንድ ብር እንድ ቡና በወተት ከሜሊፉኒ ጋር ጋብዘን ስመን እሻሽተን ቤት እናስገባ ነበር ሌላ ነገር ግን የለም ይከበር ነበር ቤተስብ

  • @addis2653
    @addis2653 Před 2 lety +5

    ከቱራኮ ሬስቶራንት እስከ አራዳ እንፃ ከበቄ ስጋቤት እስከ ኮንትኔታል ለኬክ ሄንሪኮ እና ክራይሲስ ለቅምቀማ አይሉ ማሩ ባክላባ መኮንን ባር ለቡና ሆማር ካያም ለቀጠሮ አያሌው ወይም መሃሙድ ሙዚቃ ቤቶች ለቁርስ ትርያኖ ለቆንጆ መዚቃ ዳላስ ትንሿ ቤት ጨለማን ተገን ለማድረግ ዘ ኬቭ ጭምሮ ሳንጆርጅን ክትፎ ሲያምሮ ናሽናል እንዲሁም ለለሊት ምግብ ወደብ አፕሬቲቭ ካሽ ከተማ እምዬ ፒያሳ መቼም አይረሳ✌️

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 2 lety +4

    ትክክል "አራድነት ኢትዮጵያን መውደድ ነው"💚💛❤ ዮኒዬ እናመሰግናለን በነካ እግርህ እሪበከንቱን ብታሳየን ደስ ይለናል የትውልድ ሰፈሬ 😘💚💛❤

  • @user-oo8qj2qj2x
    @user-oo8qj2qj2x Před 2 lety +28

    ለምንድነው ሰባ ደረጃ እድሳት የማይደረግለት

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 Před 2 lety +2

    ትዝታችን በጣም የምወደው ፕሮግራም ከአቶ ዬናስ ጋር ደስ በሚል አንደበትህ ስነስረአት የተሞላበት ምርጥ ሰዉ ፣💚💛♥️

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 Před 2 lety +1

    ሰፈሬ ብዙ ትዝታ. አለኝ. አርባ ደረጃ ሽሌ ቤንዝል ማደያው በላይ. ነው ቤቴ የድሮ ቅድስ ጎሪግስ ክለብ. ዮኒ. አመሰግናለሁ ያደኩበትን ሰፈሬን. ስላየህኝ

  • @loveeritreapeaceeritrea9847

    BEATFUL Old memory good time 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před 2 lety +6

    እንደ እኔ የዮኒ ትዝታችን በኢቢስ ሚመቸው ?!🙄

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před 2 lety +3

    ይመችህ በታም ነው ያዝናናኝ ያደኩበት ሰፈር ነው አቀራረብህና ዘፈን ምርጫህን ወድጄዋለው 👍👌🙏

  • @piassa--vlogs8614
    @piassa--vlogs8614 Před 2 lety +9

    ፒያሳ መምጣትክ ካልቀረ ቲሩም ገብተክ ቦክሰኛ መብላት ነበረብክ ነገሩ መሽቷል

  • @eke1914
    @eke1914 Před 2 lety +1

    Peace and love the heart of Ethiopia

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 Před 2 lety +2

    አራድነት ኢትዮጵያውያዊነት 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈🏼ይመችህ ወንድም አለም መዋደድ ነው ያልከው ዋው 👈🏼👈🏼👈🏼

  • @user-sh9ug9se2z
    @user-sh9ug9se2z Před 2 lety +2

    አራዳ አሪፍ ትዝታ እናመሰግናለን

  • @azabehome8728
    @azabehome8728 Před 2 lety +4

    ዮኒ ወድሜን ስላሳየህኝ አመሰግናለው

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 Před 2 lety +1

    #ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ኑሪልኝ
    ዮኒዬ የኛ ምርጥ ኑሪልኝ

  • @mekzemichael6778
    @mekzemichael6778 Před 2 lety

    What a wonderful episode. Well presented as usual and took me down memory lane and enjoyed every minute of it..

