"በወር 150ሺ ለቀሚስ መድቤአለሁ!! ውሻዬ ስትወልድ በግ አረድኩላት"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 03. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Komentáře • 896

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Před 4 měsíci +112

    ሁሉን በመጠን እንድናደርግ የእግዚአብሄር ቃል ይናገራል። እህቴ በመጠን ኑሪ፣ ትሁት ሁኒ

    • @mayo5105
      @mayo5105 Před 4 měsíci +8

      ለራስዋ የምትፈልገውን ማድረግዋ ሀጥያት አደለም እኮ

    • @ace.500
      @ace.500 Před 4 měsíci +3

      ኧረ እኔ በደንብ አውቃታለሁ እውነቱን ብትናገር ጥሩ ታሪክ እንደማንኛውም ደሀ ኢትዮጵያዊ አላት ግን በጣም ዋሽታለች ሚሊዬንም የላትም ያው የኛ ሰው ውሸት ይወዳል እየመገበችው ነው ጠያቂዋም ትገርማለች

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 Před 4 měsíci +2

      @@ace.500ታዲያ ይሄ ሁሉን ስው ከየት እምጥታ ነው የቅጠረችው ብዛላይ መኪነ ከየት አምጥታ ገዛች

    • @ace.500
      @ace.500 Před 4 měsíci +1

      @@tigeadam1992 ባለፈው አህያዬን እጦራለሁ ስትል ነበር አሁን ደግሞ ውሻዬ ሆነ ወሬው እኔ ሰነፍ ነች ወይም አትሰራም አላልኩም ባለፈው መኪና ሰው ሰጠኝ ብላ ነበር መዋሸት አስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም ስንት ደሀ በሚኖርበት የማይመስል ነገር ባታወራ ጥሩ ነው

    • @ethio125
      @ethio125 Před 4 měsíci

      @@ace.500 አውነት ነው በጣም ታጋንናለች ቤት ተከራይታ እንደሆነ ስትናገር ሰማሁ ማረፊያ ሳይኖረው ማን ነው ለቀሚስ 150 ሺህ የሚመድበው በወር ጉራ ትወዳለች ጎብዝናዋን በቀደዳዋ አራከሰች

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 4 měsíci +57

    ጀግና የጀግና ጀግና ነሽ::ለጋብቻ የሚጣደፉ ብዙ ሴቶች ደሃ ስለሆኑ ነው::ካላገቡ ሙሉ ሰው የሆኑ የማይመስላቸው እልፍ ናቸው::ስለዚህ ከእንደዚ አይነት ሺባ አስተሳሰብ ውስጥ ጥሰሽ ስለወጣሽ በጣም አድናቂሽ ነሽ::አግብተሽ ቢሆን ኖሮ እመኚኝ እንኩዋን እዚ ደረጃ ልትደርሺ እንደ ሌሎቹ አንድ ቦታ ቆመሽ እየዬ ስትይ ነበር የምትገኚው::በርቺ ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን::

    • @mahletoba
      @mahletoba Před 4 měsíci +3

      ኮተት ከገንዘብ ልጅ ይበልጣል ምን ገንዘብ ቢትረፈረፍ በልቶ ማራት ነው ልጅ ግን ጌጥነው ፈጣሪም የሚፈልገው የሚደግፈው ትዳርን እንጂ ገንዘብ አይደለም

    • @Luv_rara704
      @Luv_rara704 Před 4 měsíci

      I gree but not all woman 😊

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před 4 měsíci +19

    በርቺ ቲጂ ፡ በጣም ነው ምትመቸኝ ፡ለዚህም ሰነፍ ለሆነው ህብረተሰባችን ጥሩ ምሳሌ ነሽ ፡ በተረፈ ቁጣሽ እኮ የክፋት አይደለም ፡ ለዚህ ለተመታ ህዝብ መዳኒት ነሽ ፡ 😂 በርቺ ነፃ ሆነሽ ስሪ ፡ ልጅ መውለድ ቀላል ነው ትዳር ግን ከባድ ነው ፡ ወጥ ሰሪ ካልሆነ ስራሽን አክብሮ ወዶ ሚመጣ ሰው ማግኘት ከባድ ነው ፡ ደስስስስ እንዳለሽ 💪❤❤❤

  • @enat245
    @enat245 Před 4 měsíci +22

    ዋው ምርጥ ሴት ጥሎብኝ ጠካራ ሴት እወዳለሁ እኔም ጠካራ ነኝ ብዬ አምናለሁ እግዚአብሄር ይመስገን በርች ያሠብሽው ያድርስሽ እማ❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 4 měsíci +1

      አዎ ደስ እምትል ጎበዝ ናት ምሥጋና ይገባታል

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Před 4 měsíci +1

      እስኪ ጥንካሬሽን አካፍይኝ

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před 4 měsíci +33

    አንቺው ተናግረሽ ጨርሰሽዋል ሰው የሚገፋፋሽን ወደጎን አስቀምጪና እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ምኞትሽን ይፈጽምልሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ ።

  • @rutsweet8658
    @rutsweet8658 Před 4 měsíci +56

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኛ አንቺን አይተን እንበረታለን ።ጎበዝ እግዚአብሔር ካሰብሽው ያድርስሽ❤❤❤

  • @marthatilahun5385
    @marthatilahun5385 Před 4 měsíci +5

    እሰይ የኔ እህት ለውሻሽ ያደረግሽው በጣም አስደስቶኛል፣ ከማንም የማታገኚውን ፍቅር ይሰጡሻል እነሱንም የፈጠረ የጌታችን እናት የተጠማ ውሻ በወርቅ ጫማዋ ውሃ ቀድታ አጠጥታዋለችና እኛም አርዓያውን መከተል አለብን።❤

  • @EmebetMekonnen-gp9yn
    @EmebetMekonnen-gp9yn Před 4 měsíci +19

    አወዳደቅሽ እንዲያምር ተረጋጊ እዩኝ እዩኝ አትበይ ለልብስ ተይና ብር አጠራቅመሽ የሚከራዩ ቤቶች ያሉት ቤት እንደምንም ግዢ ብትደክሚ እንኩዋ በኪራይ ትኖራለች

