Video není dostupné.
Omlouváme se.

ዓለሜ 11 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 11 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 03. 2019

Komentáře • 286

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 Před 5 lety +106

    ዛሬ እኮ 21 ድንግል ማርያም ናት አምላክ በእለት ቀን ዋ ያደስታ ሕይወት ትስጣችሁ በያላችሁበት ትጠብቃቹ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +68

    *የተዋህዶ ልጅዎች እንኳን አድርሳችሁ ደብር እዝይት ፭ሳምንት እመቤታችንን ነች እመቤቴ የጭንቅ አማላጅ ትድርስላት የተማምችሁ ትፍውሳችሁ!*

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +53

    #ሞኬ ውስጤ ነህ ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን ዘረኛ ያጠፍልን

  • @user-yf4cq9ic8p
    @user-yf4cq9ic8p Před 5 lety +9

    አለሜየ እንኳን በሰላም መጣቹሁ በስደት የምትኖሩ ያገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃቹሁ የኔ ማሮች

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i Před 5 lety +14

    ትክክል ወንድን ሳይገነዙ ሳይሆን እሰከ ነብሱ ነው መቅበር እንጅ

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 Před 5 lety +7

    ምርጥ ድራማ መኩዬ የኔ አባት ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @emukertatawaenatennafaki7195

    💒💒💕💕21ማሪያም በያላችሁበት ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @amanielakolom5747
    @amanielakolom5747 Před 5 lety +8

    ዋዉዉዉዉዉ እንካን በሰላም መጣቹ የእግዚኣብሄር ቤተሰቦች እድመና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ኣሜንንን።

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +17

    ቡርትየ እንኳን ደስ ያለሽ የአመቱ ምርጥ ሴት ተዋናይ በመሆንሽ እስኪ አድናቂዎቿ 👍☑☑

  • @filimontes5187
    @filimontes5187 Před 5 lety +17

    በስደት ሀገር ያላቹ እመቤቴ ያሰባቹትን አሳክታ በሰላም ሀገራቹ ታስገባቹ እስኪ እንደኔ የሞኬ እና የቡርቴ አድናቂዎች በላይክ👍👍 አሳዩኝ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +6

    እንኳን። ደና መጣቹ ያለሜ ቤተሰቦች። እስኪ ማነው እንደኔ ሞክዬን ከልቡ የሚያደንቅ አቤት ስወድህ ሞክዬ እንዲሁም👉ጋሽ ሰሌን💓

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p Před 5 lety +59

    ዋው የአለሜ ቤተሰቦች እኩዋን ደና መጣችሁልኝ እስኪ መኩየን የምወዱ ላይክ በሉኝ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 5 lety +95

    የመኩዬ (አለሜ) አድናቂ ነኝ እንደኔ የምትወዱት Like

  • @sekisweet8193
    @sekisweet8193 Před 5 lety +3

    በይቅርታ አጥወልዉሎ በፍቅር ግድል የሚያደርግ አፍቃሪ ይስጠን አቦ ዉድድ አለሜዎች😍

  • @user-lf1im9gy8q
    @user-lf1im9gy8q Před 5 lety +1

    " ውኃን ከጭንጫ አወጣ፥ ውኃንም እንደ ወንዞች አፈሰሰ።"
    (መዝሙረ ዳዊት 78:16)

  • @hanansultan2114
    @hanansultan2114 Před 5 lety +10

    ዋው አንደኛ ነኝ የነዚህ ሁሉ ተዋናይ አድናቂ ነኝ 😍😍😍😍

    • @sekisweet8193
      @sekisweet8193 Před 5 lety

      feti feti እኔ ደሞ ያንቺ አድናቂ ነኝ ቀበጥ😍 😜

    • @hanansultan2114
      @hanansultan2114 Před 5 lety +1

      እኔ ግን የስልክሽ አድናቂ ነኝ አቺን ያገናኘኝ እሱ ነው እና😊😊😍😍

    • @sekisweet8193
      @sekisweet8193 Před 5 lety +1

      ቦንብ መልስ ምት የኔዋ 💖

  • @user-bi7kw4kc1i
    @user-bi7kw4kc1i Před 5 lety +4

    አለሜዎች፡እንኳንደና፡መጣቹ፡የኔ፡ሱሶች
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @amenamenjalil5627
    @amenamenjalil5627 Před 5 lety +9