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 2 lety +1

    ወይ ፒያሳ ትናፍቀኛለች ዮኒ እስካሁን ከሰራህው ስራ ሁሉ። ደስ ብሎህ። ፈንድቀሀል

  • @smartcityfool
    @smartcityfool Před 2 lety

    Thank you!! You took me back in time. :)

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Před 2 lety +1

    Yoni ke ebs Hulu peace Arif koyeta neber, enamesegenalen

  • @mammietefera517
    @mammietefera517 Před 2 lety +1

    Thank you so much memories 💚💛♥

  • @munirfeyisel1022
    @munirfeyisel1022 Před 2 lety +1

    Hello Yoni,
    Thank you for taking me there and tour with, almost feels like that for me😀
    I watched it more than once 😀
    and specially recoreded at night thanks!!

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 3 měsíci +1

    Great episode! I miss Piassa.

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety +4

    ወይብላ ማርያም አሳየን ቀራኒዮ

  • @hiruttesfaye151
    @hiruttesfaye151 Před 2 lety +5

    # Yonas ❤🙏

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai Před 2 lety

    You make me cry 😭 I miss my Ethiopia 🇪🇹 31 years ago living in Washington

  • @jasminejohnson2194
    @jasminejohnson2194 Před 2 lety +1

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety +3

    ሰላም ዮናስ እኳን ደና መጣክ

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 Před 2 lety +5

    ስትገባ አንዳንድ ቦታ ጎራ ስትል ለሞራል እቃ ግዛ ምግብም ከሆነ ተጠቀም

    • @user-sh9ug9se2z
      @user-sh9ug9se2z Před 2 lety +2

      ለፕሮግራሙም ድምቀት ይሰጣል

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 Před 2 lety +1

      አዎ ኮፍያ ይገዛል ብዬ ጠብቄው ነበር

  • @donaabir56
    @donaabir56 Před 2 lety +4

    ዮኒ ምርጥ ሰው ! ቃሊት ለምን አመጣም

  • @blengetamesay3958
    @blengetamesay3958 Před 2 lety

    I cried watching this video. Piassa, where I was born and raised, still has the same vibe.

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +1

    ትዝታችን ዮኒዬ የኔ አደኛ እንኳን ሰላም መጣክልኝ ምርጤ የኔ አስተዋይ የኔ ትሁት ፒያሳ ምርጥ ሰፈር ዘመዶች አሉኝ እዛ እና በጣም ይመቸኛል ፒያሳ ዮኒዬ ሰላምክ ይብዛልኝ ከልብ እናመሰግናለን ፒያሳን ስላሳየከን

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Před 2 lety

    Ya ne seewadhue batame tafach eiko nahe you are the best gzsta ya nahe ager yalue maseeloye yetayayale gezabher amelake age r chne yetabekele... Yanya yarda lege gobzenhe seetakerbe yamerbhale.

  • @abebanegash2332
    @abebanegash2332 Před 2 lety +1

    My favorite place I miss it.

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Před 2 lety +1

    ዮኒ ጀግና ጥሩ ነው የዛሬ ግን ሰዓቱ አጣሪ በርታ 👍🦚🦚🦚

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před 2 lety +1

    Thank you Yoni

  • @deguabdu6332
    @deguabdu6332 Před 2 lety

    we thankyou for this great show .. eid . mubarake ..

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 Před 2 lety +2

    አረ ባቅላባ ቤቱን አሳየኝ አምሮቴ ይውጣልኝ 😉👍

  • @tikishoppingandtravelvlog6451

    I have lot of memory I miss home sweet home

  • @emebethabteselassie182

    Thanks

  • @varietyops7068
    @varietyops7068 Před 2 lety

    I can't wait to see you do the history on Addis Ababa Commerce college 🙌🙌✌

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 Před 2 lety +1

    ሰፈሬ ነው ፒያሳ በኒ መስጅድ

  • @munameki6556
    @munameki6556 Před 2 lety

    ዮኒ ስወድክ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @sitinahussen1311
    @sitinahussen1311 Před 2 lety +2

