ቅናት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #zemariendale #orthodox #love
    subscribe @endueduofficial
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን
  • Zábava

Komentáře • 359

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Před rokem +77

    የእውነት እኔ በእናንት በጣምነው የምቀነው ምናለ እኔም ልክ እደናንተ ያለትዳረ ሂወት ቢሠጠኝ ብየ እመኞለሁ ድንግልን

    • @avg4628
      @avg4628 Před rokem +1

      እኔም ሁሌም እላለው ግን የኣምላክ ሰራ ነው

    • @maryy852
      @maryy852 Před rokem +3

      እግዚያብሔር ያሠብሽውን ያሠብነውን የተባረከ ትዳር ይሥጠን አይዞን

    • @monashmeis8445
      @monashmeis8445 Před rokem

      @@maryy852 አሜንአሜን አሜን እናትየ

    • @tabestabesah1233
      @tabestabesah1233 Před rokem

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👊👊👊👊🌹🌹🌹🌹🌹

    • @mesrtasalf2122
      @mesrtasalf2122 Před rokem

      እኔስ ብትይ ውድ አምላክ ያድለን አሜን

  • @AaBb-xu5qg
    @AaBb-xu5qg Před rokem +7

    ወይ እኔ እራሱ ሁሌም እቀናለሁ እናተን ሳህይ!
    ምክንያቱም እኔ በስደት ነኝ ግን እግዚአብሔር ለአገሬ ቢበቃኝ እመወደወና እማፈቅረው የ8ዓመት ፍቅርኛ አለኝ እና እሱ ጋ እንደ ናት ሁኝ እማይበት ቀን ሁሌም ይናፍቅኛል በስርዓት ተክሊል ተደረን በእግዚአብሔር ቤተ ማገልግል እንዴት እንደናፈቅኝ ሁሌም በተክሊል ተደረው ሳሀይ በጣም እቀናለሁ በቅዱስ ሰጋው ደሙ የሚኖሩ ጠዶችን ሳሃይ ሁሌም እቀናለሁ እናተን ሳሀይ እሱ ትዝ ይልኛል ምክንያቱም አሁንም ለእኔ መምህሬ ነው ግን በጋራ መሆን መንኛ መታደል ነው!!!!!!

  • @hanatekle3410
    @hanatekle3410 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před 10 měsíci +1

    Yene wedoshe selamashu yebeza yagelegelote zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu tebareku segawene yabezalashu edemeyashu yerezeme

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před rokem +22

    ባለቤትህ ሁሌ ሚደያ ላይ ስትቀርብ እንደዚህ ትልበስ ከእናተ ብዙ ሰወች አርያ ስለሚያደርጓችሑ እንደዚህ አይነት አለባበስ ውብ ነው በተረፈ ጌታ እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🙏💒🙏😍

    • @Asni-qr2wp
      @Asni-qr2wp Před 6 měsíci

      Kendebeshen.atekendebi.yegziabeher.agelegay.misetu.neshena.hulemenashe.yesebek.yesergeshe.elet.enkuan.betsegureshe.meshefen.dese.bilengnem.kindebeshen.atekendebi.fetarin.mesadeb.newena❤❤❤❤

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před rokem +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @emebetmekuriyaw9392
    @emebetmekuriyaw9392 Před 10 měsíci +1

    አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን ግን እሳኩን ሣላየዉ ያለፈጊዜ በጣም ቆጨኒ

  • @aagg4801
    @aagg4801 Před rokem +21

    አሪፍ ትምህርት እግዛብሄር ይባርካችሁ አቤት ስርአታችሁ አቤት ትትናችሁ

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Před rokem +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫🕊🕊

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před rokem +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam2420 Před rokem +4

    Ameeen Ameeen Ameeen tebareku Egzihabiher yibarku! Ameeen!!!💔💗💗💗🥰🥰💞💞💞💒🙏🙏🙏

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před rokem +35

    እኳን ሰላም መጣችሁልን ውዶቸ እኔ ሁሌም ምመኘው
    በመንፈሳዊ የሆነ ፈጣሪን ሚፈራ የትዳር አጋር ሰቶኝ አብሮ ማስቀደስ ሁለታችንም ነጠላ ለብሰን አብረን ስንሄድ ምኞቴ የመዳም ቅመሞች ያሳካልን ምትመኙ ❤❤❤