    እስኪ እናቱን እንዴኔ የናፈቀ ላይክ በሉኝ

  • @user-ji1ce1gj9x
    @user-ji1ce1gj9x Před 5 lety +2

    አለሜ ተናፋቂ ዎች wellcome 😍😍🌹

  • @user-uy3yl8zr5b
    @user-uy3yl8zr5b Před 5 lety +2

    በድሎም በይቅርታ ልብን የሚጠግን አፍቃሪ ይስጠን

  • @user-gj7sy6sq3f
    @user-gj7sy6sq3f Před 5 lety +4

    ጎበዝ ግን ሴቱ ገና ምንም ሳያውቅ ወደ አልጋነው እደ የሜሄደው በፈጣሬ ግን እኔ #የብርቴ አድናቂነይ ላይክ አርጉይ ።

  • @batube3406
    @batube3406 Před 5 lety +24

    ሞኬን እሚወድ ብቻ ላይክ ያርግልኝ😍😍

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Před 5 lety +3

    ወይኔ የዛሬው ደግሞ በሳቅ ሞትኩኝ
    ሞኬ ይመችዎት እርሶዎ ያሉበት ሁሉ አስቂኝ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +27

    አለሜ እንኳን በደና መጣችሁ አሞኛል ይማርሸ በሉ በሞቴ

    • @user-gx6xz8gg5o
      @user-gx6xz8gg5o Před 5 lety

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

    • @user-qp2hc3wy7y
      @user-qp2hc3wy7y Před 5 lety

      ይማርሽ ማማዬ

    • @user-kc6is1cs3h
      @user-kc6is1cs3h Před 5 lety

      እግዚአብሄር ይማርሽ ማማየ

    • @user-hl1zw9hm6m
      @user-hl1zw9hm6m Před 5 lety

      @@user-gx6xz8gg5o ጥላትሺ ይሙት እህትየ ድግል ማርያም ከነልጇ ምህረት ታዉርድልሺ አይዞሺ ሆድየ

    • @user-mb8zh6xe1s
      @user-mb8zh6xe1s Před 5 lety

      Egziyabher ymarsh

  • @adeytv2197
    @adeytv2197 Před 5 lety

    ስኬታማ ሰዎች ከንፈር ላይ ሁለት ነገር ይስተዋላል ። አንደኛው «ዝምታ» ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ «ፈገግታ» ነው ። ልንገርህ !ስኳርና ጨው አንድ ላይ አደባልቀህ መሬቱ ላይ ታስቀምጥ ይሆናል ሆኖም ጉንዳኖች ጨውን ትተውት ስኳሩን አንስተው ይሄዳሉ ። አንተም ህይወትህን የሚያጣፍጥልህን ሰው ምረጥና ጣፋጭ ኑሮን ኑረው ። ግብህ ጋር መድረስ ከተሳነህ ግብህ እንጂ ተስፋህ አይቀየር ።

    አስታውስ ! ዛፎች ቅጠላቸውን እንጂ ስሮቻቸውን አይቀይሩም ። ደግሞም ልብ በል ! ለሚያንባርቅ ውሻ ሁሉ እየቆምክ ድንጋይ የምትወረውር ከሆነ ግብህ ላይ ፍፁም አትደርስም ። አዎን አትደርስም ! ጠላቶችህ እንደሆኑ ጠላቶችህ ናቸው ! ውሃ ላይ ስትራመድ ቢያዩህ “መዋኘት ስለማይችል ነው !” ይሉሃል ። እንዳውም ውሃ ላይ ስትሮጥ ቢያዩህ “አቧራ አታቡንብን !” ብለው ይከሱሃል ። ክብደት መስጠት ባለብህ ጉዳዮች ላይ ክብደት ስጥ ።

    ቀለል ማድረግና አንዳንዴም ማለፍ ባለብህ ጉዳዮችም ላይ ጊዜህን አታባክን ። ከአሳማ ጋር ጭራሽ አትላፋ ! ሁለታችሁም ትቆሽሻላችሁ ። አሳማው ግን በመቆሸሹ ቅንጣትም አይከፋውም እንደውም ያዝናናዋል ።!! በተረፈ በገንፎ ተጀምሮ በንፍሮ ለሚያልቅ ህይዎት አትጨነቅ እንደ አባይ ግድብ የማያልቅ ፍቅር ይስጣችሁ አሜን
    ከተመቻቹ ብቻ ፎቶየን በመንካት በሰብስክራይብ አጋጩኝ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 5 lety +1