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 4 měsíci +18

    በእውነቱ እጅግ እጅግ ያከበርኩሽ የሴት ጀግና ነሽ በርቺ አሁንም እየረዳሽ ነው ደክመሽም እየስራሽ ነው ዝንጥ በይ መድከምሽ ታዲያ ለመቼ ነው እመሪ ደስ ትያለሽ ትክክል መስራት የፈለገውን አስሪ ሥራ ከጠላ አለማስራትሽን እደግፋለሁ የሥራ ልምድ ያስፈልጋቸዋል ይስሩ አንቺ የምትደክሚው ወደፊት ትልቅ ቦታ አለው በምግብ ግን እራስሽን እንድትጠብቂ እመክርሻለሁ ምግብ ግዴታ ነው ጤንነት ነው እንደምንም ቀስ እያልሽ የምግብ ፍላጎትሽን መልሽው ሐኪም ሊረዳሽይችላል ቫይታሚኖችም አሉ ተጠቀሚ ጉልበት ይሆንሻል ሥራሽ እጅግ ከባድ ስለሆነ እንዳትጎጂ በተረፈ ያማረሽን ልበሽ ሽቅርቅር በይ አንዳንዴም ዘና በይ በርቺ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን አድናቂሽ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 4 měsíci +31

    ታታሪ በስራ ስኮራብሽኮ፣ በጣም አምሮብሻል❤🎉 ትንሽ ግን መደማመጥ ማለቴ ሰው አውርቶ እስኪጨርስ ድረስ ጠብቂ😅፣ ስላረምኩሽ ይቅርታ በስራሽ አድናቂሽ ነኝ ግን ስንሳሳት መተራረም ደስ ይላል ብዬ ነው እህት እሺ፣

    • @fikirhaile4461
      @fikirhaile4461 Před 4 měsíci +3

      በሁሉም ነገር ፈጣን ናት ለዛ መሰለኝ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 4 měsíci

      የተፈጥሮ ፍጥነት አላት❤❤❤

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před 4 měsíci +1

      @@fikirhaile4461 አዎ እጅግ በጣም ነው የማደንቃት በምታወራው፣ ግን ደግሞ መደማመትን አንዱ አውርቶ እስኪደርስ ድረስ መጠበቅን መማር አለብን፣ ግን እኔ የምወደው ማለቴ ነውና በተለይ ቢዝነስ ውስጥ ስትሆኚ ብዙ ነገር መማር ወይም ስታይላችንን መቀየር አለብን፣ እርግጠኛ ነኝ ታረገዋለች ከጊዜ ብዛት፣

  • @ameleworkddinku6525
    @ameleworkddinku6525 Před 4 měsíci +9

    ተዋት ራሷን እና እዉነታዉን የምትገልፀዉ ጀግና ናት.

  • @nahomtesfaye3926
    @nahomtesfaye3926 Před 4 měsíci +35

    የሚገርም ነው ጎበዝ ሴት ናት። ሴቶቻችን ከሷ ተማሩ መልፋትን

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 4 měsíci +1

      ትክክል

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Před 4 měsíci +5

      😂😂😂 እናንተም ከውጭ ወ ወንዶች ተማሩ

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 4 měsíci +6

      ምን ልማር ውሻየ ሴወልድ በግ ማረድን 😂😂😂 ወይስ የሚለብሰው የሊለው ህዝብ በበዛበት ሀገር ፡150 ሺ ለቀሚስ አወጣለሆ ብሉ ደሀን ማስቀናት

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Před 4 měsíci

      @@eagle4452 ትክክል ውድ የተፈናቃይ ካምፕ ያሉት ሜዳ ላይ የሚተኙት ብቻ

    • @ethio125
      @ethio125 Před 4 měsíci

      @@eagle4452 ደሃ ወርቅ አይግዛ ከገዛም አያብዛ ይባላል በፊት ስራዋ ተመችቶኝ ነበር ነገር ግን ካሜራ ፊት ጠላ እና ጠጅ ስትደፋፋ ተርፎኝ ነው እንደ ማለት ያረጋት ነበር ያ ሲገርመኝ ባደጉ ሃገራት የማይደረገውን ለውሻ በግ አረድኩ ብላ አረፈች ጉረኛ ነች በጣም

  • @anwarjemal7779
    @anwarjemal7779 Před 4 měsíci +9

    ጎበዝ ! ሹፌሩን አግቢው የሰውን ነቀፌታ አትስሚ በርቺ ። አይዞሽ ህልምሽን እውን ታደርግያለሽ !!

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 4 měsíci +110

    የሆነ ማናደድ የምትፈልገው ሰው ያለ ይመስለኛል በእልህ ነው የምታወራው 😂😂😂😂

  • @user-yt9lm8hz5t
    @user-yt9lm8hz5t Před 4 měsíci +3

    ሰዉ ስትወድቂ ባንቺ መዉደቅ የሚያገባዉም የማያገባዉም አስተያየት ይሰጣል በርቺ ጥንካሬሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያርዳሽ

  • @mhg9154
    @mhg9154 Před 4 měsíci +5

    አንቺን የመሰለ ጀግና እና ብርቱ እስከዛሬ አለማወቄ ይገርማል
    አግዚአብሄር ያሰብሽውን ያሳካልሽ
    በርቺ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Před 4 měsíci +11

    ቆይ ግን አሁን ይቺ ሴት ጥፋቷ ምንድነው ማለት ይህን ብር ጥራና ግራ ለፍታ ሰርታ ነው ያገኘችው so እራሷን ብትጠብቅ ወይም ብትለብስ ምን ጥፋት አለው ስንት የሰው ሀቅ የሚዘርፍ ሰው ባለበት ሀገር 🙄 ለምን ለፍርድ እንቸኩላለን ወገኖቼ 🤔 ቲጂዬ በርቺ ባላውቅሽም አድናቂሽ ነኝ ደግሞ ግልፅነትሽ ይለያል I like her confidence 😮