    • @user-se1cp5vv8h
      @user-se1cp5vv8h Před rokem +1

      እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ/ን

    • @emuemu8333
      @emuemu8333 Před rokem +1

      ያሳካልሽ እህቴ እኔ እንደዚህ ጥዶች ሳይ እቀናለሁ።።ግን ስደተኛ ሰው ሁሉም አይሞላለት

    • @selamtenayoutube
      @selamtenayoutube Před rokem

      የልብሽን መሻት ያሳካልሽ

    • @selamtenayoutube
      @selamtenayoutube Před rokem

      ፐሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ በቀናነት እንተጋገዝ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem

      @@emuemu8333 ❤😊 ውዴ እኔም እዳንች ነኝ አይዞን❤❤

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Před rokem +8

    ብቻየማቱ ሰላምን እድሜ ይስጣችሁ በጣም እወዳችሓለሑ

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +24

    እመብረሀን መልካሙን አዳም ትሰጠን ዘንድ ለኛም ፀልዩልን 🙏❤ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ስለ እውነት ቀሪው ዘመናቹ የቅዱሳን አምላክ ልኡለ ባህሪ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክላቹ ስታምሩ በአዛኝትዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shantdeirsrkisyan
    @shantdeirsrkisyan Před rokem +2

    Selam Lenate lehulachinm yhun Enkuwan Dehna metachhu Betam dess yemtlu Nachihu Egziabher tsegawun yabzalachhu Edmena tena Ystachihu ❤️❤️❤️

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před rokem +1

    Amenamenamen

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před rokem +16

    ውይ ባአዛኚቷ ስም እነኚን ጥምዶች ስወዳቸዉ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባረክ እማቲም እድግ ትበልላቸ🙏❤

    • @yosefdemis2045
      @yosefdemis2045 Před rokem

      wow ደስ ስትሉ ሰላም ማቹ ይብዛ ብያለሁ

    • @yosefdemis2045
      @yosefdemis2045 Před rokem +1

      wow ደስ ስትሉ ሰላም ማቹ ይብዛ ብያለሁ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Před rokem

    እውነት18አመቴ ነው ስደት የገባሁት የቤተክርስቲያን ቅዳሴ መዝሙር ናፍቆኛል ሀገሬ ገብቸ ንስሀ ገብቸ እንድኖር ጸልይሉኝ በማራያም

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před rokem +4

    በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን ጾም በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lamlamlamlam4075
    @lamlamlamlam4075 Před rokem +1

    Selam yegzibher betsebuc bewenet betam new des yebilew enam besides honen des belon eytumen new betam new gezew yemihedew

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 Před rokem +3

    🙏🙏🙏🙏💓💓💓🙏🙏🙏🙏💓💓💓🙏🙏🙏🙏💓💓💓ቃለ ሂወት ያሰማልን ማሮች

  • @rahmanmohd8003
    @rahmanmohd8003 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 Před rokem

      ❤❤💒💒💒❤❤አሜን❤አሜን❤🙏አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👏

  • @hanatekle3410
    @hanatekle3410 Před rokem +9

    የኔእናት ስወድሽ አለስሽ ትክለኛ የዘማሪ ባለት ሁለታቹ ፈጣሪ እረዥእድሜ ይጣቹ ሰለምትናፍቁን በሳምት ሁለቴአተምሩን 👌

  • @waynigaberegzabeher1408
    @waynigaberegzabeher1408 Před rokem +1

    Amen amenamen

  • @youaremymother7008
    @youaremymother7008 Před rokem +5

    በማሪያም ተፋፋሳቹሀልኮ
    እርጋታቹህ
    ስነስራታቹህ
    አለባበሳቹህ
    ፀባየ ሰናይ
    እግዚአቤሔር አምላክ ፍቅራቹህ ያብዛላቹህ በልጅ ተባረኩ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰የኔቆጆ እህት ❤️❤️❤️