    Welcome guys especially birtukan hahaha I like her character

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 5 lety +21

    አዋጅ አዋጅ ተለቋል ኑና የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና የዘንድሮ ኑሮ ያጦዘውን ያጨናነቀው ጭንቅላታችን ፈታ እናድርገው ሞኬ ካለ ሳቅ በሽ ነው😃😂

  • @ntsehatyangaw6247
    @ntsehatyangaw6247 Před 5 lety +1

    አለሜ ስወዳችህ ስላም ውድ ያገሬ ልጆች

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 Před 5 lety +2

    የመዳሜን ጭቅጭቅ የምረሳበት ፈታ የምልበት 😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 5 lety +2

    ቃኜዬ የኔ አባት ደስስስ ሲል ♥♥ የዋህ !!!

  • @user-cu6qp6mx1p
    @user-cu6qp6mx1p Před 5 lety +1

    እንኳን በደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n Před 5 lety +13

    እስኪ የሀገሩ ጉዳይ እንቅልፍ የነሳው እንደኔ ማነው

    • @gobenagobena1104
      @gobenagobena1104 Před 5 lety

      ወሬ ብቻ ለሽ አያልሽ/እያልክ ዱቄት

  • @user-ji8vm1le7f
    @user-ji8vm1le7f Před 5 lety +8

    12 ngn wow ወገኖቼ በፆሎታቹ ኣስቡኝ እንዴት ነው ስደት ግን ኣልመረራቹህም እንደኔ ኣይይይይይ እኔስ መውጫ ነው ያጣሁት

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 Před 5 lety +1

    Loving it . Thanks

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před 4 měsíci

    ምርጥ ♥️❤️❤️❤️🙏

  • @hdrhrjhfjlfi4044
    @hdrhrjhfjlfi4044 Před 5 lety

    መኩ አሪፍ ነው አታቋርጡብን እደ ሌሎቹ ድራማ በተረፈ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሀገራችን አማን ሰላም ያርግልን

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 5 lety +7

    ክክክክ ለዘንድሮ ወንዶች ግን ንብረታቸውን እቤት አስቀምጠው እንዲወጡ ወይም ከሚስታቸው ሌላ ሲማግጡ ንብረታቸውን ሸባ ያድርግላቸው የሚያደርግ ዘዴ ቢፈጠርላቸው ጥሩ ነው ሆ ፈጇቸው እኮ ሴቶቹን ሯሯሯ😂😂😂

    • @emawayeshmamo7096
      @emawayeshmamo7096 Před 5 lety

      ሚሚ ባለሀገሯ menew anchi wendemoch yelushem ende ere

  • @husnihusni8757
    @husnihusni8757 Před 5 lety

    Now days ,The only and one making me smile is you guys :)

  • @user-xt7bv2qv6e
    @user-xt7bv2qv6e Před 5 lety

    አለሜ ውስጤ ነው እንኳን ደህና መጣቹ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +1

    ስወዳችሁ የድሮ ሰው እወዳለሁ ክብር ይገባችሇል😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +1

    የምርጦች ድራማ ዓለሜ አለም ነው

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Před 5 lety

    በርቱልን በጣም እወዳችሁ አለሁ መኩየ 😍😍😍😘😘😘👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @user-jg1zu8gu7f
    @user-jg1zu8gu7f Před 5 lety +1

    እንኳን ለሳማ ሰበት አደረሳቹሁ አደረሰን

  • @gdffyffhh9118
    @gdffyffhh9118 Před 5 lety +3

    በሳምንት 3 ቀን እንደውም ትንሽ ነው አለሜዋ አልጋው ይቀይራል እራሰን እየተበቁ መደሰት አለሜ።

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h Před 5 lety +1

    ቃኝየ ሳቅህ ውስጤ ነው!