    • @adisalemetsegaye8395
      @adisalemetsegaye8395 Před 4 měsíci +1

      የሷ ቢጤ ደንቆሮ ለዚ ያበቃት እኮ ሕዝብ ነው ስንት የተራበ ባለበት መጎረር ጥሩ ነው እግዚአብሔርስ ደስ ይለዋል በመጠን ኑሩ ይላል ቃሉ

    • @ayounayoun4473
      @ayounayoun4473 Před 4 měsíci

      @@adisalemetsegaye8395 ከተሳሳትኩ ይቅርታ !! ስለስድቡ አመሰግናለሁ🙏

    • @ayounayoun4473
      @ayounayoun4473 Před 4 měsíci

      በመጀመሪያ ከተሳሳትኩ ይቅርታ !! ስለስድቡ አመሰግናለሁ🙏

    • @user-nl1nq5tg2r
      @user-nl1nq5tg2r Před měsícem

      ቅናት ነው ምቀኛ ሁላ የሷ አንዱ የላቸውም

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Před 4 měsíci +12

    I love strong women good job 💪

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Před 4 měsíci +22

    ጌታ የእየሱስ አረጋጋሽ ቅድማ ለጌታ ሌላው ትርፍ ነው ግን ጀግና ነሽ

  • @senbetebante1368
    @senbetebante1368 Před 4 měsíci +7

    ሰው የራሱን ህልም መኖር አይችል እንዴ!?የግድ ማግባት መውለድ የሁሉም ስሜት ለምን ይመስላችኳል!?ሰው የሚያስደስተውን ሆኖ መሞት አይችልም ወይ!?እህቴ ትጅ በጣም አደንቅሻለሁ አከብርሻለሁ አሁንም በርችልኝ።ሰዎችን ከርዳሽ ሁሉም ልጆችሽ ናቸው።መወለድ ቋንቋ ነው።ሥሪ፣ሰዎችን እርጅ፣ ደስተኛ ህይወትን አሳልፊ በቃ ማግባት መውለድ ህግ አይደለም አትስሚአቸው።እንዴት እንደምወድሽ ትጅየ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 4 měsíci +1

    በጣም አከብርሻለሁ አደንቅሻለሁ እግዛብሄር ልፋትሽን ድካምሽን ይቁጠርልሽ
    እድሜና ጤና ይስጥሽ ግን ትንሽ ሚዲያ ላይ ተጠንቀቂ የኔ እናት በየዋህነትሽ አትሳሳቺ ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Před 4 měsíci +2

    I love strong women good job 💪 exactly never forgot about the past life WOW God bless you sister stay healthy!! And you said work hard you, up with the success WOW she is rolle model who doesn't like work!!!!!

  • @hayatmohamed801
    @hayatmohamed801 Před 4 měsíci +70

    ኧረ ይቺ ሴት ሚመክራት የለም ??? በዚ በከፋ ዘመን ኢሄ አለኝ ኢሄ አለኝ ብሎ በየ አደባባዩ ማውራት ምንድነው ጥቅሙ?? እባክሽ እራስሽን ጠብቂ ቲጂዬ

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi Před 4 měsíci +1

      ከቀሚሱ ይልቅ ለውሻዋ በግ ስታርድ አብራ ብትበላና ትንሽ ብትወፍር ከዛም ይሄን ምላሷን ብትቀንስ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ደስ ይላል ስትቅለበለብ አያምርባትም ሙያዋን ደግሞ ቀምሰን አስተያየት ዱብ ዱብ እናረጋለን😂😂

    • @asnakechasres4579
      @asnakechasres4579 Před 4 měsíci +1

      ተው ባከችሁ ከጀርባ የ666 ወይም የጠቋይ እጅ ያለ ይመስለኛል ጠላ ሸጦ ሀብት አይታየኝም

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 Před 4 měsíci +1

      ለውሻዬ በግ አርዳለሁ ስትይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስድብ ነው ሌላው አላማት ችግር የለውም ።ሃይለኛ አይደለሽም ችኩል እንጂ

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 Před 4 měsíci +1

      ልጅ መውለድ አለብሽ ተጨማሪ የሌላ ሰውም ማሳደግ ትችያለሽ። እምስ የሳቀበት ልጅን የሚተካከል የለም

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 Před 4 měsíci +2

      እረፍት መውሰድ መልመድ አለብሽ ። ከልብስ ይልቅ ምግብ በሌላ ሰው አሰርተሽ ብይ። ራስሽ ስለምትሰሪው ነው የሚዘጋሽ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 4 měsíci +5

    የኔ እህት ከድካም ተነስተሽ እዚህ በመድረስሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ትያለሽ ግልፅ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ያሰብሽበት ቦታ ያድርስሽ :: ያገራችን ባንኮች እንደእዝች ያለችውን ጎበዝ ሰው ረዘም ላለ አመታት አብድሯት አበረታቷት እባካችሁ ... እኛ እኮ የ30 አመት ብድር ቤትውስጥ እየኖርን እየሰራን ነውእኮ የምንከፍለው 😳:: በተጨማሪ አግቢ አግቢ ውለጂ ውለጂ እያላችሁ አታስጨንቋት እሷ በፈለገች ግዜ ታድርገው እባካችሁ እባካችሁ …🙏 :: እድሜዋም ቢሆን አለፈብሽ እምትባል አይደለችም (35 አመት) እና እህቴ ሁሉኑም ትደርሽበታለሽ ትዳርም ልጅም እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ ይሆናል አይዞሽ የኔ ጎበዝ listen and follow your heart honey…እንወድሻለን የኢትዮጵያ ንግስት ነሽ :: 👌💪🙏

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci +24

    ፈጣሪ መልካም ነዉ ለዚ አበቃሽ እህታችን የስደት ኑሮ ስችት ምርር ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እጀራ ያድላቹ❤

  • @genenewoldw3497
    @genenewoldw3497 Před 2 měsíci

    You are one of Ethiopian strong women I admire.
    God bless you and looking forward to see you reach your goal .