    አመሰግናለሁ የትውልድ ሰፈሬን ስላሳያችሁኝ

  • @senaitbennett9226
    @senaitbennett9226 Před 2 lety +1

    ምን አይነት ነህ ጥብስ አሳመርከኝ! አደረች አራዳ

  • @tigiameche1717
    @tigiameche1717 Před 2 lety

    Betam betam new yemwedchu gen jo jo endat pyasa dersh betaschen sem satter tlfwalh bresa bersa gebrtnsay kek bet yersal khadwasvh

  • @user-wb5oc5oh1r
    @user-wb5oc5oh1r Před 2 lety

    Yehn program betam ewudwolehu🇪🇹

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 2 lety +3

    በል ዮኒ በደንብ ትዝታውን ላጫውትህ እንደዛሪ ሸቀጥ ሳይሆን በስባ ደረጃ የነበረ ትዝታ ከራስ መኮንን ድልድይ ጀምረህ የንግድ ት/ቤቶች ነበሩ ቀዳማዌ ምንሊክ እና ብርሃነ ኢትዮጵያ እኔም ጓደኞቼ የተማርንበት ከዛ ወደ አሜሪካን እንስቲቱዌት የሚባል ት/ቤት ናዝሪት እስኩል አጠገብ ነበረ ታዲያ በሳባ ደረጃ መውጣትና መውረድ የተለመደ ነበር ጽዳቱንና ውበቱን በአሁኑ ሁኔታ ሲያዮት ያሳዝናል ፉሲጋ ሆቴል የሚባል ነበረ ያ ማለት የመግብ ብቻ መሽጫነው ዛሪ እሪስቶራንት እንደምንለው ታዲያ ምሳ ሰዓት ከት/ቤት ስንወጣ ያለ የምግብ ሽታ ይናውደን ነበር ለትዝታ ያህል ዘናጮች የዘመኑ ወጣቶች ለዎክ የምንዘንጥበት ፒያሳ ነበረ ።ብዙ ትዝታ አለን 😷😷😷😍😍😍🥰🥰🥰🥰🤔🤔🤔 በተለይ ገብረተንሳይ ባቅላባ ቤት እረ ስንቱ ይታወሳል 🤔🤔🤔🤔🥰🥰🥰🥰 ከጀርመኒ

    • @bereketberhane8019
      @bereketberhane8019 Před 2 lety

      Same memory, next to faslika hotel it was Agip tank station, to the front it was sheger cake bete and abeba bete, armen church...

  • @aronuymengstu345
    @aronuymengstu345 Před 3 měsíci

    yoni ze man yarkdk lij tebarek abo!!!

  • @user-fe1oe5xs4n
    @user-fe1oe5xs4n Před 2 lety +1

    የቤተሰቦቻችን ብዙ ትዝታዎች

  • @hayethussentube
    @hayethussentube Před 2 lety +4

    📚ቆይ እዳታልፉት አንብቡት:: በአላህ ጨዋታ ቀልድ ወሬ ብራክ ሠውን ማታለል ቦታ አለግን📖አስለቃሹ አሣዛኙ ሞት አላህ ፊት መቆም አለ ሞት ግዜ ሠአት የለውም ኑ ጊዜአችንን በቁርአን እናሳልፍ📚📖የልባችን ብርሀን ቁርአን ጥያቄ መልስ አለ ፍሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ አህለን🌹

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před 2 lety

    ድሮ ፒያሳ መዝናኛም ነው በተለይ ቅዳሜ ከሰአት በጣም ደስ ትላለች እሁድ ቀን አኩርፋ ጭር ብላ ታሳዝናለች የዛሬዋን አላውቀውም ዋናዋ መንገድ ባይፈርስ ደስ ይላል