  • @user-wt2lt2om7t
    @user-wt2lt2om7t Před 5 lety

    መኩየዋ ኑር ለዘላለም

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast Před 5 lety +1

    ወይ ቃኛው 🤣🤣ጣቱን የሚነክሰው ነገር ፍርስ ነው ሚያረገኝ🤣🤣🤣

  • @CryptoEnthusiast_et
    @CryptoEnthusiast_et Před 5 lety +37

    መታየት ያለበት አነጋጋሪ የሆነው የኡስታዝ አቡበከር በጎ ተግባር-- ማየት ከፈለጉ czcams.com/video/VUIBu0cVna0/video.html

  • @gj1093
    @gj1093 Před 5 lety

    ክክክክክክክክ አይ አለሜ በሳቅ ግድል አረጋችሁኝ የዛሬው በጣም ነው ደስ የሚለው ይመቻችሁ የኔ ውዶች

  • @zinabmlasho3089
    @zinabmlasho3089 Před 5 lety

    እዚህ ውስጥ ያሉ ተዋናዬች በጣም ነው እምወዳቸው ድራማው ግን ደስ አይለኝም

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 Před 5 lety

    Well came gashi mokeee sewedachewu 😍⚘🌷🌷🌷🌷🌷

  • @mimegalan249
    @mimegalan249 Před 5 lety

    ካካካካካካ ደስ ይላል በርቱ

  • @user-pg7iw7kh7s
    @user-pg7iw7kh7s Před 5 lety

    Enkwan ledebre zeyt weym le orthodox tsom amstegna samnt aderesachhu egziabher hagerachnn selam yargln befkru ygobgnln melkam elete senbet 😘

  • @matude7939
    @matude7939 Před 5 lety +2

    One love Ethiopia like gchug

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 5 lety

    ወርቅ የሆነ idea ነው። ደስስስስስስስ ሲል

  • @gyjgggbg6574
    @gyjgggbg6574 Před 5 lety +1

    ሀርፈነዉበርቱ

  • @Ff-dz3lg
    @Ff-dz3lg Před 5 lety +2

    እኻንደህናመጣችሁልን

  • @user-zg9ej5qc7w
    @user-zg9ej5qc7w Před 5 lety

    እናመሠግናለን በርቱልን የዛሪው ደስ ይላል

  • @user-vg7ow3pd8y
    @user-vg7ow3pd8y Před 5 lety +3

    አራሙቻ ሽልቻ ሙሀቻ ዛሬ በሳቅ
    እባካችሁ ለወስላታ ወዶች ህግ ይውጣ የምትሉ✌😜

  • @mesitube318
    @mesitube318 Před 5 lety

    መኩዬን ያላቹ የታላቹ መኩዬ ስወድክ እኮ እንደኔ ሚወደው

  • @endalshtomato3247
    @endalshtomato3247 Před 5 lety

    በጣም ምርጥ ድራማ

  • @ababamk2068
    @ababamk2068 Před 5 lety

    የዛሬው ብዙ ትምርት አለው እናመሰግናለን

  • @user-oq7eg1qt1s
    @user-oq7eg1qt1s Před 5 lety

    አሌሜዎች እንካን ደና መጣቹ ደብሮኝ ነብር እስክ ዘና ልበል መቸም እናተ ባትኖሩ ምን እንደምውጠን

  • @aynalemaynalem6422
    @aynalemaynalem6422 Před 5 lety +1

    Waddddddd Naw margahu ulhunam

  • @user-du8oo8ll1o
    @user-du8oo8ll1o Před 5 lety +2

    አለሜን ያላችሁ
    እስኪ እንያችሁ

  • @bayanawad9009
    @bayanawad9009 Před 5 lety

    Sewochi zareko enatnetn kednglna dnglnan kenatnet gar awahda yeyazechi
    Getachin medhanitachin eyesus krstosn yeweledechi
    Emebetachin kidst dingl mariyam nat
    Beyalachuhubet selam tadrgachuh yesdet enatachin egnanm beka bila
    Wede hagerachinna betesebochachin tkelaklen amen amen amen 🙏🙏🙏
    Eski amen belu ayaskefilm.