  • @ethio125
    @ethio125 Před 4 měsíci +210

    በሥራሽ አድናቂሽ ነኝ ነገር ግን 150 ሺህ ለቀሚስ ያልሽውን ለተራበ ብታበይበት ከፈጣሪ ታገኝያለሽ

    • @HahuLelu-xn2wk
      @HahuLelu-xn2wk Před 4 měsíci +9

      ውሸቱዓን፡ነው፡እንደዚህ፡የለም

    • @ethio125
      @ethio125 Před 4 měsíci +9

      @@HahuLelu-xn2wk እኔ እንደኔ አመለካከት እዚህ ጋር ስንት ቅያሬ ልብስ አጥቶ ተባይ የሚወረው ሰው አያለ ልብስ ገዝቼ አላስቀመጥም መቼ እንደምንሄድ አይታወቅም ማሪያምን እውነቴን የምልሽ ሃገር እያለሁ እብዶች ቤቴ መጥተው ቡና ጠጥተው ይሄዳሉ እኩሌሊት እየጮኹ ሲሄዱ መኪና መንገድ ላይ ሆነው ስሜን ይጠሩኛል ግን አይነኩኝም ሌላ ሃገር ሄደው ሲመለሱ ይመጣሉ መብላት መጠጣት ከነዚህ ጋር ነው ጓደኛዬ ከእብድ ጋር እያለች ትቆጣኛለች ከእሷ አነሱ ይሻሉኛል

    • @genettecere8937
      @genettecere8937 Před 4 měsíci +9

      ችግር ያየ ለተቸገሩ ብታበይ ምናለ ቀሚስ ምን ይጠቅማል

    • @user-dh9wg7kj4g
      @user-dh9wg7kj4g Před 4 měsíci +1

      Exactly

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Před 4 měsíci +9

      የህቺ ልጅ ጎበዝ ነች ነገር ግን ድህነትን በልብስ እየተወጣች ነው እህቴ ትንሽ ቢሆን በየሰአቱ ብይ ካለዚያ አንድቀን የሚሆነውአይታወቅም ስራ ፈጣሪ ነሽ ቁጡ ያደረገሽ በስራሽ ኦበብሲስትና እስትረስ ስላለብሽ ነው ሰራተኞችሽን ቁጡና ተናዳጅ ያደርግሻል በፍቅር ብትይዣቸው ይቆዩልሻል ትንሽ ትእግስት ይኑርሽ ትንተረጋጊ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 4 měsíci +2

    ውይ ደስ ስትይ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ አንች እውነተኛታጋይ ነሽ በአሁኑ ሰአት ያንቺ አይነቶች ጥቂቶች ናቸው እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 Před 4 měsíci +35

    እኔግን አሁን ገና ተናደድኩብሽ ምክንያቱም ለልብስሺና ለውሻሽሺ የምታወጪውን ሌላውንም የምታደርጊውን ከልክ ያለፈ ወጪ ባትቦጠርቂ መልካም ነው:: ስራ ወዳድነፅሂን አደንቃለሁ ግን ከወሬሽ ቆጠብ ብትይ መልካም ነው: ሃይሌ እኮ መስራት እንጅ አይጎርርም: አላሙዲን እራሱ አይጎርርም እረ ቢልጌትም አይጎርርም:: አወዳደቅሽ እንዳይከፋ ፀልዪ

  • @atsibehagebrmedehen5330
    @atsibehagebrmedehen5330 Před 4 měsíci +1

    Strong everything explains true,🎉❤💪👌

  • @rh1660
    @rh1660 Před 4 měsíci +2

    I really like the host 😍. You have a very fun personality ☺️

  • @martarinaldi8676
    @martarinaldi8676 Před 4 měsíci +2

    እግዜቤሔርን ፍሪ ለንግግርሽ ለከት አብጂለት: በእንደዚህ አይነት አደለም መታወቅ: ብዙ ብዙ ቅን ሰራዋች አሉ አቱ የሜስብሉ:ዳሩ ማንነትሽ ነው ወደቀልብሽ ተመለሺ!!!

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 Před 4 měsíci +11

    ቲጂዬ ጎበዝ ሴት ነሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ማንሳትም መጣልም ያውቅበታል በጣም ብልህ ሁኚ እዩኝ እዩኝ አትበይ

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před 4 měsíci +19

    የኔ እህት ምችት ይበልሸ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 4 měsíci +13

    እቺን ከፍቅረሲዝም ጋር ነበር ማጋባት አወዛጋቢዎች 😂😂😂😂😂😂😂

    • @haregeweyenyitna
      @haregeweyenyitna Před 4 měsíci +2

      አሶ። ልጅ መሰላሸ ነው በጣሞ ትልቅሴት ናት በጣሞ አጋንሸው አእራሰሽን ከሰው የተለየሸ አደረግሸው ከገንዘብ በላይ አግዚአብሒርን አሰቀድሚ ክብር የሰጠሸ ጌታነው ገንዘብ አይደለሞ ተጠንቀ ቂ

    • @AmanuelAyenew-rn7zu
      @AmanuelAyenew-rn7zu Před 4 měsíci +2

      Kkkkkkk ere motku

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 4 měsíci +3

    ጉበዝ ነሽ ነገርግን እራስሽን ጠቡቂ ትልቅ energy ጉልበት አለሽ ሁልግዜ ይህ ነገር አቡሮን አይቆይም ጉልበት ይደክማል ለ ራስሽ ጌዜ ስጪ ትዳር መስርቺ የ ነገን የሚያዉቀዉ እግዚአቡሔር ነዉ ሆቴል መስራት ሃሳቡሽ ጥሩነዉ የ እኔ ሃሳቡ ነዉ fridge, &
    air condition ያለዉ መኪና አስቀድሚ ለ ሥራ ጥሩነዉ ከዛ ሆቴል ይቀጥላል.. good luck🙏

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 4 měsíci +2

    Strength is complete with humility. እግዚአብሔር ይርዳሽ በbalance እና በእምነት እድትኖሪ! ❤

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Před 4 měsíci +14

    እንደዚህ በዚህ ዘመን ስንት የተቸገረ እያለ እንዳልሽው ስንት ስራ ስርተሽና ለፍተሽ እዚህ ከደረስሽ ውሻዬ ስትወልድ በግ አረድኩላት ስትይ አሳዘንሽኝ ምን አለበት አንድ ልጅ ብታሳድጊ ማደጎ 😢😢😢እንደዚህ አይነት ስሞች የአይምሮ ችግር አለባቸው የሚገርመው ጋዜጠኞቹ ናቸው ዋውው ሲሉ የሚያሳዝኑትም እነሱም ናቸው 😢😢