  • @mimimimimimi4979
    @mimimimimimi4979 Před rokem

    Amen amen amen

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t Před rokem

    እግዚአብሔርይመስገን ሰላማችሁይብዛልንየናተም ፆም ጥሩ ነው እየበረታንነው እሮመዳናቸውም እየደረሰብንነው ተመስገን የናተምፀሎት ያበረታናል በእውነት ስለቅናት እኔም እራሴን በምንቀንአቃለሁ በዬጠየኩ አዎ ቀንቻለሁ ባድነገር እግዚአብሔርም አሳክቶልኛል መንፈሳዊቅናትጥሩነውበቀናልብከሆነተመስገን የሰጣችሁትትምህርበጣምጥሩነውዛሬነውያየሁትበርቱ

  • @drtt2855
    @drtt2855 Před rokem +2

    ቃል ህይወት የስማልን

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 Před rokem +18

    ክፈትወኩም ስቅ ኢለ😍በኣማርኛ ወዳችዋለው

  • @tigi3780
    @tigi3780 Před rokem +2

    Qalhiwotin yaasemalin bexam enameseginalen wudooch🙏🙏

  • @BeYouTube-hj5bj
    @BeYouTube-hj5bj Před rokem +4

    እንኳ ሰላም መጣችሁ 👍👍👍👍

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před rokem +4

    ሰላም ለናተ ይሁን እማምላክ ትጠብቃችሁ

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 Před rokem +4

    ወይ ስታምሩ ❤ሀሪፍ ትምህርትነው🙏

  • @sarareena537
    @sarareena537 Před rokem

    Amene ameee 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před rokem +1

    Kalehiy woetn yasemalen

  • @user-np5qy8on2f
    @user-np5qy8on2f Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😍😍

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Před rokem +4

    ስታምሩ እኮ❤️❤️❤️

  • @user-ty7od5tn3u
    @user-ty7od5tn3u Před 9 měsíci

    የእውነት ደስ ስትሉ የምርም ፍቅር በእምነት ይጀምራል የሚባለው❤❤❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před 9 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍ 😭😭 ደስ ይላል ጌታ ሆይ የስደት ልጀችህን የተባርከ ትዳር ስጠን የማታ እንጀራ ይስጥህ እህት ወንድሞቼ 😢😢😢አሜን ፫ በሉ

  • @yeshialaze8937
    @yeshialaze8937 Před rokem

    በጣም በጣም ናፍቀናል ያለፈውን ነው እየደጋገምሁ የማየው በጣምነው የምንወዳቺሁ

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉

  • @orangemarch6370
    @orangemarch6370 Před rokem +5

    ሁሉም መልካም ፈጣሪ ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jp7rw7ff5w
    @user-jp7rw7ff5w Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እንወዳችሁ አለን❤❤❤

  • @mulugetawassie9317
    @mulugetawassie9317 Před rokem

    Bewunet metadel new, fetari mechereshachihun yasamirlachihu

  • @caaltuudurribaadirribaa5089

    🥰🥰🥰🥰💕💕 yene maroch egzabeher fuqirachu yibzalchuu

  • @hana-21
    @hana-21 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣቹ ፆም በጣም ደስ ይላል ቅናት መንፈሳዊ ሲሆን ok ግን የስጋ ቅናት በጣም መጥፎነው በባዕድ ሀገር ዮሴፍ የጠበቀ አምላክ ያበረታናል እንደ አስቴር እንደመርደኪዬስ ያበረታናል ተመስገን ሳምንቱ ጥሩ ነበር

  • @user-mi4tl4pz2v
    @user-mi4tl4pz2v Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ የሚል ፆም ነው

  • @mesertwedu4467
    @mesertwedu4467 Před rokem +4

    የኔ ድምቀቶች እንኳን ደና መጣቹህ ገና ሳያቹህ ነዉ ደስ ያለኝ

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን አወ በጣም ነው የፈጠነው ጾማችን በሠላም ለትንሣኤው ያድርሠን 🤲🥰❤