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety

    #ሞኬ ውስጤ ነህ ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን ዘረኛን ያጥፋልን

  • @user-bh2ou7xu3n
    @user-bh2ou7xu3n Před 5 lety +2

    አለሜ ድራማ የሚመቸው እጅ ያውጣ

  • @user-we8fx6sc6l
    @user-we8fx6sc6l Před 5 lety

    ሁላቹህንም ዉድድድድ

  • @user-gw4to1bt9j
    @user-gw4to1bt9j Před 5 lety

    ዉስጤናችሁ

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን

  • @user-pk3pi4zf7r
    @user-pk3pi4zf7r Před 5 lety

    ክክክክክክክ የዛሬው ዋው ነው ያዝናናል እናመሰግናለን

  • @user-lr9wc7cb9h
    @user-lr9wc7cb9h Před 5 lety

    ብጣሚ ጥሩ ዊነታ ነው የኣልቹ
    ብቻ ቀጥሉ

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 Před 5 lety

    Nice E/r Ethiopian yabarakalan

  • @alamsameera4540
    @alamsameera4540 Před 5 lety

    Wowww

  • @amilakekiberilgne4735
    @amilakekiberilgne4735 Před 5 lety

    Woww arifi new bartu

  • @high1166
    @high1166 Před 5 lety

    ውይ ስወዳችሁኮ

  • @dhhdjdhdh1429
    @dhhdjdhdh1429 Před 5 lety

    ዋው. በጣም. ደስ. ትላላችሁ

  • @Betty-hd3nv
    @Betty-hd3nv Před 5 lety +2

    alemeeeeee 😘

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 Před 5 lety +1

    ሃገር ማለት መሬቱ ነው ህዝቡ
    እያሉ ይገርበኛል ሲወዛገቡ!
    ሃገር ማለት ችክ ነው!
    ወይኔ! ሄለን፥ ማህሉ፥ሰላም (3ቱም)፥ ሃያት፥ ረምላ፥ ሶሲ፥ ሃና ፥ ኤልሲ፥ ሃረግ (ገራሚ ነበርሽ)፥ ማሬ( የቤት ሰሬ ነበረች)፥ ሲቲና ወዘተ
    እናንተን ጥየ ትራምፕ አገር መሰደዴ እነሆ ጡሩ ደርሶብኛል። ያገሬ ችኮች ይቅር በሉኝ!

  • @user-hp9zv7uo2d
    @user-hp9zv7uo2d Před 5 lety

    መኩ የኔ አንደኛ እድሜና ጤና ለመኩዬ

    • @mahletnegash1190
      @mahletnegash1190 Před 5 lety

      ኤዱ ብለክ ጥራኝ Amen 🙏 blenal ki ral 😂😂😂

  • @user-bp7bl5ip4w
    @user-bp7bl5ip4w Před 5 lety +1

    ውይ *ቃኜ* ያስቁኛል ክክክክ

  • @GoogleGoogle-us5qw
    @GoogleGoogle-us5qw Před 3 lety

    Sitimachu bartu

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 Před 2 lety

    አቋርጣቹት እንጅ ምርጥ ድራማ ነበር
    🤒🤒🤒🤒🤒

  • @bekjournys
    @bekjournys Před 5 lety

    ገራሚ ስራ ነው በጣም አስቆኛል፡፡

  • @saadaa6249
    @saadaa6249 Před 5 lety

    ለኔ ሁላችሁም ጎበዝ ነችሁ

  • @musabmuba2472
    @musabmuba2472 Před 5 lety

    የኛ ሀገር ሼቦች ክብር እንጂ ቀለው ሲሰሩ ለማየት ሁሉ ይከብዳል!!!

  • @user-ce5cb5gi8l
    @user-ce5cb5gi8l Před 5 lety

    እንኳን በሠላም መጣቹ ውዶች።

  • @user-jr7uu5df1i
    @user-jr7uu5df1i Před 5 lety

    ዋው የዛሬው ለየት ያለነው

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 Před 5 lety +1

    ወይ መኩይሄ ክክክክክክክክ ክክክክክክክክ

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před 5 lety

    Alema edemak yerezem😘😘😘😘

  • @user-wv2vy7tv2m
    @user-wv2vy7tv2m Před 5 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔምርጦች

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 Před 5 lety

    Welcome aleme Fikirnachihu

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 Před 5 lety

    ይዛዉ የመጣችዉ ቢላ ለኬክ መቁረሻ ሆነ ደስ ይላል😃😃😃

  • @bizuyeworku6872
    @bizuyeworku6872 Před 5 lety

    Welcome ye hashe Alem abalati

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety

    ሞኪሻ እንኳን ደህና መጣህ

  • @aminatweloyewa2882
    @aminatweloyewa2882 Před 5 lety

    መኩየ ስወድህ ቶሎቶሎ ልቀቁልን ማሮች

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 Před 5 lety

    ዋውውውው ልዩ ነው

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 Před 5 lety

    ዋውበጣምደስትላለቹስወዳቹአለሜ

  • @robsonguta9268
    @robsonguta9268 Před 5 lety

    ይህን ድራማ ግን እድሜ ቢገድብ ጥሩ ይመስለኛል