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 4 měsíci

      ውሻዋና አህያዋ እኮ ህይወትዋ ከባድ በነበረበት ሰአት ከጎንዋ የነበሩ ናቸው። በህይወት እስካሉ ድረስ ትካሳቸው።
      👺👺👺

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 Před 4 měsíci +25

    አንድ አንድ ሰው ግን በጣም ይገርሙኛል እረ ወየው ልበሱ ግን አታጋኑ ነገ ሟቾችነን

  • @bewkamro877
    @bewkamro877 Před 4 měsíci +5

    አቦ ሸማኔ በጣም ፈጣን ነው ሲባል ሰምቼ ነበር አሁን ግን ሁለተኛ ይመስለኛል።

  • @meseretebosena
    @meseretebosena Před 26 dny +1

    የእህተ ማርያም እህት ናት ልበል😢😢😢

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 Před 4 měsíci

    ቆንጆ እንቺ ጅግናችን ነሽ ህዝባችን የታሰረበትን የስንፍና ቀንበር ሰብረሽ መውጣትሽ ድንቅ ነው ነገር ግን እንደእህት የመምክርሽ ነገር ቢኖር 1--እስራትሽም ሆን በጎ ስጦታዎችሽ ማንኛውም የፅድቅ ስራችን እያኮራንም ምክንያቱም መፀሀፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው ይላል እና በምትምፀውችው ሁሉ እንደኩራት ልክ ስታወሪው ዋጋሽ ይጠፋል ግራህ የሚያደርገውን ቀኝህ እይወቀው
    -ሀል ግዜ ቃሉ እንደሚነግረን ብዙ ትህትና እና ትእግስት ይጠበቃል ከእንቺ እንዲሁም ማዳመጥ እና በእግባብ መመለስ ያስከብርሻል እጅግ ጠቃሚም ነው እንዲሁም ውስጥሽ ብዙ በቀል እንዳለ ያስታውቃል ግን በቀልሽን በስራ መወጣትሽ ድንቅ ነው ሌላው ለራስሽ ግዜ መስጠት እለብሽ ያለበለዚያ ሰብስበሽ ሰብስበሽ ለማንም ጥለሽው እንዳትሄጂ ጥበበኛ ሴት ሁኝ እናሙሰግናለን

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪን ለምን ሰላሙን አሳጣዋለሁ አይባል ጌታ አምላክ ሁሉን ቻይ ነዉ እዴት ሰላሙን አሳጣዋለሁ ትያለሽ ዉዴ እሱ ጌታ ነዉ ለሰዉ ልጆች ሰላም የሚሠጥ ጌታ ነዉ ሰላም ስለሰጠሽ የምትሰሪዉ የምቀሳቀሽዉ በተረፈ በርቺ

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Před 4 měsíci +27

    እባክሽየኔእህት. ጠንካራነሸ. በስራሸ. ግንተረጋጊ. ስታወሪአአቸኩይ. እራስሽንጠብቂ. በተረፈ. ፈጣሪካንቺይሁን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 4 měsíci +1

    ጠንካራ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክ❤❤❤

  • @senaityehualeshet8507
    @senaityehualeshet8507 Před 4 měsíci +5

    በዝምታ ውስጥ ኑሪ ሞያ በልብ ይሁን

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 4 měsíci +7

    አንቺን ማግባት ያለበት...እሳት አደጋ ሰራተኛ ብቻ ነው😂😂😂

  • @astubelay5909
    @astubelay5909 Před 4 měsíci +17

    ትንሽ ብታረጋጊው ኳስ በመሬት ።

  • @eri-etio-hb1iw
    @eri-etio-hb1iw Před 4 měsíci

    My dear sister, I listen your interview and I admire that you are a hard working person and your deduction, but you need to be humble. pls be humble, humility is the key to moral excellence.

  • @tighist331
    @tighist331 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በቤቱም ተመላለሺ ። ጠንካራ ሰራተኛ ነሽ ግን የምትኖሪዉ እትዬጵያ ውስጥ ነው ጥንቃቄ ውሰጂ በርቺ።

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb9050 Před 4 měsíci +17

    የድሃ ነገር
    የአብይ ዘመን ሀብታሞች
    ጉዳችን ፈላ
    ሹፌሬ ልጆቼ ሰራተኞቼ
    አቤት ፋራ አያፍርም ህሊናም የለውም ገንዘብ ካመጣለት ሁሉንም ይሸጣል ከፈጣሪ ጋር ያለውንም

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm Před 4 měsíci

    So Wow!

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 Před 4 měsíci +15

    መደሀኒለም.እንኳን.አደረሰሸ.ግን.ጋ.በይ.ብዙ.መኩራራት.አያሰፈልግም.

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 4 měsíci

    Ahunem Abzeto Ybarkesh

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k Před 4 měsíci +5

    ጠያቂዋ አካበድሸሸሸሸ የቀረበልሸን ብይይይ ኤጭጭጭጭጭጭ

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk Před 4 měsíci +14

    ነውር፡ነው፡ሰራተኛ፡አታባሪ
    በትዕግስት፡ያዥ

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f Před 4 měsíci +3

    ዝም ብየ ሳስብ እንደ አዉራምባም እንደ ፍቅር ሲዝምም እንደ ብልፅግናም ብዙ አይነት ነገር በዉስጥሽ ይታያል ለማንኛውም አንስቶ ማሳደግ እና አምጦ መዉለድይለያያል እህ ብለሽ አምጠሽ ለመውለድ የፈጣሪን ህግ ጠብቂ ለቁሳቁስ ብቻ አትሯሯጭ