  • @eke1914
    @eke1914 Před 2 lety

    You’re very smart person

  • @eke1914
    @eke1914 Před 2 lety

    You’re our super star 💫

  • @ONELOVEETHO
    @ONELOVEETHO Před 2 lety +1

    Addis Ababa Ethiopia selamesh yebeza 🙏🏾

  • @nigistabesha1474
    @nigistabesha1474 Před 2 lety +2

    How I missed Addis Ababa

  • @adrianas.3781
    @adrianas.3781 Před 2 lety

    Wonderful 👏 👏 👏 Arif Arif new
    Ye Arada lij ke Arada Sefer
    Thanks for sharing
    Memory lane...@!@

  • @adanechmelese2707
    @adanechmelese2707 Před 2 lety

    it's is Amazing

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 Před 2 lety

    እንኩን ሠላም መጣህ ዩኒ

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 Před 2 lety +1

    ዩኒ እናመሰግናለን ❤

    • @samilkader493
      @samilkader493 Před 2 lety

      ወይኔ ሳፈሬ ይማችክ ዶሮ መነቂያ ስጋቤቶች አሳያን

  • @demmad4036
    @demmad4036 Před 2 lety

    ዩኒ አንድ ወቅት ከአንድ የውጭ ዜጋ ጋር ፒያሳን ስጎበኝ ፒያሳ የመንገድ መብራት የላትም ብላኛል አሁን ከውጭ ሆኞ ፕሮግራምህን ሳይ ያረገጥኩት ይህንኑ ነው።ያውም ከአስራ አምስት አመታት በሁዋላ።

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw Před 2 lety +2

    ዮኒ ስወድህ ወላሂ

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety +2

    አረ ወደይብላ መቼነው የምትኤደው ቀራኒዮ

  • @tefelawoldie5784
    @tefelawoldie5784 Před 2 lety

    አልመሽልህ አለህ ኣ

  • @ze-shegermultimedia2624

    ምነው ወዳጄ ጾም ነው ብለህ ነው ሃይሉ ማሩን ሳንጆርጅን ብሉ ናይልን የዘለልካቸው ? ነው ወይስ በጊዜ ገብተህ ? ለማንኛውም የዝግጅትህ ተከታታይና አድናቂ ነኝ አመሰግናለሁ። ከቀደምት የደጃች ዉቤ ነዋሪዎች አንዱ ነኝ ።

  • @user-xd9op2je8i
    @user-xd9op2je8i Před 2 lety +3

    ዮኒ ቮልሷ የት ጠፋች 🙁

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai Před 2 lety

    Salami ybzalu

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 lety

    ወይ ፒያሳ??? ከ10 ዓመት በፊት ነው ለመጨረሻ ግዜየተለየሁሽ😭ትዝታሽ ከባድ ነው♥️🌺♥️🌺♥️🌺

  • @amirashemsu5586
    @amirashemsu5586 Před 2 lety

    Yoni men teze endalgn takleh adrech arada sesema kalkidan metsehaf

  • @user-ug7jt7ox1n
    @user-ug7jt7ox1n Před 2 lety

    አህለን ፊክ

  • @haschascha627
    @haschascha627 Před 2 lety +1

    ጦርሐይሎች። ቶሎሣ ሠፈርን። አሣየን በጌታ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 Před 2 lety

    ቢሲካ. አምሮቡሀል የተወለድኩበት ሰፈር ፒያሳ

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 Před 2 lety +1

    ዘ90 ዎቹ የፈነዳንበት ከሄርሞ ኬክ ኮንስቶራክሽን ባንክ አራዳ ፎቅ ላይ አሳንብሳ ቋንጣ ፍርፍር በልተን እዲሁም ከሰባራ ባብር. ፊለፊት ባር ቤት ክለብ አለ ምርጥ ጊዜ ካቴ ድራል ስትሻገር ደሞ አሳንብሳ የአስቴር አራዳ ይገልፀዋል ዮኒ ስላሳየከን እናመሰግና ስላስጎበኘከን

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku Před 2 lety

    ❤️❤️❤️

  • @henockkahsay7128
    @henockkahsay7128 Před 2 lety

    My last day in Ethiopia, I had my last coffee with my father in piassa.