  • @hairme5723
    @hairme5723 Před rokem

    *እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ጾሙ እየፈጠነ ነው በሠላም ጀምረን በሰላም እንድንፈጽም ይርዳን ቅናት በሁለት ይከፈላል መንፈሳዊ እና ሰይጣናዊ መንፈሳዊ በበጎ ጎን ነው ሰይጣናዊ ደግም የክፋት ቅናት ነው ፈጣሪ ከሰይጣናዊ ቅናት ይሰውረን*

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛልኝ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p Před rokem

    ኦ መታደል ነው 🥰😍
    እባካችሁ አንዳንዴ ሚጣንም አሳዩን 🫣

  • @marshiiyeefikar830
    @marshiiyeefikar830 Před rokem +4

    እግዚዓብሔር ይመስገን ፅም በጣም አሪፍ ነው ገን በስደት ያለነው ትንሽ አያምችም ለሀገራችን ያብቃን በቻ😭😭😭❤

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před rokem +1

      አሜን ማርዬ አወ ይከብዳንብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aeyenalemdesalegn2017

    Amen Amen Amen Ewunet new menfesawi qenat dess yilal enem bexaam new yimeqenahu be menfesawi sewche melkam sira se siru sayi enam lek ende enat tedar yalachehun Kel hiwoten yasemalen Egizabeher yixelen

  • @dubaimajaz4637
    @dubaimajaz4637 Před rokem

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲

  • @getnet7189
    @getnet7189 Před rokem +2

    ዋዉ እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች። ግን አትጥፉብን

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před rokem +1

    ሚጣን ሳሙልኝ 😍😍😍😍

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ፆም በኔ በኩል በጣም ደስስስ ይላን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቡዙ ትምህርት እያስተማራችሁነ ነው በርቱ
    ሚጣን ሳሙልኝ በጣም ነው እምወዳት

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam2420 Před rokem +2

    Ewunet new Egzihabiher yibarku! Ameeen!!!💔💒💔🙏🙏

  • @user-vn8hq3zu4c
    @user-vn8hq3zu4c Před rokem +1

    _እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ደስስ ስትሉ_

  • @atsedewoday-hr1fw
    @atsedewoday-hr1fw Před rokem +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ እባካችሁ ደካማ እና ኃጢአተኛ እኅታችሁን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድኅን ብላችሁ

  • @alemalem6429
    @alemalem6429 Před rokem +1

    Yene marrrr love you

  • @Alem163
    @Alem163 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውይ ደስ ስትሉ ስታስቀኑ ውይ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ እግዚአብሔር🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @abdabu195
    @abdabu195 Před rokem +4

    ደስ የምትሉ ጥንዶች💓💓💓💓💓💓

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን በኡነት እግዚአብሔር አምላካችን ጾሙን በስላም ርዳስጀመርን በስላም ያስፍፅመን ዘንድ የርሱ ፍቃድ ይሁንልን እኔንም መንፈሳዊይ ቅናት ቀናው መቸነው እንዳናተ እምሆነው. 😂

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před rokem +2

    እኛጋ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-ov3hi6tq6b
    @user-ov3hi6tq6b Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Před rokem +1

    እዉነት እኮ ነው ሳይታወቅ ስራ ገና ሳልጨርስ 11ስሀት ሁኑ አገኝሁ አለሁ

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 Před 9 měsíci

    የእውነት መታደልነው ስለእምነታቹ ማስተማር ስታምሩ

  • @hanatekle3410
    @hanatekle3410 Před rokem +1

    ቃለሂዎትያሰማልን

  • @koki958
    @koki958 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን የምወዳቹ

  • @meronambachew3696
    @meronambachew3696 Před rokem +2

    በእዉነት በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ❤ በስደት ያለን እኛንም ለሀገራችን በቅተን ለዚህ ክብር እግዚአብሔር ያብቃን እመቤታችን እቅፍ ድግፍ ታድርገን❤

  • @kumem9576
    @kumem9576 Před rokem

    አሜን አሜን አሜሪካና እንኳን በሰላም መጣችሁልን ቤተሰብ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወዶቼ ቃለህይወትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ጡም በጣም ደሰ ይላል❤❤❤

  • @Mulu2112
    @Mulu2112 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayelechadisu9413
    @ayelechadisu9413 Před rokem

    ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamburuk
    @selamburuk Před rokem +9

    እንኳን ደና መጣቹ አሜን ጸጋዉን ያብዝላቹ የተዋህዶ ልጆች❤️🙏

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ወዶ እና ፈቅዶ ለዚች ስአት ስላደረሰን እኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před rokem +1

    እኔ አብዛኛውንየምቀናው በመንፈሳዊነው እናንተም ታሰቀናላችሁ እግዚአብሔር እረጅምእድሜናጤናይሰጣችሁ

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před 9 měsíci

    Qale hiweten yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelegelote zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu segawene yabezalashu edemeyashu yerezeme

  • @sebleesayas4217
    @sebleesayas4217 Před rokem +3

    በጣም ነው የምወዳቸው

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před rokem +1

    ነዉ የማረጋቺሁ

  • @sintayosintayo3305
    @sintayosintayo3305 Před rokem

    እዉነት እኔ በእናንተ በጣም ነዉ የምቀናዉ ትዳራቹ ለዘላም የተባረከ ይሁን ፈጣር እንደናተ ፍቅር ያለ ትዳር ይስጠን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ayniyee446
    @ayniyee446 Před rokem

    Egzabher masgen amen amen amen kale hoti yasmalen 🥰🥰🥰

  • @kuwaitmangaf6668
    @kuwaitmangaf6668 Před rokem +2

    እንኳን ደና መጣቹ የምወዳቹ ።

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 Před rokem +4

    ምርጥ የተዋህዶ ጥንዶች ትዳራችሁ ይባረክ

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ የምወዳቹ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን 😍 ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 Před rokem +2

    በነገራችን ላይ በፍቅር ነው የምውዳችሁ!!!
    God blessed more lovely families.!

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣቺሁ

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 Před rokem +1

    Wayyy sewadachu hululem selamachu yabazah

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምችሁ ይብዛ🥰

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለምሳሌ እኔ በጣም ነው እምቀናው ምክንያቱም 3አመት ሙሉ ፆም እሚባል የለም ያለሁት አረብ ሀገር ነው እና ሲጾሙ ሲያሥቀድሱ በጣም ነው ልቤ እሚስበርው አረብ እሮብ እሚባል ነገየለም ሁሌም መብላት እና ሲጾሙ እና ሲአሥቀድሱ በጣም እቀናለሁ እባካችሁ እግዚአብሔር እደሃጢያቲሳይሆን እደቸርነቱ ለንስሀ ያበቃኝ
    ዘንድበፀሎታችሁ አሥቡኝ ለንስሀ ያብቃሽ በሉኝ

    • @melachqwe8853
      @melachqwe8853 Před rokem

      የኔ ውድ ለሁላችን ያብቃን ይፍቀድልን ግን ለመፆም ሞክሪ የምር ትችያለሽ በእግዝአብሔር ሓይል የማይቻል ነገር የለም እንዲ እያለ ሚያታልለን ሀሳብ የጥላታችን ሴጣን ነው 🙏🥰

    • @rayanabdallah5512
      @rayanabdallah5512 Před rokem

      @@melachqwe8853 የኔ ማርእኔ እኮ ይርበያል አልችልም ብየ አይደለም ግን መቼ አርብ መቼ እሮብ እደሆነነው የተደበላለቀብኝ እግዚአብሔር በስላም ይቀልሺ በሉኝ

    • @bonboncute113
      @bonboncute113 Před rokem

      ​@@melachqwe8853 እረ ፅሚ ማማየ ሁላችንም አረብ አገር ነው ያሐነው ማህበር ካለ ጊቢ ት/ት ተከታተይ

  • @user-ov3hi6tq6b
    @user-ov3hi6tq6b Před rokem +1

    ፆሙ በጣም ደስ ይላል እዳላችሁትም በጣም ፈጥናብናል

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Před rokem +2

    የኔውዶች፡ስወዳችው

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im Před rokem

    ቃል ኅይወት ያሠማልን!!!🙏

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ በጣም በጠፋችሁ እኮ በስላም ነው እንደዚህ አትጥፉብኝ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አለባበሳችሁ ያምራል በእነት