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před 4 měsíci +1

    የኔ እህት በጣም ደስ ይላል እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እሰራለሁ ሁለት ግዜ ምግብ ቤት ክሳራ ሆነብኝ ቦንዳ አስረክብ ነበረ በቃ ወዘተ ብዙ ስራዎች እሰራ ነበረ ምንም ስኬት የሌለው ድካም ብቻ ግን አሁን እህቴ አንድ ቀን ስኬት አለች ስትይ ታስፋዬ ታደሰአመሰግናለሁ በርች ጎበዝ❤❤❤

  • @user-wb8zu4vo8j
    @user-wb8zu4vo8j Před 4 měsíci +27

    ሰው ሲለወጥ ደስ ይላል❤

  • @user-br7jl4wo4d
    @user-br7jl4wo4d Před 4 měsíci +35

    በስመአብ ይህ ሁሉ ትምክህት ጉራ ሁሉም ነገርሽ Normal የማይመስል ነውና የኔ እህት እየባሰ ሳይመጣ የአእምሮ ጤናሽን ለሙያተኛ አማክሪ። ሆ .....

    • @Zuz725
      @Zuz725 Před 4 měsíci +2

      አተ ሂድና ታከም

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 Před 4 měsíci +1

      ነብሴ ለዚህ አስተሳሰብህ ህክምና ያስፈልግሀል እሳ ናት የምታሳክምህ ደሞ ቀሽም ነገር ነህ 😂😂😂😂

    • @tenanisro9218
      @tenanisro9218 Před 4 měsíci +1

      ቅናተኛ

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 Před 4 měsíci

    ውይ እህቴ እድሜን ጤናን የሚሰጠው እግዚአብሔርን አስቀድሚ እባክሽን ትምክህትሽቡ ያስፈራል

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 4 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 Před 4 měsíci +32

    ቲጂ አወዳደቅሽን ፈራሁ ትምክት አበዛሽ አረጋጊው

    • @mayo5105
      @mayo5105 Před 4 měsíci

      አይባልም አታምዋርቱ በጣም ለፍታለች ምን አጠፋች

    • @user-ps3bq6vy3w
      @user-ps3bq6vy3w Před 4 měsíci

      ተረጋጊ ቅናታም

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 Před 4 měsíci

    በጣም ጀግና ነሽ እዉነቱን እንደዚህ መናገር ነው እኔ ቤትክርስቲያን ሄጄ አልቆይም አለች እኔ ሰላሜን አጥቼ ፈጣሪን ለምን ሰላሙን አሳጠዋለሁኝ አለች 👍

  • @_XxxcupcakexoxoX_
    @_XxxcupcakexoxoX_ Před 4 měsíci

    ❤❤❤ betam des tilalech, igiziabiher injuan yelifatuannwaga setat

  • @humble305
    @humble305 Před 4 měsíci

    Enjoy your fruit of hard working konjo

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 Před 4 měsíci +58

    ቲጂ አወዳደቅሽን ፈራሁ ትምክት አበዛሽ አረጋጊዌ

  • @senda9782
    @senda9782 Před 4 měsíci +1

    እኔ ከዚህ አሜሪካን አዲሳባ መጥቼ ስሟን የማልጠቅሰዉ ሃብታሟ አክስቴ ዉሻዋ በአስራምስት ቀን አንዴ ዶሮ ይታረድለታል ያ በዉሃ ብቻ ተቀቅሎ በጨዉ ታሽቶ ፍሪጅ ይገባና ከዚያ ነዉ የሚበላዉ ። በአጠቃላይ ከእኔ የአሜሪካን ኑሮ የቻቹ ኑሮ በጣም እንደሚሻል አይቼ ተመለስኩኝ ።

  • @amen4756
    @amen4756 Před 4 měsíci +6

    ጀግናዬ ነሽ ግን ለጤናሽም አስቢ ከዛሀ በተረፈ ❤❤❤❤❤❤

  • @evamekonnen
    @evamekonnen Před 3 měsíci

    I love this lady! she knows her strength and weaknesses . she is an open book and is not apologetic for who she is

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před 4 měsíci +3

    ሰው ታሟል እረግጠኛ ነኝ እንዴት ውሻ ሲወልድ በግ ታርዳለች ይሄ መጥፎ መንፈስ ነው ሁለት 7 ያስፈልጋታል

  • @berekaberekettube2183
    @berekaberekettube2183 Před 4 měsíci

    በጣም አከብርሻለሁ። እኮራብሻለሁ። ጎበዝ። ቀጥይበት 🤗💗💗💗

  • @betelhemajijo976
    @betelhemajijo976 Před 4 měsíci

    Seretesh lefetesh afere dema getesh nawe bea kitchen sera. Be Geza Genezebesh Dese yaleshegne argibete Tgya. Yena jegena… u deserve more ❤❤❤❤

  • @borbuwarit
    @borbuwarit Před 3 měsíci

    ገንዘቤን አይታችሁ ነው ነይ ነይ የምትሉኝ ክብር ለገንዘቤ አላለችም....እውነት ነው

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt Před 4 měsíci +3

    እቺ ብፅግናናት የይዩልኝ

  • @etaferahumekuria8468
    @etaferahumekuria8468 Před 4 měsíci +10

    ቲጂ በጣም እወድሽ አከብርሽ ነበር አሁን ግን መታበይ ይታይብሻል ፈጣሪ ልብሽን ሰበር ያድርገው እነዳትሠበሪ

  • @HewiYeboaz-ez6hq
    @HewiYeboaz-ez6hq Před 4 měsíci +1

    በምተሰሪ ሰራ ኣድናቂሽ ነኝ በይወልጂ ደሞ ሙሉ ትሆኚያለሽ ፈጣሪ ካንቺ ይሁን🙏

  • @user-km6fq2yx3m
    @user-km6fq2yx3m Před 4 měsíci +1

    እግዚብሄር ባርኮሻል አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ ❤

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před 4 měsíci

    Ye set jegina dihinetin tebekelshiw Egziabher besetesh edime nefsishin des bilwat zenitesh nure bal magibat gideta aydelem fetarin bicha tebek adirgesh yaziw wide❤❤❤❤