  • @adanechmelese2707
    @adanechmelese2707 Před 2 lety

    Wow

  • @amirashemsu5586
    @amirashemsu5586 Před 2 lety

    Yoni seba dreja benasamerews? Ene zegeju ngn

  • @bethlehemgizaw8884
    @bethlehemgizaw8884 Před 2 lety

    Yoni aluh minew alayehim ende magnawochun, sirahin mermirew egna ye Piasan linay meslon, shopping yewetan almeselegnim neber

  • @Bochora1
    @Bochora1 Před 2 lety

    ታድላቹ በዚህ ዝናብ ቁጭ ብሎ ሻይ/ማኪያቶ መጠጣት።

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 Před 2 lety +1

    ፒያሳ አንደዛሬዉ የንግድ ብቻ ሳትሆን ብዙ የመዝናኛ አካባቢ ናት ፒያሳ ሀሉም አለ

  • @yilmameshesha5783
    @yilmameshesha5783 Před 2 lety

    የፒያሳ ልጅ ነኝ ምነው ዬኒ ሲኒማ ኢትዮጵያን እና መሀመድ ሙዚቃ ቤትን ረሳሀው ሴኮ ባር ዘኬፕ ሻይ ቤት ምነው አግድልከው anyway I I joined your show usually

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Před 2 lety

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ መብራት አይል አድዋ ሲኒማ ቤት ዘኬቭ ሻይ ቤት መእል የእዝብ ሽንት ቤት መአሙድ ሙዚቃ ቤት እና የመጀመሪያው የትራፊክ መብራት የተሰቀለው ፒያሳ ነው;; (ሌላም) ከአምሳ አመት በፊት;;

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 Před 2 lety +2

    ኢትዮጵያ አትፈርስም
    የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ይጎብኝን
    በአክብሮት እጠየቃለሁ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 2 lety

    ዮወኒ ስወደው 💕💕

  • @eldanagetachewtube4260

    ኡፎይ ዮኒዮ 😍🙏

  • @BlackMan-gx3oq
    @BlackMan-gx3oq Před 2 lety +1

    የፒያሳ ትዝታ ብለከን ፒያሳ ሳትደርስ ጨረስከው እኮ ሲኒማ እምፓየር ጋር ትቆማለክ ወይ

  • @user-yr1ml7nw3o
    @user-yr1ml7nw3o Před 22 dny

    Way gud batkekel dagma salw machrshalay yayhute wandma yasfri lje selayhuki das belonal damse

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 Před 2 lety

    ፒያሳ ሲነሳ : SUPER MINI, T-ROOM, MODA NOVA, SOUL CITY, GREEK CHURC, TANGO, ABUYE BET, AMPAIR , , ያራዳ ልጅ በመጨረሻ መጥቶ ገላገለኝ::

  • @abelmulu1354
    @abelmulu1354 Před 2 lety

    Yoni man yekedemo dereja 100 dereja nw mebalew 70 dreja ras mekonnen ategeb yalew nw yarada lij ✌

  • @user-rl3km9un4m
    @user-rl3km9un4m Před 2 lety

    ወይኔ ሀገሬ ለመግባት እንደጓጓሁ በሰው ሀገር ቀረሁ 😱

  • @user-fe1oe5xs4n
    @user-fe1oe5xs4n Před 2 lety

    ዬኒ ምርጡ መርሀባ ብለናል

  • @nikodimosbarnabas8343
    @nikodimosbarnabas8343 Před 2 lety +1

    ዮኒ ቮልሷ ምን ሆነች?

  • @mesfinyohannes7569
    @mesfinyohannes7569 Před 2 lety

    Piasa batadeg batelewetem tezetawa ayarejem edeme biarejem Yoni tarik ayeresahem

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před 2 lety

    Are you sure Ali Tango passed away?