  • @AlmiMami-zm3ud
    @AlmiMami-zm3ud Před 4 měsíci +8

    እኛ ካለ ዛሬ አላየንሽም ብዙ ትምክት ጥሩ አይደለም እህቴ በሁሉም ህይወትሽ
    ፈጣሪን አስቀድሚ የእኔ እህት ጎበዝ 😂

  • @essetetolla4911
    @essetetolla4911 Před 4 měsíci

    I am proud of you ❤

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 4 měsíci +1

    ይህችን ልጅ በጣም እወዳታለሁ። በስራዋም አደንቃታለሁ።👺👺👺👺👺👺👺
    ነገር ግን ሰራተኞችን የሚያመናጭቅና ከአቅም በላይ ካልሰራችሁ ብሎ ጉልበታቸውን የሚበዘብዝ ሰው አልወድም። በቂ የሰው ሃይል ቀጥሮ የማይሰራውን ማሰናበት እንጂ እኔን ካልሆናችሁ ብሎ የሚያባርር አልወድም።ግፍም ነው።
    👺👺👺👺👺

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 4 měsíci +7

    ጎበዝ ልጅ ነሽ ግን ረጋ በይ🙏🙏🙏

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Před 4 měsíci

      የመዳም ቅመም ስለነበረች ጪኸቷ ግድ ነው፣😅😅😅

    • @user-yc5pz7cx3b
      @user-yc5pz7cx3b Před 4 měsíci

      @@user-pv8ws9je1z 😂😂😂

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq Před 4 měsíci +3

    ብዙ ስህተት አለሽ መኪና ዕስጥ ያለው ሙቀት ብርጭቆው እስከሚግል ለምታደርሽው ምግብም ቢሆን በጣም መጥፎ ነው ። ስለዚህ መጠቀም ያለብሽ መኪናው air conditioner እና ፍሪጅ ሊኖረው ግዴታ አለው ።ደሞ አገልግሉን መሶቡን አንቺ ሄደሽ ለመመለስ ስለሚያስቸግርሽ ደንበኞችሽን እንዲወስዱት ማስገደድ አይገባም መቸም ዋጋ መጨመርሽ አይቀርም ። ሌላ መኪና ቢኖርሽ እና ሴት ሾፌር ቀጥረሽ ዕቃ መመለስና ሌላ ተጨማሪ ስራ ሆቴል ውስጥ እምትሰራው ፍጠሪላት ።ምክንያቱም እቃውን ብቻ አምጥታ ቁጭ ማለት ስለማይሆን ብዬ ነው ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 měsíci

      መሶብ መመለሱ አልደግፈዉም ሰለ A/C እያወራሸ መሶብ መልሱ ትያለሸ፤ እንዴት ነዉ የሚያፀድት? ምግብ የሚያዝም መሶቡ በደንብ አልታጠበም ብሎ ከሚሰጋ በአዲሰ መሶብ ቢበላ ይሻለዋል
      በዚህ ላይ መሶብ በሚሰሩት ሰራ ሰለሚያገኙ ሁሉ መልካም ነዉ በተለይ ከለቅሶ በኃላ መሶቤን መልሱልኝ ጫዎታ በጣም ይደብራል እኔ ሰዉ የማክል ነገር ሞቶብኛል ይህ ደግሞ ሰለመሶብ ይጨነቃል ከሚሏት ቢቀር ይሻላል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 4 měsíci +6

    እር አርጋጊው እህቴ ምንው ምንው መስራትሽ ጡሩ ግን አልበዛም መጎርሩ ዝም ብለሽ በውስጥ አርጊው እንደዚህ ፍንፍሌት ኪኪኪኪዋው 365እርርር ትንሽ ሚዲያላይ እባክሽን ንግግርሽን አስተካክይ ሁሉም ንገር ጡሩ ሄደሽ ሄደሽ ትንሽ ብሎን የጎደለሽ መስለኝ ርጋርጋ ከርጋ ወተት ቅቤይወጣዋል ይባላል

    • @user-xw2of4bq6n
      @user-xw2of4bq6n Před 4 měsíci

      Banta bete comethal yesuan yahil chger alayhim yesuan yahil tenkara aydelhim weraaaa

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 4 měsíci +7

    በቃ አትጠይቃት ስለማግባት እሳ የመረጠችውን ታርግ አትጠይቁ፣ ድግምግም ማረግ ያስጠላል፣ keep asking keep asking why don't you married? Just live her alone? She knows whag better for her?

  • @tewabechgebremeskel4600
    @tewabechgebremeskel4600 Před 4 měsíci +1

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ነገር ግን ተረጋጊ ይሕን ሁሉ ያረገልሽን እግዚአብሔር ን አመስግኚ።

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Před 4 měsíci +4

    የኔ፡ጎበዝ፡ ቀብረር በይ ፡ ጤና ይስጥሽ፡ ግድ ይላል ፡እራስሽን ጠብቂ ፡ብይ ጠጪ፡፡ ከዚያ ፡ትጠነክሪያለሽ፡፡

  • @user-ye1gq9dm7l
    @user-ye1gq9dm7l Před 4 měsíci +1

    ቲጂዬ በርቺ ብዙ ጠንካራ ጎን አለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 4 měsíci

      አሜን ብዬላታለሁ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 Před 4 měsíci

      ችግሩ እኛ አበሾች ጠንካራ ጎኑን ከማጉላት ይልቅ ትንሽ ድክመቱን አይተን እናራግባለን በርቺ ጎበዝ ።

  • @user-sv8hr1gr8y
    @user-sv8hr1gr8y Před 3 měsíci +1

    ጋዜጠኛዋ በጣም ትግስተኛ ነች።ካላገባች እሷን አግቧት።

  • @user-yg2qn3ut4m
    @user-yg2qn3ut4m Před 4 měsíci +36

    ሃብታም ሰው ሃብታም ነኝ አይልም በጣም ነውር ነው

    • @weynuwababy4877
      @weynuwababy4877 Před 4 měsíci +13

      ምኑ ነው ነውር ለፍታ ደክማ እግዚአብሔር ድካሟን ባርኮላት ያገኘችው አብት ነው እግዚአብሔር እያመሰገነች ነው ብታወራም

    • @mayo5105
      @mayo5105 Před 4 měsíci +12

      ምኑ ነው ነውር ለፍታ ያገኝችው ነው ሀብታም ነች በፊት ከነበረችበት ለምንድነው የሰው ደስታ ስኬት የሚያናዳቹ

    • @user-yg2qn3ut4m
      @user-yg2qn3ut4m Před 4 měsíci +2

      @@mayo5105 አዎ ለፍታ ነው ያገኝችው ግን ሰው ይበላት እንጅ እራስን ማሞጋሸት በባህላችንም ሆነ በሃይማኖት አይገባም ።

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 4 měsíci +6

      ​​​​​@@user-yg2qn3ut4m ሀብት አለኝ ብላ እየተመፃደቀች ሳይሆን ፈጣሪን ከፈጣሪ በታች ደሞ ሰራተኞቿን እና ህዝብን እያመሰገነች ነዉ።

    • @user-mh2ps1ly2h
      @user-mh2ps1ly2h Před 4 měsíci +2

      Ymin newer

  • @mekedeskifile3666
    @mekedeskifile3666 Před 4 měsíci +31

    በጣም አደንቅሽ ነበር ግንበጣም የተራበሰው ባለበት ሃገር ላይ ተቀመጥሽ ግዴለም ተረጋጊ ቀበጥሽ ፈርያ እግዚአብሔር ይኑርሽ ሰው የሚበላው ባጣበት ሃገር ለውሻ በግ ታርጃለሽ ተይ

    • @user-yt8wl1dt2n
      @user-yt8wl1dt2n Před 4 měsíci +8

      መብቷ ነው ለፍታ እኮ ነው ሠው ግን በሠው ገንዘብ አዛዥ ልሁን እንላለን ብታቃጥለው እራሷ ለፍታ ተቃጥላ ነው መብቷ ነው

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před 4 měsíci +2

      ​@@user-yt8wl1dt2nትክክል❤ የሰው ልጅ ከማሳደግ ውሻ ማሳደግ

    • @user-xw2of4bq6n
      @user-xw2of4bq6n Před 4 měsíci +1

      Enda are coment esua takalch negerachsh eko abrawyasalfuten

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 Před 4 měsíci +3

      ለምን በሬ አታርድም?ሰነፍ ህዝብ መራብ ግዴታው ነው ለምን 500 ሺ አታወጣም አትንጫጩ

    • @ethio125
      @ethio125 Před 4 měsíci

      @@user-yt8wl1dt2n አሽቃባጭ

  • @user-qy1zz8ye2u
    @user-qy1zz8ye2u Před 4 měsíci

    አንቺ ትለያለሽ❤❤ ታበሪያለሽ ቲጂዬ🎉 ጀግና ሴት

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 Před 4 měsíci

    ኣንበሲት እንካን ለዚ ኣደርሰሽ የኔ ታታሪ ሁላችች እንዳንቺ ጠንካራ ብንሆን ያልፍልን ነበር ጎበዝ ❤❤❤

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 Před 4 měsíci

    @Waw amazing women ❤

  • @alshamdamena
    @alshamdamena Před 4 měsíci +2

    እህቴ በጸሎት ሁሉ ይራገፋል ጸሎት ያስፈልግሻል ብዙ አመት ላንኖር እንችላለን የሰው ህይወት አሁን ታይቶ እንደሚጠፋ ነውና ያሳለፈሽው የድህነት ጊዜ ያመጣብሽ ይሆናል ግን እህቴ በስራ ቢዚ እንደሆንሽ ተናግረሻል ከእግዚአብሔርስጋ ጤና ከሰጠሽ ኑሮሽን ከለወጠው ከፈጣሪጋ ጊዜ አለሽ? መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ ገንዘብ የኃጢአት ስር ነው ገንዘብ የዘላለም ህይወት አይሰጥም ወደ እግዚአብሔር መንግስት አያስገባም ከመንግስቱ እንዳትጎዪ የማርያም ልጅ ሆይ በማርያም ማኅፀን ውስጥ ያደርክ በልቤ እደር ለኃጢአትሽ የፈሰሰ ደም አለ እጠበኝ በዪው ግዴለሽም ሞት እንዳይቀደምሽ እባክሽሳይሽ ጎበዝ ነሽ ግን ፀሎት ያስፈልግሻል

  • @nestanetfreedom
    @nestanetfreedom Před 4 měsíci +5

    የኔ አህት ብታስተውዬ ብዬ እመክርሻለሁ ነግግርሽ አይምሮ የጎደለው ሰው ይመስላል ህይወትን ጀመርሻት እንጂ አልጨረሻትም ግብሽ ለመብላትና ለመጠጣት ለመልበስ ተኳኩሎ ለመታየት ነው ስተሻል ተመለሺ ሰርቼ ደክሜ ላቤን ጠብ አርጌ ነው እዚህ የደረስኩት አልሽ እድሜ ለሶሻል ሚዲያ አብዛኛው የኢቶጲያ ህዝብ እንዳንቺ እና እነደኔ ናቸው እድልና ግዜ ገንዘብ ተገናኝተው ነው እዚህ የደረሽው ፈጣሪሽን አመስግኝ ብዙ አትመጻደቂ

  • @cascadeanalog320
    @cascadeanalog320 Před 3 měsíci

    Gura Becha !

  • @hani9864
    @hani9864 Před 4 měsíci +1

    አይ ትዕግስት እውነት አንቺ ነሽ አበዛሽው ብዙዎች እናውቅሻለን አፍሽ ጤፍ ይቆላል ልብሱን ትተሽ በደንብ ምግብ ብትበይ ኖሮ ስኬለተን አትሆኚም ነበር ግሩም ድንቅ ምላስ አለሽ በምላስሽ መቼም አትወድቂም የሌለሽን አለኝ የማታውቂውን አውቃለሁ ማለት ትወጂያለሽ እግዚኦ ምላስሽን የሚያቀዘቅዝ ነገር ፈጣሪ ያድልሽ

  • @fev984
    @fev984 Před 4 měsíci

    Erasshin endatyi gobez❤